አልሀመዱሊላህ||ለመጀመሪያ ጊዜ ከዉዶ ሚስቴ ጋር አብረን አፈጠርን

Sdílet
Vložit

Komentáře • 190

  • @habrumedia_3863
    @habrumedia_3863  Před rokem +12

    😍#ዉዶች_ላይክ እያደረጋችሁ🙏

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g Před rokem +1

      ወንድም አንድ ነገር ልገርህ ከናተ የበለጠ እውቀት ኑሮኝ ሳይሆን ግን ወንድ ና ሴት ሲሰግድ ሴቷ ከወንዱ ጀርባ ከኃላው ትንሽ እራቅ ብላነው መስገድ ያለባት የናተ ስትሰግዱ እራስህ ብቻነው የበለጣት ጎን ለጎን የምትሰግዱነው የሚመስለው ወንድም አንተ ወደፊት ወጣ ማለት አለብህ ወንድሜ በተረፈ በርቱ💜🌹

    • @BINTYIMAMtube2223
      @BINTYIMAMtube2223 Před rokem +1

      አሏህ ይቀበለን ይቀበላችሁ ማሻአሏህ ግን አንድነገር ልልወደድኩ ማለፍ ስለሌለብኝ በመጀመሪያ ስለድናችንም መማር ማወቅ አንርሳ በሰላት ላይ ያየሁት ስተት የተወሰኑአሉ እየሰገድን እጃችን ወደየትም ምንም መነካካት የለብንም አንተ እጅህ ፂምህን እየነካካህ ነበር ከሩኩኡም ቀጥስትል እንደዛው ስትመለስ እጅህ ደረትህ ላይ ማረፍአለበት አንዱን እጅህን ለቀህ አንዱደግሞ ፂምህጋነበር ስተትነው ይሄ ሁለተኛው እግርህን አታጣምር የሽአወች ሱናነው ይሄ አውራጣትህን መሬት ላይ መትከል አለብህ ሶስተኛ ሱጁድ ስታደርግ ሁለቱ እጆችህ ለቀቅ አድርገህ ግንባርህ ማረፊያው አጠገብነው መሆን ያለበት አትሸጉጠው ነብያችን ከልክለዋል ሌላው ባለቤትህ ከኋላ ነው መቆምያለባት ሴት ለሴት ሲሰግድነው ትንሽ ቀደም ብላ ማሰገድያለባት ወይም ወንድ ለወንድ ይቅርታግን ታስተካከላላችሁብየ አስባለሁ ኢንሻአላህ

    • @user-qu7zi1lg1b
      @user-qu7zi1lg1b Před rokem

      ማሻ አላህ

  • @user-my9jw3em8p
    @user-my9jw3em8p Před rokem +30

    ፆመኛ ሲያፈጥር የሚለው ዱአ
    ዘሀበ ዘመኡ ወብተለቲል ኡርቁ ወሰበተል አጅሩ ኢንሻአላህ ትርጉም
    ጥም ተወገደ ጉሮሮዎችም የደም ስሮችም ረጠቡ በአላህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ

  • @saadam223
    @saadam223 Před rokem +27

    ያረቢ ይህን ቀን ይወፍቀን ባገራችን 6አመት በስደት ፆምያለሁ በመሀል ብሄዲም ኢንሻአላህ የዛሬአመት ሀገሬ እስኪ ይሳካልሽ በሉኝ

  • @yousafyousaf9723
    @yousafyousaf9723 Před rokem +7

    ኢንሻአላ በአላህ ፍቃድ እኛም የማዳም ቅመሞች ተራይደርሰናል ዋናዉ ነገርስብርነዉ😍😍😍😍እደኔ በማዳምቤት ያላችሁ አላህያግዘን ከሰዉ ቤት አላህ ይገላግለን የራሳችን ይስጠን

