ሀፒ እግሯ ስለ ተቆረጠ አስደናቂ አምልኮ እና ምስክርነት Amazing Worship With Singer Happy Holy Spirit Tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 04. 2022
  • Thank You For Visiting Our You tube Channel and Please subscribe bit.ly/35bE2kI To get New Videos. contact us 0909-563434 or 0909-563435
    Facebook: HolySpiritTVShow
    Telegram: t.me/holyspirittv
    Telegram group t.me/prophet_tamrat_demsis
    የዘውትር ፕሮግራሞቻችን አርብ ጠዋት ከ12፡00 አስከ 8፡00 እና እሁድ ከ12፡00 እስከ 7፡30 አዲስ አበባ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት የቃል ነፃ
    የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው -አዲስ አበባ መሪ የባቡር ትኬት መቁረጫው አጠገብ
    አዳማ ዘወትር እሁድ ከ9፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 እና ሰኞ ከ12፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት አዳማ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት
    የቃል ነፃ የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው አዳማ 09 ቀበሌ ኪዳነ ምህረት ስጋ ቤት 50 ሜትር ገባ ብሎ
    #ProphetTamratDemsis
    #HolySpiritTV
    #HolySpiritChurch
    #BethelTv
    #CJTV
    #ApostelYedidia
    #ProphetIsraelDansa
    #JWTV
    #ProphetYonatanAklilu
    #ProphetBirhanuDana
    #ProphetHenokGirma
    #ProphetEskinder
    #ProphetMessay
    #ApostleJAPI
    #ProphetNatnaelMolalegn
    #Prophet Belay
    #ProphetYesiakChuko
    #FanaTelevision
    #NahooTV
    #KanaTV
    #Kanadrama
    #KanaTelevision
    #EBSTVWorldWide
    #JTVEthiopia
    #LTVEthiopia
    #ENNTelevision
    #NewEthiopianMezemur
    #NewEthiopianMovie
    #HopeMezemurEthiopia
    #GurshaTube
    #EntewawekalenWey
    #ZemenDrama
    #Danadrama
    #Welafendrama
    #BetochComedy
    #MinewShewaTube
    #SodereTV
    #Aradamovies1
    #EthioAddis
    #OfficialTeddyAfro
    #ESATTV
    #Ethiopia
    #AddisNeger
    #EthioTimes
    #AddisInfo
    #AddisOut
    #AddisTimes
    #CNN
    #BBC
    #Ethiopia
    #Senseletdrama
    #Helenbodilytube
    #NewAmharicDrama
    #VOAAmharic
    #DWAmharic
    #Tenaadam
    #EthioTimes
    #EthioNow
    #Zehabesha
    #HiberRadio
    #BBNRadio
    #AdmasRadio
    #YoniMagna
    #DireTube
    #Mogachoch
    #EthioTube
    #DanaDrama
    #DersoMelsDrama
    #AyerBayerDrama
    #AmenDrama
    #MeleketDrama
    #HabeshaMovies
    #HabeshaComedy
    #AradaCinema
    #GuragegnaMezemur
    #OromignaMezemur
    #TigrignaMezemur
    #AmharicMezemur
    #EthiopianMezemur
    #DireTube
    #MinLitazez
    #EthiopianComedy
    #EthiopianDrama
    #EthiopianMovies
    #EthiopianMezemur
    #BBNRadio
    #AdmasRadio
    #YoniMagna
    #DireTube
    #Mogachoch
    #EthioTube
    #DanaDrama
    #DersoMelsDrama
    #AyerBayerDrama
    #AmenDrama
    #MeleketDrama
    #HabeshaMovies
    #HabeshaComedy
    #AradaCinema
    #GuragegnaMezemur
    #OromignaMezemur
    #TigrignaMezemur
    #AmharicMezemur
    #EthiopianMezemur
    #DireTube
    #MinLitazez
    #EthiopianComedy
    #JossyInTheHouseShow
    #WongelTube

Komentáře • 309

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 Před 2 lety +53

    የኔ ውድ ተባረኪልኝ በብዙ ፀጋው ጨምሮ ይብዛልሽ ባለቀው እና በተሟጠጠው ጊዜ ላይ ነን እንዲሁ እያመለክሽ እና እያስመለክሽ ጌታ ይመጣል በርቺልኝ የኔ ጀግና ቆንጆ መልካሙን እያደረግሽ ነው ስለ አንቺ ጌታን እጅግ አመሰግናለው ተባረኪልኝ

