ህግ ማስከበር ለሀገራዊ ህልውና ክፍል ሁለት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 11. 2020
  • ህግ ማስከበር ለሀገራዊ ህልውና ክፍል ሁለት

Komentáře • 372

  • @Hop930
    @Hop930 Před 3 lety +53

    best personality and sense of humor ! proud to be ethiopian with you Man. much love and respect !

    • @gracealone3075
      @gracealone3075 Před 3 lety +3

      Very true ...God bless 💛

    • @KYCNews
      @KYCNews Před 3 lety

      አሳሳቢው የህውሃት ቀጣይ የጥፋት እቅድ
      czcams.com/video/mNalTiYlLl4/video.html
      ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራብ ያድርጉ

    • @Lisa.d0011
      @Lisa.d0011 Před 3 lety +1

      I totally agree with you bro. He is such a respectful gentleman 🕴️. God bless him 🙏

    • @samiahussein3458
      @samiahussein3458 Před 3 lety

      . . . .. .

    • @abdurezaksaid7888
      @abdurezaksaid7888 Před 3 lety +1

      Anbesa Hawey 100:::

  • @gracealone3075
    @gracealone3075 Před 3 lety +105

    “እውነት እና እውቀት”...አቶ ዐረአያ You are Our HERO እግዚአብሔር አንተን እና ያንተ የሆኑትን ይጠብቅልህ!!!!

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 Před 3 lety +6

      አሜን አሜን አሜን እውነትን ይዞ ስለሆነና ለኢትዮጵያ የቆመ ስለሆነ እግዚአብሔር ይጠብቀዋል እኛም በየሀይማኖታችን ፀሎት እናድርግ

    • @annasmith3778
      @annasmith3778 Před 3 lety +1

      Amen amen 🙏🏾

    • @annasmith3778
      @annasmith3778 Před 3 lety +1

      @@mogesgebreyes8766
      “the truth will set you free”

    • @danielgebremedhin403
      @danielgebremedhin403 Před 3 lety

      አንተ የቡሽቲ ዘር የሽንታም ዘር

    • @danielgebremedhin403
      @danielgebremedhin403 Před 3 lety

      አብይ እንዳተረዳ አንተ የቡሽቲ ዘር ትታረዳለህ

  • @adenshirega6478
    @adenshirega6478 Před 3 lety +16

    ታላቅ መስዋትነት ነዉ የከፈልከዉከ ወንድሜ
    Thank you for all the information!
    Wish you the best to you and your daughter

  • @mulukengetachew6250
    @mulukengetachew6250 Před 3 lety +50

    አቦ ይኼ ጋዜጠኛ በጣም ነው የሚመቸኝ....!! ወንድሜ ልቤ እ/ር አምላክ እረድቶህ መፅሀፍህን ጨርሰህ ለማንበብ ጓጉቻለው..!!

    • @leule9684
      @leule9684 Před 3 lety

      Semayina midirin yefetere amlak endezih ayitsafim tinkake wisedu. Abatoch siyastemiru yet neberachu yante simhin enkuwan besirat tisifaleh.

    • @abenettirusew1361
      @abenettirusew1361 Před 3 lety

      ወንድሜ አንተ ሰታወራ ጆሮዬ ን አይሰለቸውሞ ምክንያአቱም እውነት ነው።

  • @amenhenok1483
    @amenhenok1483 Před 3 lety +20

    As I always say "Araya is a true history book", I hope someone watch you tonight and sponsor your book . I can't wait to read It. True citizen like you should be awarded and hope to see it that soon, the best journalist of the whole times, you are the most deserve able journalist fight for truth. I have a big respect for you.

  • @nahuzeynschaa5881
    @nahuzeynschaa5881 Před 3 lety +6

    እውነቲን ለኢትዮጵያ ህዝብ ሰለአጋርህ በጣም እናመሰግናለን። በየጊዜው ምታወጣውን ሪፖርት በመጻፍ መልክ ወጥቶ ውጭ ላለውም በAmazon እንድንገዛ ቢመቻች ጥሩ ነው።
    የኢትዮጰያ ዓምላክ ይጠብቅህ። ዓሜን።

  • @user-kv6pb4xc4h
    @user-kv6pb4xc4h Před 3 lety +19

    እግዚአብሔር ይባርክህ :ወንድም አርእያ የቆምክለት እውነት ሁላችንንም ነፃ ያወጣናል ::እግዚያብሄር ሀገራችንን ይባርክ::

