በታይ ጉባ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታሪክ ተቀይሮአል። 3 ሙስሊሞች ደወሉልኝ... : Donkey Tube : Comedian Eshetu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 03. 2021
  • In this video you will witness the rise of the power of hands together, and build something incredible. when hands are united, everything is possible. this countryside church has fingerprints of many people, hands that help build it.
    you are making the dreams of young childeren come true. all thanks to you and the Allmighty.
    በታይ ጉባ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
    ቄስ ባዩ 0914064836
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    1000111834184
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Zábava

Komentáře • 1,3K

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +399

    እሼ እንሸልም የምትሉ ላይካን ግጩ ምርጤ መልካም ሰው እሼን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ ለእሸቱም መኖርያ ቤት እንግዛለት ከእውነቴ ነው

    • @user-bx1gu9oy8s
      @user-bx1gu9oy8s Před 3 lety +2

      ይገባዋል

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen Před 3 lety

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @janahjanah1049
      @janahjanah1049 Před 3 lety

      ♥️♥️♥️👏👏👏👍👍

    • @user-ei3es3uv2p
      @user-ei3es3uv2p Před 3 lety +4

      አታስቀኝ!!ምኞትህ፡መልካም፡ነው!!ነገር፡ግን፡ወቅቱን፡አልጠበቀም
      እሼ፡ባለው፡በቂው፡ነው፡ብዬ፡አስባለሁ!!!
      ምክንያቱም፡ከኛ፡የባሱ፡እየበዙ፡ስለመጡ፡ካለው፡የኢትዮጵያ፡ህዝብ፡ችግር፡እየተባባሰ፡በመምጣቱ

    • @tigisttade6649
      @tigisttade6649 Před 3 lety

      Egzabher yemasgen betam Des yelal

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Před 3 lety +445

    *ሙሥሊም ክርሥቲያኑ አንዴ ነን በሉ ።ዘርኞችን ብቻ አሏህ ያጥፍልን ከምድር ሠው በላ አውሬወችን አሏህ ያሣልን እንዴ አሼ ያለውን ምርጥ ያብዛልን*

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe Před 3 lety +6

      አሜን አሜን አሜን

    • @mloveyou7466
      @mloveyou7466 Před 3 lety +13

      ትክክል አሚን አሚን አላህ መልካም ሰው ይብዘልን እኛነም መልከም የድረገን

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 Před 3 lety +3

      አሚን ያረበል አለሚንንንንንንን

    • @user-cz1dl1fr2y
      @user-cz1dl1fr2y Před 3 lety +3

      አሜን አሜን አሜን ማማየ❤😍

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 Před 3 lety +2

      Amne Amne Amne

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 3 lety +313

    እኔ አንድ ሀሳብ አለኝ እነዚ ህፃናቶች የሚኖሩበት ቤት የፈራረሰ ነው በጣም ያሳዝናሉ ለቤተክርስቲያኑም ወደፊት የሚያስፈልጉ ስለሆኑ ከአዲሱ ቤቱክርስቲያን ጋር አብሮ የሚማሩቡትና የሚያደሩበት ቤት አብሮ ቢገነባ ላቸው የሚስማማ ?እጅግ እናመሰግናለን 🙏🙏💚💛💓💒💒💚💛💓

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +3

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @saratsegay6095
      @saratsegay6095 Před 3 lety +3

      Leke Alke hafetay marey An wen kamnatke hasab eu zelne 🇪🇷❤

    • @saraeyasu9303
      @saraeyasu9303 Před 3 lety +1

      አዎ በጣም

    • @yosefzakey4776
      @yosefzakey4776 Před 3 lety +2

      እኔም አለሁበት አደራ

    • @asfaw96
      @asfaw96 Před 3 lety +1

      እውነት: ነው::

  • @feta1
    @feta1 Před 3 lety +113

    ተመችቷችሁ ነው ምትተኙት ሲላቸው ሁሉም በአንድ ድምፅ አዎን አሉ:: ታድለው😘😘😘
    ምቾት እና ሰላም ያለው ከእግዚአብሔር ቤት ነው❤️❤️❤️
    እሼ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @Tube-vo7wx
      @Tube-vo7wx Před 3 lety +1

      እግዛብሄር ካተ ይሁን ወድሜ ድግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

    • @rahelkahsay9310
      @rahelkahsay9310 Před 3 lety

      Eena demo arif alga lay eyetegnan Aymechim enelalen

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 3 lety

      እዉነት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @user-cd8ho1zf8d
      @user-cd8ho1zf8d Před 3 lety +1

      ሰላም ካለ የትም ይመቻን❤️❤️❤️

  • @user-jd9mx5nu6l
    @user-jd9mx5nu6l Před 3 lety +151

    እሼን የወለደች እናት ትባረክ እሱን ይመስል ኢትዮጵያው ጀግና ልጅ ለሀገር ስታናለች

    • @biaber4826
      @biaber4826 Před 3 lety +2

      በጣም የተባረከች ትሆን እሱንም ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይሰውርልን ገና ለብዙዎች ይተርፋል

    • @fiametaferede7428
      @fiametaferede7428 Před 3 lety

      Amen

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen Před 3 lety

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @hanna3904
      @hanna3904 Před 3 lety

