አኬ ሚስ አንደርስቱድ ለሚያደርጉት ማብራሪያ ሰጠ | apostolic answers | eyob | dn meku | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
    አኬ ሚስ አንደርስቱድ ለሚያደርጉት ማብራሪያ ሰጠ | apostolic answers | eyob | dn meku | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    አኬ ሚስ አንደርስቱድ ለሚያደርጉት ማብራሪያ ሰጠ | apostolic answers | eyob | dn meku | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    አኬ ሚስ አንደርስቱድ ለሚያደርጉት ማብራሪያ ሰጠ | apostolic answers | eyob | dn meku | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

Komentáře • 29

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před měsícem +7

    አኬ ወንድሜ እግዚአብሔር መንገድህ ያቅናልህ የምትወደው ክርስቶስ አንደበትህ ያከናውንልህ❤

  • @user-gi3vz5id4p
    @user-gi3vz5id4p Před měsícem +3

    ለሰው ብለህ ለራስህ ብለህ ኑር።መናፍቃንን ባትመስል ይመረጣል

    • @eyobhailu5914
      @eyobhailu5914 Před měsícem

      were neh

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi Před měsícem +1

      የቱ ጋር ነው መናፍቃንን የመሰለው

    • @user-gi3vz5id4p
      @user-gi3vz5id4p Před měsícem

      @@AaBb-kr3bi የመናፍቃን አለባበስማ ይሄ ነው

    • @Hayat-hj1gk
      @Hayat-hj1gk Před měsícem +1

      የኛ ልጆች ሰውን መግፋት እንጂ ማቀፍ አችሉም አሁን አኬ ምኑ ነው ምናፍቅ እሚመስለው ጌታ ሆይ

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi Před měsícem

      @@Hayat-hj1gk አረ ተያት ለአስተያየት ማርክ የለውም በያት

  • @estegntaKafeyalw
    @estegntaKafeyalw Před měsícem +2

    አኬ ግን መወፈር አለበት❤❤❤እኔ ሳየው ለምን እንደሆ አላውቅም አንጀቴ ነው ይሚላወሰው

    • @ucycg7529
      @ucycg7529 Před měsícem

      በጣም ማርያም እኔም እንደዛው ብቻ በጤና ይኑሩ❤❤❤❤❤❤

    • @Hayat-hj1gk
      @Hayat-hj1gk Před měsícem

      ሲያገባ ይወፍራል😂

    • @estegntaKafeyalw
      @estegntaKafeyalw Před měsícem

      @@Hayat-hj1gk ገዴታ ማገባት አለበት እውነት እኔ ሳይው እንዴት እንደምሳሳ በቃ መማር እየፍለጉሁኝ ግን እሱን ሳይ ከትምህርት ይልቅ ወይኔ ወንድሜ እላለሁ በሀሳብ እና አጋብት እህት

  • @Beki6D
    @Beki6D Před měsícem

    አኬዬ የምንወድህ ወድማችነህ እውቀት አስተምሮ መገድህ ጥሩነው ግን ትንሽ ትቸኩላለህ እደ ተዋህዶ ስራት ተጎዝ በራስህ የውቀትልክ ብቻ አትጎዝ በርግጥ ነገ ትሰክናለህ ፈጣራ በነገርሁሉ ይጠብቅልን በርታልን ✝ እንወድሀለን 🌷

