በቴሌቪዥን እንታይ መክፈላችን ካልቀረ 🤣🤣 - ፍራሽ አዳሽ | ተስፋሁን ከበደ | ጦቢያ | Tobiya Poetic Jazz
Vložit
- čas přidán 12. 08. 2023
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
#ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #ሙዚቃ #music #liveperformance #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ግጥም #poem #ኢትዮጽያ #የመዝናኛ_ዝግጅት #ትወና #ቴአትር #ሳቅ #ኮሜዲ #አስቂኝ #ኮሜዲያን #ተስፋሁን_ከበደ #tesfahun_kebede
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World - Zábava
ከሁሉ ከሁሉ እኛ የምንፈልገዉ ወይ መጨረሻችሁን ወይ መጨረሻችንን ማየት ነዉ የእይወትን ተዉኔት መድረክ ላይ እሰራለዉ ስትል ስንብት ላይ አስብበት wow ፍራሽ አዳሽ 💚💛❤
❤❤❤
ተስፍሽ ኢትዮጵያን እኮ ባንተ ውስጥ እናያታለን ፡ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለው!!!
ጌታ ሆይ ለዘረኞች እና ለክፋዎች ልቦና ስጥልን ሀገራችንን ሰላም አርግልን 🙏
አሚን
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ልንዘረኝነት ጐሰኝነትያ ጥፍልንአሸና።
ፍራሽ አዳሽ❤❤❤ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
❤ፍራሽ አዳሽ ተስፍሽ ጦቢያዎች ልፋታችሁን አይቶ ፈጣሪ የደነደነልባችንን ያራራው የታወረ ሕሊናችንን ያብራልን🙌🙌
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
ይጭውቭ በኋላች@@yewediyaneshabebe7120
Iam fano 💪💪እኔም ፋኖ ነኝ💪💪
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💪💪
Ethiopia for everyone not for Amara Tsenfeghna zereghna only
@@husseinibrahim1367ማንበብ ሳትችል የብልፅግናን ቃል ለመጠቀም ምን አስቸኮለህ? እስኪ እንደገና ሞክር ኢትዮጵያ የአማራ ብቻ ነች የሚል ተፅፎ እንደሆነ
1:33 😂😂😂
I said Amara Tsenfeghna zereghna
@@husseinibrahim1367 ayizosh gelete
Fano fano fano wedefit❤
This guy never ceases to amaze me, intelligent articulate and very powerful message.
הם
ያማል ቅኔው❤❤
Del amhara❤❤❤❤❤❤
የታላያዩ ሰዎች የምኖሩት ነዉ ልክ ነህ።
ነገረ ግን ሀገር የኛ፣እኛ ነን ሀገር ለምሉት መልስ ይሆናል።
ሰውየውኮ ታሟል 😮😮😮 አቤት አገላለጽ 🎉🎉🎉
😢😢ገልፆታል በደንብ😢😢
ፍራሽ አዳሽ እናመሰግናለን🙏
ቅኔህ ግን የሚገባቸው አይመስለኝም እኮ አመራሮቹ 😄😄🤔🤔👌
Tesfahun እውነትም ተስፋ ነህ
ስንቱን አስተማርከው በአይጠገብ ቀልድህ
አይደለም አይደለም ቀልድህ ቀልድ አይደለም
የሚማር ጠፋ እንጅ እየሰማ አይሰማም!
ኑርልን!
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጲያዊነት🇪🇹
ሆኘ
ጥበብ ስትገለጥ እንደዚህ ነው👌
ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁🦁🦁💪💪💪💪
All Amahara people si Fano 🦁🦁🦁🦁🦁🔥🔥🔥✊✊✊✊በርታ ወንድማችን ✌️✌️✌️
ከዘመነ 1966 ወደ ዘመነ 2015 ተንቀሳቀስ!
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን !!
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏾❤️ ትችላለህ👍
ኢትዮጵያ ክብሬ መመኪያዬ! ሰላም ለውዷ ሐገሬ ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ታደጋት አሜን።
ክክክክክ ትክክል ብለሀል ሰሚካለ
Wendime TLIK NEHI TLIKIWA ETHIOPIA 💚 💛 ❤ Addis Abeba TLIK NAT KEMENIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN YEGETACHIN ENAT ENATACHIN MELAKITOCH HULEMENACHIN NACHEW KENE BETESEBOCHI YITEBKU YISMUN AMEN ❤
Fetari yetebikih. Tasfeligenaleh.
Wow! Your show was fantastic as usual!❤❤❤
Tesfiye, tichilaleh eko. Wow! 👏👏👏👏👏👏👏Nice. to see you wendme! 👍👌💚💛❤️🙏🏼
Betam new Yemadenkehe Bewenet Medhanyalem ke chululewochu Yetebikelen 🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
እኔ'ኮ ኣንተን ለማየት ነኝ ዩቱብ የምከፍተው፡ በጣም ታዝናናኝ ኣለህ።
ዋዉ ድንቅ መልእክት 💔💔👍👍🥰
ድል ለ ጀግኖቻችን ፋኖ ሀይላችን ከ እግዚአብሔር በታች በ እግዚያብሔር እርዳታ 😢
😢😢😢ትለያለህ ዛሬማ ማሽላ እያረረ አሰኘኸን።በርታ እስኪ ጆሮ ቢሠጡህና ቢያሥተውሉን።።እግዜር ናፈቀኝ።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
I am watching second time. You are very true!❤❤❤❤
ፍራሽ አዳሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልብ አውቃ እኮ ነህ ለማነኛውም ከእግዚአብሔር ገ
ተስፍሽ የአዲስ አበባ እድሮች ነፋስ ይማር የሚዘጋጅ ፀበል ፃዲ እንዳይደረግ ህግ ወጣ አልገባኝ ተስፍሽ
ተስፍሽዬ💖💖
I love this guy❤❤
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
❤❤❤
Big appreciation.Bro.
