ራስን መውደድ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 05. 2023
  • FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.com/store/apps/de...
    ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
    ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
    New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
    Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
    Email: tsinework0@gmail.com
    daniwodajo1@gmail.com
    Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
    Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
    Facebook : @Inspire Ethiopia
    #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Komentáře • 249

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před rokem +92

    ስነ ወርቅን አለማድነቅ ንፉግነት ነው፡፡በቅርቡ ነው ያየሁት ግን ምሉ ካሁን በፊት የሰራቸውን ተመልሽ እያየሁ በብዙ ነገር እራሴን ቀይሬአለሁ፡፡እንደኔ ይህን የዘመኑ ጀግና ሚወድ 🙌

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před rokem +22

    ስነወርቅ ታየን የምትወዱት የምታከብሯት ልቁጠራችሁ እስኪ ጀግናው ወድሜ ኑርልን ራሴን እወደዋለሁ ስለሰጠኸን ምክር ከልቤ አመስግናለሁ❤❤❤❤

  • @banch2948
    @banch2948 Před rokem +6

    አንተን የወለደች እናት ምንኛ የተባረከች ናት ብቻምን ልበልህ ተስፋ በቆረጥኩበት ስአት እንደ መልአክ የደረስክልኝ የኔ ውድ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @fanigersh9855
    @fanigersh9855 Před rokem +8

    ኤርትራዊ ነኝ ኣማሬኛ መቻሌ ግን ያንተ (motivation) ኣነቃቂ ቪደዎች ሳይ ሁሌም ነው ኣምላኬን የማመሰግነው በጣም ነ ማደንቅህ ወንድሜ ኣመሰግናለው❤❤

  • @samiwud2286
    @samiwud2286 Před rokem +5

    ይህን እጥር ያለ ጣፉጭ መልክትህን ግን ትልቅ የሆ የህይወት ቀያሪ ትምህርቶችን በነፃ ሰላበረከትህል አመሰግናለሁ በርታልን

  • @hasen8439
    @hasen8439 Před rokem +6

    እንዳተ አይነት ሰው ያብዛልን ❤❤❤

  • @user-mb2il1zg9f
    @user-mb2il1zg9f Před rokem +3

    ላንተ ቃላቶች ያጥረኛል
    እናመሰግናለን

  • @selame3757
    @selame3757 Před rokem +5

    እዉነት ግን ያንተን ትምህርት እዬተከታተለ የማይቀዬር ካለ የእዉነትም ድድብና ነዉ የኛ ምርጥ ወንድም❤

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Před rokem +2

    እስከዛሬ አለማወቄ ቆጨኝ እውነትም ወርቅ የሆነ ልጅ
    እግዚአብሔር አምላክጥበቡን ይግለፅልህ እኛም አዳምጠን ለመተግበር ያብቃን

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j Před rokem +3

    አርሂብ ጀግናችን አሁንስ በሙሉ አይኔ እንኳን እሰሳልሃለው አላህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ የድርስክ ያረብ❤

  • @SumeNasir
    @SumeNasir Před rokem +1

    እንደ አለም የኔ አንደኛ motivation Inspire Ethiopian ነው በጣም አመሰግናለው ረጅም እድሜ ኑርልን

  • @kemalebrahim5032
    @kemalebrahim5032 Před rokem +8

    ምርጡ ወንድማች ይህን እውቀትህን አለሀ ይጫምርልክ ህይወትክ ትዳርክ ይበራክ እራጂም እድሜ ይስጥልን አንቴ ወሰኙ ወጣት እንደንቴ አይናት ወጣት አንቴን እየዩ ነው የምበቅሉ እና በርታልን ተስፋልገናሌክ አመሰግናለው❤

  • @user-hr8bd5yb1i
    @user-hr8bd5yb1i Před rokem +9

    በጣም ነዉ የምትመቸኝ በጣም እየተሰቃየሁ ነበር under age በኝ ግን የምሰራዉ ስራ ከባድ ነበር የ አንተን motivation ማዳመጥ ከጀመርኩ ቡሀላ ህይወቴ ተስተካክሎን .

