ከሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2021
  • ከሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቆይታ
    Facebook: / waltainfo
    Twitter: / walta_info
    CZcams: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

Komentáře • 1,3K

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 Před 2 lety +17

    እኔ አሁን በእናቴ ትግሬ በአባቴ ኦሮሞ ነኝ .....
    እናቴ .. በአባትዋ ትግሬ በእናትዋ ወለዬ ናት
    አባቴ በአባቱ ኦሮሞ በእናቱ መንዝ ነው ..
    የእናቴ እናት በአባትዋ ወለዬ በእናትዋ ጉራጌ ናት
    የእናቴ አባት በአባቱ ትግሬ ነው በእናቱ ራያ ነው
    የአባቴ ...... እያልኩኝ ከቀጠልኩ ማደሬ ነው ይሄንን ሁሉ ያወኩት ግን በቅርቡ ነው አሁን እስቲ ማነኝ ነው የምለው እኔ ?? እኔ ዘር የለኝም አገር ነው ያለኝ ( ኢትዮጽያ) ሁሉም ነኝ እኔ ሁላችሁም እንደዚህ ብትቆጥሩ ሁሉም ዘር ናቹህ !!!! ሰላም ይስጠን ፈጣሪያችን

    • @aymana1552
      @aymana1552 Před 2 lety +1

      ሱበሀነ አሏህ ደስይለል ለመንም አትወግኝ
      ለሀቅ ቢቻ ነ ቢቸ ኑሪ

    • @dawitgirmay3135
      @dawitgirmay3135 Před 2 lety

      Ena men yetebes

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

    • @emusahele2127
      @emusahele2127 Před 2 lety +1

      @@dawitgirmay3135 ምንም ጥበስልኝ አላልኩህም ምሳሌ ነው ያስቀመጥኩልህ ሁላችንም እንደዚህ ነን ለማለት ነው

    • @emusahele2127
      @emusahele2127 Před 2 lety

      @@wedikiltemareb9855 ምን እያወራህ ነው ?? አስተሳሰብህ ዲቃላ ነው እንደንተ አይነት አስተሳሰብ ነው ህዝብ እያጠፋ ያለው አስታራቂ ሀሳብ አምጣ

  • @Zola406
    @Zola406 Před 2 lety +58

    ጀነራል ባጫ ደበሊ ጀግነቱ እና ሀገር ወዳድነቱ ባሰብኩ ቁርጥ ሀገሬ እንደሌሎች ሀገራት በመከላከያው ሠራዊት መተማመንን የፈጠረልኝ ድንቅ ሰው ነው።
    አመስግና አባታችን 💚💛❤️

    • @kedirebrahim8480
      @kedirebrahim8480 Před 2 lety +1

      😂😂😂😂

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4:፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

    • @Zola406
      @Zola406 Před 2 lety

      @@whywonder1895 Thanks🙏

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety +1

      @@Zola406 Thank you Zelalem 🙏👍! Tonight or tomorrow I will upload Part 11 - ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሄር ብሄረሰቦች ዘፈኖች (በ9 ቋንቋዎች) which I hope you will enjoy if you You need to subscribe to get the notification as soon as I upload the file! ቸር ይግጠመን!!

    • @merhawighirmay1853
      @merhawighirmay1853 Před 2 lety

      Kkkkkkkkk

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 Před 2 lety +33

    ጄኔራል ባጫ ደበሌ አንተን አለማመስገን ንፋግነት ነው እድሜና ጤና ይስጦት እናት ተቸግራ የልጇን ድጋፍ በምትፈልግ ሰዓት የተገኘ ጀግና ነው

  • @user-sakulnuhateg
    @user-sakulnuhateg Před 2 lety +21

    ለጀነራል ባጫና ድንቅ ለሆናችሁ የመከላከያ አመራሮችና ለመላው የመከላከያ ሰራዊታችን እጅግ የላቀ ምስጋና እናቀርብላችኋለን። የኢትዮጵያ ክብርና ደህንነቷ ተጠብቆ ለዘላለም ይኖራል።

    • @kidisttsehaye5104
      @kidisttsehaye5104 Před 2 lety

      Iii ions your mom has been in it since you are home with your o oui iI I uiuuuuu

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

    • @user-sakulnuhateg
      @user-sakulnuhateg Před 2 lety

      @Prosperty Love ኅብረተሰባችን ነው ያልከው/ያልሽው? የኅብረተሰባዊነት መንፈስ ያለው ሰው የገዛ ኅብረተሰቡን እንደዚህ አያንቋሽሽም? ዋዣቂ አቋም ጥሩ አይደለም፣ ጀነራል ባጫ ለኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጀግናችን ነው። ተወት እናድረገውና ይስራበት!!

    • @user-yg6mn5mo3o
      @user-yg6mn5mo3o Před 2 lety

      እኰ... በተደበለለ ባልጩት ወይስ ስም ባጣ ፍራሽ!?!

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 2 lety +25

    ❤️ትክክል ጀግናዬ ይህ የኢትዮጵያ የቁጥ ልጆች ሰዉደው አንተ እና አበባው ያደርጋችሁት ጀብድ ዘላለማዊ ክብር በታሪክ ✍️ ዘላለማዊ ክብር ለመለው ሥራዊታችን ለአድርጋችሁት ውለታ አመሰግናለሁ 💚💛❤️🙏🙏

    • @selamawitfisha3048
      @selamawitfisha3048 Před 2 lety

      Kkkkkkkkk ወይ ጀግና ወያኔ እኮ 3ግዜ ማርኮኮ ቆንጥጦ ያሳደገው በጭባጫ ከነ ስሙ ባጫ በጭባጫ kkkkkkkk እልቁንስ እሄን ተረት የላም በረት ብለህ ቀደዳውን ጠጣ

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 Před 2 lety +85

    ምርጥ ቃለ መጠይቅ ነው ጀነራሉ የሚያወሩት ግልጽ እና እውነት ነው ለምዶብን ህውሓት እውነት ማውራት ን ስላላስለመደን በመንግሥት ሚዲያ አንሰማም እንጂ እውነተኛ ኢንፎርሜሽን ለማግኘት እነደዚህ ያሉትን መስመት እንለማመድ

