📢 ሱስ ጀምሬያለሁ ስላት አለቀሰች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 06. 2023
  • ‪@yetenbitube1‬‪@marketube391‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@comedianeshetu‬

Komentáře • 616

  • @mesi2112
    @mesi2112 Před rokem +420

    ጓደኛ ማለት እንደዜ ነው የሚል በላይክ 👍👍👌👌💪💪

  • @inateabatehulimnurulg942
    @inateabatehulimnurulg942 Před rokem +165

    የኔ ቆንጆ ጎደኛ ማለት ይህ ነው ፈጣሪ ይባርከሽ እህቴ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-ov3mr5hs3g
    @user-ov3mr5hs3g Před rokem +70

    ወላሂ አልቅሳ እኔንም አስለቀሰችኝ 😭😭
    የእውነት ምርጥ ጎደኛ ነሽ ❤❤❤

  • @halimo1255
    @halimo1255 Před rokem +99

    ለሙስልም ሴት ወንዲ ጎደኛ መያዝ የተፈቀደ አይመስለኝም እዉነቱን አላህ ያዉቃል

    • @sitimossa906
      @sitimossa906 Před rokem +13

      ትክክል እንኳን የሌላ እምነት ቀርቶ የኛም እምነት ያለው መላላጥ መነካካት አይቻልም አላህ ይጠብቀን

    • @manabi6614
      @manabi6614 Před rokem

      ማነዉ ያለዉ ፍቅር ነዉ😂😂😂😂

    • @ATayetub
      @ATayetub Před rokem +1

      የፍቅር ጓደኛ አይደሉምኮ

    • @user-xu9ve6kx4q
      @user-xu9ve6kx4q Před rokem

      እንደዚህ እያላችሁ የምታስመስሉት እርግጠኛ ማንም ሲሸጉራችሁ የንትኖሩት ናችሁ

    • @bituu126
      @bituu126 Před rokem

      ፔፔፔፔ ተናገርሽ በቃ😅😅

  • @susutube360
    @susutube360 Před rokem +172

    ኧረ ቢስሚላህ ❤ወላሂ ቃል የለኝም በቃ ትክክለኛ ጎዴኛ ማለት ልክ እንዴ እናት ልጅ ነው 😊ዩቱብ ክፈትላትና አንድ ላይ ስሩ😊

    • @alainfef176
      @alainfef176 Před rokem +1

      ❤❤❤❤

    • @HhHh-qj9qs
      @HhHh-qj9qs Před rokem +25

      በመሰረቱ ሴት ልጅ በሚድያ መውጣት የለባትም እቶች አይባልም ሀታ ድምጿ እኳ አውራ ነው ብለዎል እረሱላችን
      ታዲያ ከሀጅነብይ ጋር እደዚህ እየሆኑ ጎበዝ ብሎ ነገር አለ
      በሸሪአችን የወንድ ጓደኛ ታብጅ ያለው ማነው ብቻ የቀበረን ማርዳት ይሆንብኛል

    • @sitimossa906
      @sitimossa906 Před rokem +10

      ​@@HhHh-qj9qsሳህ እስኪ ንገሪልኝ የኛዎቹ ጭራሽ ጎበዝ እያሉ ቱ

    • @susutube360
      @susutube360 Před rokem +1

      @@HhHh-qj9qs በመሰረቱ እኮ ስንት ተራራዎችን ተሻግረን ከሀጅነበር ወንዶች ስር ጎበስ ቀጥብለን እየሰራን ነው የማዳም ቅመሞች ያውቁታል ይህም ክልክል ነው አይዴል?ግን እየስራን ነው ታዳ ሚዲያ ላይ ወጥቶ መስራት ክዚህ አይሻልም ወይ