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před rokem +57

    ለ11 ጌዜ ሮመዷን በስደት ወላ ስደተ እደት እደመረረኝኝ እሮመዷን በደረሰ ቁጥር ከቤተሰብ ጋር መፆም ይናፍቀኛል

  • @jenetisisaye3889
    @jenetisisaye3889 Před rokem +14

    የኔ ውዶች ማሸ አሏህ አይለያቹ ደስ ስትሉ አስቀናቹህኝ በናተ ትዳር ተመኘሁ❤

    • @habrumedia_3863
      @habrumedia_3863  Před rokem +4

      አሚን አሏህ የሚወድሽን የምትወጂዉን ይስጥሽ አሚን በይ

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 Před rokem +8

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ እኔም ባሌጋር አብሬ የማፈጥርበት ቀን ይናፍቀኛል😢

  • @user-dc2xl3hm1n
    @user-dc2xl3hm1n Před rokem +2

    አብሽሩ የመዳም ቅመሞች ኢንሻአላህ ለኛም ይነጋል አንድ ቀን ቢኢዚንላህ

  • @user-jd7tz2yx8n
    @user-jd7tz2yx8n Před rokem +8

    መሻላህ ደስ ትላላችሁ አላህ እኛንም ይውፍቀን ከባሎቻችን ከልጆቻችን ጋር እድህ ሰብሰብ ብለን እድናፍጥር ይርዳን

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před rokem +6

    ማሻአላህ ስታምሩ እንሻአላህ ወደፈት ከዉደ ከባሌገ እፆሚለሁ 😭❤❤

  • @user-bq4pp5sj8h
    @user-bq4pp5sj8h Před rokem +5

    እኛ በሰደት የናንተ ተመልካች ሆነን ቀርን እንጂ አይ ሰደት የስራህን የስጥህ ባል እያለን መነጣጠል በጣም ያሰጠላል በቻ አላህ ፍቅራቹን ያብዛልን

  • @zenataa7960
    @zenataa7960 Před rokem +1

    እኔምለውግ ሀብሀቡን ማፉጠሪያነው እያደርጉ ስሁር ቢሆን ውሀእዳይጠማችሁይረዳል ሁሉም እሚጠቀሙት ፉጡርን መልካም የረመዳንወር ያድርግልን

  • @user-uz6uc5es7b
    @user-uz6uc5es7b Před rokem +1

    ፍቅር ካለኮ ሁሉም ነገር አለ ማሻ አላህ

  • @galaxy893
    @galaxy893 Před rokem +5

    ማሽ አሏህ የመዳም ቅሞሞችም ከመዳም ኩሽና ይውጣን ያረብ እህቴ ከይቅርታጋር ጆሮሽን አውጥተሽ አትልበሽ ጠረሀ ሙስሊም ፍሽን ምኑም አይደለም

    • @abduabdu1598
      @abduabdu1598 Před rokem +1

      እኔማ ባያየኃት ቁጥር ተናድጀ ልሞት ነው የምፅፍላትን ብታነበውኩ ዳግም ቪደውላይ አትገባም ነበር

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +13

    ማሻ አሏህ ያረቢ እኛንም ለዚህ ያብቃን😢🙏

  • @user-wp8ew6bb7n
    @user-wp8ew6bb7n Před rokem +3

    አሏህ ሆይ እኔም ጥራኝ💔💔💔😥😥😥😥የማዳብ ቅመሞች መች ነው እኛ ለዝህ ቀን እሚያበቃን ያረብ 💔💔💔💔😥😥😥😥😥 ህልሜ ውሸት ነው

  • @neymateenifujaaga8873

    ማሻ አላህ

  • @user-qz2ke7cw1z
    @user-qz2ke7cw1z Před rokem +1

    ማሻአላ

  • @hayatmohammadnur8629
    @hayatmohammadnur8629 Před rokem +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Před rokem +3

    ማሻአላህ ከባልናሚስት ደስስስስ የሚለኝ ሶላት አብረን ስንቆም አይለያችሁ❤❤❤

    • @FatimaFatima-gd5nc
      @FatimaFatima-gd5nc Před 10 měsíci

      አንች ሶላት ትያለሽ ኢሻ አላህ አንች ቁራአን ስትቀሪለት እሱ ተፍሲሩን የሚርጉምልንን የሂወት አጋራችንን ለለን ይወፍቀን ያላችውም ውደታ እስከጀነት ያድርግላችው