    • @samrawitgirma9744
      @samrawitgirma9744 Před 2 lety +4

      በጣም ትክክል ጥያቄና መልሱ በጣም እውነት ትክክል ነው እውነቱን ቁልጭ አድርገው አስቀምጠውታል ጆሮ ያለው ይስማ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4:፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 Před 2 lety +4

      @Prosperty Love 🤣🤣🤣🤣🤣👎👎👎👎 ከጠላቶቻችን ምክር አያስፈልገንም ethiopia ዛሬም ነገም ወደፊትም አሸናፊ ናት🙏

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 Před 2 lety

      @@emamaethiopia5992 U ARE GONDERE

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 Před 2 lety

      KAHUN BEWALA DUKET NACHEW BELO AHUN DEMO KE 4 ARMY GAR NW MENWAGAW SILS?

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +4

    ጀነራል ባጫ ደበሌ ጀግናው ሀገሩ የሚወድ እንደዚነው ክብር ይገባችዋል ኑርልኝ

  • @mes430
    @mes430 Před 2 lety +17

    እንዴት ነው ነገሩ? ሕውሀት ገፍታ ይህን ሁሉ ጥፋት ስትፈፅም መከላከያ የት ነው ያለወ? ጀነራሉ የሚያወሩትና መሬት ላይ ያለው ሁኔታ አይጣጣምም።

  • @boratube998
    @boratube998 Před 2 lety +52

    ይሔ ጦርነት ካሳየን መልካም እድል አንዱ የጋራ ታሪክ የለንም ለሚሉ ሙህር ነን ባይ ደናቁርት ዳግማዊ ባልቻ አባነፍሶችን በኛ ትውልድ እንደ ባጫ ደበሌ ያሉ ጀግኖችን አሳይቶናል። የኢትዮጵያን ሰላም የሚነሱ ሁሉ የሰማይ እሳት
    ይወርድባቸዋል። ኢትዮጵያ የጀግኖች አገር።

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 Před 2 lety

      Balcha Abanefso is a Gurage not oromo for correction.

    • @boratube998
      @boratube998 Před 2 lety

      @@abrahamt2356 no no..no he is american😂😂

    • @verahaile7521
      @verahaile7521 Před 2 lety

      @@abrahamt2356 so what? Both are Ethiopians!

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

    • @KunaVenue
      @KunaVenue Před 2 lety

      Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @urael225
    @urael225 Před 2 lety +84

    Your mom should be proud
    She gave birth BACHA FOR Ethiopia
    You are the Real son of our beloved Ethiopia.
    General NURELRN !!!

    • @moshegarmay6308
      @moshegarmay6308 Před 2 lety +3

      U Idiot Of course his mom she not proud Of him he kill people

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4:፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

    • @akulanyy
      @akulanyy Před 2 lety

      እውነት ነው wow ባጫ እናት ትውለድህ

    • @lilpapi2785
      @lilpapi2785 Před 2 lety

      ባጫ😂

    • @Kelmebrahtu
      @Kelmebrahtu Před 2 lety

      @@moshegarmay6308 ምነው ነርቭኅን ተነካ እንዴ #GameOver #EthiopiaPrevails

  • @sone8065
    @sone8065 Před 2 lety +21

    ጀነራል ባጫ በመከላከያችን ሙሉ እምነት አለኝ ለምታደርገው ነገር በጣም እናመሰግናለን ድል ለመከላከያ።

  • @ethiopiaspy1816
    @ethiopiaspy1816 Před 2 lety +48

    በለው ባጫ ልምምጥ የሚባል የለም በአማራ ክልል ተዘዋውሬ ለመመልከት ችያለሁ በጣም የሚያኮራ ተግባር ነው ያለው የገባውን እዛው እየጨረሳችሁት ነው በርቱ

  • @kt1651
    @kt1651 Před 2 lety +26

    ትልቅ አክብሮት ይገባቹሀል የኢትዮዺያ የቁርጥ ቀን ልጆች ናቹ ክብር ለመከላከያ እና በዚህ ውጊያ ሀገር እንዳይደፈር ላደረጋቹ ልዩ ሀይሎች , ሚሊሻና , ፋኖዎች

    • @belaygebramlak4166
      @belaygebramlak4166 Před 2 lety +1

      በውሸት ነው

    • @kt1651
      @kt1651 Před 2 lety

      @@belaygebramlak4166 ለእንካ ሰላምቲያ ጊዜ የለኝም ወዳጄ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

    • @kt1651
      @kt1651 Před 2 lety

      @Prosperty Love ድንበር ጠባቂን ወታደር ስታርድ ነበር ማሰብ እሱን እንደውም የውስጥ ችግሮቻችንን ለሸፈኑልን የኤርትራ ሰራዊት thank you ነው ማለት ያለብን ሲቀጥል መሳሪይ አስመራ ላይ ተኩሶ የጋበዘው አንዱ ወያኔ ነው

    • @user-jq2zk6ut7x
      @user-jq2zk6ut7x Před 2 lety

      @Prosperty Love አላህሰላምያምጣልን

  • @tearemenghesha4998
    @tearemenghesha4998 Před 2 lety +22

    Well done General excellently Analyzed and explained.
    That is what's expected from a real General.
    Thank you. Victory to the mass!!

