የጠቅላዩ የዛሬ አነጋጋሪ መግለጫ ፤ ዳነኤል ክብረት የላኩት ማስጠንቀቂያ ተፈጸመ አቶ ንግሱ ጥላሁን ተመልሰው መጡ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024

Komentáře • 77

  • @hanihasen
    @hanihasen Před 21 dnem +5

    የምንገዳደለው በአንተ የአስተዳደር ውድቀት ነዌ ❤❤❤❤ዶ/ር በሻሻው❤❤❤

  • @user-fy5yv4sq9v
    @user-fy5yv4sq9v Před 21 dnem +7

    በአንተና በመሰሎችህ እንጂ በአባቶቻችን አይደለም!!!!!!
    አባቶቻችን ተፋቅረውና ተዋደው በአንድላይ ይኖሩ ነበር ::

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w Před 21 dnem +8

    አበይ እንደማንኛዉም 1 ኢትዮጵያዌ መሆኑን ዘንግቶት አገርን እንደ ግል ንብረቱ ማየቱ እና ለህዝብ ያለዉ ጥላቻ እና ጭካኔ የአእምሮ ጤንነቱን ያጠራጥራል !
    ድል ለፋኖ

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před 20 dny

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ victory for Fanno

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu Před 21 dnem +3

    ድል ለፍኖ

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm Před 21 dnem +2

    እነሱ ሰበርናቸው ምን አልናቸው እያሉ መልሰው አባቶችን ይወቅሳሉ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před 21 dnem +2

    ዉነትን መሸሞጠጥ ሌብነት ነዉረኝነት ወዘተ በጠቅላዩ ይሸለማል ዉነት የዘገበ ድራሹ ይጠፋል :: ልብና ህሊና ያለዉ ልብ ይበል::

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 Před 21 dnem +1

    አባቶቻችን ቆንጆ የነበሩ ሠረአቱን አንድነታቸውን ጠብቀው ዘር ሣይለዩ ያለፍ ናቸው

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Před 21 dnem +2

    አባቶታችን ምንም አላደረጉም አገራችንን ያለ ቅኝ ግዛት ያቆዯት በበታቸኝነት ስሜት የምትሰቃዩ በውሸት ትርክት አማራን የምትጨርሱት::

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 Před 21 dnem +2

    አባቶችማ አገራቸውን አስከብረዋል

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w Před 21 dnem +4

    ብዙ ዓመት ከነታሪካችን ኖረናል ግን አሁን የሆንነዉን የሆንነው ባንተ በዘረኛ አመለካከትና ሆን በምትዘራዉ ተንኮል የተሞላዉ ትርክትህ ነዉ

  • @Habesha5473
    @Habesha5473 Před 21 dnem +1

    ባለ #አውሌዋ የዛር ፈረሷ #እናትህ ናት እንጅ ከዚህ ያደረሰችን አባቶቻችን እማ ሀገር ሰርተው ነፃ ሀገር ነው ያስረከቡን

  • @aschalewseifu7293
    @aschalewseifu7293 Před 21 dnem

    የጉድ ሀገር

  • @kassayeamare7956
    @kassayeamare7956 Před 21 dnem +1

    The university students are victims of state sponsored terror act. Selected banks and Oromia PP officials (Kore Negegna) are accomplices of this ransom based captivity. The PP government with its officials, Public media members, cadres and other stooges will face justice. The cries of the public will not continue, justice will be served in near future.