  • @zuzu8113
    @zuzu8113 Před rokem

    ማሻአላ ተባረካአላ😊😊

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před rokem

    ማሻላ

  • @manayeralzabi6085
    @manayeralzabi6085 Před 11 měsíci

    ማሸአላህ ሰታምሩ አይለያችሁ

  • @user-ow5uj9jn9f
    @user-ow5uj9jn9f Před rokem +1

    ማሻአላህውዶቺውለዱክበዱ ያረብየመዳምቅመሞቺእኛንም ጡሩህይወትሠቶንለዚህቀንያብቃን

  • @fuzeyafuzeya6152
    @fuzeyafuzeya6152 Před rokem

    ማሻአላህ ላኪን በሶላት ሰአት እጅህን አደብ አሲዘው ወንድሜ. በተረፈ. አላህ ይጠብቃችሁ

  • @LobabaMohammed
    @LobabaMohammed Před rokem +1

    ❤ማሻአላህ ግን ወንድሜ ስትሰግድ እጆችህ ሌላነገር አትነካካ ማለትም ለምሳሌ ፊትህን መነካካት ወዘተ ሲቀጥል እግርህን ሱጁድላይ ስትወርድ ክፍት አርግ አትግጠም ተሽሁዱላይም ግራእጅግ አደብ ይኑራቸው በተረፈ አሪፍነው

  • @user-cm8km8ug1c
    @user-cm8km8ug1c Před rokem

    ማሸአላህ

  • @aysha7752
    @aysha7752 Před rokem +1

    ኑሮበዘዴ እኔነ በሌም እደዝ አይነት ከለሥ ታከራይታን ነበር ዎነዉ ፊቅርነዉ❤❤

  • @j7jaae897
    @j7jaae897 Před rokem

    ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @jemalferew2450
    @jemalferew2450 Před rokem

    ማሻ አላህ 😘😘😘

  • @teyibamhamed1377
    @teyibamhamed1377 Před rokem +2

    ማሻአላሂ🥰ደስ ትላላችሁ

  • @toibatoiba6858
    @toibatoiba6858 Před rokem

    ማሻ አላህ ታምራላቺሁ ያረብ እኛንም ለዚህ ያብቃን

  • @seadiabdu
    @seadiabdu Před rokem

    masha allah enes mecha new kebalega emtomew yarbi des setlu habhab alede meresa

  • @Sabaysin
    @Sabaysin Před rokem

    ማሻአሏህ በጣም ደስትላላችሁ 😢

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 Před rokem +1

    የሚያሥጠላኝ ነገር ቢኖር ካሜራ ደቅነው መላላጥ

  • @hannanhassen8889
    @hannanhassen8889 Před rokem

    mashalla

  • @amrankan2403
    @amrankan2403 Před rokem

    መሻላሕ ሰታሰቀኑ እኛም ከቤተሰብ ጋር እንድንፆም ድዋ አድረጉልን ኡኡኡኡኡኡኡፈፈፈፈፈፈ ሰደረት አይይይይይ

  • @fatimarashid3481
    @fatimarashid3481 Před rokem

    ማሻአላህ

  • @nejbiyakemal5122
    @nejbiyakemal5122 Před rokem

    ማሻላህአላህ ይይጨምረላቹ መጨራሻቹን ያሳምርላቹ

  • @user-pr1ir1el3p
    @user-pr1ir1el3p Před rokem +1

    እኔምየዛሬ አመት ኢንሸአላህ ዱአ አረጉልኝ አላህ እዳሳካልኝ። በሰደት ያላችሁ አላህ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @rahmahaa6143
    @rahmahaa6143 Před rokem

    ማሻአላህማሻአላህ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před rokem +1

    ማሻአላህ ግን አስተያየትአለኝ ሁሉንምበልታችሁስጨርሱ ሆዳችሁጢቅእስከሚል ከዛሰላት ሳይሆን መጀመሪያ በተምር በውሀ እና አንድ ሁለት ሰቡሳና ብስኩት በልታችሁ ከዛ መግርብን ስግዳችሁስጨርሱ ብትበሉ አርፍነው ሲቀጥል እህትአለሜ ወደካሜራ ስትመጭ ሙሉልብስብትለብሽ እጂሽ እስከክርንሽ ይታያል ልበሽ ይሄው ነው ምክሬን በመልካምነት ውሰዱት