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Před 2 lety +2

    ነበልባሉ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ ጀግና ብቻ ሳይሆኑ በወታደራዊ ሳይንስም ከፍተኛ ዕውቀት እንዳላቸው በሚገባ ተረድቻለሁ።የንግግር ችሎታና ብቃትም ስላላቸው የሀገራችንን ሁኔታና የጁንታውንም ዕቅድና ፕላን ምን እንደነበር ከቅድመ ታሪኩ ጀምሮ በሚገባ አስረድተዋል። ወጣቱ ከእኝህ ታላቅ ጄኔራል ከፍተኛ ትምህርት እንደሚያገኝ አልጠራጠርም።
    ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን።

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Před 2 lety +1

    ጀነራል ባጫ ደበሌ ረጀም እድሜ ለርሶና ለቤተሰቦ እመኛለሁ እግዚአብሄር ይጠብቆት አዲሱ አመት ለእርሶም ለመለው ሰራዊታችን እንደሁም ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ የሰላም የብልፅግና ዘመን ይሁንሏላችህ መሪያችንንም ከነቤተቡ ይጠብቅልን አሜን🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛 አቢቹ የማያንቀላፋው አምላክ ይጠብቅህ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️🍀🌼🌺

  • @loveethiopia2389
    @loveethiopia2389 Před 2 lety +25

    Great respect for the discipline and professionalism of the journalist and the General!

    • @lisaftaddesse8883
      @lisaftaddesse8883 Před 2 lety

      በጣም እውነትን ቁልጭ ያደረገ ውይይት

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

  • @King-27
    @King-27 Před 2 lety +13

    ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ የውትድርና ሙያን እንድወድ እና እንዳከብር አድርጎኛል ። ቆራጥ እና ጀግና ነው ገና ሳየው ደሜ ይሞቃል 🔥💚💛❤

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 Před 2 lety +5

    Thanks so much General Bacha!!!!
    The respected General has summarized it in logical way
    Thanks again

  • @yonevahos777sohavenoy8
    @yonevahos777sohavenoy8 Před 2 lety +28

    🌷⚘⚘Thank you general Bacha... It's war that makes great generals like you..we all love you.🇪🇹

  • @bethelyared4169
    @bethelyared4169 Před 2 lety +5

    I like how the General speaks his mind .
    He doesn’t repeat the talking points.

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 2 lety +18

    እህ ዘላለማዊ ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን ውለታችሁን የኢትዮጵያ አምላክ እና ታሪክ ይክፈላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

    • @esheeshe3839
      @esheeshe3839 Před 2 lety

      😄😄😅😅😃😂😂😃😄😅😆😉😅😃😂😂😃😅😅😆😉😉😉😆😅😄😃😂😁😂😂😄😅😆😉😉😊😋😋😊😋😋😋😋😋😊😉😆😅😄😂😂😂😃😄

  • @Yared542
    @Yared542 Před 2 lety +5

    My respect for you is precious sir Lt General bacha debeley you are real life hero ❤ 🙏 🙌

  • @loveforever5750
    @loveforever5750 Před 2 lety +59

    I don’t think you asked him the way you used to ask others. I was expecting a huge confrontation but didn’t happen. You look nervous too.

    • @samig6785
      @samig6785 Před 2 lety +8

      b/c it is Fana they change their stand when the government changes!!!

    • @myminee21
      @myminee21 Před 2 lety +10

      if you have a bred in side your mouth you cant talk much

    • @samig6785
      @samig6785 Před 2 lety +5

      @@myminee21 Good explanation my sister!!

    • @Yared542
      @Yared542 Před 2 lety +6

      Who u think he's interviewing .....??????my friend 😅🤣😅🤣😆🤣😅

    • @woldemariambekele4085
      @woldemariambekele4085 Před 2 lety +6

      ፈሪዎች ናቸው እኮ

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Před 2 lety +3

    Thank you for intelligent and astonishing conversation. I think you’re Loyal
    And have so much love. For Ethiopia. and. Ethiopians . I wish for him and for beautiful Ethiopians succeed
    ONE ETHIOPIA 🇪🇹ONE GOD. 🙏ONE LOVE ❤️

    • @teruneshray9966
      @teruneshray9966 Před 2 lety +1

      I wish for. him and for beautiful Ethiopians success ✌️

  • @urael225
    @urael225 Před 2 lety +40

    We are waiting part TWO PLEASE
    WE WANT TO HEAR PART THREE TOO.GENERAL BACHA WE LOVE LOVE LOVE YOU !!!

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 Před 2 lety +1

      ሁላችሁም ኮሜት የሰጣችሁ ከጥላቻ የመነጨ እንደሆነ ያስታውቅባችኃል ምንም ሚዛናዊ የሆነ አስተያየት አላየሁም : ለምን ያ ሁሉ ምርኮኛ ሲታይ ምነው ዝም ብላችሁ :: አሁንይህ ሁሉ አንድ አይነት አስተያየት መስጠት:ምን ይጠቅማል :: እስኪከላይም እንዲያችሁ ለዚች አገር ስለ ላምአውሩ ኮሜንት አርጉ :: ከተከፈላችሁ ለኔም አካፍሉኝ::የቅናት አስተያየት እባካችሁ አትስጡ :ነገሮችንያባብሳል እንጂ ምንምአይፈድም ::

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4:፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

  • @yesufyimertessema1535
    @yesufyimertessema1535 Před 2 lety +1

    የኢትዮጵያ ኩራት ነህ 💪 ❤👈👏። ኢትዮጵያ 🇪🇹 ወደፊት ከሚወዱሽ ልጆችሽ ጋር

  • @firewtour6298
    @firewtour6298 Před 2 lety +5

    ለ/ጀ ባጫ ደበላ ኢትዮጵያ አንተን አይነት ጀግና መር በማግኘቷና በማፍሯቷ ሁለም ትኮራብሃለች። እነም በግለ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ። ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ከኩፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ።

  • @habtamumeskele2372
    @habtamumeskele2372 Před 2 lety +26

    This man is amazing,he is hammering them because he knows them very well. Really proud of him.

    • @abrahamisaak7483
      @abrahamisaak7483 Před 2 lety

      Yefes zer

    • @wedieri8264
      @wedieri8264 Před 2 lety +2

      Habtamu ለተናል ባጫ knows TPLF in war by captured him twice. He knows them how they are strong. One ክልል fighting with ኢትዮጵያ ኤርትራ ሶማል and ድሮናት ኢማራት
      #u must know only ኢትዮጵያ didn't win over ህውሓት

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 Před 2 lety

      @@abrahamisaak7483 Yesewe mebet menkat eko dero kere madnek mebetu meselen

  • @tebebet.mekonnen6177
    @tebebet.mekonnen6177 Před 2 lety +9

    I appreciate the interview. But could you please turn off the background music it's annoying!!!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +2

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @thereality657
    @thereality657 Před 2 lety +15

    የህዝብ ድጋፍ የሌለው ጦርነት አሸናፊ አይሆንም! ትክክል ትህነግ ከአሁን በህዋላ በፍፁም በፍፁም አይደለም ለስልጣን ለአይናችን ማየት አንፈልግም!! አበደን!!!