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 Před rokem +2

      ​@@HhHh-qj9qsትክክልናሽ ሀቢባቲ አላህ ሂደየ ይስጠቸው ሴት ልጅ የወድ ጓዳኛ ሱብሀናለህ አላህዋዬ ካትመዬን አሰምርልኝ😢😢

  • @user-tj5do3kj6b
    @user-tj5do3kj6b Před 3 měsíci +8

    የኔ እናት አልቅሳ አስለቀሰችኝ 😭😭😭ጓደኛ ማለት እንዲህ ነዉ ሃናንዬ የእህትነት ጥግ ኮርቸብሻለዉ 👌👌😊😊

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před rokem +121

    ሙሲሊሞዋ እህቴ ሆይ አላህን ፍሪ ከሀጂነብይወንድጋር እንደዚህ እድትሆኝ አይፈቀዲም

    • @user-ze7ql6gs4j
      @user-ze7ql6gs4j Před rokem +5

      ሀጅ ነብይ ከዛስ ማነው የሰው ሃገሩ😂😏😏

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg Před rokem +2

      Tikeki neshi Marre Allah hida yestan Suballah Allah ❤😢😭😭☝️🤲

    • @FatySam
      @FatySam Před 11 měsíci +2

      ወጥእርገጠች ባሏ አርገችው እኮ ባለጌ

    • @amamaamm7728
      @amamaamm7728 Před 11 měsíci +1

      የናንተ ደሞ ይለያል ሰውነት ይቀድማል ሁላችንንም አንድ አምላክ ነው የፈጠረን ሰውን በሰውነቱ አክብሩ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Před 10 měsíci

      ​@@amamaamm7728እማሰው አታክብር ማንአለ

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 Před rokem +53

    ሙሥሊም እህታችን ነሺ አላህ ያህዲኪ አላህን ፍሪ

    • @user-zv4hn6hb1e
      @user-zv4hn6hb1e Před rokem +4

      ኧረ ግን ኢትዮያዊ ነን አንርሳ

    • @user-xu9ve6kx4q
      @user-xu9ve6kx4q Před rokem

      ምን ሆነች

    • @user-rl4xp2wc2m
      @user-rl4xp2wc2m Před rokem +2

      ወላሂምናረገች

    • @saadahsaadah2535
      @saadahsaadah2535 Před rokem +5

      @@user-rl4xp2wc2m አላህ ለኛ ሀላል ያልሆኑ ወዶችን እዲንጨብጥ አልፈቀደልንም ሀራም ነዉ ብሎናል ሥለዚህ አላህ የከለከለንን መከልከል አለብን እኛ ሙሥሊሞች ሥተትን አይተን እዳናልፍ ይህ ነገር ሀራምነዉ የማለት ግደታ አለብን ሥተት ሥናይ ማሻላህ እዲንል አልታዘዝንም

    • @bayubayubelet781
      @bayubayubelet781 Před rokem

      Ahun min argechi yiche

  • @mekiyawollotube6890
    @mekiyawollotube6890 Před rokem +47

    የኤፍሬሞ አድናቄወች እሥክ በላኪ ግጩኝ 😘😘😘

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 Před rokem +44

    ጓደኛ ማለት ከመጥፎ ነገር የሚከለክል ነዉ አንደኛ ናት የምር👌👌👌❤ ጥፊዋ😂

  • @kelemwawebshetyoutube2102

    ማርያምን ምርጥ እህት ምርጥ ጓደኛ ናት ተባርኪልን

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před rokem +101

    በጣም ትለያለሽ በእውነት❤❤❤ከሷ ጋር ማልቀሴ ምን ይሉታል😂😂

  • @madina3096
    @madina3096 Před rokem +100

    እወነተኛ እህት ስለሆነችኮ ነው 😊የየተቢ ጓዴኛ መሆን አለብሽ ጀግና😊❤

  • @busyline5298
    @busyline5298 Před rokem +14

    የጓደኝነት ጥግ ይህ ነው በቃ አላህ ይባርክሽ አዎ

  • @aijit7g355
    @aijit7g355 Před rokem +5

    እህቴ አላህን ፍሪ ከሀጅ ነቢ ወንድ ጋ ምን ትሰሪያለሽ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +12

    ጓደኛነት ጥግ ኢትዮጵያ💚💚💛💛❤️ክርስትያን ሙሲልም ተዋዶ ተከባብሩ እምንኖርባት❤❤ የኔ ውድ አሳቢ❤

  • @Sadawmer-sz6yz
    @Sadawmer-sz6yz Před 6 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤የኔ. እህት. አላህ ይጨምርላቹህ. መልካም ጓድኛ የአላህ ስጦታነው.

