የፖሊስ ዱላ በመቀመጫዬ . . . . . . እስካሁን ድረስ ዳይፐር ነው ምጠቀመው ክፍል 1|| kefyalew tufa with engineer Endale

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #kefyalew_tufa #Ethiopia #Tplf

Komentáře • 190

  • @user-kn3tm6xr3h
    @user-kn3tm6xr3h Před 3 lety +4

    የሚከብድ ታሪክ ነው በኢየሱስ ስም እንካን እግዛብሔር አተረፈክ መኖርክ ጌታ ለትውልድ ምስክር አድርጎካል በእውነት አንተ በከፈልከው ዋጋ ራሴን አየው ጌታ ቀሪው ዘመንክን በሰላም በጤና በደስታ ያኑርክ
    ከፍዬ ተባረክ አስተዋይ የእግዛብሔር አገልጋይ ነክ ብሩክ ሁንልኝ

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 Před 3 lety +12

    ይሄ የእግዚአብሔር የማዳን ጉልበት ነው በህይወት መኖርህ ። ሲኦልን በምድር አይተሀል ። ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ። የማዳኑ ሀይል ለስጋህም ፍፁም ይሁን ።

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው ውይ ወንድሜን የደረሰብህ በደል ምን አይነት ካሳ ይመልሰው ይሆን 🤔🤔😭😭😭😭

  • @godislovegodislove579
    @godislovegodislove579 Před 3 lety +3

    አወን እግዚአብሔር አወጣህ እግዚአብሔር አዳነህ አተረፈህ ለክብር አቆመህ ለእነሱ ግን ጌታ እንደስራቸው ይስጣቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል😢😢

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 3 lety +6

    ዛሬን በምህረቱ ብዛት እንድትቆም የረዳህ ጌታ ይባረክ ጌታ መልካም ነው ስንት አይነት መስዋት የከፈሉ እናቶች አሉ አሁንማ ዘመን መቶልናል የካሳ ዘመን አለ ከፊትህ አይዞህ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ያለምልመው

  • @menfesawiwallettube9796
    @menfesawiwallettube9796 Před 3 lety +2

    አቤቱ አምላኬ እግዚአብሔር አንተ ፃድቅ ነህ:: ፍርድህ ድል ነስታ ትወጣለች! ማንም አያስቆማትም! ወንድሜ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ይሄ ሁሉ ግፍ ደርሶብህ ሰው ሆነ መቆምህ ይገርማል:: የእግዚአብሔር ምህረት ካልሆነ ምን ሊሆን ይችላል? We know that we are children of God, and that the whole world is under the control of the evil one. It is time ክፉው ይቀጣል!

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 3 lety +2

    ወይኔ ይበልጣል የሰው ስም ነው አለክ😂አይዞክ ከነዚ አውሬ እንኳን ተረፈክ ፈጣሪ ለዚህ አበቃህ ውይ እረረረረረረረረረ አረመኔዎች

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 Před 3 lety +5

    በጣም የምወድ ወንድም ኬፋ .....ስለ ክርስቶስ ብቻ ተናገር

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 Před 3 lety +3

      ተበዳዬ እኮ ክርስቲያን ነው ፖለቲከኛ አይደለም?

    • @mastewalhaylezgi6404
      @mastewalhaylezgi6404 Před 3 lety

      የኔ እመቤት ልክ ነሽ ወንጌልና ወንጀል(ቢዝነስ) አብሮ አይሄድም ክርስቶስ አይቀየጥም ያሳዝናል!!!