  • @WeniyeFekre-lz9vl
    @WeniyeFekre-lz9vl Před rokem +4

    ❤እኔ ልብ ወስጥ ያለውን በሙሉ ነው ያልክልኝ አመስግናለው🙏ሰው እራሱን ጠልቶ ሌላ ሰው ሊወድ አይችልም❤️🌹

  • @bitsietbitsiet958
    @bitsietbitsiet958 Před rokem +2

    ስነወርቅ አንተ የልጅ አዋቂ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @kindumihret9078
    @kindumihret9078 Před rokem +1

    ኑርልን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ

  • @koodiyanpeedas1616
    @koodiyanpeedas1616 Před 10 měsíci +1

    ስነ ወርቅ ❤❤❤

  • @Spiritual_song_lyrics1
    @Spiritual_song_lyrics1 Před rokem +1

    ፈጣሪ ከዚ በላይ ያሰብከውን ያሳካልህ ስኔ

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před 11 měsíci +1

    ተባረክልን በእውነት

  • @SelamHailemariam-ke6el
    @SelamHailemariam-ke6el Před měsícem

    ❤❤❤❤❤ ላንተ ቃል የለኝም ተባረክ❤❤❤

  • @amira-ep8mc
    @amira-ep8mc Před rokem +11

    ❥::::::::::ቀና በይ እህቴ::::::::::::❥
    እድሌ ሆነና ከላይ የተቸረኝ የጌታ ስጦታ
    ህልሜም እውን አይሆን ግቤም ግብ አይመታ
    ብለሽ መቆዘምሽ ሰላሜን ነስቶኛል
    እህቴ ማዘንሽ ልቤን ሰብሮብኛል
    ከቃሉ ላይወጣ ከጀሊሉ ፍርጃ
    ማዘንሽ ለምን ነው ባልተሳካው ሀጃ
    ትክክል ብትሆኚም ጉዳትሽ ቢከፋ
    በሀራም ወዳጅሽ አንገትሽ ቢደፋ
    አላህኮ አለ የኸለቀሽ ጌታ
    የማይረሳሽ ከቶ ማይተውሽ ለአፍታ
    ጓደኛሽም ብትሆን ቃል ያጠፈችብሽ
    ታመንኩልሽ ብላ ፊት ያዞረችብሽ
    መታገሱን ቻዪው ተስፋሽ ለምን ይጥፋ
    ስኬት ይኖርሻል ነገ ላይ በይፋ
    የኢስላምን ክብር እንደነ ሱመያ
    እንደ ሰሀቦቹ የዲኑ መለያ
    .
    መሆንሽ አይቀርም በጀሊል ውሳኔ
    በዱአሽ ላይ በርቺ ይምጣ ያለሽ ወኔ
    ፍቅርን ለማያውቀው ለጨካኙ ወጣት
    ለተጫወተብሽ ባማመሩ ቃላት
    ባስመሳይ ምላሱ ቃላትን ደራርቦ
    ለስሜቱ ሲያስብ ገላሽን ተርቦ
    በቀመረው ታሪክ የራሱ ሊያደርግሽ
    ውበት ባላበሰው ትህትናው ሊወስድሽ
    ግዴለም ቀን አለ ላንቺ የተባለ
    ከአልወዱድ ራህማ አንቺን ያካለለ
    ተዉበት አድርጊ እንመለስ ወደሱ
    የለፈዉን ወንጀል ይምራል ንጉሱ።
    👇
    እናም አትዘኚ ያለፈውን እርሺ
    ከህይወት ገፅሽ ላይ ጠባሳውን አንሺ
    ምኞትሽ ይለምልም ገና ታሪክ አለሽ
    በዱዐ ጠንክሪ ነገ ላይ ቀን አለሽ.
    💍::::

    • @amira-ep8mc
      @amira-ep8mc Před rokem

      @@LLCLLC-fk2oe اهلين فيك

    • @user-fu4if4ps5u
      @user-fu4if4ps5u Před rokem

      ما شاء الله تبارك الله ..هذا قصيدة يفوق جبال

    • @amira-ep8mc
      @amira-ep8mc Před rokem

      @@user-fu4if4ps5u جزاك الله خيراً

    • @muka1974
      @muka1974 Před rokem

      ማሻአላህ አላህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልሽ የአኬራ እህቴ ለተርዳው ብዙ ትምህርት አዘል ነው በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን !!!!!

