''እናቴን እንደህፃን ሲያዟት ይሰማኝ ነበር!'' ከቀን ሰራተኝነት ተነስቶ የህክምና ዶ/ር የሆነው ወጣት! Ethiopia |EyohaMedia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Komentáře • 135

  • @user-cz3yc8he4f
    @user-cz3yc8he4f Před 3 lety +37

    ለዚህ ያበቃክ አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky Před 3 lety +16

    ወይ ይቺ ሀገር ብቻ ሠላም ቀን ያምጣ ጀግና እዲህ ነው

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b Před 3 lety +13

    ሀገራችን መቸ ለንደዚህ ቅን ሀሳቤዎች መቸ ሆነች አላህ እንጀራህን ይክፈትልህ ጀግናው የሀገሬ ልጅ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 3 lety +3

    ጀግና ወንድ ማለት ይሄ ነው ❗️❗️
    ግን የኢትዮጵያ ነገር ያሳዝናል ወደ አምላክ ፀልይ እሱ ምንም አይሳነውም ወንድሜ 🙏

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +22

    የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ቂርቆስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

    • @user-jj3rf8zg9j
      @user-jj3rf8zg9j Před 3 lety +1

      እኳን አብሮ አደረሰን👏👏👏

    • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
      @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ Před 3 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 3 lety +1

      እኮን አብሮ አደረሰን

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety +1

      @@user-jj3rf8zg9j ፍቃደኛ ከሆንሽ ቪዲዮ ተመልክተሽ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      @@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ ፍቃደኛ ከሆንሽ ቪዲዮ ተመልክተሽ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @muluteffera196
    @muluteffera196 Před 3 lety +3

    you are the best example for the new generation. Great family, new generation please learn from this amazing family.

  • @hirut8194
    @hirut8194 Před 3 lety +5

    አይዞህ እግዚአብሔር የልፋትህን ውጤት ያሳምርልህ የረፍት እጀራ ይስጥህ ወድም

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +12

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እኛንም ከስደት መልሶ እንዲሕ ነበርን ለማለት ያብቃን

  • @haymanotassefa2625
    @haymanotassefa2625 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ ያገሬ ልጅ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ Před 3 lety +2

    ተስፋ ያልቆረጥ ሰው የፋላገበት ቦታ መድራስ ይቺላል በጣም ጃግናነህ የእናት ምርቀትኢኮ ልዩነው እንኳንም እግዚአብሔር ለክብር አበቀክህ ዶክቶር መስፍን 🥰

  • @abz8493
    @abz8493 Před 3 lety +5

    እነኳን ደስ ያለህ ዶ/ር መስፍን
    መልካም ምሳሌ ለብዙዎቻችን።
    ከይቅርታ ጋር ‘የዘመነ‘ ሚለው ቃል
    " የዘመመ ጎጇቸውን" ተብሎ ይስተካከል። ክስተቱና ትረካው ይጣጣሙ ዘንድ።
    ከአክብሮት ጋር።

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 Před 3 lety +5

    አገራችን አኮ ከተማረ ይልቅ የሚፈለገው በፎርጅ የተመረቀ የባለስልጣ ዘመድ ነው።
    ቢሆንም ተስፋ እንዳትቆርጥ የእናትህ ድካም የአንተንም የአባትህንም ልፋት የሚአይ አምላክ አለ እና። ነገን ተስፍ አድርግ

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 Před 3 lety +2

      ስራው ቀርቶ ባልገደሏቸው ወጣቶች የሀገር ሀብቶች በጎ ትውልድ ያምጣልን

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 Před 3 lety +17

    ለምን በአካል አታቀርብልንም ነበር

  • @user-ym7hn7vx8j
    @user-ym7hn7vx8j Před 3 lety +7

    እዲህም ጀግና አለ አቦ

  • @senyaahmedtub2099
    @senyaahmedtub2099 Před 3 lety +5

    ማሻአላህ፣የኛጀግና፣በርታልን፣ለሀገርህ፣የምትጠቅም፣ልጅ፣አላህ፣ያድርግ

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 Před 3 lety +3

    እንኳን ደስ ያለህ ዶክተር መስፍን

  • @Orange06909
    @Orange06909 Před 3 lety

    እንኳን ደስ ያለህ ዶ/ር መስፍን ምን አለ ኢትዮጵያ ውስጥ የተማረ ቦታ የለውም ያልተማረው በዘሙድና በዘር ነው ስራ የሚያገኝው።

  • @user-tv5yq5sc5j
    @user-tv5yq5sc5j Před 3 lety +2

    በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @user-ix3pc4se7z
      @user-ix3pc4se7z Před 3 lety

