ተደጋጋሚ ኑሮ እየኖራችሁ ነዉ? /''ሀገርን ከመግዛት ራስን መግዛት ይበልጣል '' ስነወርቅ ታየ ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2022
  • #inspireethiopia #ashamtv #embet #ethiopia #alela #abaymedia #Habesha #fyp #viral #EBS #Fana #Donkey #motivation
    This is an Official CZcams Channel of Alela Tv Show on Asham Tv Created by the Hanamariam Belay. You can find the full show on Asham Tv every Saturday @ 9: pm and sunday 11:00 AM
    ይህ አለላ ሾው ነው፡፡ አለላ ማለት አክርማ ቀለም ውስጥ ከተነከረ በኃላ ሲሆን በሀገራችን ለስፌት እንጠቀምበታለን፡፡እኛ አለላዎች ነን ልክ እንደ አለላ ሁሉ ኢትዮጲያዊያን የተለየ ባህልና ቀለም ያላቸው ህዝቦች መኖሪያ ሀገር ናት ፡፡በአለላ ሾው አለላ የሆኑ እንግዶች የሚቀርቡበት የመዝናኛ ሾው ነው፡፡
    • የጠፋሁት አግብቼ ነው፤ እኔም ናፍቃ...
    • መማር ከዚያም እስከ መጨረሻው መቀየ...
    • መማር ከዚያም እስከ መጨረሻው መቀየ...
    • //እድርተኞቹ// ከፈረንጅ ሀኪም ጋ...
  • Zábava

Komentáře • 44

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před rokem +16

    በጣም ይገርማል እንዲህ ዓይነት ትምህርት ሁለት ቀን 2 ሺ
    ብቻ ሰው ነው ያየው አይ እኛ ኢትዮጵያውያን የፍለጠው ቁረጠው ቢሆን እንቶ ፈንቶ ቢሆን እህኔ ስንት ሰው በተመለከተው 🤔

  • @leylaleyla4352
    @leylaleyla4352 Před rokem +13

    ስና ወርቅ ተዬ አለህ እድሜህን የርዝመዉ በጣም በብዙ ተቀይሪያለሁ

  • @fanag6794
    @fanag6794 Před rokem +9

    የኔ ጀግና ባንተ ምክንያት ጠንካራ ሁኛለዉ😍😍

  • @user-nb2qy8mc1e
    @user-nb2qy8mc1e Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰 በስዚህ ሰአት የሚያስፈልገኝ ነገር ስለነበረ አ ራስን ማሸነፍ አሸናፊነት ይቀጥላል 🥺🥺💔

  • @Bekalu170
    @Bekalu170 Před 4 měsíci

    የዘመናችን ምርጥ ሰው

  • @habiba3933
    @habiba3933 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤በጣም የተጠቀምኩብህ ነኝ

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 Před 8 měsíci +1

    Brilliant person. This guy needs a television channel

  • @remedantofik2493
    @remedantofik2493 Před rokem +2

    በርታ እናመሰግናለን

  • @diyanabebe7407
    @diyanabebe7407 Před rokem +1

    Btam mert teyakwoch nachew yesum melse❤❤

  • @ethioplahagerebnn3487
    @ethioplahagerebnn3487 Před rokem +1

    ሥነ ዎርቅ አእምሮሕ የበራልሕ ንግግሮችሕ በጣም ያንፃሉ

  • @samsontad2275
    @samsontad2275 Před rokem +3

    በጣም ታምራላችሁ ብትጋቡ 😁

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před rokem

      አይ ኮሙቶች ብትጋቡአላችው አር ተው😂

  • @tsionfentahun5328
    @tsionfentahun5328 Před rokem

    በጣም ድንቅ ሰው ነህ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ምን አይነት አይምሮ እንደሰጠህ !! በዙሪያችን ስላሉት ነገር የተናገርካት ለእኔ ትልቅ ትርጉም አለው በዙሪያየ የማልለው በልቤ ትልቅ ቦታ ሰጥቸ የወደድኩት ሰው ስንጣላ የሰደበኝ ስድብ እኔ የማልጠቅም ሰው ዝቅ ያልኩ እንደሆንኩ ነበር የሰደበኝ በዛ ስአት ከሰው ቤት እየሰራው ነበር ድፕሎማ የምማረው ሁሌ የሰው ባሪያ ነሽ ነበር ያለኝ !! ግን እኔ ልቤ በእግዚአብሔር ሙሉ ስለነበር በስአቱ በጣም ስሜታዊ ሆንኩ !!ከዛ ግን እኔ እንደዚህ አይነት ሰው አይደለሁም ነገየን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ነበር ያልኩት!! ድፕሎምም አለቀ ወድያውም በተማርኩበት ስራ ጀመርኩ ፣ አሁንም ድግሪየን ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን !!ይሄም አይበቃኝም ተቀጥሬ መስራትን አልፈልግም!! ስራ ፈጣሪ ሁኘ እራሴን መቀየር እፈልጋለው ይሄንን ሳስብ ግን እንዳንደ እፈራለው ሴትም ስለሆንኩ እንደው አላውቅም !! እንደዚህ አይነት ያሉ ፕሮግራሞችን ሳይ እበረታታለው ግ ይሄንን ህልሜን እንደማሳካው ልቤ ባለ ሙሉ እምነት ነው !! ጌታ ይረዳኛል ትላንት እንደዛሬ የማስብ አልነበርኩም ፣ትላንት ትላንት አለፈ ዛሬ ሌላ ቀን ነው ፣ ነገ ደግሞ ድንቅ ቀን ናት የማናውቀውን የምናይባትና የምንሆንባት ቀን ስለሆነች ፣

  • @TACH-ONE-ABISSINYA
    @TACH-ONE-ABISSINYA Před rokem +2

    When i got the chance to see this video the viewers are 15,400...i wish Most of young Generation have seen this video....this Man is telling us where our state of Mind is right now.....

