🛑ቃሪያ አብልታ ገላኝ ነበር እድሜሽ ስንት ነው😂

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 04. 2023
  • ‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@comedianeshetu‬

Komentáře • 217

  • @markkomedi3122
    @markkomedi3122 Před rokem +101

    ቤተሰብ ለድምፁ ይቅርታ🙏🙏🙏

  • @Zebu918
    @Zebu918 Před rokem +178

    ይህ ልጅ ሳየው ያሳዝነኛል እኔ ብቻ ነው ግን ያረቢ ነቃ በል ማርኬ

    • @ikramm3420
      @ikramm3420 Před rokem +7

      ወላሂ እኔእራሱአጀቴይበላኛል

    • @huaweflow2737
      @huaweflow2737 Před rokem +1

      😅😅

    • @user-tb8gd2im2p
      @user-tb8gd2im2p Před rokem +6

      እኔንም

    • @ikramm3420
      @ikramm3420 Před rokem +6

      @@user-tb8gd2im2p ፍ ቅርያዘውመሠለኝ. ያረቢ. ልጅቷማቆቅነች

    • @hdfhdf2592
      @hdfhdf2592 Před rokem +4

      እኔም አለው ደሞ ባጣም ከስቶል ማርክዬ ናቃባል እሽህ😢😢😢😅

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před rokem +15

    ሚስኪን ማርቆስ ግንኮ በጣም ነዉ ሚያከብራት ፊቱላይ ይሳበቅበታል ታድላለች ጨዋ ረጋያለ ልጅ ነዉኮ ማርቆስ ዉይይ እናቱ ደግሞ ገና ሳያት በሽታዬ ይወዳታል የምር እርጎ የሆነች ነገር 🥰🥰🥰🥰

  • @meazi2116
    @meazi2116 Před rokem +28

    ዋው መሀተብሽ እንድህ ነው የሚያምርብ መሀተባችን ዉበታችን ነው እኛ ኦርቶዶክሶች

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Před 8 měsíci +12

    ማነው ማርክና ሄሉን የምዎድ ❤️

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Před rokem +22

    ስዎዳቹ ይፋጠር ፍቃድ ካሆና ምጥ ባልና ምስት ትሆናላቹ ላውዳፍት ❤❤❤❤❤❤❤ ምኞቴ ንው ማብት ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Před rokem +23

    በጣም ነው የምታምሩት ሰላማቹህ ይብዛ❤❤❤

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Před rokem +6

    ቃሪያውን በባዶው ጉምድ በየሱስ ስም እኔ ተቃጠልሁ ደግሞ ስታምሩ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Před rokem +7

    ምንደነው ግራገባኝሳ ያስተጋባልእሳ😂😂😂

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před rokem +4

    ምነው ግን በተወደደ እንቁላል ኧረ ተው አንድ እንቁላል ለመብላት ያጣ ስንት ሰው አለ 😢

  • @emuoesama
    @emuoesama Před rokem +5

    በጣም ነው እምወዳችሁ ግንየዛሬው ቪደወ ተደበላለቀብኝ ድምጻችሁን የመጀመሪያውን ድምጽእየተደበላለቀ

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Před rokem +8

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ በተክሊሊ ወይም በቁርባን ካልሆነ ከጋብቻ በፊት ምንም አይነት የፍቅር ግኑኝነት እንዳትፈፂሚ እሺ የኔ ወርቅ🥰

  • @user-iu9sv9gd1l
    @user-iu9sv9gd1l Před 9 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር ይምስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኮን ደህና መጣህ❤❤ አስፍትይ ለመላዉ ለአድናቂ ዋቹ ለስራ ባልደረቦቹ እንዲሁም ለመላዉ ኢትዮጵያ💚💛❤ እንኮን ደሥሥሥሥ አላቺሁ አለን አስፍትይ እረጅም እድሜዬ ከ ጤና ጋር ይስጥልኝ ሺ ዓመት ኑርልን እንወድሃለን