    • @bartek8632
      @bartek8632 Před 2 lety

      What if we came by Bret be tuncha like we did 27 years 😏 kotet

  • @yetiboysw8933
    @yetiboysw8933 Před 2 lety +17

    I believe everything you have said is the absolute truth! Well explanation and such a true Ethiopian. May God bless you! God bless your family! I wish you gave much explanation the comment you gave about yerasen edel eras mewsen! Does it mean any region can now declare independence? On what condition! If not, does the abye ahmed administration change that law? How is it the deciding owns independence suppose to work??

    • @testsegay5112
      @testsegay5112 Před 2 lety

      do you believe the Photoshop of the captured fascist solderiers

    • @yetiboysw8933
      @yetiboysw8933 Před 2 lety

      @@testsegay5112 what are you talking about?

  • @hlh143
    @hlh143 Před 2 lety +36

    አሪፍ ቃለ መጠይቅ ግሩም አረገው ነው ሃሳቦን የገለፁት ሜ ጄነራል

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4:፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

    • @hlh143
      @hlh143 Před 2 lety

      ቀንጨራውስ አንተ ! ሶስት አመት በላይ የተከታተልነውን ሃቅ ነው በተሻለ መረጃ ያቀረበልን ።

    • @esheeshe3839
      @esheeshe3839 Před 2 lety

      😄😄😅😅😃😂😂😃😄😅😆😉😅😃😂😂😃😅😅😆😉😉😉😆😅😄😃😂😁😂😂😄😅😆😉😉😊😋😋😊😋😋😋😋😋😊😉😆😅😄😂😂😂😃😄

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v Před 2 lety

    ጀግኖች በጣም ነው የማከብራቸው ባጫ ደበሌ ታሪክ ሰርቶ ማለፋ መታደል ነው ክብር ለመከላኪያችን ድል ለኢትዮጵያችን ሁሉም ሀዝብ ተከባብሮ ለመኖር ኢትዮጵያችን ትኑር

  • @elsaelsa9508
    @elsaelsa9508 Před 2 lety +12

    Much love & Respact sir 💚💛❤

  • @dembiamarukemes6602
    @dembiamarukemes6602 Před 2 lety +4

    Dear honorable General Bacha ; I am proud of you. Your analysis is so clear, understandable and educative to all Ethiopians. You have outlined the nature of the war that we are involved in. You have also clearly depicted the true nature/behavior of TPLF and its short term and long term aspirations. Your presentation is so powerful and moving. You are a man of your words and you proved that by destroyed TPLF military capability in 15 days. Ethiopia needs your commitment and wisdom during this difficult time mainly because the war is not with Woyane alone. I have no doubt that Ethiopia is going to win this war, but your analysis made me much more optimistic and confident. God bless you and may God bless our troops as well.

  • @zinabugetachew6677
    @zinabugetachew6677 Před 2 lety +23

    General bacha he is incredible strong man he is really great general we really respect him God bless you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @alemabirhanegebregiorgis4509
      @alemabirhanegebregiorgis4509 Před 2 lety +1

      Do you know he was a war prisoner of TPLF
      that's great how TPLF generuse to Bacha as well as others Ethiopian leaders who are leading the Country rightnow .most of them prisoners.
      But now your leaders are killing innocent people because of their ethnicity that how are ridiculous who have been made jonocide over Tigraian the past Ten months.

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 Před 2 lety +1

    ክብር ለጀግናው የኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊት
    ክብር ለጀግናው የአማራ ልዩ ሀይል
    ክብር ለጀግናው የአፋር ልዩ ሀይል !!!
    ካንሰሮች ተነቅለው ይጠፋሉ !!!
    የኢትዮጲያ ህዝቦች አንድነት ምንግዜም
    አሸናፊ ነው !!!

  • @shewaasfaha546
    @shewaasfaha546 Před 2 lety +2

    ባጫ ኮሆነ በናተ ጀግና ኣገሪቱ ጀግና የላትም መበል ይቻላል
    I am Eritrean

    • @febum5099
      @febum5099 Před 2 lety

      That's right. I am from eritrean, 🇪🇷

    • @febum5099
      @febum5099 Před 2 lety

      Wereya mawrat new yemichlubet.

  • @ebiworkeye2038
    @ebiworkeye2038 Před 2 lety +8

    የህዝቡን ተጋድሎ በጦር ግንባር ውሐ እና ቆሎና ለሠራዊቱ እያቃበለ ነው ብቻ በማለት አታሳንስ ፋኖ እና ሚሊሻ ጁንታን አንገት ለአንገት ተናንቆ በዱር ገደሉ እየተዋደቀ ነው።

    • @kardon4996
      @kardon4996 Před 2 lety

      Skilemin endemiwera algebashim meselegn....

    • @lisaftaddesse8883
      @lisaftaddesse8883 Před 2 lety +1

      110ሚሊዮን ህዝብ ጋር ነው የሚዎጉት አሉ እኮ ድጋሚ ተረጋግተሽ አዳምጭው እህቴ respect 🙏

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

    • @rollb.1471
      @rollb.1471 Před 2 lety

      አሃ የኢትዮጵያ ማለት አጎዛ ለባሽ ነው ማለት ነው። አንድ ስክስታ ወራጅ አወራና ለፈለፋቹ

    • @KunaVenue
      @KunaVenue Před 2 lety +2

      110 ሚልዮን ህዝብ እየተዋጋ ነው ማለት ፍኖንም የአፋር አናብስቶችንም ይጨምራል ከልብ አድምጥ/ጭ

  • @ahmedkedir.s9548
    @ahmedkedir.s9548 Před 2 lety +4

    Thank you L.G Bacha!, Most respected and well qualified for the position. Thanks to Simeneh too!