  • @timechange7478
    @timechange7478 Před 2 lety +34

    የቆምኩት ሁለት እግር ስላለኝ ሳይሆን ጌታ ስለ ያዛኝ መሆኑ ገባኝ : ክብር ለጌታ ይሁን
    ህልምሽ አልማችን ህፋር አይቀርም።

  • @enush7338
    @enush7338 Před 2 lety +21

    እንደ ዘንድሮ ሰይጣን ግራ ገብቶት አያውቅም...ከሁኔታ በላይ የሆነ ትውልድ ተነስቷል🙌

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 Před 2 lety +20

    ጌታ እየሱስ አቅም ይጨምርብሽ መንፈስሽ ራሱ ያረሰርሳል

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před 2 lety +16

    ❇️በህይወቷ ላይ የመጣውን ፈተና በፅናት ያሸነፈች ጀግኒት ናት እግዚአብሔር አምላክ በፍፁም በሆነው በረከት ይበርካት‼️

  • @user-cw6ts1lk2i
    @user-cw6ts1lk2i Před 2 lety +22

    ኢየሱስ ጌታ ነው ግራ ይግባው ጠላት
    አሜን ሊቆም አይችልም ነገሬ

  • @gospelsingerasinakekora9411

    ምንም ማለት አልችልም የደስታ እምባ ተናነቀኝ ምክያቱ ሃፕ ከመጀመሪያው ጀምሮ አብራኝ ስለነበረች እንደት እዝህ እንደደረሰች ስለማውቀው እንድህ ስታመልክ ሳያት ጌታዬን አመሰገንኩ ተባረክ የኔ ውድ ነቢይ ታመንም ይሄን እድል እንድታገኝ ከእግዘር በታች ስላደረግህ ጌታ ይባርክህ

  • @hemmelemma5305
    @hemmelemma5305 Před 2 lety +6

    አንቺ ለብዙዎች በመከራ እግዚአብሔርን ማመስገን ያሳያሽ ጀግና ሴት የዘመናችን እዮብነሽ ዘመንሽ ይባርክ

  • @banchamlakmengistie4832
    @banchamlakmengistie4832 Před 2 lety +5

    ለካ በዝህም እግዜአብሄር ይመለካል ሰይጣን ይቃጠላል እውነትም እግዜአብሄር የገባሽ ሴት ተበረኪ የየሱስ ፀጋ ከዚህ የበለጠ 100% እጥፍ ይብዛልሽ ።

  • @hulehule3053
    @hulehule3053 Před 2 lety +12

    .ዋውዋውዋው እህቴ ባንቺ የጀመረው እርሱ እግዚአብሔር ነው ጠላት አናቱ ይቃጠላል

  • @gezaubaba2590
    @gezaubaba2590 Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር የመንፈስ ቅዱስ አይል እና ብሪታት ይጨምርልሽ

  • @amarroro5227
    @amarroro5227 Před 2 lety +19

    የኔ ዉድ እህቴ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ጌታ ፀጋውን ይጨምርልሽ በጣም ድንቅ አምልኮ ነው ተባረኪ እየሱስ ማንነቴ እየሱስ ጉብዝናዬ እየሱስ ሙሉነቴ ኡፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ

  • @meretemoges3571
    @meretemoges3571 Před 2 lety +5

    ውይ የኔ ውድ ጎደለብኝ ብዬ ሳጉረመርም አንቺን አይቼ ተፈወስኩኝ ይሄም አለ ለካ በጌታ በሰማይ አንቺ ሙሉ ሰው ነሽ ይሄ ፀናት አይወሰድብሽ ተባረኪ

  • @senaittsegeab6478
    @senaittsegeab6478 Před 2 lety +22

    እሰይይይ hallelujah..ጌታ እኮ ሰው አለው። ብሩክ ነሽ የኔ ውድ።

    • @felekechkolaofficial4595
      @felekechkolaofficial4595 Před 2 lety

      አንቺ እግርርሽ እደሌሽ በፍፁም አይታይም አንቺ ላይ የሚታየው ሙሉ ነት ነው የጌታ ሙሉ ልጅ ነሽ ሰው ሙሉአካል ኖሮት እንደሙሉነት ካልተሰማው ቦዶ ከሆነ ምን ወርጋ አለው አንቺ የም ታሳይው ትጋት ሙሉነት ይዘን ለጎደልነው ለምናጉረመርመው ምሰሌ ነሽ