      በጣም አሜን

  • @user-wt8yc6ib4r
    @user-wt8yc6ib4r Před 3 lety +147

    እስኪ እንደኔ በገጠር ተወልዶ ያደገነ ኣሁን ገጠር የናፈቀው👍

    • @ehgsjeg2296
      @ehgsjeg2296 Před 3 lety

      እኔስ ረሳሽኝ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 Před 3 lety

      እፍ አለንልሽ

    • @semahegneagumas5053
      @semahegneagumas5053 Před 3 lety

      Ene alew

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 Před 3 lety +286

    እሼ የምመቸዉ እስት👍👍👍 በጣም ነዉ እኔ ምወደዉ❤❤

    • @ebrohabesha5096
      @ebrohabesha5096 Před 3 lety +4

      Esti hayutin yemtlu

    • @mloveyou7466
      @mloveyou7466 Před 3 lety +2

      እኔ

    • @tarikwa7467
      @tarikwa7467 Před 3 lety

      @@ebrohabesha5096
      ፌክ ነው አትጃጃል ጅል የሷ ቻናል አይደለም

    • @eleniemiri9400
      @eleniemiri9400 Před 3 lety

      Mane teratera ealeawo betam tera sew now

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen Před 3 lety

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @neimaahmedin4180
    @neimaahmedin4180 Před 3 lety +163

    እሸቱ አላህ ለኢትዮጲያ እምትጠቅም ያድርግህ

    • @user-fz3rq2zx9k
      @user-fz3rq2zx9k Před 3 lety

      Amen Amen Amen 🙏🙏

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @user-bb7nl2bl9l
      @user-bb7nl2bl9l Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ስለ ቀና ሀሳብሽ

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n Před 3 lety +28

    ኡፍፍፍፍ ተማሪዎቹ እንዴት ነው የሚያሳዝኑት እመ አምላክን ለአባቶቻችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ትትናቸዉ ዝቅ ነዉ ኡፍፍፍ አምላኬ ልቦና ስጠኝ 😭😭😭😭😭

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,

    • @superplayboyplayer
      @superplayboyplayer Před 3 lety

      ምንም አያሣዝንሙ ለመጭው ጊዜአቸው ይጠቅማቸዋል የሚያሣዝኑት በሡሥ የተመረዙ የከተማ ወጣቶች ናቸው

  • @user-ff6un4tt5d
    @user-ff6un4tt5d Před 3 lety +93

    የኔ መልካም አላህ ይጠብቅህ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @itsmydam9831
    @itsmydam9831 Před 3 lety +97

    የምወድህ ለኔ ምርጥ ኢትዮጺያውን ነህ
    ማነው እደኔ ይህን ምርጥ ኢትዮጺያዊይ የሚወደው

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @wolloethiopia5413
    @wolloethiopia5413 Před 3 lety +224

    *ግንኮ ሁሉም እንደ እሸቱ መለሰ ብንሆን አገራችን አውሮፓን ትሆን ነበር፣እጅግ ድንቅ ልጅ ነህ፣ዘር፣ሀይማኖት የማትለይ ሀገር ገንቢ ለሚሊዮኖች አርአያ የምትሆን እሼ ክብር ይገባሀል*

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 Před 3 lety +4

      ምን አውሮፓ አለምን ትገዛ ነበረ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen Před 3 lety

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 Před 3 lety +2

      በጣም የሚደነቅ ልጅ ነው ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ ነገር ስትሰራ የሚደግፍህ የለም: ጥሩነቱን ከፖለቲካ : ከሀይማኖት : ከተለያዩ ነገሮች ጋር ያገናኙታል::ነቃፊ ብዛቱ ሀገራችን ላይ አቃጣሪ ብዛቱ ግን ሁሉም ቢሰራ ጥሩ ነበር ወሬ የሚወድ ትውልድ ነው: መማር የፈለገ ከወገናችን ከእሸቱ መማር ይችላል: እንደ መልካምነት የሚያስደስት ነገር የለም:

    • @senaitechartier7938
      @senaitechartier7938 Před 3 lety

      እውነት ነው ክፋትን ከውስጣችን ብናጠፋ የት በደረስን ነበረ

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 Před 3 lety

      @@senaitechartier7938 ሽብር የሚፈጥሩ ሰዎችን በጋራ ብንቃወም ሀገራችን ሰላም ትሆን ነበር:

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 3 lety +75

    ውይ ሲያምሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🏽👏🏼🤲🏽👏🏼🤲🏽👏🏼🤲🏽👏🏼🤲🏽👏🏼 ኡፍ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትጠገቢሚ ሁሌም ትርቢያለሽ ለዘላለም ክበሪልን አሜን ፫

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 Před 3 lety +216

    በየመን ለሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር

    • @Orange06909
      @Orange06909 Před 3 lety

      ነብስ ይማር።

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen Před 3 lety +2

      ፣በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 Před 3 lety

      አሚንን

    • @abarsheabarshe6538
      @abarsheabarshe6538 Před 3 lety

      አሜን፫

    • @user-mr1fg7kn7g
      @user-mr1fg7kn7g Před 3 lety

      አሜን ያማል በጣም

  • @rehmamuhammed4784
    @rehmamuhammed4784 Před 3 lety +104

    ጉሽ እዲህ ነው እምነት ያለው ሰው የሰውም እምነት ያከብራል እና እባካች እምነትን ከምነት የምታጋጩ ሰውች እረፍ

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 Před 3 lety +3

      Deruw eku edh nebre ynenn zemne fetare ymleslen

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 3 lety

      ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @user-cj6pv4vr6t
    @user-cj6pv4vr6t Před 3 lety +141