    • @esheeshe3839
      @esheeshe3839 Před 2 lety

      😅😆😆😆😆😉😉😉😉😉😉😆😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 2 lety +17

    በወያኔ ግዜ የተጻፈ መጽሐፍ ሁሉ ይቃጠልልን አብሶ ተራራዉን ያንቀጠቀጠዉ ትዉልድ የሚለዉ የዉሸት ትርክት መጽሐፍ አንድዱልን አንድም እዉነት የለዉም ትዉልዱ አንብቦ እንዳይሳሳት ባይ ነኝ 👌💚💛❤💪

    • @abrahamisaak7483
      @abrahamisaak7483 Před 2 lety

      Yefes zer

    • @mekeliteenatethiopa3783
      @mekeliteenatethiopa3783 Před 2 lety

      ትክክክል

    • @yesufaman6312
      @yesufaman6312 Před 2 lety +3

      ለአንተ ምን ያደርግለሃል ተራሮች ያንቀጠቀጠ ትውልድ የአሁኑ የትግራይ ትውልድሰ የውሸት ነው ትል ይሆናል ከትግራይ ተነሰቶ ወሎ እና ጎንደር የተዋጋ ያለው ትውልድ ቢመርህም ዋጠው

    • @yatebeyakokebegoogle1018
      @yatebeyakokebegoogle1018 Před 2 lety +1

      @@yesufaman6312 እና የሊጥ ሌባ ወራዳ ጨካኝ አረመኔ ለሆነ ጁንታ ብቻ ተራራ አንቀጠቀጡ እንዳትለኝ እድሜ ለኢሰያስ እንጂ መቼ ኢትዮጵያን ይረግጡ ነበር አንድ ምሁር የሌለበት የመሀይም ጥርቅም ቅማላም ዋጠዉ አንተ ጁንታ 👎👎👎👎👎😂😂😂😂

    • @mulubelay5119
      @mulubelay5119 Před 2 lety

      @@abrahamisaak7483
      ስድ አትሁን
      Respect Respect Respect

  • @fuadahmed7674
    @fuadahmed7674 Před 2 lety +4

    what an explanation wow thank u genral

  • @eagleeye5818
    @eagleeye5818 Před 2 lety +12

    እንደናንተ አይነት ኣመራር ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ። የኢትዮጲያ መሀፀን ሁሌም ለመለም ታፈራለች 🇪🇹
    👉ኣፋር ላይ ብቻውን ታንክ የማረከው አማራ ክልል 11 ጁንታ የደመሰሰው ሁሉ እና ሌሎችም ጥቃቅን ገድሎች ሁሉ መጽሁፋ ላይ ቢካተት ደስ ይለኛል ይሄም ታሪካችን ነው ለትውልድ ይተላለፋል : ታሪክ መሰራቱም ይቀጥላል ... ከዚህም የከፋ ነገር በመጣም ኢትዬጲያ በልጆቿ ትወጠዋለች። ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር💪🇪🇹

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

    • @abrahamisaak7483
      @abrahamisaak7483 Před 2 lety +1

      Yefes zer why don't you fight against Sudan?

  • @JMCH555
    @JMCH555 Před 2 lety +12

    Much love and respect to you, General ! Thank you for your service!!!🇪🇹

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel Před 2 lety +15

    It is very deep. It is not what people think what is going on in Ethiopia from outside. These so called TPLF groups are to be honest with you, they are evil. I don't really understand that what they are going to accomplish by taking this route. Instead, they should work together with other Ethiopian and live in peace and move forward towards of prosperity. All of these human losses and destruction of resources should have went to change poor people life. They have been begged a lot by different groups of people but their ego didn't allow them to take peaceful action.

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 Před 2 lety

    ጀኔራል ባጫ ደበሌ ስለ ሀገራችን መከላከያ ሰራዊት ጀግንነት ዘርዝሬ አልጨርስም እርስወም የዚ ጀግና መከላከያ መሪ ሆነው በሚሰጡት የላቀ አመራር ሁሌም አደንቀወታለሁ እድሜ እንደገንዘብ ተቀንሶ ቢሰጥ ለሀገሬ መከላከያ ሰራዊት ሳልሰስት የምሰጥ ሰው ነኝ ሀገሬንም ህዝቦቿንም እወዳለሁ ማንም ቢሆን የኢትዮጵያ ጠላት ለኔ ጠላቴ ነው !!!!!💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @user-yp5yh4nf9o
    @user-yp5yh4nf9o Před 2 lety +3

    ርጂም እድሜ ምርጥ ኢትዬቢያ ያብዛልን

  • @penojulu3657
    @penojulu3657 Před 2 lety +10

    Good analysis that based on the fact, I really appreciate and respect General Bacha 💪🏼💪🏼

  • @King-27
    @King-27 Před 2 lety +13

    We Ethiopian's Love and respect OUR HERO
    👑LETENAL GENERAL BACHA DEBELLE👑
    🔥💚💛❤💪

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety +1

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

  • @tamratterfassa5735
    @tamratterfassa5735 Před 2 lety +3

    Salute, Sir! Big respect.

  • @yohannisgemchu2009
    @yohannisgemchu2009 Před 2 lety +3

    I eagerly waiting to listen to the next part . Good interview

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 Před 2 lety +1

      ሁላችሁም ኮሜት የሰጣችሁ ከጥላቻ የመነጨ እንደሆነ ያስታውቅባችኃል ምንም ሚዛናዊ የሆነ አስተያየት አላየሁም : ለምን ያ ሁሉ ምርኮኛ ሲታይ ምነው ዝም ብላችሁ :: አሁንይህ ሁሉ አንድ አይነት አስተያየት መስጠት:ምን ይጠቅማል :: እስኪከላይም እንዲያችሁ ለዚች አገር ስለ ላምአውሩ ኮሜንት አርጉ :: ከተከፈላችሁ ለኔም አካፍሉኝ::የቅናት አስተያየት እባካችሁ አትስጡ :ነገሮችንያባብሳል እንጂ ምንምአይፈድም ::

  • @Habeshwit
    @Habeshwit Před 2 lety +8

    Bacha Alegtachin💪💪💪 proud of you💪💪💪 God bless Ethiopian and Ethiopians....