    • @eyerusalemfekadu4412
      @eyerusalemfekadu4412 Před 3 lety +3

      ለምን ክርስትያን ስለወገኑ አይገባውም እያልሽ ነው ዳሩ እናንተ ምናችሁ ተነካ ብትነኩ እንዲህ አትሉም

    • @ethiopiahagera878
      @ethiopiahagera878 Před 3 lety +1

      ክርስቲያኑ ከዚህ አስተሳሰብ ወጥቶ ፖለቲካውን ንግዱን የማህረሰቡን ኑሮ ካልተቀላቀል ኢትዮጵያ አትፈወስም ለምን እውነት ከምድሪቷ ጥርግ ብሎ ጠፍቶ ውሸት ስርቆት ማጭበርበር ከፍ ብሎ ችግሩ የቤተክርስቲያንን በር ማንኳኳት ይጀምራል ስለዚህ ሮሜ 13 ይነበብ በፅድቅ በፀሎት ተገልጠን ምድሪቷ መለወጥ አለባት ካለበለዚያ ክርስቲያኑ ጥግ ይዞ መመልከት ማለት ሃገሪቱን ለገሃነም ልጆች or እንደህወሃት ለመሰሉ ጨካኞች አሳልፎ በመስጠት የሰቆቃ ምድር ስትሆን ተመልካች መሆን የለብንም ወንድማችን ከፍያለው የመጀመሪያ ሊሆን ይችላል ግን ብዙዎች ለፍትህና ኢሄ ስቃይ በቀጣይ ባለስልጣናት እንዳይደገም ትውልድ ሊገነዘበው ይገባል እህቴ ሃገራችን በሰማይ ነው ትክክል የምንቆየው በምድር ነው ቀጣይ ትውልድም በምድር ይኖራል ስለዚህ ማሰብ ጥሩ መስራት አለብነን ።

    • @sofiaals1718
      @sofiaals1718 Před 3 lety

      @@mastewalhaylezgi6404 😃😃😃😃😃😉😉😉😉😉😉😉

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 Před 3 lety

    ወይኔ ወንድሜ አልቅሼ ልሞት ነው ታሪክህን ስሰማ።😭😭😭😭

  • @user-uq7ku2hw3b
    @user-uq7ku2hw3b Před 19 dny

    አንድ ቀን በእግዚአብሄር ፈቃድ አድሃገራይን የስንት ንጹህ ኢትዮጵያዊያንን አጽም እንዲሁም ባዶ ስድስት እያሉ የጨረሱትን ህዝባችንን አጽም የሚለቀምበትን ለማሳየት እግዚአብሄር ይርዳን።

  • @MebratBeyanMehari
    @MebratBeyanMehari Před 7 dny

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው መኖርህ።ለዚች ትንሽ እድሜ የምንኖርባት ምድር።

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ፍረድ ውገን ኢየሱስ ታደገህ
    ማረን ማረን ማረን ምስኪን

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 Před 3 lety +8

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና : ምርጦቹ እንኳን ይስታሉ ኣሁን ተጀመረ Jesus is coming soon!! Repent repent

    • @heywet
      @heywet Před 3 lety

      Amen Geta Hoy too naa!
      Mertochu yesetalu yalshew, ewnet seleweta??? Zeresh lelawen barya adergo menoru seletawekebet???

  • @elshadai-eldana9215
    @elshadai-eldana9215 Před 3 lety +2

    ወንድሜ ብዙ መከራ አልፈሀል ከሁሉ በላይ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lealea5730
    @lealea5730 Před 3 lety +1

    Enquan egziabher awetahh. Such a brilliant mind . Wish you long life ! More blessings

  • @meklitchernet8346
    @meklitchernet8346 Před 3 lety +3

    Dear Kefa, if you are willing, can I translate this story? The world need to hear about this atrocity, truth need to be told.

  • @ashb20081
    @ashb20081 Před 3 lety +2

    I would rather die than going trough what this brother went trough! Smh

  • @tekalignegemeda69
    @tekalignegemeda69 Před 3 lety

    You did good brother kefyalew. It is good to stand for poor and those who are accused wrongly, this is true Christianity.