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před rokem +2

    እረ ጨካኝ ነሽ እዴት እወደዋለሁ ላልሺዉ ሰዉ እዴት ቃሪያና ጥሬ እቁላል ታቀርቢያለሽ

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m Před rokem +1

    ማሻአላህ ማማዬየድእህት በርቺማሬ ደሥሥላለውበጣምነው ደሣለኝ❤አላህይጠብቃቹክበሪሊኝ❤❤❤

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před rokem +28

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ሀገራችንንሰላምያድርግልን ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @user-fz2sg6gc6u
    @user-fz2sg6gc6u Před 6 měsíci +1

    24 25 26 ቤት ናት አትዋሽ ማርክ እድሜዋን ዋሽተሀን ለምን እድሚችሁን ትደብቃላችሁ እድሜ ፀጋ ነዉ😏ለማንኛዉም በጣም ነዉ እምወዳችሁ❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +12

    መጨረሻችሁን ያሣምረ❤❤❤

  • @selame3757
    @selame3757 Před rokem +23

    አዬሽ ዉበትሽ ማህተብሽ ነዉዛሬ እዴት እዳማረብሽ ኦርቶዶክስ ሁኖ ባዶአቸዉን ሲቀርቡ በጣም ነዉ የሚያናድዱኘ እደኔ ማነዉ ከመልካችን ይልቅ አንገታችን ላይያለዉማህተብ የሚያስደስተዉ❤

    • @konjonesh
      @konjonesh Před rokem +1

      እኔ አለሁልሽ ስላምዬ ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤

    • @mekditube9733
      @mekditube9733 Před rokem +1

      👍👍👍

    • @selame3757
      @selame3757 Před rokem

      ​@@konjoneshአሜን የኔ ቆንጆ ያጽናና❤

    • @user-bv5lj3wb7w
      @user-bv5lj3wb7w Před rokem +1

      አዎ ውዴ እኔ እራሱ ገና ሳያት እንዴት ደስ እዳለኝ ማህተባችን በክርስቶስ ደም ያገኘናት የክርስትናችን መገለጫ እምዬ ኦርቶዶክስ

    • @user-bv5lj3wb7w
      @user-bv5lj3wb7w Před rokem

      አዎ ውዴ እኔ እራሱ ገና ሳያት እንዴት ደስ እዳለኝ ማህተባችን በክርስቶስ ደም ያገኘናት የክርስትናችን መገለጫ እምዬ ኦርቶዶክስ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před rokem +1

    ምንው ጨጋራው በቃርያ እምትልጪው ኢያሳዝንሽም ወይ 😂😂😂

  • @HailFrp
    @HailFrp Před 7 měsíci

    በጣም ነው የምወዳቺሁ
    የመዳም ቅመሞቺየ እኛ ደግሰን እንዳራቸውደ ምን ታስባላቺሁ

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee Před 5 měsíci +1

    ምርጥ ጥንዶች አብርሽ እና ሂሩታ ማርክ አና ሄሉ ምርጫቹ ግን አንደና ነው ፍቅራቹን ያዝልቀው

  • @tinsayetdewos6807
    @tinsayetdewos6807 Před rokem +2

    ስጀመርም ቃጭን ነው በናሽ በቃር አተቃጥይ ስያዘዝን ።ይቅር ግን ብትጋብ በኔ ፈንተ ስጤተ አሌኝ ኑሩልኝ።

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሣምርላችሁ ምረጦቼ❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před rokem +1

    የኢትዮጵያ ቃሪያ እኮ በጣም ያቃጥላል እኔ በቃሪያ አልወዳደርም

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t Před rokem

    ክክክክገናትቃጠያለሺ አላልክም👍👍👍

  • @hhhhh1282
    @hhhhh1282 Před 9 měsíci +1

    እድሜዋነው 19ወለ ተተዋወቃችሁ😂😂😂😂😂

  • @user-tg5jn9fy9c
    @user-tg5jn9fy9c Před rokem +2

    ያገሬዎች ፈጣሪ አንድ ያድርጋችሁ

  • @alahamalaham
    @alahamalaham Před 10 měsíci +2

    ለምን ድምፁ ተደጋገመ ያደናግራል

  • @avg4628
    @avg4628 Před rokem +2

    ጎቦዝ ዛሬ ደሞ ማዕተብ ኣርገሻል

  • @hannaa7044
    @hannaa7044 Před rokem

    Yene wedochu betam new miwedachu 😍😍

  • @MoammadHossain-ox8mw
    @MoammadHossain-ox8mw Před rokem +3

    በጣምታምራላችሁሰላማችሁይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimitube1977
    @mimitube1977 Před rokem +1