  • @user-mx1jz8yk4f
    @user-mx1jz8yk4f Před rokem +6

    አይይይ ያጥፌዋ ነገርሰ 😢 ደሞ ለምን ተለቅሸለሽ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ አትይወም ፀጉርሽ ለይ ያለው ኩወስ ነው እንዴ ክክክክክክክክ ደሞ አንቴ እናቴ ትሞት አይበልም አንድ ፊቅራኛ ብህድ አንድ ይመጠል እነት ግን ለ😢 ሽ አመት ትኑር እናት💐💐💐

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před rokem +10

    አንችን መሳይ ያብዛልን በእውነት አንች ማለት የእውነት ሰው ነሺ ሰው ብቻ ነሺ

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 Před rokem +2

    የኔ ማር ቁስሌ ነካሺወ እኔም አንድ ቀን ያኆቴ ልጅ የእወነት ሲያጬስ ደርሼ እባዬ መቆጣጠር አቅቶኝ መትቼወ ሄድኩ በጣም ነወ በወጣትነታቸወ ሲያጬሱ ምናደደወ😢😢 ዛሬም አስለቀሰችኝ ኤፍርም እንደዚህ ፕራክ እንዳሰራ አልቃሻ ነኝ😢

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet Před rokem +6

    ዶሮን ሲያታሉሏት ውሃ የሚሞቀው ለገላሽ ነው አሏት ወይም ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ይሏታል።
    ሁለት ወጣት ሴትና ወንድ ጓደኛ እህቴ ብሎ ነገር ለዚያውም የተለያየ እምነት ተከታይ😂😂 ያውም መናፈሻ መዝናኛ ቦታ እየተገማኙ!😂

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Před rokem +5

    👍👍👍👍👈 ለልጂቱ ዩቱብ ይከፈትለት
    ምረጥ ገደኛ መሸአለህ

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian Před rokem +8

    አሁን እዝህ ሀራም ነው ሀላል ነው ያምትሉ መን ልስመቹ ነው እ ሴቱ ሁለ ነቅሎዋል ኡኮ😢

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Před rokem +5

    ወዮ ጀግና ጓደኛ ናት እኔም ሰናደድ ወላሂ በጥፊ ነዉ ምጠፍጠፈዉ😢😂😂

  • @toutoube3156
    @toutoube3156 Před rokem +48

    በል አስለቅስሀታል አስደሳት ሰጣታ ስጣት በእኛ ፊት እንደህ አይነት ጓደኛ አይገኛም ወላሂ ❤❤❤ እውድሽ አለሁ እህቴዋ

  • @sanirayatube4279
    @sanirayatube4279 Před rokem +6

    በሰማአም ትለያለሸ መድሃንያለምን ጓደኛ ማለት አንቺ ነሸ ፈጣሪ ይባርክሸ

  • @hshd6729
    @hshd6729 Před rokem +1

    ጉድ የመሄዴብዛት ምኔን ገልበውአዩት ይላልያገሬሰው ደሞ ምንቤትነሺ አችሳ 😂😂

  • @user-bq8ui5rm5y
    @user-bq8ui5rm5y Před rokem +9

    ጀግና ነሽ ውድ ያኬራ እህታችን❤❤❤❤

  • @yusramohamed2754
    @yusramohamed2754 Před rokem +4

    እውነተኛ ጓደኛ ማለት እቤት ሀናን ትለያለሽ ወላሂ በጥፊ ጀመረችህ ጎበዝ

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +11

    ማርቆስ ጓደኛ እህቴ ብሎ ነው ብሀላ ፈቅረኛ ያለው ❤❤አንተም ነገ ፈቅረኛ ትላለህ 😂ግን እሷ ኢስላም ናት አይደል

  • @Hmtyub
    @Hmtyub Před rokem +43

    ግን ለምንድነው ሴትና ወንድ ስትሆኑ ቢያንስ ሀይማኖታቹ ማይለያይ መሆን አለበት ጓደኛ ስትሉ ትከርሙና ፍቅር ያዘኝ ምናምን ይመጣል