  • @helina3753
    @helina3753 Před 3 lety +4

    ከፌ ወንድሜ ሰቆቃ ህውሃት ሳይሆን ሰቆቃ ኢህአዴግ በለው ምክንያቱም እኔ የነበርኩበት አካባቢ ወንድሞቼን ሲገል ና ሲያሳድድ የነበረው ኦህዴድ ነው።

  • @pharez4320
    @pharez4320 Před 3 lety +1

    በኢየሱስ ስም እነዚህ ሰዎች እኮ እንደሚባለውም ኢሊሙኒቲ ናቸው እንጂ ሰው ብቻውን በዚህ ደረጃ ጨካኝ ሊሆን አይችልም

  • @saranegeri7245
    @saranegeri7245 Před 3 lety +2

    Not only The TPLF, but for all those year who have been their hands and eyes, God will judge them..... the tear of many innocent people is counting.

  • @danlelgebre3032
    @danlelgebre3032 Před 3 lety

    እንካን እግዛቢሄር ማረህ::ይሄን ያሳለፍከው ስቃይ ለህዝብ መግለጽ ትልቅ ትምህርት ነው::

  • @mulukengashala3465
    @mulukengashala3465 Před 3 lety +2

    ሳስበው እግዚአብሔር አምላክ እነደ ላባ አስጠንቅቋቸዉ ነው የተረፍከዉ

  • @paradisegenet8479
    @paradisegenet8479 Před 3 lety +1

    Wendm kefyalew betigist silemtasdemten thank you.

  • @muunawayon7982
    @muunawayon7982 Před 3 lety

    ምስክን ኣላህ እዲምየና ጤና ይስጥህ

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 Před 3 lety +3

    This is not easy we need too make movie Really interesting and really story please please Especially writers do something thank you.

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 3 lety

    ኡፍ። ኡፍ። እግዚኦ። ማሕረነ። ክርስቶስ። ወንድሜ። ምን። ያህል። ጌታ እንደሚወድህና። ከዚህ። ሁሉ። ፈተና። ያወጣህ። ለአንድ። አላማ። ነው ። ጌታ። ታሪክ። ሰርቶልሃል። ለዚህን። ሰአት። ታሪክን። ለመናገር። በቃህ። እንደ አንተ። መሰሎች። ብዙ። ሞተዋል። ያንተን። እድል። አላገኙም። እፍ። አቺ። ምድር። አቤት። ጭካኔአችን።

  • @bezinayoutubechannelbybeza2591

    እንኳንም ሳይገድሉህ ለንሰሃ አበቃህ ነገሩ በጣም ልብ ይሰብራል ያሳዝናል 🙏

  • @deresakefale7849
    @deresakefale7849 Před 2 lety

    Jabadhuu kefee sabaketif!!!!

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před 3 lety +1

    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ አሁንም እንዴ ወያኔ ጌዜ የደሃ ልጅ እየሞቴና እየተሰቃየ ነው ያለው እረ እንዲያው ምን ይሻላል የከፋ መጣ እግዚአብሄር ብቻ ከዙፋኑ ይነሣልን እንጂ ያሁኑ ደግሞ አይብስም ትላለህ ወንድሜ?
    ከፍዬ ቅን ስው ዘመንህ ይለምልም❤️💖❤️

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 Před 3 lety

      አሁንም እኮ ወያኔ ነው ሀገር የሚበጠብጠው መርዛቸውን በየቦታው እረጭተዋል

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 Před 3 lety +1

    ኧረ ጉድ ነው በወያኔ ሁሉ ህዝብ ተጎጂ ነው . ግን እንደዚህ ሰው በግል ተይዞ ቶርች የተደረገ የተሰቃየ ሁሉ በነቂስ ወደሚዲያ እየወጣ በኢንተርቪው በፊልም በዶክመንተሪ እየተሰራ ለህዝብ መድረስ አለበት ለምን በትውልድ ላይ ዳግመኛ እንዳይደገም ማለት ነው።

  • @mulukengashala3465
    @mulukengashala3465 Před 3 lety

    ወድሜ በትክክል እግዚአብሔር አምላክ እነደ ዳዊት ካንተ ጋር ነበር እንጂ ይገድሉ ነበር

  • @deresealemayehu3610
    @deresealemayehu3610 Před 3 lety +2

    በጣም አሳዛ ኝ ታሪክ ነው. ነገርግን ከአላማህ ወተህ ወደ ፖለቲካው ገባህ ከፌ እስኪ ሌሎች ሚዲያዎች እንዲያገኑት አደርግና አንተ ክርስቶስን ስበክ እሱ ነው የሚያምርብክ

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 Před 3 lety +4

    Ethiopian believers. change to politics Open your eyes 👀 Jesus is coming soon!!!