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4:፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

  • @danielabreham8305
    @danielabreham8305 Před 2 lety

    እዉነተኛ ጀግና ያኮራኛል ። አገር ወዳድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ። ለሀገሬ ምን ሠራሁላት የምትል ጀግና ነህ። ሆዳም ባንዳ አይደለህም ። በናንተ በልጆቿ እና በፈጣሪ ሀይል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርርርርርርርርር!!!!!!

  • @gebeyehueshetie4631
    @gebeyehueshetie4631 Před 2 lety

    እኔ እንግዲህ ጀኔራል ባጫ ደበሌ ንፁህ ኢትዮጵያዊ እና ጀግና ወታደር ነው። እግዛአብሄር ጤናውን ይጠብቅልን።

  • @teametekie1731
    @teametekie1731 Před 2 lety +8

    Reform ነው ወይስ uniform?i ስሜነህ ዘጭ ብለሽ ነው የወረድሹ!!!

    • @haimanotmerdassa6288
      @haimanotmerdassa6288 Před 2 lety

      ከዉስጥ የለበሰዉን አላየኸም😁

    • @moot5931
      @moot5931 Před 2 lety

      ትክክል ነው ያለው ምን አጠፋ
      Reform ማሻሻል ማርም ነው
      Uniform የደንብ ልብስ ነው

    • @Faktumet221
      @Faktumet221 Před 2 lety

      Reform ማለቱ ምኑ ላይ ነው ስህተቱ?

  • @habeshawoman3698
    @habeshawoman3698 Před 2 lety +11

    ባጫ ደበሌ ጀግናችን በርታልን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ🙏💚💛❤️👍🍀

  • @abbyklay3883
    @abbyklay3883 Před 2 lety +20

    my favourite jeneral

    • @haby6888
      @haby6888 Před 2 lety

      Waw!!!!

    • @birneshteshale8649
      @birneshteshale8649 Před 2 lety

      Slemiwash new yewdedkaw

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

  • @afrahwasu5610
    @afrahwasu5610 Před 2 lety +21

    እዉነትን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነዉ
    ኢትዮጵያ አሸንፋለች

  • @Mona-dt7uk
    @Mona-dt7uk Před 2 lety +4

    I am proud of you for such this time for Ethiopia man on the challenge time we all together with you cos we are Ethiopian people 🇪🇹

  • @samsimon8109
    @samsimon8109 Před 2 lety +32

    Without eritrean commitement ethiopia cant survive. FACT ever in history we ethiopian never forget this eritrean soldiers priceless ever gift for ethiopia.

    • @tdftigray4500
      @tdftigray4500 Před 2 lety +2

      Eritrea is a hungery country, stupid

    • @AlenaRiyadh
      @AlenaRiyadh Před 2 lety +8

      @@tdftigray4500 True, Eritrea is hungry for peace and stability that you have no idea about.

    • @abmo321
      @abmo321 Před 2 lety

      Yes thank you Eritreans , we will never what you did for us.

    • @tdftigray4500
      @tdftigray4500 Před 2 lety +1

      @@AlenaRiyadh peace and stability your ass, Eritrea is the mother of all troubles in the horn...Check Al min Mohammed Seid's interview with EriTv to have a clue.

    • @AlenaRiyadh
      @AlenaRiyadh Před 2 lety +3

      @@tdftigray4500 Indeed the Geo-political position of Eritrea in the horn is what makes it full of trouble. I can wait to hear your view about the interview in the next comment ;)

  • @clublength724
    @clublength724 Před 2 lety

    እኔ ደቡብ አፍሪካዊ ነኝ እና እዚህ ከኢትዮጵያውያን ወንድሞቼ ጋር አብረን እንኖራለን። አማርኛ እንድናገር እንዲያስተምሩኝ ጠይቄአቸው ነበር እና እነሱ እምቢ ይላሉ። እኔ በራሴ እማራለሁ። ለምን ፈቃደኛ አይደሉም?

  • @ariamemun9576
    @ariamemun9576 Před 2 lety +9

    ባጫ ደበለይ ምርከኛ ሻለቃ ክክክክክክ የድራማ ጀነራላችው ይጭለማ ግዜ
    ኢትዮጵያ ፈርሰዋል የመሽርፈት ኣብይ ግዜ ትበታተን ኣለች 👎🏻👎🏻🤮🤮
    TDF ትግራይ ትሸነፍ ኣለች 🇻🇳🇻🇳✊🏽✊🏽

  • @getch1145
    @getch1145 Před 2 lety +10

    Great job our General Bacha Debele!!!! I wish this interview was also done in english...it would have clarified a lot of confusion to the confused global media and western politicians.

    • @ambessashield9360
      @ambessashield9360 Před 2 lety

      Hopefully they will add subtitles

    • @SS-sy4uu
      @SS-sy4uu Před 2 lety

      As a non Ethiopian we know the foreign media is saying crap. The problem is the Ethiopia news outlets do not have subtitles and EBC English news shows different stuff. Any bilingual ethiopian who just reposts ethiopian news with English subtitles will get hundreds of thousands of subscribers. Easy money my friends get to it!

  • @dawitfetwi7911
    @dawitfetwi7911 Před 2 lety +2

    ያደረጋቹ ትግራይ ህዝብ ላይ መቸም አንረሳም

  • @bilanharawa45
    @bilanharawa45 Před 2 lety +30

    The man himself Leutenant General Bacha Debele of Ethiopia💪.