    ኢትዮጵያ ስትናፍቃችሁ ኮሜድያን እሸቱ መለሰን ተመልከቱ ከዚህ ሁሉንም ትረሱታላችሁ 😭 ስቃይ በቃ ይበለን የሀገራችን ህዝብ አለቀበን 😭😭😭

    • @user-yi9ep3ei7e
      @user-yi9ep3ei7e Před 3 lety +3

      😭😭😭😭😭😭ሳህውዴ

    • @user-tg5ou3uy1o
      @user-tg5ou3uy1o Před 3 lety +3

      በትክክል እሱ ዩቱብ ስገባ ደስ እለኛል ለሁላችንም ልብ ይስጠን

    • @user-cz1dl1fr2y
      @user-cz1dl1fr2y Před 3 lety +2

      እውነትነው ማማየ እግዚአብሔር ለሀገራችን ፍቅሩን ያውርድልን

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen Před 3 lety +2

      ፣በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Před 3 lety +62

    *የገጠር ሠው የዋህ እና ሠው አክባሪ ነው አሏህ ይጠብቃቸው የከተማ ዱርየ እንኳን ጫማ ሊያደርግ ማን ዘረኝነት ያውራላቸው ማነው እንዴእኔ በዘረኝነት ውሥጡ የተናዴዴ*

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před 3 lety +1

      እኔ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 3 lety

      ፈጣሪ ልባችንን ይመልስልን የድሮ አድነታችንን

    • @nebatreshad8622
      @nebatreshad8622 Před 3 lety

      Ere ye ketema lij zeregnnetn ayawkm endewm ke manim gar abro yeminor fikr new ye sheger lij bergt ye geteru yewah endehone ergt new zeregnetm yalebet demo yegeter lij new

  • @abdulKareem-mf7bb
    @abdulKareem-mf7bb Před 3 lety +32

    አሸ ሠላም ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ 1000 አመት ኑር አሜንንንንንንንንንንን

  • @bettyshewa5953
    @bettyshewa5953 Před 3 lety +60

    ምስኪን የሀገሬ ህዝብ የዋሁ ክፍ አይንካህ💚💛❤️

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ።የሀገሬህዝብ።እባቶችችንን።እሜን እሜን እሜን

  • @comceil5329
    @comceil5329 Před 3 lety +6

    እነዚህን የመሰሉ አባቶች አሉን ሁፍፍ 😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን ፍቅር አንድነቱን ስጠን

  • @user-xi9lb9bv2f
    @user-xi9lb9bv2f Před 3 lety +51

    እሼ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 3 lety

      አሜኖ ተባረኪ እንዲህ ነዉ ኢትዮጽያነት

  • @zahrasozan2723
    @zahrasozan2723 Před 3 lety +40

    7ተኛ ነኝ እሼ ምርጡ😘😘😘ደጉ ያገሬ ሰዉ ይመቻል አለ ፍራሹ የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃቹ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @user-ix8gp6vc1l
    @user-ix8gp6vc1l Před 3 lety +12

    እንደዚህ አይነት አቀባበል ለጳጳስ ነው ሲደረግ የማውቀው አንተ እግዚአብሔር ይባርክህ ያንተን እድል ለሁላችን ያድለን ተባረክ ድንግል በዘርፋፋ ቀሚሷ ትቀፋህ።

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,

  • @user-xf4tx9zw2i
    @user-xf4tx9zw2i Před 3 lety +31

    ወይኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ የአባታች በረከት ይደረብን 🇪🇷

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,,

    • @kalikdankalikdan5645
      @kalikdankalikdan5645 Před 3 lety

      Amen Amen Amen

    • @netsanet142
      @netsanet142 Před 3 lety +1

      አማን ይደርብን 🇪🇹🇪🇹 🇪🇷🇪🇷💪💪💪

    • @netsanet142
      @netsanet142 Před 3 lety

      @@Atwima በርታ

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 Před 3 lety

      Amen

  • @user-pk4bp2xp2u
    @user-pk4bp2xp2u Před 3 lety +17

    ተባረክ እሼ ዘመንክ የአንድዬ ባርያ ያርግክ የድንግል ማሪያም ልጅ የልብክን መሻት ያሣካልክ አሜን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @ti3er094
    @ti3er094 Před 3 lety +26

    መኝታው ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ያደግኩበት ስለሆነ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 Před 3 lety +3

      ደግሞኮ ስመቸዉ እንቅልፉ ስጣፍጥ

    • @danawitgemechu3084
      @danawitgemechu3084 Před 3 lety

      Me too

  • @arsemakdsttube2617
    @arsemakdsttube2617 Před 3 lety +55

    እንኳን ደህና መጣህ የሞቱትን ወገኖቻችን ነፍስ ይማር አገራችን ሠላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AlamAlam-um5sr
      @AlamAlam-um5sr Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @arsemakdsttube2617
      @arsemakdsttube2617 Před 3 lety

      @@AlamAlam-um5sr 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen Před 3 lety

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @arsemakdsttube2617
      @arsemakdsttube2617 Před 3 lety