    • @nas7117
      @nas7117 Před rokem

      😂😂😂

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem +5

      ትክክክል ይህንነገር እኔአልደግፍውም ምክንያቱም ከመግባባት የሚፍጠረው አይታወቅም በተለይ በሀይማኖት የማይገናኙው

    • @zuzu-sn6hi
      @zuzu-sn6hi Před rokem

      እኮ

    • @user-oz9wb7dg3n
      @user-oz9wb7dg3n Před 3 měsíci

      ምን ችግር ኣለው ዋና ፍቅር ነው❤

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 Před 3 měsíci +3

    ወላሂ እኔ በነዚህ ሰወች ጎደኝነት በጣም ነው የሚያስቀኑት የምር አላህ አይለያችሁ ሁላችሁንም ውናንም ማርቆስም ሂሉም ብቻሁላችሁንም ወላሂ በጣም ደስየምትሉት❤❤❤❤

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael Před rokem +3

    አቤት ጥፊ ላሰችህ እሰይ ጀግና አድናቂሽ ነኝ

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt Před rokem +5

    😢 የኔ ምስኪን ምን አይነት አንጀት ነው ኡፍፍ😢😢😢😢

  • @SayydJafry-ov1xy
    @SayydJafry-ov1xy Před rokem +4

    ኤፍ ትንሺ ቆየት ብለህ አፈቀርኩ እዳትለን😅😅😅😅

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w Před rokem +3

    አቤት ጎደኛ ብሎ ዝም ነው ማሻአላ

  • @AlfiyaKder
    @AlfiyaKder Před 3 měsíci +3

    ትችያለች ሀኒቾ❤

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Před rokem +9

    እረ ወዳ እኛጋ የወንድ ጎደኛ ብሎነገር የለም። ሙስሊሟ እህቴ አላህን ፍሪ ስንት የሴትጎደኛ አለ ሆሆ ለዛውም ለብቻችሁ

    • @user-rl4xp2wc2m
      @user-rl4xp2wc2m Před rokem

      እኛጋርአሁንምአለ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Před 10 měsíci

      ጉድፈላ

    • @የወርዲ
      @የወርዲ Před 24 dny

      ግን ምን ችግር አለው እደእህቱ ነው ያዋራት አታካብዱ እደዚህ እያልን ነው እምንራራቀው ወይ ጉድ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dy6gq8qp6j
    @user-dy6gq8qp6j Před rokem +4

    ምርጥ ጋደኛ ናት አብሮ አደግ ማለት ይሄ ነው

  • @fatmuhussain6915
    @fatmuhussain6915 Před rokem +1

    😂😂😂በለፈለፉ ባፉይጠፉ አሉ የተብ ድርሺ አሁን የትብ ማለት

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 Před 11 měsíci +2

    የኔ መልካም እህቴ እዳች መልካም እህቶች ይብዙልን ❤

  • @riyanayoutube_2545
    @riyanayoutube_2545 Před rokem +1

    ውውውው ማሻአላህ 😍😍👍👍በዚጊዜ እደዝ አይነት ጋደኛ አይገንም

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Před rokem +32

    ምርጥ ጋደኛ የጥቱ❤❤❤

  • @khireiakh8903
    @khireiakh8903 Před rokem +2

    ቃላት አጣሁልሽ ጎበዝ በርች❤❤❤❤❤

  • @user-kq1yv8nc3m
    @user-kq1yv8nc3m Před 3 měsíci +1

    ሀኑየእውነትአንደኛነሽአላህከክፉነገርይጠብቅሽ

  • @gdhghh2290
    @gdhghh2290 Před rokem +8

    ጀግና የኔ ዉድ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hindiyahussen2030
    @hindiyahussen2030 Před rokem +2