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 3 lety

      ዘላለማዊ እውነት ይቀጥላል
      czcams.com/video/m6KUREIhtDE/video.html

  • @Lisa.d0011
    @Lisa.d0011 Před 3 lety +9

    I am speechless Mr. Araya. You are an honest and remarkable man that who brings reality to our nation. I wish you all the best with your success and may God bless you brother 🙏 ❤

  • @aradamedia8997
    @aradamedia8997 Před 3 lety +12

    Araya you are such a honest person with integrity

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Před 3 lety +66

    በጣም በጣም አደንቅአለሁኝ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ

  • @endatresawteklehaimanot3979

    ጋዜጠኛ አርአያ ተሥፋ ማርያም ዕውነተኛ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው።

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 Před 3 lety +4

    *ፈጣሪ ይህንን ዕውነት እንድትመሰክር ነው ፥ ገደልነው ብለው እንዲሄዱ አድርጎ ፡ በህይወት ያኖረህ!*
    እነመሰግናለን!

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አርአያ ምርጥ የሆንክ አስተዋይ ግልፅ የሆነ እውነትን ስለያዝክ ተባረክልን እግዚአብሔር ይከልልህ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ

  • @doroujulu2246
    @doroujulu2246 Před 3 lety +7

    Araya i proud of you , your are intelligent person, stay who you are
    Wow! You have Amazing story!
    I can't wait your book !
    Good luck to you!

  • @abebeumeta5290
    @abebeumeta5290 Před 3 lety +40

    ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ሰላምህን ይብዛልህ

  • @bineyamgmichael9808
    @bineyamgmichael9808 Před 3 lety +3

    I like both of you coz you are playing the script as the best of your directors.

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z Před 3 lety +50

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዲህም ያለ ጋዜጠኛ አለ ፋና ተማሩበት

  • @binyaamgudeta3358
    @binyaamgudeta3358 Před 3 lety +31

    በናትህ እራስህን ጠብቅ!!!! አንተ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ!!!!!

    • @nmborenamekanselam2948
      @nmborenamekanselam2948 Před 3 lety

      ጉድ በል ያሀገሬ ሰው ይህ ሁሉ እያለ ሀገር እንደት ትቁም ፅናትሽ አየሁት ያለ ነገር ስደት አልበላንም

    • @nmborenamekanselam2948
      @nmborenamekanselam2948 Před 3 lety +1

      ተመቸሀኝ

  • @almazgebresellassie2317
    @almazgebresellassie2317 Před 3 lety +9

    Araiaya, I look forward to read your book; Your best seller book will be based on true story movie. I can't wait!!!

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 3 lety +3

    በእውነት ጋዜጠኞች ሁለታችሁንም እጅግ አድርገን እናመሠግናቸዋለን የወያኔን ሚስጢር ለማውጣት ጉልበት አላችሁ በርቱ እኔን ገለው ነው በእኔ ደምና አጥንት ላይ ተረማምደው ነው !

  • @alazardemeke5668
    @alazardemeke5668 Před 3 lety +4

    አረአያ ከእውነት ጋር ወግኖ ሞትን አንኳን ተጋፍጦ ለዚህ ለህውሀት ሞት ትልቅ ሚና ተጫውቶል። ሁሌም በጣም የሚደነቅ እና የሚከበር ሰው ነው!!!

  • @ethioinfo3547
    @ethioinfo3547 Před 3 lety +12

    የተራበ እህል ውሃ ይላል የጠገበ ካልተዋጋው ይላል (የትግርኛ ዘፋኝ ሐጎስ) ትክክል ጠገቡ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 3 lety +4

    አርአያ ተስፋ ማርያም እግዚአብሄር ይርዳህ እና መፅሐፍህ በቶሎ እንደሚወጣ ተስፋ አለኝ . ወገን ተባብረን እንርዳው አርአያን እባካችሁ ይህ ሰው ትልቅ ነገር። ነው እያረገ ያለውና እናግዘው ብዬ በእግዚአብሄር ስም እጠይቃለሁ. እሱ የለፋበትን አንድ አንድ ጅቦች 50 ፐርሰንት ሲሉ አያፍሩም??

