በሳውዲ ተፍቲሽ ተጠንቀቁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 12

  • @user-oy6li2go6n
    @user-oy6li2go6n Před měsícem

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h Před měsícem

    ያሳዝናል በጣዉ ወላሂ አላህ ከሻሂዶች ያርጋቸዉ ለሞቱት ወድሞቻችን ቸነተል ፍርደስን ይወፍቃቸዉ ይብላኝ ደገዳይወች እሱ የጃቸዉን ኩና ይስጣቸዉ ጭካኔ ይሄንንያህል ወሰዉ አገር አገር አልበቃቸዉ ብሎ በሰዉአገርም እመዳደል ብቻ ለእናት አባት አላህ ያሶብራቸዉ አይ እናት እደዉ ምንልበልሽ ብቻየሶብሩን ዉሀ ያጠጣሽ 😭😭😭😭😭😭

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před měsícem

    ወለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን

  • @Seada4756
    @Seada4756 Před měsícem

    አይይይይይ አንቺ ወንድም ቢሉ መች ይገሏው ነበር አገራችን የጨፈጨፉት አንሶ እዚህም ጀመሩ እነዚህ የሠው ከብት መቸም የማይማሩ አብረው ሲጫወቱ አድረው በተኙበት አረዷቸው

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 Před měsícem

    አይ😢😢😢ሰደት

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před měsícem +1

    ይብለኝለቸው ለገደዮች መቼም ሩሃቸው እስክትወጣ ተሰቃይተው ይሆናል ነገርግን ሸይዶች ናቸው ገደዮች እደው ኦሮሞነተቹ ጄነት የስገበቹሃል ስለገደለቹ አላህ የሚያመሰግናቹ መሰለቹ ምነው ያአዘብን በር ተከፍቶ ይጠብቀን አላቹ እናንቴ ዘረኞች ጥቦች የዘረቹትን ነው የጨደቹ ያለቹት አማራና ኦሮሞዎች ምነው ተግማማቹ ምነው ፈጠሪያቹን ረሰቹት ምነው ማሞታቹን ረሰቹት ምነው ጀሀነምን ተሰፈጠቹት ቲክቶክ ላይ ቁጭ ብላቹ ያከሌ ዘር ነኝ ያለቹ ህዝብን የምታፈጆሀዘኑ በየ ቤታቹ ይግባ እሺ ሀ

  • @Ra7ema1995
    @Ra7ema1995 Před měsícem

    ከባድነውሰሀቱያስፈራል፣ከኖርማንጅብ፣የሰውጅብይብሳል፣እባክችሁሰውሁኑእላሁእክበር

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před měsícem

    አለሆይ መጨረሸዬን አሰምርልኝ አማሞቴ በምን ይሁን ዋ ነፍሴ ወዮውልሽ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před měsícem

    ወለይኩም ሰላም ወራህማ

  • @Ra7ema1995
    @Ra7ema1995 Před měsícem

    ኢነሊላሂወኢነእለይሂራጂኡን፣ኢሙዬአህለን❤❤

  • @hahsehejej2512
    @hahsehejej2512 Před měsícem

    አይ😢😢😢😢

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r Před měsícem

    አህለን ኢሙ❤❤ ከባድ ነው😢😢😢😢😢