      Enkuwan wedim alem gobez berta enatih demo behiwot menorachew lante tilik desta new emiyen dereskilat ufffff enaaaaaaat, amaye ,metekiya yelelesh emaaa tagegnaleh tages ayizok

  • @ezradaniel8105
    @ezradaniel8105 Před 3 lety +1

    እንኮአን ለዚህ አበቃህ ጠንካራ ነህ
    ስው ተምሮ ስራ የማይገኝበት ዘመን ስንቱ መሀይም ባለተራ ተስግስጎበት

  • @tigi1397
    @tigi1397 Před 3 lety +1

    ሁላችን ብንተባበር እሱን የመሳሰሉትና ታማሚዎችን እናግዛለን ።
    መንግስትም እቃው በነፃ የሚገባበትን መንገድ ያመቻችልን። እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን። ለነገሩ መንግስት ያፈራው ወጣት ያለውንም የሚያፈርስና የሚያቃጥል ነው። ጭንቅላታቸው የሚያስበው ከ ዜሮ በታች ነው።
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።
    በተረፈ በርታ ወንድሜ፡

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 Před 3 lety +1

    ኢትዮጵያዬ አይዞሽ! አይዞአችሁ ነገሮች ይሻሻላሉ::

  • @abdiafar626
    @abdiafar626 Před 3 lety +4

    ለበጎነው የረጋ ወተት ቅቤይወጣዋል ተሰፋ አትቁረጥ ታገኛለህ፡፡

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi Před 3 lety +3

    ጀግና ነህ ወንድም

  • @muluteffera196
    @muluteffera196 Před 3 lety +1

    You deserve Gold medals.

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Před 3 lety

    አይዞ ወንድሚ እግዚአብሔቤር አለ::አገሬ የተማረ ስው ለምን ጠላሽ

  • @tegestbelehu4966
    @tegestbelehu4966 Před 3 lety

    Gobez hono megegnet kumneger new mawrat lela neger new tebarek.👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 Před 3 lety

    አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሃል ወድሜ ጅግናዬ

  • @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
    @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ Před 3 lety

    ውዱ ሀብት ጥበብ ነው
    *ጠንካራው*
    መሳሪያ ትግስት ነው
    *ብርቱው መከላከያ እምነት ነው*
    ዋናው መድሀኒት ሳቅ ነው
    *የሚገርመው ደግሞ*
    ሁሉምአይከፈልባቸውም*
    ነፃ *ነቸው*
    ለእግዚአብሔር ምነ ይከፍለዋል ተመሰገን

  • @gebichonati2981
    @gebichonati2981 Před 3 lety +4

    እዮሃዎች አማራ ክልል ዶ/ር ሆነው ስራ የሌላቸው የትየለሌ ናቸው ስለ እነሱ በደንብ ተንትንልን ድምፅ ሁናቸው

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 Před 3 lety

      አሁንማ፡ተምርሮ፡ሰለስራ፡መመራመር፡ቀረ፡እሚዲያላይ፡፡እየወጡ፡መዘላላበድ፡ምንም፡እማይጠቅምነገር፡ለብርብለው

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 Před 3 lety

      ወድም፡የደከምክበትን፡ህልምህን፡በስራ፡ቤተሰብህንም፡አተም፡ተጠቀምበት

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 Před 3 lety

      ወድም፡የደከምክበትን፡ህልምህን፡በስራ፡ቤተሰብህንም፡አተም፡ተጠቀምበት

  • @bobbybuilder9126
    @bobbybuilder9126 Před 3 lety +1

    I love hearing these kind of positive stories. Happy for this guy his hard work paid off.

  • @ቲጂየአባቷልጅ

    ለዚህ ላደረሰህ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ችግሮችን ተወጠህ ከዚህ ደርሰሀል ነገ የተሻለ ነገር አለ ዶክተር አይዞህ

  • @user-qn6le2jh4c
    @user-qn6le2jh4c Před 3 lety +2

    ዋው እንኳን ደስ አለህ ወድሜ

  • @samannous5046
    @samannous5046 Před 3 lety

    የኔ ወድም አላህ እሥከመጨረሻ
    ያስደሣክ በአጪር ከማሥቀሩ ምቀኛ የፈጠረሕ
    ጌታ ይጠብቅህ ኢንሻአላህ የድሐ ልጂ
    በችግር አድገው ውጤቱ ሳምር ያሥደሳል
    አላህ መልካ የሆነውን ስራ ይስጥክ👍👍