  • @user-te7mj9fx9g
    @user-te7mj9fx9g Před rokem

    መሸአላተባረከሏ

  • @zizuman8247
    @zizuman8247 Před rokem +9

    እኔም ከስደት መልስ ለቀጣይ ተዘውጄ ከባሌ ጋ እምናፈጥር ያርገን 😢

  • @tube3715
    @tube3715 Před rokem

    ማሻአላህ ታምራላቺሁ ፋፊየ ያገልጂ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qx9tx3mv9d
    @user-qx9tx3mv9d Před rokem +6

    ماشاالله اللهፍቅራችሁን ያብዛላችሁአይለያችሁ እኔስ ድፍንስምንት አመት ሞላኝ በስደት ኩሽና ብቻየን ማፍጠር ከያዝኩኝ ከባሌና ከልጄጋ የማፈጥርበትን ቀን እየናፈቅኩኝ ነው ብቻ الحمر الله

    • @youtube6598
      @youtube6598 Před rokem +1

      አብሽሪ አንድ ቀን አይቀርም ኢንሻአሏህ

    • @user-qx9tx3mv9d
      @user-qx9tx3mv9d Před rokem

      @@youtube6598 አላህ ያበሽርልኝ በጀነት 🌷🌷🌷🌷

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před rokem

      የኔ እናት 😢 አይዞሽ

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 Před rokem +4

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ግን ወንድሜ ሰላት ላይ ሁነህ ሀርቃት አታብዛ ፊትህን ማሻሸት ምናም

  • @user-iy3ie9dc5h
    @user-iy3ie9dc5h Před rokem

    ውይ በጣም እመወዳችሁ ልጅች

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Před rokem

    ሞክሸ💐💐💐 በርቱ አብሽሩ🎉🎉🎉

  • @nooranoora5403
    @nooranoora5403 Před rokem

    ማሽ አላ

  • @mamadubai9741
    @mamadubai9741 Před rokem

    ማሻአላህ ደሥ ትላላችሁ

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 Před rokem

    መሻ አሏህ😘

  • @zedbintbaba705
    @zedbintbaba705 Před rokem

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ🥰🥰

  • @dggfrg
    @dggfrg Před rokem

    የኔውዶች አላህ ይጨምርላችሁሥሥቶቸ❤❤❤

  • @amnathossen1451
    @amnathossen1451 Před rokem

    ማሻአላህህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ጥዶች ደስስ ትላ

  • @user-uc4eg7yh4i
    @user-uc4eg7yh4i Před rokem

    ማሻአላህ ታምራላችሁ

  • @hawaanon6197
    @hawaanon6197 Před rokem

    ማሻአላህ ስታምሩ በሪቱ

  • @user-sm5tk2tc9p
    @user-sm5tk2tc9p Před rokem

    ማሻአላህታምራላችሁ እኛንምአላህለዚችቀንያብቃንያረብ

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Před rokem

    መሸአላህ ብለ አፊያ

  • @mekkyajo588
    @mekkyajo588 Před rokem

    ማሻአላህ ደስ ትላላቺሁ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Před rokem

    እካንአብሮ አደረሠን ብላፊያመሸአላህ👍👍👍👍

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 Před rokem +1

    ማሻአላህ እኔም ይህ ቀንነው የናፈቀኝ

  • @abdun3296
    @abdun3296 Před rokem +1

    እሩኩዕ ስታደርግ እግሮችህ እኩል መሬትመመርኮዝአለበቸው በተረፍማሻአላህ አሏህይጨምርላችሁ🎉🎉🎉

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h Před rokem

    ማሻአላህ ታድላችሁ እኔስ ከቤተሠቦቸ ከተለየሁ 10ኛ ረመዳን ማሳለፊነውበስደት ላይ ብቻ አልሀምዱሊላህ ስደት ከጉዳቱ ጥቅሙ ስለሚያመዝን ደስተኛ ነኝ ባሌ ሲያዝብኝ ብቻ ነው የከፈኝ።