    ሰታምሩ😍

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před rokem +7

    ማርክ እኮ በፊት ከዝች ጋር ሳይገጥም በፊት ተጫዋች ቀልደኛ ነበር አጀዘበችው እየወደደችው ወይ እሺ አትለው የሆነች የፍቅር ሰው በፍፁም አይደለችም ነገረ ስራዋ ሁሉ ተንኮል ብቻ እኔ የምወዳት የአብርሽ ጓደኛ ፍቅርን ነው ግልፅ ናት ፍቅሯን አደብቀውም ቤተሠብ እስከማስተዋወቅ ደርሰዋል ይቺ ግን 😏😏 ትጃጃላለች ጅል ጅላንፎ ነገር ነሽ

  • @fatumayamam3190
    @fatumayamam3190 Před 10 měsíci +1

    ማርክሄሉንሁልግዜሹሮጋብዛት😢አቃጠለችሁ

  • @amenaas3780
    @amenaas3780 Před rokem +3

    ቆይ የትኛዉን እናዳምጥ ድምፃችሁ ያስተጋባል😗😗😌

  • @user-nd3lr3yb4w
    @user-nd3lr3yb4w Před 10 měsíci +2

    ስታምሩ

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 Před rokem +1

    አቤት ያፈቀረና ያበደ አንድ ነዉ አሉ ልብህን እኮ ጨርሳ እደወሰደችዉ በፍቅር አተያዬትህ ይለያን ምስኪኔ እናተን ለማየት ሁኘ ምጓጓ እኮ ግን በፍቅር ላይ ቀልድ የለም ፕራክ አትደራረጉ 😊

  • @XajituToube
    @XajituToube Před 5 měsíci

    Hellen ina Mark Ulchuu wadachwallo❤️❤️

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Před rokem

    ሰላም ሰላም ውዶችዬ ሄሉ ማርክ እወዳችሃለሁ😘😘

  • @smeeraali6671
    @smeeraali6671 Před rokem

    Ekane dena metachu sitebekachu nebere fikirachu bezite ebelilachu ebelete editamiru fikirun tekebeyuna and hunu❤❤❤❤

  • @avip1257
    @avip1257 Před rokem +2

    እደሜ 19 😂

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez Před 3 měsíci

    ማርኬ የሳቄ ምጭ😂😂

  • @HgHf-fg7br
    @HgHf-fg7br Před 4 měsíci +2

    19አመት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ረጥግረራ 22ይሆናታል

    • @user-xf4wh1vf1p
      @user-xf4wh1vf1p Před 3 měsíci +1

      እረ 22 የተሳሳተ ነው 😂😂😂😂

  • @user-qx3px1hs9p
    @user-qx3px1hs9p Před 6 měsíci

    እረወይኔ ፈጣሪዬ ሆይ በሰዉ ሀገር ልናልቅ ነዉ በፀሎታችሁ አስቡን ቤሰበራ ተጀመረ ከየቤታችሁ አስወጡ ተብለዋል ፈጣሪዬሆይ ይጠብቀን❤❤😢😢😢😢😢😢😢

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před 6 měsíci

      የት ሳውዲ ነው ወይ???