      @@miftahMekonen እሽ አንችም ደምሪኝ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @user-cv4eb6wo5x
    @user-cv4eb6wo5x Před 3 lety +38

    አንደኝ ነኝ ስደተኝች አላህ የጠበቅቱ የሞቱት አላህ ጀነት የርግቸው የረቢ ሀገር ሰላም የርገው አላህ በሰላም ረመድን የድርሰን

    • @mloveyou7466
      @mloveyou7466 Před 3 lety

      አሚን አሚን አላህ ጀነት ይውፍቅች

    • @hiwotjohn8964
      @hiwotjohn8964 Před 3 lety

      አሚን ነፍሳቼውን ይማር የማል በጣም😭

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,

    • @user-yx3kc6oi4i
      @user-yx3kc6oi4i Před 3 lety

      በሰላም ያድርሳቹ

  • @romiromii9047
    @romiromii9047 Před 3 lety +16

    አይ እሼ ቃላት አነሰኝ እኮ የኔ ሁለገብ ሁሉን መሳይ የኔ መልካም ወንድም ሰላምክን ያብዛው ኑርልኝ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,

  • @emusihamtube1769
    @emusihamtube1769 Před 3 lety +41

    ሰውን የማዳመጥ ሰብእናህ ደሰ ይላል እሸቱየ ሸ አመት ኑር

    • @mloveyou7466
      @mloveyou7466 Před 3 lety

      የእውነት መልካም ሰው ነው

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Před 3 lety +14

    የወሎ ሙስሊሞችና የወሎ ክርስቲያኖች ፍቅር ናቸው እግዚአብሔር ፍቅራቸውን አይለውጥብን።ሌሎችም ትምህርት ቢወስዱ መልካም ነው

  • @emyahmed8804
    @emyahmed8804 Před 3 lety +8

    አለህ ያግዛቹ እሹዬ ባሪታልን💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷

  • @mloveyou7466
    @mloveyou7466 Před 3 lety +10

    ሁለችንም መልካም እና ሁን ሙስሊም እና ክርስቲያን እንዴ በፍቅር አይነ ስንትይ ደስ ይለል አላህ መልካም ይድረገን

  • @user-zv6pk6do5p
    @user-zv6pk6do5p Před 3 lety +9

    ዬትኛውም የእምነት ቦተ አምሮ እና ተውቦ ስናይ ልንደሳት ይገባል ምክንያቱም ለሀገረችን ውባት የሀገረችንን ሰለም ምናረገግጥባት ነው ሶ ክማቻቹ😍😍😍

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 Před 3 lety +61

    የኔ ምሥኪን አላህ ይጠብቃቹ ወላህ መኝታቸው ሲያሳዝኑ ግን እኮ ከ ፖለቲከኞች አስር እጂ ትሻላላቹ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @user-yo9bv2gs4p
      @user-yo9bv2gs4p Před 3 lety

      እውነትሽን ነው የኔ ውድ እህት

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 3 lety +2

      ፈጣሪ ይጠብቅሽ አይተሽ መዘንሽ የድሮ አድነታችንን ያሳያል ፈጣሪ የድሮዉን ይመልስልን

    • @emanaaa733
      @emanaaa733 Před 3 lety +1

      @@azebtufa7389 አሚን ማማየ በርተን እንፀልይ

  • @user-ot5cj9xn6y
    @user-ot5cj9xn6y Před 3 lety +15

    የአባቶች በረከት ይደርብን ወይ ደስ ሲል ❤

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,

  • @user-vy4bn6fj2k
    @user-vy4bn6fj2k Před 3 lety +4

    ልጆቹ ደስ ሲሉ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድጋቹ አባቶች ፈጣሪ እድሜ ይስጣቹ ዘመናቹ ይባረክ

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 Před 3 lety +7

    ለሙስሊም እህቶቻችን እናመሰግናለን አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር ፍቅር አንድነት የናፈቀኝ 😭😭

  • @nejahejinury7256
    @nejahejinury7256 Před 3 lety +8

    አላህ የግዛችሁ አንድናት ሀይል ናው
    ዘርኝናትን ከማጠበት ይትፍ ትክክላኛ አማኝ ማላት እንድህ ናው በሀይማኖት በብሄሪ ሰይሆን በቅን አስታሰሰብ ናው አላህ ሀገርችን ሰላም የሪግልን።

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Před 3 lety +13

    እነዚህ: ልጆች: ግን: አኗኗራቸው: አንጀቴን: በልቶኛል!!!😭😭😭😭 እባካችሁ: የልጆቹም: መኝታ: ይስተካከል::🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @user-vv8ty8yq7o
      @user-vv8ty8yq7o Před 3 lety +2

      4:27 "ለአባ ነው ዘይት የምንጨምረ"،😭😭😭😭 አቤት ክብር
      እኔስ የአገሬ ልጆች አንጀቴን በሉኝ
      የአላህ የዋሁን የአገሬ ሰው ከፉ አርገው ትክክለኛ መንገድህንም ምራው

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 Před 3 lety +4

    ወዮዉ ለኔ፣😭😭😭
    የእግዚአብሔር ታቦት በዚህ እየተቀመጠ እኔ ለራሴ ምቹ ቤት ለመስራት እዳክራለዉ ዋ ለነፍሴ

  • @maminura6959
    @maminura6959 Před 3 lety +82

    አላህ ይርዳችሁ ወገኖቸ

  • @nej___ad3863
    @nej___ad3863 Před 3 lety +18

    እሼ የኔ ምርጥ ሰው አላህ መሰሎችህን ያብዛልን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 Před 3 lety +61