  • @tamene6877
    @tamene6877 Před 21 dnem +1

    እከካም ሰው ነው ለሚፈጠረው ችግር ሙት ይወቅሳል

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq Před 21 dnem

    Ow shame PM what have we done? How can our son say this ow ow ow please son revise your speach

  • @user-pc4je9cy9e
    @user-pc4je9cy9e Před 21 dnem +1

    የማፋይመንግሥት
    በቅርብቀንይወድማል

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 Před 21 dnem +1

    እንዴ ውነታቸነው።ሰውየው የቆመው ለዛፍ
    እንጅ ለሰውማ።አረዱን አረዱን አረዱን
    ፈጣሪ❤ ከኛጋር ❤ ነው ❤ ፋኖ ❤ ያቸንፋን❤ የተገፋው ❤ አማራ ያቸንፋን❤
    እናቸንፋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zolahome376
    @zolahome376 Před 21 dnem +1

    አይይይይ አሁን በሱ ጊዜ ደግሞ ሚሊየኖችን ያባላል

  • @solomonabreha2300
    @solomonabreha2300 Před 21 dnem

    የሌሉ አባቶችን መወንጀል ተራ ክህደት ነው።እየተፈፀመ ያለው መገዳደል የ5አመት እድሜ ነው ያለው። ለ27አመት ሰላም ነበርን

  • @user-os5fn6jp8e
    @user-os5fn6jp8e Před 21 dnem

    Merz Kante belay yemizera tilik ye leadership bota yale sew ayiche alayehum behiwote

  • @user-kf4lm1zm3p
    @user-kf4lm1zm3p Před 21 dnem

    ከዚህም በላይ ነበር ምክንያቱም ዝግዛግ አነዳድ የሚነዳ ሹፌር ከዚህ በላይ ይገበዋል መስመሯቸውን ይዘው መንዳት ብቻ እና ብቻ ነው

  • @JibbaaGantuu-pr9zd
    @JibbaaGantuu-pr9zd Před 21 dnem

    ልክ፡ ነው ፡ ኤርትራዊ ፡ አባቱ፡ ዛሬም፡ ኢትዮጵያን ፡ መከራ፡ እያበላ፡ ነው ።

  • @WubieTefera
    @WubieTefera Před 21 dnem

    Abet Ewunwt

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 Před 21 dnem +1

    Abiy men abat aleh ante wof zerash manenet yeleleh erkus neh

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 Před 20 dny

    You are responsible for the problem abiey Ahmad

  • @user-xb5rc1ig1e
    @user-xb5rc1ig1e Před 21 dnem

    Ke kept mene yetebekale. Sew bela kept

  • @ghionmulugeta-je5tu
    @ghionmulugeta-je5tu Před 20 dny

    ኢትዮጵያ ምን አይነት ደረቅ ነው የጣለባት

  • @user-xb5rc1ig1e
    @user-xb5rc1ig1e Před 21 dnem

    Weye anasanete kebade new. Galoche selechachune

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb

    Arat kilo kediro gemira megedadel new. Abiy Ahmed Hon bilo siltanun lezelalem lenses sint Hulu hizb ascher8so ahun tsadik yimesil wishetam Abiy geday sint awakiwoch atfito bichawin liner yemiasib denkoro sew ende Abiy Ahmed sew yelem. Abiy Ahmed sieregna sewn gedlo yemikelid betam yigermal. Abiy Ahmed betam asafari wirdetegna beegziabiher Sim metito yeethiopian hizb yatefa bet yigermal.

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Před 21 dnem

    ሰዉን፣፣፣የማጠፋ፣፣መረዝተሸካሚዉ፣፣፣፣አብዪ

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 Před 21 dnem

    ይህ ከንቱ አባባል ነው ለድህነቴ ምክንያት አባቴ የእሳቸው ሀገር ልምራ አላሉም ሀገርልምራ ያሉት ራሳቸው ሆኖ ሳለ ዛሬ ለሚያጠፉት ማንም ከመቶ ዓመት በኃላ አይጠይቃቸውም ሁሌም በሌላ ማሳበብ ነፃ አያወጠውም ሀገር ለማዳን የፖለቲካ ነጋዴ መሆን አያስፈልግም ምድር ማንም አይጨርሳትም ዛሬ አብይ የሚሰሩት ከሳቸው በኃላ በጥላቻ የሚቀየር ነገር እየሰሩ መሆኑን ካላወቁ ዛሬ በጥላቻ እየቀየሩት ያሉ የከተማው ምልክቶች የሀገሪቱን ባንዲራ አልይ ከሚለው ጭምር ማለት ነው