  • @Rhmet-pe8zm
    @Rhmet-pe8zm Před rokem +1

    😢😢😢ስንት እራብተኝ አለ ተው በእህል በምግብ አትጫወቱ

  • @user-nw9nk2lc3m
    @user-nw9nk2lc3m Před 29 dny

    ይከ ቀን ቢመለስ ዛሬ ላይ😪😪😪😪

  • @MoammadHossain-ox8mw
    @MoammadHossain-ox8mw Před rokem +1

    ቀማስነውመልበስቀማስነውየማምርብሽ❤❤❤

  • @user-ms1im9jm4c
    @user-ms1im9jm4c Před 6 měsíci

    ስል ምንድነው ድምፁ ተደጋገመኮ

  • @Seadademessis
    @Seadademessis Před 6 měsíci

    ወላሂ እኔም ሹሮ ነው እምወደው

  • @user-sj3xk2km2r
    @user-sj3xk2km2r Před rokem

    ማተብሽ በጣም ያምርብሻል ውበትሽነው ነገርግን በምንም ምክንያት ማህተባችንን አንፈታም ባለፈው ግን ሙስሊም ጓደኞቻችሁን ስታስፈጥሩ ማህተብሽ የለም ማህተብ መለያችን እጂ እደጌጥ የምንፈታው የምናወልቀው የምናስረው አይደለም ለሁላችሁም ዩትበሮችነው

  • @user-zn3dl5ol2h
    @user-zn3dl5ol2h Před 7 měsíci

    ታምራላችሁ ፈጣሪመጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-er4nb7ug9v
    @user-er4nb7ug9v Před rokem +1

    ድምፁ፣ምድነው፣ሁለቴነው፣ሚያውረው፣🎉🎉🎉

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari845 Před rokem

    Look at her face when nark was coughing. She kind of looks at him not happy and did... Look😢

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n Před 2 měsíci

    በጣም የምወሞዳቺሁ ውድድር🥰🥰🥰🥰

  • @user-di5rl1ub8k
    @user-di5rl1ub8k Před měsícem

    Ade marke dangal adelhim😮

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Před rokem

    እድሚ19😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nathanim2787
    @nathanim2787 Před rokem

    helan gn swedshe❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před rokem +4

    ማርኬ ማርቆሴ ምርጥ ጥዶች ❤❤❤ እኔ ማርኬንም እወደዋለሁ ግን የበለጠ ልጅቷን ወደድኳት እርጋታዋ ስርአቷ ፈጣሪ ያጣምራችሁ ❤❤❤

  • @user-js3qj4iq6d
    @user-js3qj4iq6d Před rokem

    ነገሩ በቆረጠነው

  • @aw56609
    @aw56609 Před 8 měsíci

    ክክክክክ😅

  • @AmusedAlligator-sp7xn
    @AmusedAlligator-sp7xn Před 3 měsíci

    ተጫወቱ እናተ ምን አለባችሁ😅😅😅😅😅😅

  • @user-st4wz8cx5q
    @user-st4wz8cx5q Před 6 měsíci

    19 አላለም😮😅😂

  • @Sarajaldo
    @Sarajaldo Před 2 měsíci

    ክክ ጉቡዝ🎉🎉🎉🎉

  • @tayba1611
    @tayba1611 Před rokem

    19😂😂😂አመትእእእ

  • @user-dk7ml1fg9w
    @user-dk7ml1fg9w Před 9 měsíci

    ማሻአላናችሁ

  • @mariamyusuf1900
    @mariamyusuf1900 Před 3 měsíci

    ማሻእላህ❤❤❤❤አህት

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 Před 6 měsíci

    ማረክዬ😢

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Před rokem +1

    ስወዳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍

  • @ssd7247
    @ssd7247 Před rokem +3

    ታምራላችሁ❤❤

  • @sa-wx3eq
    @sa-wx3eq Před rokem +3

    ሰትዮዋ 28 አመት ምትመሥል እኳን 19😅 እና ደሞ አገትሸን ምትነቀንቂውን ቀነሥ አርጊ ሆባለ ዛር ይመሰል አትወዛወዥ ልክ እደ ፍቅር አድቢ😂