    • @Happytsegayeoffical4545
      @Happytsegayeoffical4545 Před 11 měsíci

      www.youtube.com/@Happytsegayeoffical4545

    • @Happytsegayeoffical4545
      @Happytsegayeoffical4545 Před 11 měsíci

      www.youtube.com/@Happytsegayeoffical4545

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před 2 lety +4

    እውነት ሰው በኅይሉ አይበረታም: ተባረኪ ቆንጆ

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před 2 lety +9

    ከሁኔታ በላይ መዘመር ማለት እንዲህ ነው እንግዲህ: ይብዛልሽ እህቴ

    • @tebebekassa4919
      @tebebekassa4919 Před 2 lety

      አሜን ተባረኪ መመካት በኢየሱስ መቆም በኢየሱስብርታት በኢየሱስ

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 2 lety +2

    ጌታ እኮ ማን ላይ ክብሩን እንደምገልጥ ያዉቃል እኔ ሁለት እግር አለኝ ግን ቤተ ቁጭ ብያለዉ ተባረክ

  • @user-fu2ei7bd3r
    @user-fu2ei7bd3r Před 11 měsíci +2

    Amen God bless you. እግራቸውን ላጡ አንቺ ምስክር ነሽ ለጌታ በእውነት ጌታ ኢየሱስ ብሩክ ያድርግሽ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +9

    እሰይ የምን አነገት መድፋት ዘምሪበት ዘመንሽን ሁሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ህልሜ ሰፈር አይቀርም ህልሜ አሚን እየሱስ ጌታ ነው ።

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 2 lety +7

    ዋው ኢየሱስ ተባረክ ይገርማል ሰው በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ካልሆነ እንደዚህ መሆን አይችልም ተባረኪ የኔ እህት ጌታ ደስታሽን ሰላምሽን ሃይይልሽን ይጨምርልሽ

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d Před 2 lety +6

    ዋውው የኔ ቆንጆ እንዴት የተባረክሽ ድንቅ ሴት ነሽ ሀፒ ማሬ የኔ ጣፋጭ ተባረኪልን ፀጋው ይብዛልሽ😘

  • @mdmubarokmdmubaok1051
    @mdmubarokmdmubaok1051 Před 2 lety +4

    111111111111111111111 ኛ11111111111 ስውድሸ ተባረክ እዉነት ነዉ

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 Před 2 lety +5

    Amen 🙏Amen 🙏amen 🙏amen amen 🙏amen amen 🙏amen 🙏amen amen 🙏amen 🙏amen 🙏amen amen 🙏amen amen Amen 🙏amen 🙏amen 🙏amen 🙏amen amen 🙏amen 🙏God bless you 🙏

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Před 2 lety +2

    ሃፒዬ እንኳን አየንሽ ጠፍተሽ ነበር ድንቅ you are so blessed keep it up

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie265 Před 2 lety +13

    እስትንፋስ ብቻ በቂ ነው ጌታን ለማምለክ:መስሎት ነው ጠላት የለፋው አይዞሽ የእግዚአብሔር ሞገስ ባንቺ ላይ ይሁን

  • @user-qj8yg8iu9b
    @user-qj8yg8iu9b Před 2 lety +3

    ሀሌሉያ አሜንንንን ኢየሱስ መንንቴ ነው በኢየሱስ ስም የሰማይ አባት እግዚአብሔር ይባረክሽ ይጨምርልሽ የኔ ውድ እወድሻለሁ ❤️❤️❤️

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Před 2 lety

    ህቴ ተባረኪልኝ ስለበዛልሽ የእ/ር ፀጋ ማፅናናት የምስጋና መንፈስ ክብሩን እሱ ይውሰድ

  • @tsedalets148
    @tsedalets148 Před 2 lety +2

    ወይኔ የኔ ጌታ አንተ ሰው አለህ 😭😭!! እኔ ሙሉ አካል ይዤ 😭😭😭... እንኳን ከፍ አልክልኝ ....የኔ ውድ ጠላት እርር ይበል!!