    የናተ ፀሎት ነው እኛን የሚያኖረን 🙏🙏🙏

    • @Helihelenerkan
      @Helihelenerkan Před 3 lety +1

      እውነት ነው

    • @user-fy8mi5gk5r
      @user-fy8mi5gk5r Před 3 lety

      እውነት ነው

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,

    • @user-yo9bv2gs4p
      @user-yo9bv2gs4p Před 3 lety

      እውነት ነው የኛውማ ምኑ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 3 lety

      እዉነት ነዉ የኛ የዋዎች

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 3 lety +41

    እምየ ኦርቶዶክስ ሁሌም ክበሪልኝ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @user-ns9hh5uc4u
      @user-ns9hh5uc4u Před 3 lety

      @@Atwima አሜን፫

  • @hannaemebetgirmatefera8940

    ይሔን የዋሕ ሕዝብ ክፉ አይካብን ችግራቸውን ችለው የሜኖሩ መልካም ሰዋች ከቻል እንርዳቸው ❤❤❤
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @malekamaleka1588
    @malekamaleka1588 Před 3 lety +72

    ይባርኩን አባ ማነዉ እንደኔ መስቀል መሳለም የናፈቀዉ

    • @alammm8139
      @alammm8139 Před 3 lety

      እኔ ይከዉ3 አመቴን ጨረሳኩ

    • @bezamoges6310
      @bezamoges6310 Před 3 lety +1

      እሄ ነገር እኔን ብቻ የሚሰማኝ ስሜት ይመስለኝ ነበር እኔም እንደ እንጀራ እርቦኝ እንደ ዉሀ ጠምቶኛል ዉዴ ለደጁ ያብቃን🙏

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,

    • @NIKUTUBE1
      @NIKUTUBE1 Před 3 lety +1

      ጀግናው የኢትዮጵያ ሰራዊት አቅሙን ለኦነግ ሸኔ ሲሆን ምነው ወደሀላ አደረገው??? 💚💛❤️ ምንም የማያውቁ የሰው ልጆች ህይወት ሞት ይቁም

  • @youtube2385
    @youtube2385 Před 3 lety +3

    እዚህ ኮሜንት በብዛት የሚኮምቱን ሳይ ሙስሊሞች ናቸው በጣም ደስ አለኝ እኛ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊም ክርስቲያን አንድ ነን እግዚአብሔር ፍቅራችንን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @betty2443
    @betty2443 Před 3 lety +8

    ይሄን ፍቅር ሳይ ብዙ አመት እንድኖር እመኛለሁ። ገዳሞችን ያብዛልን ለበረከቱ በቦታው ያድለን።

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem

    አቤት እንደት ያለ መታደል ነው በረከታችሁ አይለየኝ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ወለተ ዮሐንስ እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ 🤲♥️

  • @madesign21
    @madesign21 Před 3 lety

    በጣም ንፁህ ካህናት የገጠርናች በጣም የሚገርመኝ ፆም እያደሩ የሚበሉት አጥተው "የምዕመናን ምፅዎት እህትል እያለ አንዳችም አይነኩ"
    እግዚአብሔር ፀሎታችሁ ቡራኪያችሁ ይድረሰን

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g Před 3 lety +36

    አንድ ነገር ልናገር አሹ ሲሰራ እስከ ፍፃሜው ነው ብቅ አርጎ አይረሳም በርታልን ጎበዝ ልጂ!

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,

  • @senimare1652
    @senimare1652 Před 3 lety +3

    የክፉ አይኖች ይጋረድልህ ይጋረድልን
    የክፉ ጆሮዎች ይደፈንልህ ይደፈንልን
    የክፉ እጆችም ይታሰሩልህ ይታሰሩልን...
    እሼና የስራ ባልደረቦችህ እንዲሁም በዙሪያህ ሆነው ለሚያግዙህ ሁሉ ልኡል እግዛብሄር ከነእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርካቹ ትጠብቃቹ!!!
    እንደኔ ነብሱ ሐሴት ያደረገች እልልልል ይበል የምንችለውንም እንርዳ!!!
    አሜን!

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi Před 3 lety +2

    አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ከረከቱ ተካፍይ ያድርግልን አሜን🙏❤ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @genberegeleta2661
    @genberegeleta2661 Před 3 lety +1

    አንዳንድ ጊዜ እንደዚህ አይነት ኑሮን ያስመኛል። ከተማ ስንኖር ቤቱ በሶፋ፣ ጠረጴዛ ፣ ብፌ፣ በተለያዩ ቁሳቁሶች ጥቅጥቅ አድርገን ሞልተን እኛ ጥግ ጥጉን እንይዛለን። ከእኛ ይልቅ እቃው ክብር አለው።
    እንደናንተ ያሉ የገጠር ሰዎች ግን ቀላሉንና እውነተኛውን የየዋህነት ኑሮ ነው የምትኖሩት። thank you Eshetu. I am in to help.