  • @tube3507
    @tube3507 Před rokem

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረኪትሁ ማሻ አላህ

  • @user-ev8to2ws5g
    @user-ev8to2ws5g Před rokem

    _እኔም ብሬን ሰው ባይወሰድብኝ😭😭😭😭 ዘድሮ ባሌ ጋር ነበርኩ ዱአ አድርጉልኝ እድመልሱልኝ ማሻ አላህ አይይለየያችሁ ካሜራ ደቀኞ ሶላት😅😅_

  • @user-xp3zz4ce5h
    @user-xp3zz4ce5h Před rokem

    መሸአለሀ🥰🥰😘😘

  • @user-lz3lu4br5z
    @user-lz3lu4br5z Před rokem

    የኔዉዶችደስሥትል❤❤❤❤❤❤

  • @alha2889
    @alha2889 Před rokem

    መሸአላህ ስታሩ

  • @user-ep5gm6cw5i
    @user-ep5gm6cw5i Před rokem

    መሻአላህ ገን ትሁላ ነዉ መሁን ያለበት

  • @toybatoyba9022
    @toybatoyba9022 Před rokem +4

    አሏህ አብዝቶ ፍቅሩንም ኢማኑንም ሪዝቁንም ይወፍቃቺሁ

  • @ZemZem0987
    @ZemZem0987 Před rokem +1

    ማሸአላሕ ሰማይ ግን መስጉዱ ለምን አሰግድም ወላሂ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sabaysin
    @Sabaysin Před rokem +4

    እኔም የዛሬ አመት ሀገሬ ነበርኩኝ 😢

  • @youtube6598
    @youtube6598 Před rokem +3

    እኔ ሮመዷንን በስደት 12 ብቻ አልሃምዱሊላህ መከተል ሙከረማ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ሲቀጥል ነሽደ አትጠቀሙ!!!!!!