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4:፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

    • @greateview.4366
      @greateview.4366 Před 2 lety +1

      @Prosperty Love ካንተ በላይ የቀነጨረ አስተሳሰብ ያለዉ የለም ባንዳዎች ናቹ ዘላለማችሁን።

    • @kardon4996
      @kardon4996 Před 2 lety +1

      @Prosperty Love atafrim aynihin bechew tatibeh metah ? Balege anbeta.....Banda TERRORIST....
      What have u been doing 28 years and then the last three years .......
      Today the over 100 Mio people of ethiopian don't want and don't need TPLF and Co......
      Now when u lose u start saying tinishwa tigray 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
      YABALEGE TIRKIM ENDEHONACHIW AYENEW EKO
      ANBO EKO MEAT LIJOCH KEBRENAL ......
      AMARAN EKO ....MAWRAT AYASFELIGIM......
      YESIRAHIN EKO NEW YEKEFELKEW🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂
      BERAS SIDERS YAMAL AYDEL !!!.........

    • @kardon4996
      @kardon4996 Před 2 lety +1

      @@greateview.4366 Ere tewew ende getachew fandiya zorobetal.......erestotal eneman endehone.......kinkinam Banda

  • @tube7403
    @tube7403 Před 2 lety +8

    ይህን ጅናራል ስወደው ሀቀና ሽአመት ኑርልን እናሸንፋለን እናተን ይዘን

  • @amahagessesse837
    @amahagessesse837 Před 2 lety +7

    ትመሳሰላላቹ! የምሬን ነው😂😂

  • @tikdemlegesse3405
    @tikdemlegesse3405 Před 2 lety

    ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ ጀግናው ጄኔራል ባጫ ደበሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪👍👍👍

  • @tigestgirma8506
    @tigestgirma8506 Před 2 lety +4

    ጋዚጠኛው ጀግና ነው

  • @ashenafiambaw17
    @ashenafiambaw17 Před 2 lety +12

    Amazing General Bacha Debele....Heart Warming interview.
    Well done

  • @hafizabamecha5908
    @hafizabamecha5908 Před 2 lety +17

    Now a days what I realized is almost all members of NDF are more mature and more researchers than some blind professors .
    Respect for our NDF.Allah will be with u our hero

    • @negagiday7414
      @negagiday7414 Před 2 lety

      Tidebalikaleh libel?

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 Před 2 lety

      ሁላችሁም ኮሜት የሰጣችሁ ከጥላቻ የመነጨ እንደሆነ ያስታውቅባችኃል ምንም ሚዛናዊ የሆነ አስተያየት አላየሁም : ለምን ያ ሁሉ ምርኮኛ ሲታይ ምነው ዝም ብላችሁ :: አሁንይህ ሁሉ አንድ አይነት አስተያየት መስጠት:ምን ይጠቅማል :: እስኪከላይም እንዲያችሁ ለዚች አገር ስለ ላምአውሩ ኮሜንት አርጉ :: ከተከፈላችሁ ለኔም አካፍሉኝ::የቅናት አስተያየት እባካችሁ አትስጡ :ነገሮችንያባብሳል እንጂ ምንምአይፈድም ::

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

  • @yohanamarie2901
    @yohanamarie2901 Před 2 lety +5

    Did u Remember, G. Bacha you said "We will come back to Mekelle tomorrow" but civilians sacrifice a lot still

  • @user-up4uh1fy3g
    @user-up4uh1fy3g Před 2 lety

    የኛ የኢትዮፒያ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንን ከነቀርሶች ነፃ እደምታወጧት አልጠራጠርም ኢሻአላህ በሄዳችሁበት ቦታ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን

  • @yenehungashaw166
    @yenehungashaw166 Před 2 lety +13

    ሌ/ጀ ባጫ የእኛ ዕንቁ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ: ንፁህ ኢትዮጵያዊ መሆንክን ከአንደበትህ እና ከተግባርህ በላይ ፊትህ ላይ ስሜቱ ይነበባል
    ቆይ ግን አንድ ለናቱ ነህ ወይስ ወንድም አለህ?

  • @TesfayeAman
    @TesfayeAman Před 2 lety +6

    Amazing Lt General Bacha Debele. What a charismatic public figure you are.

  • @KunaVenue
    @KunaVenue Před 2 lety +2

    ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ አባቴ ኑርልኝ የኔ የጀግና ጥግ, ክብር ለመላው የኢትዮጵያ ሰራዊት አጥንት እና ደሙን ለእምዬ ኢትዮጵያ ለሚገብረው🇪🇹💪🏾

  • @gerizimmountain9895
    @gerizimmountain9895 Před 2 lety +2

    የዚህ ሁሉ ተንኮል ባለቤት ጁንታው የትግራይን ህዝብ ተጫወተበት አሁንም አልነቃም ይትግራይ ህዝብ? ሽማግሌስ የለውም? እውነቱን የሚናገር በጣም ያሳዝናል

  • @tmab3064
    @tmab3064 Před 2 lety +4

    ከዛ በፊት በትግራይ ህዝብ ላይ ምን ሲደረግ ነበር??? ለነገሩ ከባጫ ቁም ነገር፣ ከዝንብ ማር አይጠበቅም።

  • @birukabera465
    @birukabera465 Před 2 lety +3

    Respect you L.General Bacha. am proud of you for being among the leaders of the Ethiopian defense force. A courage Ethiopian military general. Not only your words, your face tells us how you love our beloved country Ethiopia. Long live............

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 Před 2 lety

    ሌተ/ጀ ባጫ ደበሌ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ እንደ ሚሊዯን ኢትዮጵያን እወዶታለሁ:: ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥዎት::ኢትዯጵያን እና መሪያችንን አደራ::

  • @abrahamberhanu3806
    @abrahamberhanu3806 Před 2 lety +2

    Thank you our defense a force and the leaders. I am proud of you. I don't have words to tell your brevity. Wish you happiest new year!!! May God protect you and Ethiopia.

  • @lulaabdullahahmed37
    @lulaabdullahahmed37 Před 2 lety +13

    Keep your legs down respect your cuntry general is not your friend
    ETHIOPAN ARMY HERO
    💚💛❤👍

    • @denmo1234
      @denmo1234 Před 2 lety +1

      Finally he just did he May read you comment

    • @haby6888
      @haby6888 Před 2 lety

      HAHAHAHA!!!