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc Před 21 dnem +5

    የኦሮሙማ የሰው በላው አገዛዝ በአማራ ድም እደቀለድክ አትቀርም ድል ለአማራ ፋኖ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Před 21 dnem

    ይህ ፔጂ የብልጽግና ፔጂ ነው እነሱ የሚሉትን መስማት አንፈልግም

  • @hayiradlnabidala5859
    @hayiradlnabidala5859 Před 20 dny

    😂linge too mache ethiopa fari fire

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Před 21 dnem

    መሳቂያ የሆነ ብልጽግና መጁሙሪያ ህዝብን በደብ አድርጎ መምራት ላይ ላይ ሽልማት ለገዳይ ተባባሪ ሽልማት ይህ ዩመውደቁን ያሳያል የጭቀት ሽልማት

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df Před 21 dnem

    የሰው ሽታ እንኳ ቢኖርህ የራስህን ጥፋት በአባቶች አታሳብ ነውር አታውቅም እንጂ ብታውቅስ በጣም ትልቅ ነውር ነው

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Před 21 dnem +1

    አብዪ፣፣አንተነህ፣፣መረዝ፣፣፣ልትከፋፍለን፣፣የተነሳሀዉ፣፣፣፣አባቶቻቺን፣፣፣፣አንድያደረጉንንን
    ልትበትነንን፣፣እየሰራህያለህዉ፣፣፣ወራደዉአብዪ

  • @user-tk1jg1ti8s
    @user-tk1jg1ti8s Před 20 dny

    ምን አባት አለው ወፍ ዘራሽ ነው

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub Před 21 dnem

    ወይ ጉድ ኩምሽሽ ብላለች ይቺ ሰውዬ ሲያልቅ አያምር

  • @user-os5fn6jp8e
    @user-os5fn6jp8e Před 21 dnem

    Band qen lemin ataneqaqluletm

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 Před 20 dny

    ወንበዴን ማንይፈልገዋል ሲጀመር ልጆችህ አገር የላቸውም ማንም አይሰማህም ማንም አይደግፍህም ገና ይመርሀል የተለኮሰው ፍም ገና ይለበልብሀል

  • @NigestDebela3
    @NigestDebela3 Před 21 dnem

    ልክ ነው ይ89 ዐመት ፡ህፃኖቹ፡ ይበል😂🤣 ከአባቶ 9:48 ቻችን 🤣😂 አልፈዋል ጽ👺🐭🪳👈🏾👉🏾የዘራውን፡ነቀርሳ ፡ምን መርዝ፡ትረጫለህ፡የጁንታ አሽቃባጭ፡ ስንት💰💰🤣😂👈🏾💬💬❗እሁንማ መንገዱን፡❤እሳምሮት፣ከመኪና፡ጋር፡መጋፋት፡ ቀረ ቅጣቱ አንሷል

  • @yohannesyeshitila2597
    @yohannesyeshitila2597 Před 21 dnem +1

    አባቶቻችን ምን አረጉ ያንተ የዘረኛነት አገዛዝ ነው

  • @GelilaSisay-jt2ij
    @GelilaSisay-jt2ij Před 20 dny

    Only Ethiopia probelm.is you abey shamen on you

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Před 21 dnem +1

    የጭንቀት ንግግር አንድ እሚደግፍህ የለም ኡባቶቻችን ጥሩ ታሪክ ከሀገር ጋር አስረክበውናል አንተ ቆሻሻ ሀገር አፍራሽ👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 Před 21 dnem

    ይህ የሚዲያ ሽልማት በታሪክ እንደ አፍ መዝጊያ ሽልማት ይዘገባል፣ እነዚህ ተሸላሚ ሚዲያዎችና ግለሰቦች ግን በዘር ማጥፋት ተባባሪነት እውነትን ባለመዘገባቸው በወንጀል ይጠየቃሉ።

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d Před 21 dnem +1

    ምን ያህል ደካማ መራ ነህ!