  • @Mintu521
    @Mintu521 Před 2 lety +2

    ሀፒዬ የኔ እህት የምወድሽ እኮ በምክኒያት ነው ፀጋው ይብዛልሽ ❤❤

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Před 2 lety +4

    ጌታ ሲረዳ እንደዚህ ሀሴት ያስደርጋል 🙏🙏

  • @bute5158
    @bute5158 Před 2 lety

    Amazing.የወንጌልን እውነት እየኖርሽው ነው ዘመንሽን ይባረክ

  • @misraksabure8272
    @misraksabure8272 Před 2 lety +4

    አሁንም ሞገስ ይሁንሽ ተባረኪ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @tseganeshilabiso9077
    @tseganeshilabiso9077 Před 2 lety

    የኔ ዉድ እዎድሻለው ♥️♥️♥️♥️♥️አሜንንንንንንንንን ተባረክ ከዚህ የበለጥ ፀጋ ይጨምርልሽ ♥️♥️♥️የኔ ቆንጆ

  • @springtube4677
    @springtube4677 Před 2 lety +5

    2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች || 9:15.
    15. ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።
    ***
    ለምልሚልን !!!!!!!!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +4

    ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !

  • @mmb5706
    @mmb5706 Před 2 lety

    ከልብ የሆነ አምልኮ እ/ር ይባረክ ።

  • @HelloWorld-fk8nn
    @HelloWorld-fk8nn Před 2 lety +1

    አሜንንን ተባረኪ በብዙ እህቴ ጠላት ቅጥል ይበል

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ አንተ በምንም ሁኔታ ላይ ትመለካለህ ኡኡፍፍ ተባረኪልኝ እህት እግዚአብሔር ጸጋን ካልሰጠ በቀር ከባድ ነው አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ በርቺ ጌታ ጸጋን ያብዛልሽ

  • @tyfryry1587
    @tyfryry1587 Před 2 lety +3

    ሰራህ ግርምና ደንቅ ነው አምላኬ ሰምህ ይባረክ ጌታ ለማምለክ ጌታ ብቻ ነው እምሰፈልገው ።

  • @nogate9562
    @nogate9562 Před 2 lety

    ጌታ ይቀር በለኝ በሁለት እግሬ ቁሜ ሰው እተቻለሁ ምህርት አርግልኝ
    አንችን ግን ጌታ ይባርክሸ በብዙ

  • @drdiriba
    @drdiriba Před 2 lety +11

    What a grace! Glory to God. Most of us will not able to stand on two feet to worship. God Bless you, my sister.

  • @fekaduasefa130
    @fekaduasefa130 Před 2 lety +2

    ጌታ ይባርክሽ በመድረክ እያመለክሽ በፍፁም በልብሽ በእግዚአብሔር እንዳያዝን እሱ ሁሉን ሲያደርግ ትክክል ነው

  • @Miss-rw9on
    @Miss-rw9on Před 2 lety +2

    እየሱሴ ይባርክሽ ከሁኔታ በላይ ነው አምላክሽ ገና እንደ አንበሳ እንቦሳ ያዘልልሻል ይጨምርብሽ

  • @eyesusi6969
    @eyesusi6969 Před rokem

    ኡፍፍፍ 😭አሜንንን አሜንንን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ጌታ እደገና ኃይል ይጨምርልሽ 📖

  • @tybrbbb9541
    @tybrbbb9541 Před rokem

    ጌታ እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ ይባርክሽ ቡሩክ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ጌታ በምድራዊ በረከት እና በሰማያዊ ፀጋ ይባርክሽ

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094

    ማምዬ የእኔ ውድ እህት ብሩክ ነሽ ዘመንሽ ይለምልም ብርቱ ካንቺ ጋር ስላለ ክብር።ለስሙ ይሁን

  • @salem4086
    @salem4086 Před 2 lety

    የሚወዳት ለጄ ናት ይለኛል ጌታ ሙሉ ናት ይለኛል የክብረ መግለጫ ናት ይላል ጌታ

  • @user-co5gg8vm8o
    @user-co5gg8vm8o Před 2 lety +1

    ኡኡኡኡኡኡ 😭😭😭😭🍒🍒🍒😘ዬኔ ውድ ቅበት ይጨመርብሽ

  • @tadeleelroy3277
    @tadeleelroy3277 Před rokem

    ጌታ ኢየሱስ ጨምሮ ክብሩን ይግለፅልሽ ደስታሽ ይጨምርልሽ ዘመንሽ ይባረክ👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤ እውነተኛ ምስክር ነፍሶችን ያድናል።።።ህወት ይመሰክራል፡ምሳ:14:-25።።ጌታ ኢየሱስ አክብሮሻል ተባረኪ👏👏👏👏❤❤❤