    • @amira-ep8mc
      @amira-ep8mc Před rokem

      @@muka1974 ሀያቲ ኢንቲ አሚን ለዱአሽ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Před rokem +8

    ዋው የሚደንቅ አገላለፅ ወድማችን ኑርልን እድሜና ይጥልን ብዙ ሰዎች ባንተ እደሚለወጡ ጥርጥር የለኝም ከራሴ ጀምሮ ያንተን የአሽን የዶክተር ወዳጀን አይነት ሙህሮች አቂ ወድሞችን አላህ ያብዛልን❤❤❤

    • @mahikwt1457
      @mahikwt1457 Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @SUGA-bg1zc
    @SUGA-bg1zc Před 3 měsíci

    በዚህ ዘመን ሶሻል ሚዲያን ለቀልድና ግዜ ለመጨረሻ ነው እሚጠቀቡት እዳት ለሰው እሚጠቅውን ሰው ያብዛል ልክ እደ ስምህ ወርቅ ንግግርህም ወርቅ ነው ❤❤❤❤❤

  • @mekdi595
    @mekdi595 Před rokem +3

    ሰላም ለሁላችንም በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ቸርነቱ አይለየን እናም ወደ ጥያቄ ስገባ ስለ ሴት እና ወንድ የህይወት ስነምግባር ወይም ስለ ፍቅር በትንሹ ብታስርዳን እንዴት በቀላሉ መግባባት ሆነ በፍቅር ጠንክሮ ማለፍ እንዴት ይችላል ይሰራልን የምትሉ በላይክ 👍👍👍❤

  • @mimiagete2472
    @mimiagete2472 Před 11 měsíci

    ስነ ወድሜ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ ሽ አመት ኑርልኝ

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 Před rokem +2

    በጣም ነው የምገርም እናመሥግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hatyman9258
    @hatyman9258 Před rokem +2

    ❤❤❤ ምርጡ እውነትም ስነወርቅ

  • @sintayehutefera
    @sintayehutefera Před rokem +1

    ትችላለህ 🤍

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +2

    Egzibher yimsegn Amsgenalhu wodemalem yetgebar sew yadergen AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🙏

  • @henokraja1416
    @henokraja1416 Před 7 měsíci

    የሰው አሳብን ስለመቆጣጠር ይሰራልን። የራስ አሳብን ስለማሸነፍም ይታከልበት። እናመሰግናለን ስለቀና አሳቦችሕ።

  • @Kelye284
    @Kelye284 Před rokem +2

    እንቁ ወድማችን እናመሰግናለን በጣም የሚበራታታ የሚጠነክር ሂይወትን የሚቀይር ምክር ነው❤

  • @TiruB
    @TiruB Před rokem

    ሰላምህ ይብዛ ስለምትሰጠን መልካም ትምርትና ምክር ከልብ እናመሰግናለን

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን ልዩ የሆነ አገላለፅ❤🙏

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 Před rokem

    እናመሰግናለን እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Před rokem

    እናመሰግናለን ሰኔ በጣም ተምሬበታለቱ👍👍👍

  • @Bire1221
    @Bire1221 Před rokem +2

    ሁልጊዜም አዲስ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏
    ስለ ውስጣዊ አታላዮች ብትሰራልን

  • @user-jj8vo3ul5g
    @user-jj8vo3ul5g Před rokem

    ስነ ወርቅ በጣም እናመሰግናለን

  • @ayanabdi5894
    @ayanabdi5894 Před rokem +1

    Allah akabr ✅🤍🇸🇴🥺☝️🤚💥💥💥🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍😁

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን ልዩ የሆነ አገላለፅ ነው❤🙏

  • @trrtrr6429
    @trrtrr6429 Před rokem

    ዋዉ መሻአላህ ኑርልን ወድማችን እናመሠግናለን

  • @hanihani-mq2hz
    @hanihani-mq2hz Před rokem

    ይሀው በቅርብ መከታተል ጀምሬ ሱስ ሆነህብኛል አንተ እና የምታቀርበው አነቃቂ እና ገንቢ ትምህርትህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ስነወርቅ😊😊😊

  • @Yanet_19
    @Yanet_19 Před rokem +5

    i luv my self but i see this video coz ur voice and idea develop my personality ,tysm senework u are the smart teacher in this century ❤