ቅኔው ምክርም ዛቻም ማስፈራርያም አለው
ተስፋ የሚገርም አባባሎች የሚገርም ድንቅ የሆኑ ቅኔዎች ነው የሰማነው ሰሚሰማ ከተገኘ እውነትንና ቅኔዎችን ይማራል
መታደል ነዉ አቤት ታድለህ ተስፋሁን
The good Lord protect you from any evil eye.
❤❤❤❤❤❤❤❤
wow wow wooow
Tesfuye ye Hager jegina❤❤❤
ዋው
❤
lemigebaw kebeki belay yehone melikit new tesfishe yastelalefikew tebareki
Today is the best dialogue 👏👏👏
❤😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከአየዎቸዉ የመነን ልጆች ይለያሉ አንደኛ
አምዬ አምሀራ ይበልሽ ዳግም
Wow
💚💛❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣️
You are wonderful
የአዲስ አበባ ወጣቶች በተለይ የአማራ ወጣቶች በከተማዋ የሞት ድግስ ቀርቦላቸዋል😱😱😱ራሳችሁን ለማዳን ምን አይነት ዝግጀት እና ትግል መደራጀት አለባችሁ። በአስቸኳይ።።።። ሞት ከመጣ የጀግንነት ሞት👍👍💪💪💪💪
Yet huneh new ante...sewn wede mot emtaweraw
Dedeb
ሰብስባህ ወደ ሀገረቸው ወስደህ ከተማው በማጽደት ተባበረን አንተ ዘረኛ የዘረኞች ዕድርተኛ ።
You are the best one
ያብይአገዛዝወጨረሻውያተላጉድጒድይሁን
.....ሀገሬን ስፈልግ ሰው ስላጎበጠኝ
GOOD!
ፍራሺ እውነት ጥበብን ስታከብራት ህዝቦም ያከብርሀን ተባርክ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ስትገልጥ እንዲህ ነው❤
7:44 7:45 ፤ሀ
You are amazing
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
ድል ለአማራ ህዝባዊ ግንባር❤❤❤❤❤❤❤
አዲስ አበቤ ተደራጁ❤❤❤❤
ፋኖ እየመጣ ነው::
ፋኖን በልልታ ተቀበሉ:: ኢትዮጵያውያን ነፃ ለማውጣት ነው:: ፋኖ የነፃነት ታጋይ ነው❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂ፍራሽ ኣዳሽ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉
መቀበዣዠርህ በዝታል የጤና ያድርግልህ
ወይ መጨረሻችሁን ወይ መጨረሻችንን ወቅቱን የጠበቀ መነባንብ እናመሰግናለን❤🙏👍👍
እነወድካለን
ይህ ሰወየ ካልተጠነቀቀ ሳይቀፈደድ አይቀርም።
Men adsa nagera ala gemshu ya Ethiopia hezeb esera beta naw hulum tasrowal,,
Is this play really taking place in Ethiopia 🇪🇹?!
ቅኔው ይገርማል
ተሰፍሽ ምርጥ እይታ ነው🙏
😢
ያማል ቅኔው ተስፍሽ ፍራሽ አዳሽ ጆሮ ያለው ይስማ ።በል ዘመኑ ክፉ ነውና እራስህን ጠብቅ ወዳልታወቀበት ቦታ እንዳይጨርፉክ
አገር ማለት የተለያዩ ብሄሮች የሚኖርባት ማለት ነው በትክክል ። እኛ ግን አገር የኔ የኔ በሚል ጠኔ ተለከፈ ሁሉም አንድነትን የሚያመጣ ትውልድ ናፈቀን
ጀግና ምንድን ነው ?
ጅግናህ ማን ነው ?
ለሰው ይሞታል !
ሃገርን ያስከብራል !
ለሃገር ክብር ይሞታል !
ሃገርን ወገንን ያስከብራል !
ሃገርን ያሳድጋል !
ወራሪዎችን ይቀጣል !
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
😅😅😅😅
ትክክል 👍👍👍👍😭😭😭☝
Wait, you will see❤
ያማል ቅኔው
ፈጣሪ አብዝቶ ጥበቡን ይስጥህ
እማማ ልታይሽ💪🙏
🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
😂😂😂😂😂😂
I never meet you tube guy haw naw you I respect you
አንተ ብትበላውም ባትበላውም መበላቱ አይቀርም😂🔥
ተሰፋሁን ከበደ ማለት 😁💖👏😁💖👏😁
ያማልቅኔውማለትአሁነው ጥሩአድርገህ ነገርክልኝ አይገባቸውምእጅ
የንተብቃትይለያል❤❤❤❤😂😂😂
Tesfshe mrt sew
ትምህርት ቤቴ ብዬካለው
😅😅
🎦
የምር ምትጠጣው ጠጅ ነው እኔ አንዱ ከጠጣሁ አይደለም መናገር መራመድ አልችልም ሠማይ በሙሉ ይዞርብኛል አንተ ቻልከው😮😮
🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅
ተስፍሽ ይመችህ
Kkkk
እነውድካለን