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 3 lety +2

    አሪአያ ተስፋማሪያም በእውነት ጀግና ከዘረኝነት የፀዳ ኢትዮጵያዊ ነህ የትግራይ አስተዳዳሪ መሆን ይገባሃል ግን እነዚህ ደም ያሰከራቸውን ተጠንቀቃቸዉ

  • @Taredan77
    @Taredan77 Před 3 lety +2

    Wow እንዲህ ሀገሩ አና ሕዝቡን የሚወድ ኢትዮጵያዊ አላየሁም በርታልን 👍👍👍👍😍😍

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 Před 3 lety +1

    I love this Gentleman he always stand for the truth He let entire Ethiopian no how dangerous tpilf he is Blind for tripe he stand for one Ethiopia he is proud Ethiopian he is a hero 🙏🤲👏 ♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 Před 3 lety +1

    Amazing investigative journalist!

  • @baroze9738
    @baroze9738 Před 3 lety +67

    የ96ቱ የህውሀት ጦር ወንጀለኞች የግል ሀብት መወረስ ይገባዋል:: አርአያ ግሩም ጋዜጠኛና የእውነት ሰው

    • @endatresawteklehaimanot3979
      @endatresawteklehaimanot3979 Před 3 lety +2

      ከዚህ አሜሪካ ያሉት ግማሾቹ አብረው የዘረፉ ናቸው።

    • @zelekeelehu4756
      @zelekeelehu4756 Před 3 lety

      @@endatresawteklehaimanot3979 jjjj

    • @brookabebayehu3680
      @brookabebayehu3680 Před 3 lety

      ገንዘባቸው በያለበት ካልታገደ ለአገራችን ሰላም አይሰጡአትም

    • @lrn2-lrn224
      @lrn2-lrn224 Před 3 lety

      👍BE MULLU EKKO YETESEREQQE HABT NEWE

  • @sentgetch6234
    @sentgetch6234 Před 3 lety +7

    we are looking your book ! may be your book will be one of the best book in Ethiopian including this JUNT gefeeee

  • @fatmah1479
    @fatmah1479 Před 3 lety +1

    በእውነት ከብር የሚገባህ ጋዜጠኛ ነህ ፈጣሬ ይጠብቅህ

  • @ethioinfo3547
    @ethioinfo3547 Před 3 lety +23

    ዋው እንዲህም አይነት ትግራይም አለ ሌባን የሚያጋል እናመሰግናለን 💚💛❤️

    • @fetawihaki5104
      @fetawihaki5104 Před 3 lety

      የተወሰኑ ካድሬዎች እኮ ናቸው በትግራይ ህዝብ ስም የሚነግዱት ።እንጂ ህዝቡን ኣሰቃይተውታል እኮ

  • @eyasukassahun2788
    @eyasukassahun2788 Před 3 lety +1

    You are a brave and intelligent journalist Ethiopia ever have... proud of u man!

  • @dawitbirbo2509
    @dawitbirbo2509 Před 3 lety +4

    Thank you, you're a Hero.

  • @dtivory4515
    @dtivory4515 Před 3 lety +16

    It makes me sick, to hear such injustice.

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 Před 3 lety +1

    I can’t wait to read his book. Thank you so much Sir.

  • @mituethio
    @mituethio Před 3 lety +4

    አርአያ ላንተ ትልቅ አክብሮቴ ይድረሰልኝ መፅሃፍህን በጉጉት እንጠብቃለን በርታልን ከእነዚህ ነፍሰ በላዎች ይጠብቅህ ይብላኝላቹ ኢትዮጲያዊነታችሁን ነጥቀው ዘርአችሁን ላስቆጠሩዋቹ አሽቃባጮቻቸው ኢትዮጲያን ትተን ምን ልንሆን 💚💛♥

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ሰላምህን ይብዛልህ ♥️ ኑርልን💕💐💐💐

  • @neimaoumer3862
    @neimaoumer3862 Před 3 lety +3

    ጀግናዉ አረያ ፈጣሪ ይጠብቅሕ

  • @newg3441
    @newg3441 Před 3 lety +1

    Araya is really a professional investigative journalist

  • @shimelsabdi9163
    @shimelsabdi9163 Před 3 lety +6

    Dear Dr Abiy, You need to protect this jentel man like old car that you keep in palace. Ethiopia will be reach if you get back all the sheet that around!!!!