  • @user-wj4xm4zl3v
    @user-wj4xm4zl3v Před rokem +3

    Enspire Ethiopia ቴሌግራማቸዉ የሌላችሁ የምር እጥር ምጥን ያለ አነቃቂ ሀሳቦች ጥዋትና ማታ ይለቃሉ ሰርች አርጉና ተጠቀሙ እናመሰግናለን ❤️ወንድምየ እኔ እራሴን አግኝቻለዉ 🙏❤️ብስጩ ሀይለኛ ነበርኩ አሁን ደስ የሚል ፀባይ ወስጃለሁ ከናንተ❤️❤️ 🙏❤️

    • @belgelegesse9754
      @belgelegesse9754 Před rokem +1

      በጣም ምክሮቻቸው አሪፈ ናቸው🌷🌷

    • @MonerhMm
      @MonerhMm Před rokem

      አዉ እኔም አለኝ በጣም

  • @jamioj7497
    @jamioj7497 Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን ዉድ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 Před rokem +1

    የጠፋ ሰው ❤

  • @zahraahmed2280
    @zahraahmed2280 Před rokem

    ተባረክ

  • @user-zk2zr5pq6q
    @user-zk2zr5pq6q Před 8 měsíci +1

    እውነት ነው ብሮ❤

  • @balidugo8703
    @balidugo8703 Před rokem +2

    ❤❤ thanks these is first criteria for human beings

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Před rokem +3

    Amazing story & story telling!🙏🏿👍🏾💗

  • @michaelberaki4968
    @michaelberaki4968 Před rokem +2

    May the almighty be with you and make you enlighten ✨️ 🙏

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 Před rokem

    ስነ አመሰግናለሁ በደበረኝ ግዜ አበረታኸኝ ቪዲዬህ ኦዲዬ አታድርገው መልካም ቀን

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 Před rokem

    አመሰግናለሁ ለኔ የተናገርክ እስኪመስለኝ ነው የሰማሁት ጥሩ ትምህርት ነው በርታልን

  • @ermiasderbe7123
    @ermiasderbe7123 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን ምርጥ አገላለጽ ነው ብዙዎቻችንን ይረዳናል ብዬ አስባለሁ

  • @sarasarasara2951
    @sarasarasara2951 Před rokem

    Thank you Very much brother ❤❤❤❤
    I love it this idea

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Před rokem +1

    ዋውውው እውነት ነው ከልብ እናመሰግናለን ❤👍🙏

  • @addisworku9552
    @addisworku9552 Před rokem

    ስነ በጣም አመሰግናለሁ።ጥሩ ንግግር ለማድረግ የሚረዳን ብትሰራልን።

  • @ghrmaymekonen7329
    @ghrmaymekonen7329 Před rokem

    ልዩ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mhri6277
    @mhri6277 Před rokem +1

    ማርያምን እኔ እራሴን በጣም ነው እምወደው እኔነቴን ጥንካሬዬን ድክመቴን ሁሉ ነገሬን በጣም ነው የምወደው ከማንም ጋር እራሴን አወዳድሬ አላውቅም የሌለኝ ነገር ታይቶኝ አያውቅም 🥰🙏ክብር ምስጋና ለእናትና ልጁ 🥰❤️‍🩹 እና እንዲያውም እራሴን በጣም መውደዴ ችግር ይኖረው ይሆን ብዬ ትንሽ አስባለሁ ብቻ በራሴ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @wosenhailu3477
    @wosenhailu3477 Před 7 měsíci

    You are such brilliant thank you!

  • @mulatdagnew4016
    @mulatdagnew4016 Před rokem +4

    ቀጣይ መክሊታችንን እንዴት እንደምናገኝ ስራልን

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 Před rokem

    Wow!!! Very very interesting message 👍 thank you so much our bro.

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před rokem +1

    thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @user-ft3mu5tw1n
    @user-ft3mu5tw1n Před rokem

    እድሜ ይስጥልን

  • @bidkargidelofans4273
    @bidkargidelofans4273 Před rokem

    Thank you very much bro.
    best man!

  • @AnkereNevergiveup
    @AnkereNevergiveup Před rokem

    Wawwww it's amazing 👏 btami mrt sine werq ena tebarek ke eritrea 🇪🇷.