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 Před 2 lety

      Thats,true

  • @eyobgebrmariam7430
    @eyobgebrmariam7430 Před 2 lety +5

    ጋዜጠኛው ገለልተኝነት የለበትም።ራሱ አምኖ የደመደመውን በባጫ አፍ እንዲነገር የፈለገ ወገንተኛ በመሆኑ ከአድናቆት መዝገቤ ሰርዠዋለው።አቃጣሪ ሆነብኛ

  • @godmysheepheard8794
    @godmysheepheard8794 Před 2 lety

    Salut General Bacha , God Bless You my Brother and our Soldiers. Igziabiher hulu gziye kante gar new huliye Tashenfaleh berta ayzoh yenie Gegna.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopialove7698
    @ethiopialove7698 Před 2 lety

    አሪፍ ገለፃ ነው ድል ለሀገሪ ኢትዮጵያ ሁሌም ጀግና ታፈራለች

  • @babiye417
    @babiye417 Před 2 lety +19

    When will be part 2 to be released? Can't wait. Amazing person who knows his profession.

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ዘፈኖች ቁጥር 4:፦ czcams.com/video/qyAQhzWrCwo/video.html

  • @shegerketema6622
    @shegerketema6622 Před 2 lety +4

    STOP WAR

  • @biniampaulos7030
    @biniampaulos7030 Před 2 lety +1

    የጁንታ መድኃኒት we respect you General BACHA

  • @zack1388
    @zack1388 Před 2 lety +2

    Big Respect General Bacha Debele, and all your Comerades 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Ethiopian patrioits exposing TPLF were literally sacrifying their life for the last 30 years.Thank God Finally the truth prevail. Its never too late to reconstruct Ethiopia, Keep the great work and re-build the spirit of the nation 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 Před 2 lety +10

    🦁 ANBESAW #️⃣BACHA #️⃣DEBELE IS THE REAL DEAL TRUTHFUL AND PATRIOTIC ETHIOPIAN ✅I Tap my hat for you Sir

  • @abrishzegrate2816
    @abrishzegrate2816 Před 2 lety +13

    ዋው❗❗❗ዋው❗❗❗
    ድምፀ ነጎድጓዱ ሌ/ጀ ባጫ ደበሌ
    ሲያዩት ብቻ ያስፈራራል፣እንኳን ተኩሶ
    ኢትዮጵያዊነት መልክ ቢኖረው ሌ/ጄ ባጫ ደበሌን ይመስል ነበር የተባለው እውነት ነው ለካ❗❗❗
    ጋዜጠኛ ስሜ እግዜር ይስጥልን እንዲህ አይነት እንግዳ ስላቀረብክልን❗
    💚💛❤

    • @history8835
      @history8835 Před 2 lety +1

      Amara is crying kkkkkkk

    • @alulajohannes6265
      @alulajohannes6265 Před 2 lety +1

      Tdf edelena new ende bacha bechebacha merekona shentam denkoro ye ethiopia arawit serawit meri bemehonu

    • @soltray8427
      @soltray8427 Před 2 lety

      @@history8835
      ምን ያገናኘዋል አይይይይ እነ negatives

    • @merhawighirmay1853
      @merhawighirmay1853 Před 2 lety +1

      Selemerkocha neh eyaweraw yalek.mechiem ayhebachum enante.echa eritrawoch demo ke tigray gon nen liela neger yale endaymeslachu.yetenquay lijoch hula

    • @merhawighirmay1853
      @merhawighirmay1853 Před 2 lety +1

      @@soltray8427 alqesu sheger yelewum.fekera ena shererto.amhara yemetebalu hezb lemechereshta metfat alebachu.lecha eritrawoch ena tigray xeb west ketachu emetenoru endaymeslachu

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 Před 2 lety +2

    The most charismatic and experienced military general. Much respect and great appreciation for serving Ethiopia🇪🇹🙏

  • @tenamengesha6622
    @tenamengesha6622 Před 2 lety +1

    በወለጋ ፣ በመተከል እንዲሁም በሌሎችም ቦታዎች ለኢንቨስተሮች ተብሎ መሬታቸው እየተነጠቀ ስለሚጨፈጨፉት የአማራ ተወላጆችስ ምን ይላሉ ???

  • @mulatdemeke7031
    @mulatdemeke7031 Před 2 lety +5

    Thanks God, Ethiopia is in the safe hands of Gen. Bacha and his colleagues.

  • @ashenafishiferaw234
    @ashenafishiferaw234 Před 2 lety +3

    Wonderful conversation, Thank you!

  • @lovelove1535
    @lovelove1535 Před 2 lety +2

    ጀነራል ባጫ ደበሌ የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጅ እናመሰግናለን

  • @yosofewoldeyes1047
    @yosofewoldeyes1047 Před 2 lety +1

    የሰጓኞ ታሪክ ተመችቶኛል አቶ ባጫ። ግን interview የሚያደርገው ሰውየ ወንድሞት ነዉ። በጣም ትመሳሰላላቹ

  • @zdtube4690
    @zdtube4690 Před 2 lety +3

    ባጫ ጀግና ነው ሰለጁንታው ማንነትና ዘር ማዘራቸው ማንነታቸው አበጥሮ ነው የሚውቀው

    • @alexargaw7167
      @alexargaw7167 Před 2 lety

      ማርከው ከውዝዋዜ አውጥተው ጦርነት ያስተማሩትና ማዕረጉንም የሰጡት እኮ እነሱ ናቸው።አንርሳ እንጂ ጎበዝ

    • @zdtube4690
      @zdtube4690 Před 2 lety

      @@alexargaw7167 ቱ እነሡማ ከሰራው አባረውት እጅ በሰራወሰ ተሸልሞ ነበር

    • @alexargaw7167
      @alexargaw7167 Před 2 lety

      @@zdtube4690 እውነት ነው አባረውታል ግን እኮ ብዙ ትግሬዎችም ተባረዋል ምነው ብርሀኑ ጁላ ግን እስከመጨረሻው ከነሱ ጋር ነበር አብይን ጨምሮ