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 Před 3 lety

    በጣም ያሳዝናል በሰለጠነ በ20 ኛው ክፍለ ዘመን እንዲህ አይነት ጭካኔ እንዲህ አይነት የሃገር የህዝብ መሪ መኖሩ ያውም ኢትዮጵያን የሚያክል ትልቅ ሃገር ቀርቶ አማዞን ጫካ ውስጥ ራቁታቸውን አድነው እየበሉ የሚኖሩት ሰዎች እንኳን በጣም ይተዛዘናሉ ህወሃት ግን (ኢትዮጵያዊ አደደለም ) ።

  • @kuleeintalaashawaa1474
    @kuleeintalaashawaa1474 Před 3 lety +2

    Bayyee nama gadisisaa garuu baga jiratee

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Před 3 lety

    በድጋሜ እንካን ኣምላክ ኣወጣህ ለምሳሌ በደርግ ጊዜ 30 ዓመት ተገደልን ተጨፈጨፍን ኣጎቴ ከኔ እያለ በቢላዋ ታረደ 11 ኣስትእማሪዎች ተገድለው ኣየሁ በኣስፋልት ተጥለው እንዳያነሱት ህዝብ በሙሉ ልያያቸው እና ፈርቶ እንዲኖር ኣላነሱትም በኣየር ቦምብ በጣሉት ቤት ሩጬ ወጣሁ 400 የሽእብ ህዝብ ወታደር መጥቶ ብሎ ሲሸሽ በኣስፋልት በታንክ ኣድርጎ ጨፈለቀው ስንትን ብየ ልገልጠው በህልሜ እሱ ብቻ ነው የሚታየኝ ወያነ ደግሞ 4 ኪሎ ካስቀመጥነው ቁስላቹ ኣትከኩ ብሎ ከደርግ የፈጸመው በላይ ደገመው ያንን ሁሉ ኣይተን የኤርትራ ህዝብ ጠንካራ ነን የመጣ ቢመጣ ስቃይ ምከራ ረሀብ እንሻገራለን 21 ዓመት ወያነ ከኢትዬጵያ ህዝብ እና ዓለምን በምሉ ሲገድሉን ማእቀብ ሲጣለን ያለምንም እርዳታና ብድር በትምክህት ጥርሳችን ነክሰን ተሻገርነው ኣንተን ደግሞ ጠንካራ እንደምትሆን ኣይጠራጠርም ሰላም ለሁላችን እመኛለሁ

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Před 3 lety +3

    Uff ana haaniyatu Lammii Kiyya 🤦‍♀️😭ayzoh xenkara neh berta

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 Před 3 lety +5

    ያልተማሩ ከጫካ የመጡ መሆናቸውንማ በ27 አመት ቆይታቸው በደንብ አሳይተዋል አሁንም የተከበረውን መከላከያ ገድለው ወደ ዋሻቸው ተመልሰዋል ያው የአውሬ ባህሪያቸው ነው.

    • @sabellamkf5737
      @sabellamkf5737 Před 3 lety

      TPLF was and is a perfect match for Ethiopian enemies dream come true. TPLF are evil minded do not have a human heart. We know now. Ethiopians have a piad a huge price to bring this change, we must stand together.