  • @masiyeygetaliji6461
    @masiyeygetaliji6461 Před rokem

    Thank you so much❤

  • @user-rz4ht6hk3p
    @user-rz4ht6hk3p Před 5 měsíci

    ራስን ለመውደድ
    1ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር
    2ይቅር በል
    3ራስህን አክብር
    4 ለራስህ ዋጋ ስጥ

  • @MuhammedUmar-ns7kk
    @MuhammedUmar-ns7kk Před rokem

    Thank you bro.❤

  • @sababberaki-gm4ij
    @sababberaki-gm4ij Před 11 měsíci +1

    Tank you Brother God Bless, You🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌸🙏🙏🙏🙏🙏💙💜💚🌺💐🥰👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @darsenhhams1826
    @darsenhhams1826 Před rokem

    OK thanks❤

  • @kidusbisrat4580
    @kidusbisrat4580 Před rokem

    Thank Youuuuuu

  • @halimethussen6209
    @halimethussen6209 Před rokem

    እንኳ ሰላም መጣህ ምርጥ ሰው

  • @user-jq7vm3qg7c
    @user-jq7vm3qg7c Před rokem

    thank you so much bro🥰

  • @aliali3438
    @aliali3438 Před 10 měsíci

    ትክክል፣ነህወድሜ፣የኔን፣ደካማ፣ጎንነው፣የተናገርከው፣እናመሠግናለን❤❤

  • @husnatu2023
    @husnatu2023 Před 11 měsíci +1

    ሰላምህ ብዝት ይበል✔

  • @DanielTsegaye-ey1mh
    @DanielTsegaye-ey1mh Před 9 měsíci +1

    እናመሰግናለን በርታ

  • @merondamtew6468
    @merondamtew6468 Před rokem

    Amelak selamhen yabezaw

  • @hirutgetachew7329
    @hirutgetachew7329 Před rokem

    Thank you so much really you are good job 👍

  • @user-hi2pi2uw2i
    @user-hi2pi2uw2i Před 9 měsíci

    Thank you so much bro ❤❤❤❤

  • @tarikatarika4806
    @tarikatarika4806 Před rokem

    Thank you ❤

  • @user-ih6kp3yx5y
    @user-ih6kp3yx5y Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @user-vx9uw7xx1u
    @user-vx9uw7xx1u Před 7 měsíci +1

    ማነው ስነ ወርቅን እዴኔ ❤❤❤የሚወደው

  • @Asmamaw-mi7ls
    @Asmamaw-mi7ls Před rokem

    thank you

  • @lmalmlm
    @lmalmlm Před rokem

    wawa❤❤❤❤tebarike yene jagina😊

  • @sadahgetu-qv1su
    @sadahgetu-qv1su Před rokem

    thank you so much

  • @ebsawerkineh6277
    @ebsawerkineh6277 Před rokem

    Thank you bro

  • @user-pp3dg3rg8n
    @user-pp3dg3rg8n Před 10 měsíci

    Thanks siniye

  • @amantuemzgiaman8898
    @amantuemzgiaman8898 Před 10 měsíci

    Waw thanks for watching bro I really amazing by the way good job

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot Před rokem

    አረ አንተ ሰው ተባረክልን በርታ ተበረታታ

  • @habdreams8513
    @habdreams8513 Před rokem

    Thanks bro

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před rokem

    ❤thanks so much for o❤❤❤

  • @AhmedMuhammed-yt6xb
    @AhmedMuhammed-yt6xb Před rokem

    ክበርልን የኔ ምርጥ ወንዲም

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před rokem

    እፀብድንቅ እዉቀት እናማሰግናለን❤

  • @tamiratgebeyehu
    @tamiratgebeyehu Před měsícem

    tnx

  • @rufiaeltadese-sh9lb
    @rufiaeltadese-sh9lb Před rokem

    Wow Bexam desimilenw Amezeg😍😍😍😍😍

  • @seneworktaye8577
    @seneworktaye8577 Před 6 měsíci

    yene wedeeee nurelen

  • @zeynebmustafa2640
    @zeynebmustafa2640 Před rokem

    ትክክል እኔ በደሥታነው እማዳምጠሁ አላህ ይጨምርልኽ😊

  • @helenhain5267
    @helenhain5267 Před rokem

    ❤❤❤❤❤tikikil enamesegenale

  • @Islamicdaewa12
    @Islamicdaewa12 Před rokem

    Betam new yemwedachuh betam betam nurulgn🙏🙏🙏🙏

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 Před 8 měsíci

    ዋውውውውውውው❤❤❤❤❤