  • @selamadere
    @selamadere Před 2 lety +2

    ጌታ እኮ ነው።❤❤❤🙏🙏🙏🙏 አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ውድ እህቴ

  • @selammeja5431
    @selammeja5431 Před 2 lety +3

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @danydan6662
    @danydan6662 Před 2 lety +3

    Wowwww...Amazing QNE...GETA QBATU YABZALSH...KEFFF BEYI WEDE LAYYY YENE WDD EHIT.

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před 2 lety +3

    አሜን ተባረኪ በብዙ ዋዉ ጌታ ትልቅ ነዉ

  • @trisitketema8786
    @trisitketema8786 Před 2 lety

    ዳግማዊ እዮብ የጌታ ስም ይባረክ

  • @meseretshibeshi4301
    @meseretshibeshi4301 Před 2 lety +7

    ❤ተባረኪ እህቴ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @meazaletta4560
    @meazaletta4560 Před 2 lety +1

    Amen Amen 🙏 🙌 keber le Egezihabeher yehun 🙏 ye Eyesus jegena nesh!!!

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 Před 2 lety +8

    Jesus is LORD

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን ተበረኪ👏👏👏

  • @haimanotalage7152
    @haimanotalage7152 Před 2 lety

    አንች የሐዋርያት መንፈስ፣ የሐዋርያት መንፈስነው ያለሽ ፣ በርች!!!!!!!

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 Před 2 lety +1

    የጠመረ ሰላም የጠመረ ደሰታ ይብዛለ ቪ
    ኢየሱስ ጊታ ነወ !!!

  • @milkiisida1
    @milkiisida1 Před 2 lety +1

    Uuuuuuuffffeeeeee THANK YOU JESUS 🙏🏿🙏🏿 WAAQAYYOO NAMA QABAM! GOOFTAN DAACHA GODHE SI HAA EEBBISUU HAADHO KOO!

  • @eliastadesse1623
    @eliastadesse1623 Před rokem +1

    ከዘላለም እስከ ዘላለም ጌታ ኢየሱስ ካንቺ ጋር ነው አሜን ተባረኪ

  • @mamehussien7829
    @mamehussien7829 Před 2 lety

    Amen amen Egzeabeher sereda eko keaymero belay newe tebareki tsegawe betef yebzaleshe

  • @hawifufa7294
    @hawifufa7294 Před 2 lety

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 🙏

  • @hailudesalegn3593
    @hailudesalegn3593 Před 2 lety

    ዘመንሽ ብሩክ ይሁን ተባረኪልኝ የኔ እህት

  • @SamuelTub
    @SamuelTub Před 2 lety

    የሚደንቅ አምልኮ ተባረኪ

  • @user-ir7bv2di6f
    @user-ir7bv2di6f Před 2 lety

    ብርክርክ በይልኝ የኔ ጃግና ፀገዉን ያብዘልሽ 🥰🥰🥰😍

  • @jesusislord5480
    @jesusislord5480 Před 2 lety +1

    ድስስስስስ ስትል! ብርርርክ በይልኝ

  • @ayanealabe130
    @ayanealabe130 Před 2 lety +3

    God bless you my sister ❤️❤️❤️❤️

  • @elsaberhane435
    @elsaberhane435 Před 2 lety +6

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🇸🇪🇪🇷

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 Před 2 lety +2

    No words, big glory to God.

  • @lemlemgebrekidn1810
    @lemlemgebrekidn1810 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 Před 2 lety +1

    Egziabher tsegawun yabzalish seytan yiwared anch enzih sithogh bemayet

  • @belyhanan9106
    @belyhanan9106 Před 2 lety

    ተባሪኪልን አንቺ በቡዙ አሰተማርሽን

  • @je9690
    @je9690 Před 2 lety

    ከአምልኮ በላይ አንቺን የረዳኝ የእግ/ር ስም ይባረክ። ⛪️⏯🙏🙏አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜን በእየሱስም ታበራኩሉኝ፦አይዞሺ አቤት ጌታ የረደኝ ሰው 🤭🤭🤭!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tamitami8985
    @tamitami8985 Před 2 lety