  • @user-xn5jg1is5y
    @user-xn5jg1is5y Před 3 lety +10

    ወላሂ ትክክለኛ ኢትዮ ትክክለኛ እምነት ትክክለኛ ፍቅር ገጠር ነው ያለው

  • @user-ij5pb1rc4h
    @user-ij5pb1rc4h Před 3 lety +7

    ደስታዬ ወደር የለዉም የኛ ፍልቅልቅ❤ እግዚአብሔር አምላክ ዘርህን ይባርክልን

  • @user-tg4iu6mn1b
    @user-tg4iu6mn1b Před 3 lety

    አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን በስደት ላለነው ሁሉ በፀሎት አስቡን በየመን በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን ዘንድ ፀልዩ በኢትዬጵያ ውስጥም በግፍ ለሚሞቱ ወገኖቻችን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኖርልን ዘንድ ፀልዩ አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን

  • @msraklove3006
    @msraklove3006 Před 3 lety

    እሼ የእውነት ቀናሁብህ ይሄ ምን አይነት መባረክ ነው የእነዚህ ንፁሀን አምላክ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ኢትዮጵያ እንደኛ አወቅን እንደምንል ተማርን እንደምንል ሰዎች ቢሆን ዛሬ ተበታትና ነበር ግን የንፁሀን አምላክ መቼም አይተዋትም ፈጣሪ አይተወን እናንተንም በጥበብ እና በሞገስ ይጠብቃችሁ

  • @meiryammohammed3253
    @meiryammohammed3253 Před 3 lety +14

    የኔ የዋሆች የኔ ምርጥ ኢትዮጵያውያኞች

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 Před 3 lety +15

    እሼ የምር ኢትዮጵያዊ ነህ ኮራውብህ አባቴ እድሜ ጤና ይስጥህ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 Před 3 lety +2

    እንቅልፍ ያለው በክርስቶስ ፍቅር ውስጥ ባለ ሰላም ነው፡ አባታችን ያዕቆብ ድንቅ የሆነ ህልም ያየው ድንጋይ ተንተርሶ በተኛበት ነበር፡ ይኸ የምናየው ሁኔታ ለዓለም ሞኝነት ነው፡ አይገባም፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡

  • @alemberhane4215
    @alemberhane4215 Před 3 lety

    አባቴ አቡነ ገብረመንፈሥ ቅዱሥ በረከቶዎት ይደርብኝ ደጆዎትን ለመርገጥ ያድለኝ(ያብቃኝ)

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Před 3 lety +17

    ወይኔ የቆሎ ተማሪወቹ የኔ የዋሆች እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ለቤተ ክርስቲያን የምታገለግሉ 😭🙏

  • @bilalteacher5192
    @bilalteacher5192 Před 3 lety +48

    እንዲህ እየታነፁ ቢያድጉ መቼ ዛሬ ካራ እየያዙ ደም ባላፈሰሱ ነበር

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @user-si4tj7qg1z
      @user-si4tj7qg1z Před 3 lety +1

      ትክክል

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 3 lety

      ለጠፉት ዐገኞቻችን ፈጣሪ በረዳን መጠን እንፀልይላቸዉ

  • @user-uv3zs1wk1n
    @user-uv3zs1wk1n Před 3 lety

    ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከፍጻሜ ደርሶ እንድናይ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፍቃዳቸው ይሁን አሜን የአብነት ተማሪዎች የቤተክርስቲያን ባለ አደራዎች እውነት ቃል የለምኝ እመ አምላክ ፍጻሜአችሁን ታሳምር አባቶቻችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ወልደ ገብርኤል እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @habtamugetachew5928
    @habtamugetachew5928 Před 3 lety +1

    ተባረክ ወንድሜ ወጣትነትን ለእግዚአብሔር በአቅም ማገልገል መባረክ ነው

  • @blackstone07
    @blackstone07 Před 3 lety +5

    አንተ ልጅ እንደው እኔ ምን ላድርግህ? የምታቀርበው ፕሮግራም ሁሉ ኢትዮጵያዊነት ፍቅርና መቻቻልን ብቻ ነው። ከጥቂት ዓመታት በኋላ የምትፈልጋትን ኢትዮጵያ አንተና ያንተ ትውልድ ቁልጭ ብላ አድጋ ተመንድጋ ፍቅር በፍቅር ሆና ታገኛታለህ። ፈጣሪ ኢትዮጵየንና ህዝቧን ይባርክ። ተባረክ።

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,,

  • @user-op2zt2oe1j
    @user-op2zt2oe1j Před 3 lety +11

    ከተማ ለከተማ እየዞሩ ከሚያስተምሩ እነዚ ምስኪን ገጠር ያሉት ይመልከቱ

  • @hanamariyam4097
    @hanamariyam4097 Před 3 lety +2

    የተዋህዶ ልጆች ፆሙን በሰላም ያስጀመረን አምላክ በሰላም አስፈፅሞ ለትሳኤ ያድረሰን ለሞቱት ወገኖቻችን በአፀደ ገነት ያኑረልን
    አሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ የወላዲት አምላክ ምልጃና ፀሎት አይለይህ

  • @sarahabshawettube2829
    @sarahabshawettube2829 Před 3 lety +4

    እሼ አላህ ይጠብቅህ
    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሰው ነህ የሰጠህ አይውሰድብህ

  • @starbee5
    @starbee5 Před 3 lety +20

    I don't really understand who ever disliked this wonderful job they doing, probably mistaken Eshuye my brother God bless you!