  • @tofikkeder5060
    @tofikkeder5060 Před 3 lety

    እውነት ተናግሮ የመሸበት ማደር እድሜና ጤና ይስጥህ ለተጠቀመበት ቀና መንገድ ነው ነቢያችን ሰ'አ'ወ እንዲ ብለዋል የሰው ልጅ እንደ ማበጠሪያ እኩል ናቸው አይበልጥም አያንስም።

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 Před 3 lety +5

    The Truth set you free.

  • @mariamicahel4018
    @mariamicahel4018 Před 3 lety +23

    ዲያስቦራ ያለው አበሻ እኮ መች መፅአፍ ያነባል 95% ያልተማረ ነው።

    • @user-bo2nt6ze1c
      @user-bo2nt6ze1c Před 3 lety

      ከኔ በስተቀር!!!

    • @habtamuabaye7629
      @habtamuabaye7629 Před 3 lety

      Ewnt belhale

    • @skyhighalexander8516
      @skyhighalexander8516 Před 3 lety +2

      ዳያስቦራ የምትይው አንቺስ? ተምረሽ ይሆን?😁

    • @andyb2720
      @andyb2720 Před 3 lety

      አሞራ ይብላሽ🤣

    • @justanotherguy7564
      @justanotherguy7564 Před 3 lety

      ኑሮቸው እራሱ ትምህርት ቤት ነው፣
      ስለወያኔ ሌብነት ገዳይ ዘራፊነት ዘረኛነት ለማወቅ ግን ትምህርትም መፅሃፍ ማንበብም አስፈላጊ አይደለም ምክንያቱም በደሉ መሬት ላይ ነው፣

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Před 3 lety +3

    እኔ ምንም አለንም አላህ ይጠብቀን ከሸረኞች ሁሉ እንደገና ደሞ እድሜን ያርዝመው እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያት . ከትግራይ ውስጥ በጣም ደስ ይላል.ሙስና አለመብላት እና ሌባ አለመሆን ያንተ እናት የታደለች ናት👏👏👏💚💛❤👍🙋‍♀️

  • @Sport_365
    @Sport_365 Před 3 lety +18

    ሰላሙን ለሀገራችን ያምጣልን

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Před měsícem

    ኣርአያ.....እንግሊዝ ሐገር ና ፍትሕ የእንግሊዝ ጨዋነት አለዉ
    ቀና ነሕ እንዳንተ በተመሥጦ ያዳመጥኩት ሠዉልኡል ራሥመንገሻ ሥይምን ነዉ

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Před 3 lety +4

    ጌታ ይጠበቅ ጋዜጠኛ ዓረአያ ።

  • @eteneshtesfatsion5879
    @eteneshtesfatsion5879 Před 3 lety +3

    Thank you brother please be safe!!!!!!!

  • @habeshawiminlik1770
    @habeshawiminlik1770 Před 3 lety +77

    አርአያ ሲያወራ ተመስጬ ነዉ የጨረስኩት

  • @fikrukebede2082
    @fikrukebede2082 Před 3 lety +4

    Araya tesfamariam we love you
    Our heroe

  • @user-rk1rm3dk9p
    @user-rk1rm3dk9p Před 3 lety +1

    Araya is very Impressive investigative journalist!

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 Před 3 lety +2

    You are wonderful man

  • @konimamo1332
    @konimamo1332 Před 3 lety

    May God protect you and your family thanks in your participation to save Ethiopia 🇪🇹 generations

  • @befikirtsionelianna9806
    @befikirtsionelianna9806 Před 3 lety +4

    God bless you

  • @Naolg8
    @Naolg8 Před 3 lety +3

    This guy need to go to witness protection until things sorted out and justice be served.

  • @hshsgdgbxbdvdd1544
    @hshsgdgbxbdvdd1544 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃህ ወንድማችን

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 Před 3 lety +1

    BRAVO ARAYA MUCH RESPECT!!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 3 lety

    አይዞህ ውድ ወንድማችን አርአያ አንድ ብሎኬት አትቀርም እንኩዋን ቪላና ህንጻ በሙሉ ተወርሶ ለመንግሥታችን ገቢይሆናል ተዛም ባሻገር በውጭ ያከማቹትን የልጆቻቸንም ቤት ንብረት ታለበት በባትሪ ተፈልጎ ይመለሳል ተወደደም ተጠላም ያ ይሆናል አፈር ይብሉና አይበሉትም !!!!!!!!!!!!

