''ሁለት ሀሳብ'' ገጣሚ ምሥራቅ ተረፈ | ጦቢያ | Tobiya Poetic Jazz | Ethiopia Entertainment
Vložit
- čas přidán 9. 09. 2024
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#tobiyapoeticjazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #poem
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Arts Tv World
ድንቅ ግጥም ሁሌም ወስተማሪ የሆኑ አሳቦች አፍላቂ ኑሪልኝ
ምሥራቅዬ የሕዝብ ህመም የሚያምሽ እህታችን እድሜሽን እግዚአብሔር ያብዛልሽ በስራሽ በርች (ጦቢያ)
❤❤❤❤ ምስርዬ የሆነቦታ ወሰድሽኝ ደስየሚል የድሮ ትዝታ አመሰግናለው ምስርዬ❤❤❤
ያቆይሽ! ክብር ሞገስና እረጅም እድሜ ለአንችና አንችን ለመሰሉ ኢትዮጵያውያን!
ዕንቁ ነሽ ምስራቅየ.
በጣም ደስ ሚል የሚገርም ግጥም ነው!
" አሞኛል :አሞኛል :መረሣት መተው :ቢሉት: ጎኔን :ቀስፎ ይዞኛል"ኡፍፍፍፍ😢😢😢
ምስራቅዬ ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤ ይህ 10ሺ ላይክ ይገባዋል.
Wow. Misarkiye it is amazing. Brave &Beautiful women .
Mesrake sewedesh ❤❤❤
ወይኔ 😮😢 በእመቤቴ ይሄ ግጥም የራሴ ሂወት ነው እህህህእ ገጣሚት ምስራቅ እውነትም ምስራቅ ነሽ ዘር ይውጣልሽ የኔ አበባ አመሰግናለሁ 💐😍😘👏👏👏👍🙏 የውስጤን እረመጥ ማዳመጤ እንባዬ ገንፍሎ ያለፈን አስታውሼ እንደአዲስ ማልቀሴ አስገረመኝ ኡፍፍፍፍ ይሁና ለበጎ ነው 🙈😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
ካከበርኩሽ ቆየሁ ምርጥ ነሽ ለኔ 👏👏👏👏👏
ያለፈውን የጥንቱን የጥንቱን ያሰኝኛል የዛሬውን ያሁኑን ተይው ናቂው እርሽው ይለኛል ❤❤❤🙏🙏🙏
ዋዉ ከቃልል በላይ
ድንቅ ችሎታ
❤❤❤❤❤❤❤
Waw መሳጭ ግጥም 👍
ምሥራቅ ግጥሞ ብቻ አይደለም የሚያምረው እሶ ራሶ ታምራለች በራሶ እምነት ያላት የውጭ ነገር የማትፈልግ እንኮን የወለዶት እኔ ሳያት ታኮራኛለች ጣይቱ ብያታለሁ
ምስርዬ 🙏
🙏🙏🙏🙏
ስወድሽ ኢትዮጵያን ባንቺ አያታለሁ እነዛ ንፁ ወዝሽ ፣ ሜካፕ ያልሸፈናቸው ፣እነዛ የተፈጥሮ ፀጉርሽ ዊግ ያሸፈናቸው የቀድሞ የነዛ ንፁ ኢትዮጵያዊያ መልክ ባችላይ ብቻ የቀረ ይመስለኛል ስለዚህ ባይሽ፣ብሰማሽ አትሰለቺኝም እረዠም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ።
ኡፍፍፍፍ❤
የእድሜ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ ያልሽው ልከና ልክ ነበር ብዢልኝ
ምስራቅ አሪፍ ነው ቀጥይበት 2:00
እህቴ ሠላምሽ ይብዛልሽ
OMG! betam eko new mitasaznegn "imagination girl"
በርቺ ሁሌም ድንቅ ነሽ
❤❤❤❤❤❤❤
Ameseginalew
😊❤❤❤👍
ገራሚ ግጥም የኔ ጀግና
አንቺማ አንድ ብቻ አይደለሽም ብዙነሽ.... ስወድሽ እኮ ጥበብ እንዲህ ቦታዋን ስታገኝ ደስ ይላል ጥበብ አብዝቶ ያድልሽማ
የኔ ሴት ወድሻለው በጣም የኔ ደርባባ!!
ይ...ለ...ያ...ል 🥰 ኑሪልን
Wow I love it 😍
Thank you!
it is really nice...and you are so blessed 🥰
ውይይ ❤😢ግጥም😊
ድንቅ ❤
Always Best ❤❤❤
Thank you ❤❤❤❤
የኔ ልዩ ትለያለሽ ግጥሞችሽ ን እወዳቸዋለሁ
የኔ ውድ ስወድሽ❤
አስር ሺ ጊዜ ሰማሁት በቃ ወደድኩት
❤
Jeginaye
ፍቅር ግን ስንቴ ይይዛል
ለኔም መልሱልኝ
ምስራቅየ አክባሪሽ ነኝ
Nefs eko nesh
Wow
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ከባድ ነው
Des yemil..... Ezih bota wusedugn
አንድ ሰው ካንዴ ወዲያ
የሚያፈቅረው ስንቴ ነው? ❤
ፍቅር በ ሁለቱም ሰዎች ላይ እኩል ካልሆነ አንደኛው በጣም ይጎዳል.. አምላኬ ስው በልኬ🙏
@@MekuGiyaniewnt blehal
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቅመም!!
ለኔ ነው እንዴ?
አደንቅሻለሁ አከብርሻለሁ ግን...በትግራይ ጦርነት ጊዜ በጥበብ ስም ጦብያ ላይ ጦርነት ስታስጎስሚ ተመልክቻለሁ ።
❤❤❤❤❤❤❤❤
👏👏👏👏👏👏
❤
❤❤❤