    • @AlelaMedia
      @AlelaMedia  Před rokem

      czcams.com/video/kq882gfNURs/video.html

  • @user-nu5fb8qy6x
    @user-nu5fb8qy6x Před rokem +1

    የኔ ኣስተዋይ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ስወድህ እኮ❤❤❤

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před rokem +2

    በጠዋት የተነሳች ወፉ ትሎችን ቀድማ ታገኛለች ገራሚ አባባል

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před rokem

    ፈጣሪ ይጨምርልህ ወድሜ ትልቅ ትምርት ትልቅ እውቀት ነው የሰጠህን እናመሰግናለን

  • @kenubrown417
    @kenubrown417 Před rokem +1

    Abo tebarek wendema

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Před rokem +3

    ጎበዝ አበሳ ወጣት ስነወርቅ ወጣቱ እዳንተ ቢያስብ ሐገራችን ትርምስ ይቀንስ ነበር

  • @daaOmerta2015
    @daaOmerta2015 Před rokem +3

    10Q senewerk& hanan

  • @mekiyamukemilhope853
    @mekiyamukemilhope853 Před rokem +1

    Tebareku fetari yechemerelachu keallah ketelo metemesegenu nachu beewnet

  • @user-fk6bn4qu5i
    @user-fk6bn4qu5i Před rokem +1

    እናመሰግናለን መልካምሰው

  • @abinetademasu2043
    @abinetademasu2043 Před rokem +1

    Betam enamesegenalen hana ena senewerk 🙏🙏

  • @gachoplusnsru783
    @gachoplusnsru783 Před rokem

    ምን አለ እንዳንተ ያሉ ወጣቶችን ቢያበዛልን!!!
    የኛ የምርጦች ምርጥ ጓደኛ!!!
    Pozetif tinker!!!

  • @user-tm8su3ec8x
    @user-tm8su3ec8x Před rokem +1

    እናመሠግናለን👍👍

  • @user-dk1ql2og2v
    @user-dk1ql2og2v Před rokem +1

    እናመሠግናለን።

  • @osamaosama9429
    @osamaosama9429 Před rokem +1

    Keep it up

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 Před rokem

    ስነየየ የኛ አስተዋይ ❤❤❤❤

  • @ashenafimekonen485
    @ashenafimekonen485 Před rokem +1

    As Alela shows, it's nice to hear from you on your own version.

  • @birhanemulgeta1250
    @birhanemulgeta1250 Před rokem

    Thank You

  • @asquaretigrignanews1172

    senwerk late yalegh adenakot kalat yeleghem ... enamesegenalen...

  • @birhanemulgeta1250
    @birhanemulgeta1250 Před rokem

    yes

  • @alelignmulu1407
    @alelignmulu1407 Před rokem +1

    Tru program new

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Před rokem

    አይ ፈረሰኛ ለተቀማጭ መሬት ቅርብ ናት ማውራት ያለብ 80 ፐርሰንት የሚኖረውን ብትመክሩ ጥሩ ነው

  • @yohannestadesse1500
    @yohannestadesse1500 Před rokem +1

    abo selamachhun yabzaln..............

  • @dagiidagii502
    @dagiidagii502 Před rokem +1

    Thank you! ልብስሽን ግን በጣም ነው የወደድኩት እስቲ ሹክ በይኝ

    • @AlelaMedia
      @AlelaMedia  Před rokem

      የፕሮግራሙ መጨረሻ ላይ ስልክ ያገኛሉ እናመሰግናለን

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 Před rokem +1

    እኔ ኦላይን ስልጠናውን መውሰድ እፈልጋለሁ ግን እዴት ላግኝክ ስነ ወርቅ

    • @tirubirhantube4414
      @tirubirhantube4414 Před rokem

      የቴሌ ግራም አድራሻ አላቸው የሆነ ገንዘብ ከፍለሽ መሰልጠን ትችያለሽ /ትችላለህ

  • @ilovethewey9064
    @ilovethewey9064 Před rokem

    Kejegnam belay neh lene bante new yehiwet alama yawekut alem mulu biketelh enkan emyansh sew neh

  • @susutube2726
    @susutube2726 Před rokem

    ስነ ከምር ትለይለህ ተስፋ የቆረጠ ህይወት ታለመልምለች አንተን መስማት

  • @samritube645
    @samritube645 Před rokem

    *እውነት ነው ቅድሚያ መስጠት ላለብ ነገር ቅድማያ መስጠት እንችላለን ተመልካቾች ፕሮፋይል ፎቶዬኝ በመጫን ወደቻናሌ ጎራ በሉው አበረታቱእ*