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 3 lety +1

    የገርማል አትዮጵያ ስው ስየማር ስልጣን እንድፍለገ ማረግ መቁለል ይገርማል ወይ ድፋሮች

  • @melatmuluneh1741
    @melatmuluneh1741 Před 3 lety +3

    Maalo nama kanaa waaqayyo dinqiidhumaaf harka isaani keessa baase guyyaa kanaan ga'e waaqayyof galani ha ta'u

  • @deboragemechu7176
    @deboragemechu7176 Před 3 lety

    Abet Good Eko new

  • @azizamiko2577
    @azizamiko2577 Před 3 lety +2

    Wedeme ayzok yehew aun yezeruten እያጨዱ ነው ነው።

  • @workaferahubekele9141
    @workaferahubekele9141 Před 3 lety +3

    እውነት ከሆነ በጣም ከባድ ጉድ ነው
    እግዝሐብሐር እንኳን አተረፈህ, polotics is dirty

    • @hayatmuhammed2267
      @hayatmuhammed2267 Před 3 lety

      እውነት ከምር በጣም ተሰቃይቷል ምስጊን እኳን ለዝህ ቀን አበቃህ

  • @mamasweet7047
    @mamasweet7047 Před 3 lety

    😂😂😂🤣በመንፈስ ነዉታዳ ግን ሣልፈ ያሰቃል ጌታ ይመስገን ለዚህ አደርሰህ

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Před 3 lety

    እንካን ኣልሞትክ ስለተረፍክ የነሱ ግፍ ለመናገር ኣምላክ ኣበቃህ እንደ ውሻ ተዋርደው እንካን ኣሳየን ኣይዞህ ጠንካራ ሁን ይህ በኢትዬጵያ ቴሌቪዥንመግለጽ ኣለብህ የነዚህ ግፍ የማያውቅ የለም በራሳቸው ያልደረሰባቸው ኣሉ እንደ የመንግስት ሃይለማርያም ቤተሰብ ደግ ነው ብለው ሲናገሩ ሰማሁ ስንት ህዝብ የገደለ : እንደነዚህ ዓይነት በወያነ ጊዜ ሳይነኩ የነበሩ ማሳወቅ ኣለብህ ወጥተህ ተናገር

  • @biyyakeenyayaddugooftaadar5161

    Yes right

  • @dttube5029
    @dttube5029 Před 3 lety

    ጠያቂውም መጠየቅ አትችልም ከእስርቤት እንዴት ተፈታ እስከመጨረሻው አልመለሰም እንዴት ተፈታ ሲባል ኩምሩክ አሰሩኝ አምበሳ ወለደች ነው ሚለው እንዴት እንደወጣ ቢነግረን የነዚህን ጅቦች ስራ በደምብ እንረዳዋለን ::

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 Před měsícem

    Ahh Woyane yejuwan agegnecha lekas hizbun ascheresu enji 😢

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Před 2 lety

    ቴዲአፍሮምቢጠየቅሰውየደረሰበትንባይናገርህዝብልብውስጥአይጠፋምአገትከሚደፋባይበላስቢቀርብሎዘፈነየቀመሰውንእሱብቻነውየሚያቀው

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 Před 3 lety

    yigermal yee saw chikaneee😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭
    cher Amlak getaa iyesus galatakee wan hundafuu atii akka nama motiii akka nama tatee yoom gara natii jabatee siif jiraa nan jetee jalalan natii dhiyatee... 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️

  • @emebetjiba9567
    @emebetjiba9567 Před 3 lety

    ተባረክ ወንድሜ

  • @goodnews8612
    @goodnews8612 Před 3 lety

    Waaqayyoo issiin yaa ebbisuu lamaa kessanuu

  • @enatshow5911
    @enatshow5911 Před 3 lety +1

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @abiygold
    @abiygold Před 3 lety

    sorry for your pain but too much secrecy and doubts and remembers each event in detail even he is through all this pain and all this years, whatever it is praise lord