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @user-km1wu1fl1p
      @user-km1wu1fl1p Před 3 lety +1

      ዲያቢሎስ ነው ዲስላይክ የሚያደርገው፡ በጎሥራ ላይ ሁል ጊዜም አለ ግን አይሳካለትም።

  • @user-xi2hm3vn6n
    @user-xi2hm3vn6n Před 3 lety +8

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አገራችንንን አላህ ሠላም ያድርግልን ወንሜ 😍😍

  • @asternegeri4123
    @asternegeri4123 Před 3 lety +1

    እኔ ያደኩት ሙስሊሞች ያሉበት አካባቢ ነው በእውነት ነው የምለው ሙስሊሞች ንጹህ ናቸው። ፍቅርን ያድለን ሀገራችነነ አምላካችን ይጠብቅልን። ወንድማችን ጤናውን ይስጥህ

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před rokem

    ውይ እድግ በሉ የዲንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቃቹሁ አሹየ እግዚአብሆር ይጠብቅህ ይጠብቃቹሁ ሀሳብህን ይሙላልህ ተባረክ ሁሉም ኢትዮጵያን ፈጣር ይጠብቃቹሁ 🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @getneshamare1038
    @getneshamare1038 Před 3 lety +5

    ገብረ መንፈስ ቅዱስ ተበልቶ የማያልቅ እንጀራ ይስጡህ ዘርህ ይባረክ ሺ ሁን

  • @user-wf2ec8ps9g
    @user-wf2ec8ps9g Před 3 lety +4

    የኔ፣አበንበሳ፣ለሀይማኖት፣ያለህ፣ክብር፣ይገርማል፣እኔ፣ሙስሊምነኝ፣ግን፣የክርስትና፣ሀይማኖትም፣አየለሁ፣ይገርማል፣ወሎ፣ሂዶ፣ማመንም፣አላያትም፣አንበሳየ፣፣በርታ፣፣እንዴአንተአይነት፣በዛ፣ቢል፣ሀገራችን፣ታድግነበር፣ሀገሬን፣ስለጉበኘህ፣እናመሠገንለን፣አድናቂህነኝ፣እንኮን፣ጥሩ፣ስራህ፣ብተሳደብም፣አየሀለሁ፣፣በጣም፣አከብረሀለሁ

  • @serketadees7382
    @serketadees7382 Před 3 lety

    ይሄ እንድሆን የፈቀደ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን፫
    ለዚህ በረከት የተጠራችሁ ሁሉ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቋችሁ እድሜ ጤና ያድላችሁ አሜን፫
    ውድ የመንፈስ ቅዱስ ወንድሜ እሼ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቁህ ለዚህ በረከት ስለተጠራህ እጅግ ደስ ይበልህ እግዚአብሔር በብዙ ነገር በመንፈስ ቅዱስ ስለተጠራህ ተመስገን ነው

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የኒልዩወች በቤቱ ያሣድግልን አባታችንም ጥበቡን ያብዛልወት በረከትወ ይደርብን

  • @user-vp5mf4yu9h
    @user-vp5mf4yu9h Před 3 lety +6

    አሹዬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ የተባረከ ስራ መስራት ምንኛ መታደል ነው የአባቶቻችን ፀሎት ይጠብቀን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,

  • @Tube-cm2cm
    @Tube-cm2cm Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ምህረቱን በቸርነቱ በሠላም ከስደት ሥመለሥ እሼን መልካምነቱን በአካል ለምንገር ያብቃኝ ያርግልሽ በሉኝ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +1

    ሠው የገንዛወገኑን እያረደ አንተ ብሔርሕ ሐይማኖትሕ እንዲህ ነው የሚሉ በበዙበት ዘመን አንተን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሳይ እንዴት ደስስስእንደሚለኝ ማርያምን ደስስስስስስብሎኛል

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 Před 3 lety +1

    አቤት አቤት እሼ ከበረከትህ ይድሰን ህጻናቱንና አባቶችን ይጠብቅልን አንተም ተባረክልን ለምረቃው ያድርሰን

  • @use1K629
    @use1K629 Před 3 lety +4

    እሰይ እንዴት ደስ ይላል በማርያም
    ፍቅር ሰላም ምሕረት ይስጠን አምላከ
    ቅዱሳን በእውነት እንሰጣለን በአቅማችን
    💚💛❤🤲🕊🕊🕊

    • @alemayele1985
      @alemayele1985 Před 3 lety

      ውዴ 😉😘😘😘ክህነትዬ

    • @use1K629
      @use1K629 Před 3 lety +1

      @@alemayele1985 ዓለምዬ እዚህ መጥቼ
      እያየሁ ነው 😘😘

    • @alemayele1985
      @alemayele1985 Před 3 lety

      @@use1K629 እኔም እያየሁ ነው ውዴ💕💕💕💋

    • @use1K629
      @use1K629 Před 3 lety

      @@alemayele1985 እኔም አዳምጬ ጨረስኩ 😘😘

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-yi9ep3ei7e
    @user-yi9ep3ei7e Před 3 lety +24

    አሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @user-yi9ep3ei7e
      @user-yi9ep3ei7e Před 3 lety