    ዘመንሽ በጌታ የተባረከ ይሁን
    የደረሰዉ ነገር ሰይገደብ የደረሰዉ አደጋ በላይ የሆነዉ ኢየሱስን እንደዝ ስታመልክ በጣም ደስ አለኝ ደሞ ቡዙ ተምሪያለሁ ቡዙም ተባረክያለሁ አትገደብ

  • @user-bn6jg8ox8p
    @user-bn6jg8ox8p Před 2 lety +4

    You’re blessed

  • @jesusislordjesusislord5865

    Yene jagenaa zemanishi hulu yibareki Tebarekilign

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደዘምርሽ ይሁንልሽ

  • @MiMiMiMi-hq1cn
    @MiMiMiMi-hq1cn Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ

  • @brukfarenjbrukfarenji8896

    እንድ ነው በጌታ ፈት ራሰን ጥሎ ማመልክ
    እኔ ራሰን እድያ አድረገሸ

  • @tibebuyohannes1724
    @tibebuyohannes1724 Před 2 lety

    waw! Ewnetim dink amliko. Hapisho fetari abzito yibarksh

  • @deborahailu9350
    @deborahailu9350 Před 2 lety

    እልልል ክብር ይገባሀል።ዘመንሽ ይለምልም የተባረክሽ ለዘላለም ተባረኪ።

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 Před 2 lety +4

    God is GOOD

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta2422 Před 2 lety +3

    wow mesale yemthoge yemtastenage yemtbarki denk new konjet Geta kekfta wde kefta yadershe Geta bancha talken denken yareg

  • @Canada404
    @Canada404 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ክብር ለየሱስ ይሁን ዲያብሉስ ጉድ ፈላበት 🤣

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 Před 2 lety

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ዘመንሽ ይባረክ በብዙ ጸጋው ይብዛልሽ

  • @gedadjillo3259
    @gedadjillo3259 Před 2 lety

    ከተክልዬ ይልቅ የአንች አንድ እግር ዋጋው የከበረ ነው ተባረክ አንች የተባረክሽ እድለኛ ነሽ

  • @emuye10
    @emuye10 Před 2 lety +1

    Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele

  • @user-od7th8vh6g
    @user-od7th8vh6g Před 2 lety +1

    አሜን አሜን ♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @eyasuyirba2998
    @eyasuyirba2998 Před rokem

    Yigermal bewunet kehuneta alfo magelgel oohhh...Geta zemenishin abzito ablito yibarkish lebereket hugni

  • @felekechkolaofficial4595

    ዋው የሚደንቅ መዝሙርነው የታደልሽ ሴት ነሽ ከማንም ሁለት አግር ካለው አንቺ ተበልጫለሽ ውዴ

  • @yonasfasia5036
    @yonasfasia5036 Před 2 lety +8

    You're Blessed. Amen.

  • @ememerid7451
    @ememerid7451 Před 2 lety

    Zemenish yibareki dink miskirnet new tsegawin yabizalsh

  • @mekdiphonetastic824
    @mekdiphonetastic824 Před 2 lety +1

    Happye geta zemenishin yibarek stegawun yabezalish huleti 2 egir yizen komo mezileli mamesigen lekebeden anchi tiru misele neshi tebarki
    Bicha koti yelebeshi ehiti yetutin kifteti masayeti nindinew alamaw
    Ebakachihu ehitochi egziyabehern bemefrati enimelales tegelalten benga limisenakelu teteyakinen kirsitina sigeban mebtachin yehonewn negeri enkiwan wendeme endayisenakel eyalen enetewalen.. . Geta masitewalin yisiten

    • @deborajemal2100
      @deborajemal2100 Před 2 lety

      Sile alebabesiwa min agebashi lemin altegosaqelechim new gosqala yeortodokis menifesi geta yigetsitsew

  • @meseretelias9113
    @meseretelias9113 Před 2 lety

    ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @toub5564
    @toub5564 Před 2 lety

    ዋዎ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🌹🍇🍇🍇👈

  • @KariyeHerato
    @KariyeHerato Před dnem

    Geta Malkami Abati nw❤
    Ameeeen amen Geta Yibarekshi❤❤❤

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 Před 2 lety

    geta yebarkesh le sega aydelem getan yaminew mulu segachin wede afer yemelesal nefsachin wede abatua tehedalech.lezelalem tarfalech