  • @sone8065
    @sone8065 Před 3 lety +1

    እንዳለው በጣም ነው ከልብ ያዘንኩት ወንድሜ ይህን ታሬክ በመጰሀፍ ፅፈው ።

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 3 lety

    በጌታ ፡ የእዚህን ፡ ሰው ፡ ስልክ ፡ ፃፎልኝ ፡ በጌታ ፡ የተወደዳችሁ ፡ ቁዱሳን እርዱት ፡ 🙏😭

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 3 lety

    አቤት እዝጎ ! ምን ጉድ ነው መቸም ጆሮ ከመስማት አይሞላም እእእእእእፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 Před 3 lety

      አይ ማለቴ የትሕነግ ጉድ ጆሮ ከመስማት የሚሞላ ቢሆን ሞልቶ ነበር ለማለት ፈሊጌ ነው እኔማ እድሜ ለአብቹ አሁን ነው ፖለቲካ መስማት የጀመርኩት 😘

  • @titigeorge4918
    @titigeorge4918 Před 3 lety +6

    ወያኔ እኮ ሰው አይደለሙ ጨካኝ አውሬዎች

  • @genetalem7458
    @genetalem7458 Před 3 lety

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹👍🙏

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 3 lety +3

    እስቲ የሚረዳበትን ሁኔታ አመቻቹለት please

  • @iluukoiluuko9943
    @iluukoiluuko9943 Před 3 lety

    ❤❤❤❤❤

  • @mercy9481
    @mercy9481 Před 3 lety +4

    we lost a lot of Educated and Brilliant by Cruel TpLF without any crime . the bad thing still we Don't learn lesson .

    • @heywet
      @heywet Před 3 lety

      We lost a lot! Even they took from airport plan after all family said by🖐️! A lot of brilliant Oromo mind took by OPDO and TPLF/ weyane!

    • @mercy9481
      @mercy9481 Před 3 lety

      @@heywet exactly sad true today also it's the some for this poor people .they took out of prison ,killed and their body through in the forest .no need to hide .hope every thing will change one day.

    • @heywet
      @heywet Před 3 lety

      @@mercy9481 Not one day/ we have to work to done to day that kind of Hitler government in the name of Ethiopia From Oromo Nations

  • @enatalemgedefe4391
    @enatalemgedefe4391 Před 3 lety

    እዉነት ይሄ የሚሆነዉ እኛ አገር ነዉ?

  • @shibirreemokonin843
    @shibirreemokonin843 Před 3 lety

    😭😭😭way saw

  • @heywet
    @heywet Před 3 lety

    After this, no more Ethiopia for Oromo ❌❌❌❌❌❌❌

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 Před 3 lety

    እንጅነር ከፍ ያለው በየትንንንሽ ጁንታዎች ምድያ ነው የቀረብከው እባቦች ናቸው ከዝህ በፍት በሌላው ሃይማኖት ላይ ምሰሩትን ተመልከት በሃይማኖትም በብሔር በቁዋንቋ አንዱን በአንዱ የምያነሳሳ በሃይማኖት ስም እነኝህ ጋ የምቀርብ ክነሱ አንዱን መሆን ነው።
    ስለዝህ እራሳችን ምናቀርብበት ቦታ እየመረጥን ልሆን ይገባል።

  • @nestanettaye3747
    @nestanettaye3747 Před 3 lety

    Yewunet betam kibade new

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 Před 3 lety

    ወንድሜ እዳለ እባክሕ እደኢዮጽያዊ ሥቃይ የበለጠተ ተሠቃተሀል ለኦሮሞ ወንድሞቼ ግለጽ ከነሡጋር ገጠሙ ይሕን አሥረዳቸው

  • @jreeygualquihajreey1821

    Kkkkkk yetem bota kitachu tenchetachu dula menamen amhara wshetame amen yarglachu

  • @heywet
    @heywet Před 3 lety

    Lezeh eko new Meles ONGn yabarerew be mehayemovh, ye Oromon hizb lebela!