  • @AderawDesiybelew
    @AderawDesiybelew Před 20 dny

    በአንተ ትቢት ምክንያት ነው ።

  • @user-mx9wh5ms2b
    @user-mx9wh5ms2b Před 21 dnem

    በናትክ አንተ ሰውዬ መቀደድህን አቁም ደግሞ አባቶቻችን አልክ የሞትክ

  • @DeseFikado
    @DeseFikado Před 21 dnem +4

    በዉሸት ያደገ ዉሸት ብቻ መናገር የለመደ የራሱን ጥፋት ወደ ሌሎች ማላከክ ጭራቅ የሆንክ ነብስ ገዳይ

    • @almazali4784
      @almazali4784 Před 21 dnem

      👅👅👅✂️✂️🤧🤮🤮🤮🤧🤧

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před 21 dnem

    የታሪክ አተላ ነህ አባቶች ምን ያርጉህ

  • @user-xl1iw4xm1l
    @user-xl1iw4xm1l Před 21 dnem +2

    አስመሳይ ቆሻሻ

  • @rising1786
    @rising1786 Před 21 dnem

    ቆይ ቆይ ቆይ... ስለ ጠቅላይ ሚኒስቱሩ ለሚዲያዎች የሰጡትን ሽልማት ዜና አቀራረብህን ተመለከትኩት: critical reporting ይመስላል ነገር ግን እንዲህ አይነቱ ዘገባ በናንተ ሚዲያ አያምርባችሁም:: ምክንያቱም ሁልሽም ከኢትዮፎረም በስተቀር በትግራይ ጦርነት ጊዜ ወይ ደግፈሻል አልያም ጭጭ ብለሻል! ስለዚህ ምንም ሞራላዊ ብቃት የላችሁም!!! Where were you???

  • @YohansAbera
    @YohansAbera Před 21 dnem

    Sewyew ejeje blole yemynagrew alkobtal

  • @adreesy3257
    @adreesy3257 Před 21 dnem

    ቀጣፊ አትለዉም ዉሸታም አስመሳይ

  • @guyassawessena
    @guyassawessena Před 21 dnem +1

    One who insults his own father is inherently evil.

  • @almazali4784
    @almazali4784 Před 21 dnem

    የተተከለ ዛፎችን መንቀል መግጨት በህግ ይቀጡ መክፈል አለባቸው 👍

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc Před 21 dnem +1

      እሺ አብይስ በምን ይቀጣ ከ2ሚሊዮን ሰው ቀርጥፎ በልቶል እየበላም ነው

    • @Ethiofact810
      @Ethiofact810 Před 21 dnem +1

      ሰው የነቀለስ?😊

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc Před 21 dnem +1

      @@Ethiofact810 እነዚህ ሰው መሳይ እንስሳዎች ናቸውኮ

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 Před 21 dnem

    በውሸት የተካነ ሰውዬ

  • @user-wc4dz8jq6h
    @user-wc4dz8jq6h Před 21 dnem

    አንተ ደደብ አባቶቻችንማ በወርቃማ ጊዜያቸው በድንቅ አስተዳደራቸው ኢትዮጵያን አኩረተዋት ኑረዋል የአንተ እና የመሰሎችህ የዘቀጠ አና የወረደ የጨቅላ አስተሳሰብ ውጤት ነው ማፈሪያ

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw Před 21 dnem +2

    ቆሻሻ ጠቅላይ ሚኒስቴር አንቱ እያልክ ስታወራ አይሰቀጥጥህም ለምን ይህን ያህል ክብር እየሰጠህው ለምን አብሮ አልሸለመህም

  • @almazali4784
    @almazali4784 Před 21 dnem +1

    ወሸት የታገቱ ተማሪ የሉም ድራማ ነው🤔🤔🤔

  • @kikmelese8761
    @kikmelese8761 Před 21 dnem

    ለመሆኑ ታሪክ ታቃለህ እረአብይ ቆም ብለህ አስብ

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub Před 21 dnem

    ወይ ጉድ ኩምሽሽ ብላለች ይቺ ሰውዬ ሲያልቅ አያምር