  • @mesaywoubshet8982
    @mesaywoubshet8982 Před 3 lety +3

    I'm very eager to read ur book...
    Dear, pls make it quick...release the book

  • @fekaduadam
    @fekaduadam Před 3 lety +2

    ኢሳትና ጋዜጠኛ አረያ ተስፋ ማርያም የኢትዮጵያ ትልቅ ባለውለታ ናቸው ሁለቱም የወያኔን ማንነት በማጋለጥ መሰዋትን የከፈሉ ናቸው

  • @seebee2478
    @seebee2478 Před 3 lety

    Areaya you are the hero. I wish you are one of the leaders in ethiopia. I see how you care about the fighters they got hurt by TPlF leaders.

  • @leletayele4021
    @leletayele4021 Před 3 lety +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ we love you

  • @seleshieweldemichel8563

    ድንቅ የማስታወስ ችሎታ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ገደልነው ብለው እንደዛ አድርገው ቀጥቅጠውህ ለዛሬው የምስክርነት በመብቃትህ እግዜር የተመሰገነ ይሁን የስድስት ወር ሳይሆን የስድስቱ ሰከንድ ስቃይ እጅግ በጣም ከባድ ነው አንተ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጋዜጠኛ ሳትሆን ቤተመዘክር እንደሚቀመጥ መጽሃፍ ጋዜጣ ነህ እራስህን መጠበቅ ደሞ ሃገርህን እንደመጠበቅ ነው በርታ እናከብርሃለን

    • @danieladdise4272
      @danieladdise4272 Před 3 lety

      Plz do something fore thise jenrshen we hve to lern fefom you

  • @ethiofanos8030
    @ethiofanos8030 Před 3 lety

    I LEARN A LOT FROMR THIS BROTHER, THANK YOU, GOD BLESS

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před 3 lety +2

    Good bless you!

  • @endatresawteklehaimanot3979

    በዘረኝነት የሠከሩ ሰዎች ናቸዉ ።

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o Před 3 lety +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ አቶ አረያ ነቀርሶቹ ዛሬም አሉና።

  • @erifreeone8083
    @erifreeone8083 Před 3 lety +4

    የትግራይ ልጆች ይህንን ጋዜጠኛ መስማት ኣለባቹህ::

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Před 3 lety +1

    ሁሌም የሚያስገርመኝ ሰው አርአያ ተ/ማርያም!!!

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety +7

    ሠላማች ሁይብዛልን አሏህይስጣችሁ"ዘራችሁይብዛ"ዘራችሁ ይባረክ

  • @user-sq6zi7to8x
    @user-sq6zi7to8x Před 3 lety +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ጅግና ጋዜጠኛ ነህ ለኔ

  • @gerrywelde3753
    @gerrywelde3753 Před 3 lety +3

    That's truly explained

  • @zewdiwon3932
    @zewdiwon3932 Před 3 lety +2

    መላው ሐብታቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሐብት ነው በመንግሥት መወረስ አለበት አዲስ አበባ አራት ኪሎ የገቡት ቅማል ተሸክመው ነው

  • @hadushabayu
    @hadushabayu Před 3 lety +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-tv5bz5wm4e
    @user-tv5bz5wm4e Před 3 lety +1

    አርያም ሠላምህ ይብዛ ጀግና ልጅ ልጅ ይውጣልህ

  • @asefakassa7892
    @asefakassa7892 Před 3 lety +1

    journalist araya is true Ethiopian

  • @mesrert123
    @mesrert123 Před 3 lety +1

    አርአያ 💪💪💪💪💪💪💪 የዘመናችን ጀግና

  • @zebenmengesa5232
    @zebenmengesa5232 Před 3 lety

    እግዚአቤሄር ይጠብቅህ

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 Před 3 lety

    Araya ,you are our hero God with you.

  • @oneday2929
    @oneday2929 Před 3 lety

    ደስ ይላል ሻኣቢያን ማመን ይከብዳል ፡ ይመልከቱ araya tesfamariam In sesrch of my Eritrean roots.