  • @Hayat-hj1gk
    @Hayat-hj1gk Před měsícem

    አኬዬ ጌታ ይጠብቅህ 😍😍😍

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Před měsícem

    Anigaf wondimachin yetwahido inqu bexam new yemiwod barta ❤❤❤

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před měsícem +3

    ጴንጤዎችን እንኳ ክርስቲያኖች አይደላችሁም እያልካቸው😮 አንተን ደግሞ ጴንጤ ነህ ካሉህ😢 ፀረ ነገረ ክርስቶስ ናቸው ማለት ነው😢

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 Před měsícem

    አክሊል አሁን መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ የሌለባት እንደሆነች እኛ ኦርቶዶክሳውያን እናምናለን አንተም አለባት የሚለውን ልብህ ያምናል አፍህም ይመሰክራል
    አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫም በአርጋኖን ውዳሴው ስለ እርሷ እልፍ ቃላት ይናገራል መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ ስለሌለባት ነውር የለብሽም እንዲል ሰሎሞን በመኃልዩ ነውርና ተንኮል የሌለበትን ከኃጢአተኞች የተለየውን ንጹህ በግ ክርስቶስን ወልዳልናለች::
    በዚህ ልዩነት ስላለን እንግዳ ትምህርት ልታለማምደን እንደ እባብ አትለሳለስ :: እነ እገሌ ያምናሉ እነ እገሌ አያምኑም የሚለው የግለሰቦች እምነት ላይ እምነታችን አልተመሠረተም ::
    ከእናት ወደ ልጅ በዘመኑ ሥልጣኔ HIV እንዳይተላለፍ ማድረግ እንደተቻለ ግልጽ ነው :: የአዳም እርግማንም በዘር በሚመጣው መተላለፍ እሷ ጋር አልደረሰም የምንለው ከሰው ሃሳብና ጥበብ በላይ እግዚአብሔር ማድረግ ስለሚችል ነው:: ወዳጄ ልብህ እንደ ግያዝ ታውሮአልና ይገልጥልህ ዘንድ ጸሎቴ ነው::

  • @bereket1709
    @bereket1709 Před měsícem

    Atashef

  • @earthandouterspace446
    @earthandouterspace446 Před měsícem

    kegzhbher kal silahon ymitawrew kprotestant ger tmeslalk

  • @ShowMeYourGlory77
    @ShowMeYourGlory77 Před měsícem +1

    ክርስቶስ ለመምሰል የሚያስፈልገው የክርስቶስ ኢየሱስ ቃል (ወንጌል) እና የክርስቶስ መንፈስ ነው። ገድላት ገደል እየከተተ ገድሎ ይጨርሳቹሃል።

    • @meherat938
      @meherat938 Před měsícem +2

      አምላኬ ክርስቶስ ምስክሬ ነው አንተ በትዕቢት መንፈስ ምግባር በሌለው በዲያቢሎስ ተይዘህ ጆሮህ ደንቁሮ ገነት ግባ እኔ ክርስቶስን ብለው ሰማእት የሆኑ በክርስቶስ ፍቅር ሰክረው ደማቸውን ያፈሰሱ ቅዱሳን ገድላቸው አይቼ እርዳታቸው ለምኜ በእነርሱ ውስጥ መድኃኒቴን ቤዛዬን አምላኬን ኢየሱስን አግኝቼ ሲኦል ስገባ ያኔ እንገናኛለን😊

    • @ShowMeYourGlory77
      @ShowMeYourGlory77 Před měsícem +1

      ​@@meherat938- ተው ባክህ አምላኬ ክርስቶስ አትበል : ክርስቶስ አታውቀውም። ክርስቶስ የሚያውቅ የክርስቶስ መንፈስ አለበት : ጳውሎስ እንደጻፈው ከተሰቀለው ክርስቶስ ኢየሱስ ሌላ አያውቅም : ገድላት : ጠበል : ቅዱሳን እያለ አይመጻደቅም። ወደ አባት የሚያደርሰው መንገድ አንድ ነው : ሌላ የለም። እውነተኛ እረኛ አንድ : የመግቢያ በሩ አንድ እሱም ኢየሱስ ክርስቶስ። ገድላት ገድሎ ገደል ውስጥ ይጥለሃል።

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Před měsícem

    እያሾፍክ ነው ? በማማተብ ?

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před měsícem +7

      ሁሌ መተቸት አይስለችም ምን አለበት የሚጠቅምሽ ብቻ ብትወስጂ የምር ግን ኦርቶዶክስ ነሽ ምንድነው ችግርሽ ከነዚህ ወንድሞች 😢

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před měsícem

      ባልቴት ሁሌ ነቀፋ

    • @chanietsehay7477
      @chanietsehay7477 Před měsícem +1

      አንች /አንተ ኦረቶዶክሰ እንዳልሆንክ እርግጠኛ ነኝ ሁልጊዜ ነቀፌታ እሰኪ ወንድሞቻችን ለቀቅ አድርገህ ወደ እራስህ ተመልከት

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi Před měsícem

      አረ ምን ጉድ ናችሁ ግን በጌታ ስም ጦሱን ውሰጅ እንከፍ

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m Před měsícem

    ኧረ አኬ ለምን በየደቂቃው ትስቃለህ?

    • @user-vs1lw2zo5s
      @user-vs1lw2zo5s Před měsícem

      ወይ ደሞ ለምን ሳቀ ማለት ነበር የቀራቹ😢😢😢

    • @user-vs1lw2zo5s
      @user-vs1lw2zo5s Před měsícem

      😂😂😂😂😂 ጭራሽ ለምን ትስቃለ ማለት ነበር የቀራቹ