    Afu tesaktolehal hanan mashallah end ehet nat 🤍🤍🫶🏽🍀☘️

  • @imanseid
    @imanseid Před rokem +3

    ወይኔ በጥፊ 😂😂😂ቻለው እግድህ

  • @media508
    @media508 Před rokem +1

    ኤፍ እዴት እደደነገጥኩ በጥፊ ስትመታክ 😳😳ወይኔ

  • @user-ec9ts9in8l
    @user-ec9ts9in8l Před rokem +16

    አብሮ አደጌናትአላለም ፍቅረኛነች አትልም😅😅😅😅😅

    • @LaillaLailla-rn8yp
      @LaillaLailla-rn8yp Před rokem

      እሷ ሙስሊም ናት ምንአስባቹ ነው

    • @user-ec9ts9in8l
      @user-ec9ts9in8l Před rokem

      @@LaillaLailla-rn8yp እዴ ሀይማኖት ይገድባል ብለሽነው በዚሰአት

    • @RahmaRahma-tt7cn
      @RahmaRahma-tt7cn Před 4 měsíci

      እደትአይገድብም እኳን የሊላእምነት የራሳችንንም ፍቅረኝ መያዝአይፈቀድልንም​@@user-ec9ts9in8l

  • @anishaanisha9179
    @anishaanisha9179 Před rokem +1

    Efiremi ende jamili enidatihonu macara layi ala hayimanoti betara baritu❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 Před rokem +14

    በጥፊ ተጀምሮ በለቅሶ አለቀ😅😅😅😅

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih Před rokem

    ወድልጅ በጥፊ አይመታም ምክር ሀሪፍ ይመስለኛል ለማንኛውም ኖርማን ነው🎉🎉🎉🎉🎉✅✅✅👍👍

  • @user-sq7rh2qg7g
    @user-sq7rh2qg7g Před 5 měsíci +1

    የኔውድ የጓደኝነት ጥግ❤❤❤❤የምር ትለያለች

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 Před rokem +1

    እሰይ እቺንም ያቺንም ይወዳል ለምን አንዷን አግብቶ አያርፍም ብሏል ሹሉቃ በውስጥ አብስለህ ለጋገሮ ይዘህልን መጠህ ሰዉ በቃ ሀይማኖቱን ረሳ በቃ አይይ

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 Před rokem +1

    ምርጥ ልጅ ማርያምን

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Před rokem +7

    እውነተኛ ጋደኛ እንድህ ነው ህመምህ ህመምህ አርግቶ ምረዳህ ኤፍራም ምትወደድ ልጅ ነህ ይገባሀል እንደዚህ አይነት ጋደኛ ሀኒቾ ትህትናሽን ቀጢይበት እሽ አንድ አንዳም ብቅ በይ

  • @Zebu918
    @Zebu918 Před rokem +3

    ጥፊ ትጠላለህ አባቴ 😂😂😂😂

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 Před rokem +1

    አረ ስቱን ታዘብኩት ከሷ መጃጃል መመናቀር የሙስሊም ኮሜታተሮች ማሻ አላ ማለት ትርጉሙን ብትማሩ ምን አለበት ዝብላችሁ ከመሞጫጨር

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Před rokem +2

    ዉዶቸ እኔ ስደት ከመዉጣቴ በፊት በጣም የምወደዉ ልጂ ነበር ከዛ ስደት ሰመጣ ሠለምኩ አላሀምዱሊላህ ነገር ግን ለልጁ ቃሌን አፈርስኩ ምክንያቱም የሙስሊም ሴት ለሌላ ሀይማኖት አትፈቀድም እና እደት እደምርሳዉ አላቅም 5 አመት ሞላኝ ዱአ ፀሎት አርጉልኝ ከልቤ እድወጣልኝ ወላሂ ፊቅር ከባድ ነዉ ማለቴ ሳልሠልም በፊት ነዉ ከልቤ ሊወጣ አልቻለም😢

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Před 6 měsíci

    ኪኪኪካካ ወይኔ አቅነጣጠሥሕን ጫት ቃሚዎች ካዉሕ ከሐገር ያባርሩሐል

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Před rokem +4

    አይ ኤፊ አንተነበር የቀረህ አንተም ፍቅር ፍቅር ሊያጫውትህነው አይደልክክክክ

  • @geesaum6354
    @geesaum6354 Před rokem +1

    ብሮ ግን ከካሜራ ጀርባ ድምፃ ይሰማል አላስተዋልከውም ኤዲቱላይ

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Před rokem +1

    🤣🤣🤣🤣እረለሙ የትነሽጉድሽአላየሽ ጡሩሴትናት እህትማለትእድነዉ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +10