  • @samuelalemneh1976
    @samuelalemneh1976 Před 3 lety

    ምስጋና ለሚገባው ምስጋና አይነፈግም
    ምስጋና ለአማራ ልዩ ሀይል ፋኖ እና ሚሊሽያ

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Před 3 lety

    Arife new bertalen waw gobeze

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 Před 3 lety +5

    ወይ የአዲስ አበባ ልጅ!! በዉነት ዘረኝነት ባጠገቡ አያልፍም
    አረአያ የሚገርም ነዉ አንተ መፅሐፍ ነህ! ተሰምተህ አትጠገብም!

  • @surafels.3147
    @surafels.3147 Před 3 lety +3

    Kindly please advise your head Temesgen G/hiwot or let him leave the space with former colleage Junta ASAP !

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před 3 lety

    Araaya we ❤️❤️❤️❤️🙏💋😍 you are amaizing Person God bless you ❤️🙏😍💋

  • @teshomeabrahim2230
    @teshomeabrahim2230 Před 3 lety

    እቶ ዕራእያ በጣም የምተገርም መርጥ ጋዜጠኛ እና እውነተኛ ስው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቀህ:: የቅድሞው ፕረዚደንት ነጋሱ ጊዳዳ የስሩልህ ውለታ ስምቼ ስዕላቼን የፌስቡኬ ፕሮፋይል እድሪጊው ነበር ግን ባልታወቀ ምክንያት ፌስቡኬን እዘጉብኝ:: ብርታልን እውነት ምንጊዜም ታሽንፋልች::

  • @beyenetekie5443
    @beyenetekie5443 Před 3 lety +2

    I cant wait read your book

  • @oneday2929
    @oneday2929 Před 3 lety

    ይሂን ያመነ በረከት ስሞኦን ን ማመን ኣለበት። araia tesfamariam in search of my Eritrean roots.

  • @jh2500
    @jh2500 Před 3 lety

    Egziyabher yirdah yewnet amlak wagahin yikfelh 🙏🏾

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 Před 3 lety

    አይዞህ ወንድሜ ከእግዚአብሄር ጋር እንደሚሳክልህ ምንም ጥርጥር የለኝም።
    ስው ጥቅሙ ሲነካበት እንደ ውሻ ነው የሚያደርገው። ያልተነካ ግልግል ያውቃል። እዚህ ቁጭ ብለው የሎለ ውሸት የሚያናፈሱት ስዎች ማለት የምፈልገው እውነት ያቸንፋል።

  • @amaremare5547
    @amaremare5547 Před 3 lety

    አርያ ተስፋማርያም ጀግና ጋዜጠኛ ለኔ በዘመኔ ካየዋቸው ጋዜጠኛ አንደኜ

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Před 3 lety

    Waw arif ye Ethiopian lije tebarek

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 Před 3 lety

    ♥️He can touch any subject with out saying Ahmmm....ahaaaa...just the truth....

  • @meronteshome3098
    @meronteshome3098 Před 3 lety +2

    So interesting interview

    • @KYCNews
      @KYCNews Před 3 lety

      አሳሳቢው የህውሃት ቀጣይ የጥፋት እቅድ
      czcams.com/video/mNalTiYlLl4/video.html
      ምስራቅ ቻናልን ሰብስክራብ ያድርጉ

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před 3 lety

    I’m from Tigray from poor farmer your idea I was talking about that 2008E C I’m living Arabic aria

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 Před 2 lety

    ወንድሜ እራስህን ጥብቅ ያሁኑ መንግስት የብሄር ለውጥ እንጂ ያው ናቸው አንተ ወንድሜ የኢትዮጵያ ወርቅ ነህ ለመጪው ትውልድ ታስፈልጋለህ ውንድሜ በጣም አከብርሃለሁ!!!

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 Před 3 lety +1

    የወደቀ ግንድ ሚስማር ይበዛበታል ምነው አባ ዱላን ግርማ ብሩ ሊሎችም የወንጀሎ ተባባሪዎችን ዝም ማለት አደጋነው

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 3 lety +2

    አርአያ ሙሉ ቀን ቢሰሙህ አትሰለችም !!

  • @Emas-lr7ix
    @Emas-lr7ix Před 3 lety +3

    Wow❤

  • @ameendhxhdb262
    @ameendhxhdb262 Před 3 lety +2

    حسبي الله ونعم الوكيل يالله😭😭💔😭☝☝☝