  • @user-nf6yh8ie5b
    @user-nf6yh8ie5b Před 3 lety +2

    ጀግና

  • @tsigemorgese4887
    @tsigemorgese4887 Před 3 lety

    ጀግና እንኳን ደስ አለህ

  • @seheywetalnkejber2217
    @seheywetalnkejber2217 Před 3 lety

    እግዛአቤሔር፡በእጥፍ፡ሊያሳካልህ፡ስለሆነ፡ነዉ፡የቆየዉ፡ወንድሜ፡አይዞህ።

  • @user-qk8vz9iz3x
    @user-qk8vz9iz3x Před 3 lety

    የኔ ወንድም የእጅ ጋሪ እየገፋ ነው በዲግሪ ማናጂመት የተመረቀው ግን ስራ የለም መማሩ ብቻ ዋጋ የለም አንዱ ወንድሜ የድጋዋ መምህር ነው ተማሪዎችን ሜዳላይ ነው እሚስተምራቸው እስኪ ሚዲያው ላይ ድምፅ ሁኑት ቢንስ እውቀቱን ለብዙዎቹ የሚተርፈው እንዲሁ በከንቱ አይቅር
    እውቀቱ ለወገን ለሀገር ለቤተክርስቲያን ያስፈልጋል ከትውልዱ መተካት ላይም ብትሰሩ መልካም ነው

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 Před 3 lety +6

    መስፉኔን የደሴ ልጅ ሆኖ እማያቅ የለም በተለይ አራዳ ገበያ ሲሸጥ ብዙ መስዋአት ነው የከፈለው እዚህ ለመድረስ

    • @asi3115
      @asi3115 Před 3 lety

      መስፍን የደሴ ልጂ አረዳ እየስረ ነው የተማርው የኔ ውድ እንኩን ለዝህ ይበቃህ

  • @DA-uz6ib
    @DA-uz6ib Před 3 lety

    ጎበዝ ለዝህ ያበቃህ አላህ አልሀምዱሊላህ ጥሩስራደሞይግጠምህ ምጥትምትመዉሠድይቻላል ተዝህታሪክ በሂወትተስፋአለመቁረጥ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 3 lety +1

    እና እኔ ያልገባኝ ሜዲካል ዶክተሮችን መንግስ እየመደባቸው እንደሚያስቀራቸው አውቃለሁ ያውም የዲስቲንክሽት ተመራቂ ቀርቶ የእህቴ ልጅ አምና በተመሳሳ ሙያ ተመርቀው ተመድበው እየሰሩ ነው እና እንዴት የግል ሆስፒታሎችም እኮ ይቀጥራሉ ምንም ፍሬሽ እንኳ ቢሆንም። ዋናው ውጤታማ ሆኖ መመረቁ ነው ስራ ወዲያው ላይገኝም ይችላል አንዳንዴ ግን ጥረት ይጠይቃል አዲስ አበባ አካባቢ መሆንም ይፈልጋል ለበለጠ ዕድል።

  • @aemenwegnehe858
    @aemenwegnehe858 Před 3 lety

    እንኳን መጨረሻህ አማረ

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j Před 3 lety +1

    ጀግና ወድሜ👍👍👍

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ነገ አዲስ ቀን ነው ተስፍ ይኑረን

  • @zinshassefa4355
    @zinshassefa4355 Před 3 lety +1

    እግዜያብሔር ይርዳህ ወድሜ

  • @HalimaHalima-dc4ln
    @HalimaHalima-dc4ln Před 3 lety

    በቃ ጀግናዬ ብየዋለሁ አሏህ ከአሏህ ህልምህን ያሳካልህ አብሽር ወንድም ሁሉም ለኽይርነው

  • @mayamaya7060
    @mayamaya7060 Před 3 lety

    ተመስገን እንካን ደስ አለክ አይዞክ ታገስ ሁሉም በሰአቱ ይሆናል ወንድሜ

  • @zagraentertainment6439
    @zagraentertainment6439 Před 3 lety +1

    ጀግና ፣ አንተን በማወቄ እጅግ ደስተኛ ነኝ፤ አይዞህ በርታ ወንድሜ።

  • @user-op2zt2oe1j
    @user-op2zt2oe1j Před 3 lety +1

    ጀግና ።

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Před 3 lety

    እንኻን ደስ አላህ ወንድማችን እልልልልል

  • @makamaka8964
    @makamaka8964 Před 3 lety

    መልካም የስራ ዘመን እዳይገሉህ መቸም ኢትዮጵያ የተማረ ለሀገሩ እሚጠቅመዉን ባጭር ማስቀረት ሆኗል ስራቸው

  • @user-yr5rm3ey7c
    @user-yr5rm3ey7c Před 3 lety

    ጎበዝ ነህ🇪🇹👍👏👏👏👏👏👏💯💯✅ ለመሀመድም አላህ ጄዛዉን ይክፈለዉ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před 3 lety

    ውዱ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ በእውነት ደስ ይላል

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před 3 lety +1

    It is never what you know. It is who you know. Congratulations for your achievement. May God help you to fulfill your dreams.