      @@Atwima በ2ት ስልክ ሰብ አድርጌሀለሁ

  • @murshidahussein314
    @murshidahussein314 Před 3 lety +8

    እሼ እድሜህን ያርዝመው ገና ብዙ እናያለን

  • @user-us5sk6fi4j
    @user-us5sk6fi4j Před 3 lety +113

    Ene Muslim negn yakeman 100 US Dollar lekalew

    • @user-zz4ee7pq1d
      @user-zz4ee7pq1d Před 3 lety

      ሙስሊም ነኝ ክርስቲያን ነኝ ማለቱ ለምን አስፈለገ አሹም ቪዲዬ ስትለቅ ርእሱ ላይ ጥንቃቄ አድርግ ክርስቲያን ሙስሊም የሚል ነገር ባይገባ ስራህን አያለዉ አልፎኝ አያቅም በጣም ጥሩ ስራ ነዉ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen Před 3 lety

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h Před 3 lety +5

      እህት ብዙ መስሉሞች እየረድ ስለሆነ መናገር ግድ ነው ፍቅር ይጨምራል እኮ ውዴ እድህ ስንሆን እናም እደግፈዋለሁ መናገሩን

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 3 lety +1

      ፈጣሪን አስቦ ስለሆነ ስጦታው በጣም ያስደስታል በተለይ መተሳሰብችን የበለጠ ያኮራል 💚 💛 ❤️

    • @tube3009
      @tube3009 Před 3 lety

      ዋናው ማሰብሽ ነው ናብሰ ⛪️🕋♥️😘

  • @eyorikatube4404
    @eyorikatube4404 Před 3 lety +2

    ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው እሼ ፈጣሪ ከሁሉም ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪

  • @user-cu2ik1cy5d
    @user-cu2ik1cy5d Před 3 lety

    አሸዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ መልካም መስራት ለነፍስ ዋጋ ያሰጣል እኛንም ለበረከቱ ያብቃን በርቱን እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ አባቶቻችን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክልን። ልጆችም ጠንክሩልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በሞገስ በጥበብ ያሳድጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ያሳድጋችሁ

  • @teddygetachew698
    @teddygetachew698 Před 3 lety +18

    ምን ያክል የተበላሸ አመለካከት እንዳለን የምታውቁት ይህንን ዩመሰሉ የበኅ ኡድራጐት ስራ የሚሰራን ልጅ dislike ማድረግ ምን ያህል ጭፍን አስተሳሰብ ያላቸው ሰወች እንዳሉ ሳይ በጣም ያማል በእውነት እኛ ኢትዮጵያውያን ነን ወይ ብየ እጠይቃለው ያሳዝናል እዚህ ደረጃ መድረሳችን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,

  • @AlamAlam-um5sr
    @AlamAlam-um5sr Před 3 lety +6

    ምን እንደምልህ አላውቅም ውንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,,

    • @AlamAlam-um5sr
      @AlamAlam-um5sr Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +1

    እሸቱ ሃያሉ አምላክቸን ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ እናታቸን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤️ ሰላማችህ ይብዛ።

  • @user-cq2cq6jq5y
    @user-cq2cq6jq5y Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችን❤❤❤❤❤እሸቱዬ ውድሜችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ውሉ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 Před 3 lety +66

    እረ በአላህ ማስክ ልበሱ እነሱ እንኳ ኬት ያገኛቸዋ ከከተማ እንዳትወስዱባቸው እንጂ

    • @adise8257
      @adise8257 Před 3 lety

      Gobezh yena astwoy

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d Před 3 lety +8

      የለም ባክሽ
      እምነቱ ካለ
      ኮሮና እርኩስ መፈስ ነው
      ድራሹ ይጠፋል በፀሎት

    • @fddgffjgcjgdf202
      @fddgffjgcjgdf202 Před 3 lety +1

      የኔቆንጆ ልክነሽ እናመሰግናለን

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen Před 3 lety

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @kidistgache2209
      @kidistgache2209 Před 3 lety

      ልክ ነነሽ ግን ይሸሹሻል እኔ ስለ ገጠመኝ ነው እንደ ልዬ ነገር ነው የሚያዬሽ ።

  • @senayityeenatenafaki4051
    @senayityeenatenafaki4051 Před 3 lety +6

    አሼ እንኳን በሰላም መጣህ ተባረክ🙏🙏🙏🙏

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,,

  • @user-qs4pr9en5d
    @user-qs4pr9en5d Před 3 lety +2

    እነዚህ ንፁህ ፍጥረቶች የነሱን አምላክ አገራችንን ከዚህ ፈተና ያዉጣልን

  • @messeretshibeshi3245
    @messeretshibeshi3245 Před rokem

    ይህ ታላቅ ቤተ ክርስትያን ግንባታው አልቆ ለመሳለም ፀሎቴን ይስማኝ
    አስተዋጽኦ ለሚያረጉት በሙሉ በረከቱ ይድረሰን

  • @kinghope5490
    @kinghope5490 Před 3 lety +17

    የኔ ጀግና❤❤

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Před 3 lety +7

    Eshe mirxu sawu Egzihaber ke hullu yixabiqik 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒💒💒

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ,

  • @asterdurchoasterdurcho
    @asterdurchoasterdurcho Před 3 lety +2

    የአምኔግር ስጦታዬ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏እሺ የኔ ዘመን ጀግና ውጣት ነው ጀግናችህ ብቱርልን 👍