    ዋው ምርጥ ሤት ❤

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Před rokem

    መሻአላ😂😂😂😂 ጥፊ ኅደንነት መታደል😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh Před rokem +1

    የኔ ጓደኛ ማለት እንዳቺ ነው የኔ መልካም እህት❤❤

  • @vgcc8232
    @vgcc8232 Před rokem +1

    ለምለም ደስስ ነዉ የሚላት በጥፊ ስለተመህ ክክክ

  • @sofiabdala3986
    @sofiabdala3986 Před rokem +5

    አላህንፍሪኣላህ፣ሂዳያይስጥሽ

  • @user-zv4hn6hb1e
    @user-zv4hn6hb1e Před rokem

    አእዳልደግምህ 😅😅 ጀግና ማሻአላህ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před rokem +1

    እዉነተኛ ጓደኛ እደዚህ ነዉ አላህ ይጠብቃቸዉ

  • @sarinena4266
    @sarinena4266 Před rokem +4

    እኔ ግርም የሚለኝ ነገር የኖርንበትን ያደግንበትን እርስትን እንደት ወንድ ጓ ደኛ አራም ሙስሊም ሁነሺ እያላችሁ የምታዘበዝቡት ሙሲሊም ክርስቲን ታንል ልዪነት ታይኖርን አብርን ትጭወትን አብርን በልትን ነዉ ያደግነዉ አታጨቃብጡ ለራሳችሁ የማታደርጉትን ለስዉ አታማስሉ

    • @azahelazahel4472
      @azahelazahel4472 Před rokem

      Tersa hulum ethiopiyawinetum teresa fetari lbona ystachewu mechem anleyaym fetari ayleyn

    • @Efrem946
      @Efrem946  Před rokem

      👌❤

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 Před rokem

      እዝህ መተው ኡስታዝኡስታዝ ያጫውታቸዋል ዝም አትያቸውም

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 Před rokem

      ​@@asaaislam2152😠ወድዛህ አጂ

  • @user-wv7wq9wf7q
    @user-wv7wq9wf7q Před rokem +1

    የምርበጣም ነው የምትወድህ ከዝቸልጀጋር አንድ ቪዲወ ስሩ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Před rokem

    የተነቢ የት ነብ እኔኩ ሲጠፋም ብያለው ጀግና ሴት

  • @hayati1840
    @hayati1840 Před rokem

    ጠርጢረ አለ ሰዉየዉ 😊😊

  • @user-ir4ct9we5r
    @user-ir4ct9we5r Před 9 měsíci

    ጎሽ ብደግሚውማ ጥሩ ነበረ

  • @user-ec9ts9in8l
    @user-ec9ts9in8l Před rokem +2

    ምነው ታናሽ ወድምዋ አረገቺው😅😅😅

  • @Rahima-pp5qf
    @Rahima-pp5qf Před 3 měsíci +1

    ወላሂ ጓደኛ ማለት እደዝህነወ ሀናን በጣምነወ እምወድሽ እህቴ ❤❤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před rokem +1

    ታናሽ ወድምሽ ይመስል በጥፊ አጅነብይ መተሻሸት እስልምና አይፈቅድም እህታችን አላህ ልቦና ይስጥሽ ፣ኤፍሮም ፍቅረኛህ ነች እርግጠኛ ነኝ ግን በሀይማኖት ተመሳሳይ ሴት ብታፈቅር አይሻልህም!!
    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ሌላ ምን ይባላል ፣ይህን ያህል በጥፊ መደብድብ ጊዜው ያለነው ሀያአደኛው ክፍለ ዘመን መስለኝ. ፣
    ዳሩ ሌላ ይመስላል