  • @rttr3992
    @rttr3992 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @seenaa87
    @seenaa87 Před 3 lety

    Uuuffff Oromoo koo 😭😭😭😭😭

  • @zerayfeshaye1829
    @zerayfeshaye1829 Před 3 lety

    Deg aderageh lemagne

  • @abdifeyissa1415
    @abdifeyissa1415 Před 3 lety

    ድምፅ በደንብ አይሰማም ይስተካከል

  • @Godgreat909
    @Godgreat909 Před 3 lety

    Poleticena kehonk poleticawi hun zem ble atzebarek wuseteh mn edehone mermer

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous8086 Před 3 lety

    Eyewashes behon antes yhe min yanisal bilahi new yakerebikew

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges9456 Před 3 lety

    bewenet yeferedeal egzibeher amelek melse yeset ayezeh went anjeten new yebelew

  • @thankyoujesus7886
    @thankyoujesus7886 Před 3 lety

    Uuuuufffff 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 Před 3 lety

    I myself I can’t not say good for you because I am child of God. But you Ethiopian peoples are happy when poor people are dean when Tigray children are dean you Ethiopian people are happy but it’s okay God sees everything

  • @matusalawoldesen3849
    @matusalawoldesen3849 Před 3 lety

    My brother if education help Abi is doctor but...

  • @frehiwotwoldemariam3528

    Tlachawn salut

  • @martaafayeraa1853
    @martaafayeraa1853 Před 3 lety

    I am sorry 🤦‍♀️🤦‍♀️🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @kebrontoy5361
    @kebrontoy5361 Před 3 lety

    Waww

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Před 3 lety +1

    ❤❤❤😭😭😭😭

  • @tarikeekuma7141
    @tarikeekuma7141 Před 3 lety

    😭😭😭😭

  • @berhaneeshetetekelsilasie3218

    Tigre chakgni s9tan naw

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Před 3 lety +1

    በ ጣም የጭካኔ

  • @user-fe1sx1nl5w
    @user-fe1sx1nl5w Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Před 3 lety

    ያንን ሁሉ ግፍ ደርሶህ የሚሰማህ ካጣህ ወደ ደክተር ኣቢ ክስህን ኣቅርበው ፍትህ ታገኛለህ ሳይሸሹ መሮጥ ኣለብህ ኣሁን ይህን ቃለመጠይቅ ያደረከው ኣይቶ እንዳያመልጡ ::

    • @heywet
      @heywet Před 3 lety

      😁😁😁😁😁 abiy man hono? Weyane, " gala geday belo beseraw group/ serawet, andu abiy new eko!

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe Před 3 lety

    Please forward this for Bekele Gerba ......you know what he said about weyane, they didn't do anything against me & he had a meeting so many times in Mekele with them working cooperatively.

  • @biyyakeenyayaddugooftaadar5161

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alemkerenessa2104
    @alemkerenessa2104 Před 3 lety

    Gazetegnaw endew men aynet bocheraka neh ,?? Hulu yamerehale zenbe

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 Před 3 lety

    Keman gar enwegin?? Kemekelakeya weys ke Tigray hizb??

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges9456 Před 3 lety

    Enkun lenseha abekeh belelyem bezech chenek gezey

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 3 lety

    Kidist dingil maryam ke ante ga tihun

  • @genidawet960
    @genidawet960 Před 3 lety +1

    አሁን ምን አመጣው የመለስ ፎቶ መለጠፍ

  • @kiflubeyene1982
    @kiflubeyene1982 Před 3 lety

    መድረክ ላይ የሚቀርብ ሰው ምን መቀረብ እንዳለበት እና እንደሌለበት ማወቅ ይገባዋል። ሕብረተሰቡን ምን ለማስተማር ነው እንደዚህ አይነት ርእስ መምረጥ? የጋዜጠኛ ስነምግባር ምን እንደሆን አንብበህ መድረኩን ተጠቀም! የበድሉ ዋቅጀራ መፅሃፍ ሊያግዝህ ይችል ይሆናል

  • @fairenough4755
    @fairenough4755 Před 3 lety

    ድክም ያለ ጋዜጠኛ

  • @rashidkhayr6777
    @rashidkhayr6777 Před 3 lety

    kilil 5tin banork maje guud ayahow