  • @hayathayat5550
    @hayathayat5550 Před rokem +3

    ምድነውድምፅችሁ

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 Před rokem

    በፕራንክ የተጀመረ ፍቅር ይገርማል

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 Před 3 měsíci

    ደሰይላልቆይታቹሁግንድምፁያሰታጋባል😂😅❤❤😂

  • @ufh4391
    @ufh4391 Před 9 měsíci

    ኢድመዋ 19🙄🙄🙄🙄🙄🙄😋😂😂😂😂😂😂😂

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 Před 5 měsíci

    ማርኮ😢ትለያለህ

  • @user-pi3wn7zg8m
    @user-pi3wn7zg8m Před 2 měsíci

    19ሰይሆን25ብትይያምራል😂😂😂😂😂😂

  • @user-ct6ud8ux8e
    @user-ct6ud8ux8e Před 10 měsíci

    ምን ነዉ ድምፀ ምንም አይሰማም

  • @ResryLoetu
    @ResryLoetu Před 2 měsíci

    Dasilal yemir❤❤❤❤

  • @MeryemSdme
    @MeryemSdme Před 12 dny

    በጣም ነውየምወዳችሁ ሁሌምበፈገግታ ኑልን 💞💞💞💞💞💞

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 Před rokem

    ግን እንዲት ዓይነት ድሚጺ ነው ትንሽ ይረብሻል።

  • @user-nr6ki8yt1r
    @user-nr6ki8yt1r Před 3 měsíci

    ያስተጋባል ውዶቸ ለሌላ ቀን ተጠቀቁ

  • @user-pi3wn7zg8m
    @user-pi3wn7zg8m Před 2 měsíci

    ክክክክክክ

  • @MoammadHossain-ox8mw
    @MoammadHossain-ox8mw Před rokem

    አረበቃውጎዳሽውእኮምስካን

  • @tamreahmustafa2730
    @tamreahmustafa2730 Před 5 měsíci

    19 እድሜይውግን ቃሪያ ያስበላል😮

  • @y9gh956
    @y9gh956 Před rokem

    ❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ❤

  • @aayshatube1272
    @aayshatube1272 Před rokem

    Stamru 😍😍❤️❤️❤️❤️

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Před rokem

    1ኛ

  • @djgddhhd8194
    @djgddhhd8194 Před rokem

    ይለምለም ወርቅስ ለምን አላሰርሺውም

  • @tsigetsige6022
    @tsigetsige6022 Před rokem +1

    ቪድወዉድምፅአለዉኢዲቲግአስተካክሉ

  • @user-ei4qd9mh2u
    @user-ei4qd9mh2u Před 10 měsíci

    ህሌንበጣምአትጉዳትእሽ

  • @user-fh8ee8gg9t
    @user-fh8ee8gg9t Před 10 měsíci

    Endet endemitamru eko

  • @ttee9429
    @ttee9429 Před 2 měsíci

    19 አላልክምምምም😅😅😅😅

    • @ttee9429
      @ttee9429 Před 2 měsíci

      የ 25 አመት ኮረዳ

  • @jdhdhdhdhxhx2679
    @jdhdhdhdhxhx2679 Před rokem

    😂😂😂❤❤❤❤😂😂😂

  • @nardosberhon9964
    @nardosberhon9964 Před rokem +4

    ደሙጹምዳንው❤❤❤❤❤❤❤😯😡😒🙏

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před rokem

    ኤጪ እቁላልን ቻሌጅ ዉስጥ አታስገቡት ሲያስጠላኝ

  • @user-xn3ky6rn4q
    @user-xn3ky6rn4q Před rokem +1

    በዉድ ቁላል አናንተ ምን አለባችሁ ግንባራችን ላይ ሰበሩ እንጂ

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 Před rokem

    እንቁላል እረከሰ እዴ ጋይስ

  • @hayatabate2636
    @hayatabate2636 Před rokem +1

    ደሥሥትሉ🎉🎉

  • @yaredyared2165
    @yaredyared2165 Před rokem +1

    ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እናተ ዉቦች ❤❤ማርክ እስኪ የሚሸጥ ሞኒ የሆነ ይቱብ ካለ ንገረኝ❤❤