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d Před rokem +1

    ግን እደት እደምገርሙኝ ኮሜንታተሮች እናልጅቱ ጥሩ አደለም ተው ነው ያለችው እደው ጡሩ መስራት እና ማሰብ እኮ አትፈልጉም አቤት እዝጊኦ ነው😢

  • @yusramohamed2754
    @yusramohamed2754 Před rokem

    ውስጧ ተቃጥሎ የንዴት ሳቅ ሳቀቺበት 😅😂😊

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv Před rokem

    በእውነት ልዩ ነሽ👌👌👌💚💛❤🌹🌹

  • @fafetube8315
    @fafetube8315 Před rokem +2

    አረ ኤፊ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂😂😂የጫቱ ነገር ወይኔ ልጅቱ ግን የኔ ቢጤ ገባችለት በጥፊ እሰይ ድገሚው አቦ ሀኒቾ ቀኝ እጄን ሰጠሁሽ 😂😂😂

  • @fatumara3244
    @fatumara3244 Před rokem +12

    የየተቢ ወጠጤወች አንድ አንድ እያሉ ብቅ ብቅ እያረጋቸው ነው

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před rokem +3

    ❤❤❤❤ምርጦይ

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k Před rokem +1

    ጥፊው ተመቸኝ😂❤

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Před rokem

    አረ ኤፊ😅 ቃሪያ ጥፊ ገባችልህ አ ሰራችልህ😂

  • @honanatibeza
    @honanatibeza Před rokem

    ታድለክ ምርጥ እህት❤

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před rokem +6

    እማማ ዝናሽ መግማማት አሉ እዉነትም መግማማት አትግማሚ እህቴ ድንሽ እደዚህ አይፋቅድም የምን መጨማለቅ ነዉ

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Před rokem +3

    ልጅቱዋን አዳንኩት ጎቦዝ❤❤❤❤

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq Před rokem +1

    ምንአለ ቁጣነገርብትለብሺ ከውሰጥ ጎበሰ ሰትይ ሰውነትሺ ይታያል

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Před rokem

    አይይይ ደሞ ፍቅረኛዬ እንዳትለን ፍቅረኛ ዘጋኝ😅😅

  • @user-zh6oi5rx2l
    @user-zh6oi5rx2l Před 3 měsíci

    እንድ ጋድኛው ብቶን እንድት. አሳልፎ ሊድራት ለሌላስው. አግቢ ብሎ እንድት ይጠይቃ ኮሞቶች ትግርሙኛለላቹክ ዛሬ ማሻአላህ ነግ አላህ ይናርክ ስራቹህ ክነግውዳ ስብስክራይብ ማሳት. ታወራለቹህ የሁሉንም ልብ. አላህ ብቻ ነው እማቀው. እህታችን ክቻልሽ. ውንድን ልጂ ሰላም ላለማለት ሞክሪ. እጂ ለሌሎቹ ወሪኞች አታስቢ ብቻ ንጹህ ሁኝ ራስሽን ጠይቂ

  • @user-vv5sf6tg5j
    @user-vv5sf6tg5j Před 8 měsíci

    የኔዉዲ በጣምነዉ ያደነኩሺ ❤️❤️❤️ግንየኔማር

  • @user-fc4vr3td5r
    @user-fc4vr3td5r Před 3 měsíci

    ሀኒየ የኔቆጆ መልምጓደኛ እደዚህነው❤❤❤❤❤

  • @user-xr5if1bh6k
    @user-xr5if1bh6k Před měsícem

    የኔ ምርጥ ጓደኛ ብሎ ዝም❤❤❤

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2n Před rokem

    ጎበዝ ጀግና ብዬሻለሁ

  • @user-fz2de4sn7o
    @user-fz2de4sn7o Před 3 měsíci

    Allah kakifuu yixabiqsh yene qojoo ye gudenga xigii banatee ayichalew❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofyaseid558
    @sofyaseid558 Před rokem +1

    ወዳው ይሆን እንዴ ጎበዝ😂

  • @user-rj4uv8ie2p
    @user-rj4uv8ie2p Před 6 měsíci

    የኔ ቆንጆ ኀደኛ ማለት ይህ ነው ❤❤❤❤❤