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před rokem

      ወይኔ ታድለሽ እኔስ መቼ ነው መካን የማየው ሪያድ ነን ኡፍ ምኞቴ ነው ሀገር ሳልገባ በፊት😢😢😢

  • @wisaamalmola8362
    @wisaamalmola8362 Před rokem

    መሸአለ ደስ ትለለቹ እኔንም ኢሆቀን ነዉ ነፈቀኝ እሸአለ በስደትስልመለስ

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 Před rokem +4

    ማሻአላህ ደስ የሚሉ ጥንዶች አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤

    • @huwaip30lite24
      @huwaip30lite24 Před rokem

      አይ ስደት ባለቤቴ ጋር አለያ የን

    • @huwaip30lite24
      @huwaip30lite24 Před rokem

      ሙዚቃ ውን አጥፎት ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 Před rokem

    ያረብ እኔስ መቸነዉ ከስደት ተላቂቄ ከበተሰቦቸጋር የምጶመዉ ባልካ የለኝም እሻአላህ የዛሬአመት😢❤

  • @hayathayat-bq5lm
    @hayathayat-bq5lm Před rokem +2

    አይ ስደት የስራህን ይስጥህ አምና በእናቴ ቤት ዘና ብየ ዘንድሮ ግን😢😢😢😢😢

  • @mememe6957Daraa
    @mememe6957Daraa Před rokem

    👍👍❤❤❤

  • @mozagharib3724
    @mozagharib3724 Před rokem +4

    አብሽሩ ቅመሞቸ የኔ ናፉቂወች ዋናው ጤና ይሸአላህ የተመኘነው ሁሉ ይሣካል ❤❤❤❤❤❤

  • @oumumusab2088
    @oumumusab2088 Před rokem

    አሏህ ፍቅር ይጨምርላችሁ ❤❤

  • @saadha5100
    @saadha5100 Před rokem

    ማሻአላ እኔጋነቀር የተማርከው ዘይኑ 9እና 10መብሩክ ቀርቱ ፍፊ ተንከባከቢ ሀቅ አለብሽ ውዴ

  • @nafisajareisy6154
    @nafisajareisy6154 Před rokem

    የ ዛሬዉምርጥቪደወማሻአላ

  • @ra7mat426
    @ra7mat426 Před rokem

    እኔም ከባሌ ጋ መስገድ ናፍቆኛል

  • @madi2644
    @madi2644 Před rokem

    አሠላማሊኩምሠላምናችሁ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před rokem +1

    ፈጥር ላይ የሚባል ዱእ አትርሱ

  • @sartt3173
    @sartt3173 Před rokem

    ወላሂ ቤት ሰርቸ እባሌጋ ባድ ሁነን የምበላበት ቀነው የናፈቀኝ😭😭😭ዱአ አድርጉልኝ🤲🤲🤲🤲

    • @zd9022
      @zd9022 Před rokem

      ያረብ አላህ ያሳካልሽ የኛ ጊታ ሞልቶት ተረፎታል

  • @halimaderesse8374
    @halimaderesse8374 Před rokem +1

    ማሻአላህደስትላላቹህ❤❤❤❤❤እኛንምተስደትአላህበሰላምላገራችንያብቃን❤❤❤❤

  • @mehbubathussain3462
    @mehbubathussain3462 Před rokem

    👍🥰🥰🥰🥰😍😍♥️♥️

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem +1

    ታምራላቹ ማሻ አላህ እህት ግን ሂጃብሽንጆሮሽን ሸፍኚው ያምርብሻል ሲሸፈን

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x Před rokem

    አድስ ነኝ ስትሰግድ እግርህ አስተካክል ሲቀጥል እጅህ ምን ቁረጠርጥሃል በመቀጠል ሚስትህ ካሜራ ስትመጣ ሙሉ ልብስ አልብሳት በተረፈ በርቱ የአጉሬ ልጆች ያገር ልጅ ወርቅ ኖ🎉

  • @user-fs6zg3fm5l
    @user-fs6zg3fm5l Před rokem

    አሠለሙ አለይኩሙ ወራማቱለህ ወበረከቱህ ወለህ አስቀነቹኝ ምነ አለህ በዚ ሰአት ካባሌ ብሁን ቢይ ተማኞሁ Z 🌹F ስውደቹ አይለየቹ ፍቅር እስከ ጀነት ተመኛሁለቹ

  • @fatitube6899
    @fatitube6899 Před rokem +1

    ስጁድ አወራረድህ ላይ አስተካክል !!!

  • @user-ek1xg9jm5y
    @user-ek1xg9jm5y Před rokem

    እስከ ዛሬ አታፈጥሩም ነበር?ኧረ ጨቋቆንካት

  • @samiras4127
    @samiras4127 Před rokem +1

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ያገሬ ሬ ልጆች ባሌን አስታወሳችሁኝ አብረ ካፈጠርን 3 ኛ አመታችን ለቀጣይ አመት ደህና ያድርሠን ከውዱ ባሌ ጋር እደማፈጥር ተስፋ አለኝ ዱአ አርጉልኝ

  • @lijesmaeltuub5391
    @lijesmaeltuub5391 Před rokem +5

    የወደፊት ሚስቴ የት ነሽ እንደዚህ አብረን የምናፈጥረው መቼ ነው😥

    • @user-qf2fe3rj7n
      @user-qf2fe3rj7n Před rokem +1

      ኢንሸአላህ

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Před rokem +1

      ጠከር ብለህ ድአ አርግ አላህ እድወፋቅህ

    • @abduabdu1598
      @abduabdu1598 Před rokem

      እዚህ ነኝ የኔ እከፍ

    • @lijesmaeltuub5391
      @lijesmaeltuub5391 Před rokem

      @@user-xc9xt4vp8s እሽ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem

      ለምን አትገናኙም ስንት ሚስት ያጣ አለ ስንት ባል ያጣ አለ አላህጠያገናኛቺሁ በዱዐ በርቱ በረመዷንም ሆነ ከረመዷን ዉጭ ሶላት ላይ

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Před rokem

    ሚስት ከኃላ ሁኖ አይዴል እንዴ የሚሰገደው አልገባኝም ጎን ለጎን በተረፈ በርቱ

  • @sjjssnsn775
    @sjjssnsn775 Před rokem

    እየሰገድክ የእግር ጠቶችህን አስተከክል በተረፈው ተምረለቹ መሸ አለ

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 Před rokem

    ማሻአላህ

  • @user-kd4zd2co4j
    @user-kd4zd2co4j Před rokem +1

    ማሻአላህ