  • @magdesmolla1762
    @magdesmolla1762 Před 3 lety

    የኔ ጀግና በረታ

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z Před 3 lety

    ጀግና ነው ያአልተነገረላቸው ስንት አሉ በችግር ወተው ትልቅ ደረጃ ላይ የደረሱ እኛ አገር ኒስትሮሆ እየስሩ ተምረው ያስቡት ቦታ የደረሱ ብዙሆች አሉ በችግር ማለፍ የነገን ሕይወት እንድታይ ኢረዳል ችግሮችን አትማረሩባቸው ተማሩባቸው እንጂ ዛሬ ብትቸገሩ ነገ ችግራችን አልፋችው በደስታ እንደ ምትኖሩ አትጠራጠሩ ሕይወት ምንም ፈታኝ ብትሆንም በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ ተስፋ የቆሆረጣችው እለት ነው የሞታችውት ተስፋ ካአላችው ስው ክአስበበት የማሂደርስበት ምንም አሂነት ነገር የለም ባአይ ነኝ

  • @loveyourself5058
    @loveyourself5058 Před 3 lety

    Yesferi lij. Congragulation

  • @Munayementawochumam
    @Munayementawochumam Před 3 lety

    አላህ እንኳን ለዚ ክብር አበቃህ ወንድሜ

  • @banaynii5195
    @banaynii5195 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኩዋን ደስ አለህ ዉንድሜችን

  • @MIkItube
    @MIkItube Před 3 lety +1

    ያሳዝናል

  • @selamdesta8514
    @selamdesta8514 Před 3 lety

    Ye ethiopia Hero 🦸‍♂️ neh Egzabher yitebkh

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op Před 2 lety

    አላህይራዝቀው

  • @meriamtube2004
    @meriamtube2004 Před 3 lety

    ደስ ይላል

  • @messydds735
    @messydds735 Před 3 lety +1

    Ayzohe yehem yalfale

  • @tsegawunetu9718
    @tsegawunetu9718 Před 3 lety

    Waw geeta eiyesus yibarek

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw Před 3 lety +1

    ዉይ ያገሬልጂ በርታ

  • @HolyEtopia
    @HolyEtopia Před 3 lety

    ስራ ያገኝ ይሆን....ስንቱ አማራ ሀኪም ያለስራ እንዲቀመጥ ተደርጎ የለ:::

  • @LuluLulu-gz8dq
    @LuluLulu-gz8dq Před 3 lety

    ጀግና ወድ ድስይለኛል

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 3 lety +1

    Congratulations 🎈🎊🍾🎉 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @Farhiaali682
    @Farhiaali682 Před 3 lety

    Mashaahlla good for you my brother well done 👍🏾

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 Před 3 lety

    አማራ ከሆንክ አትቀጠርም። እና መፍትሄው ጠበቅ አድርገህ መታገል ነው ።

  • @Tilosh-v4l
    @Tilosh-v4l Před 3 lety +3

    ይህን የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለው ነው እኔም በምላሹ ቤተስብ ሆናለሁ አመስግናለሁ!

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 3 lety

    ዋው ጀግናየ ብየሀለሁ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 3 lety

    ይህን ስው በአስቸካይ ስራ ሊመደብ ይገባል

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 Před 3 lety

    Wow Fetari Kerey Xemenunem Yebaarkelet Endezhe Lefeto Tero Telke Derga Lmedersu Mebertatat Alebachew Lebezu Wetatoch Temheret Yhonal Yesu Temokero

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 3 lety +3

    Wow Wow Wow Wow Wow 👏👏👏👏tebarek brother 💕💕💕🙏🏻

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před 3 lety +2

    አይ የኢትጵያ ነገር በዘመድ እና በሙሰና ነው መንግስትም ህብረተሰብም ዘረኛ አገሪቱ ሐብታም ነበረች ግን መሪ አጣች ፈጣሪ የተመረቀ እንጄራ ይስጠው መልካም እድል ዙሮ ዙሮ የተማረ አይወድቅም።

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል

  • @faridahirut9128
    @faridahirut9128 Před 3 lety

    እኮን ለዜ አበቃህ

  • @asterdestaasterdesta7282

    anbessa dr mesfin jegna tesfa ayikortim

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Před 3 lety +1

    ይህን ሁሉ መከራ አሳልፎ ሥራ የለም ማለት ያማል በተለይ በዚህ ዘመን ለዶክተር ሥራ የለም ማለት በኮሮና ዘመን በአለም ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ናት shame on ብልፅግና

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před 3 lety

    Egziabhar yerdaeh wendemay. Ethiopia doctor syhone eyesera yallew dollar new

  • @maahii8771
    @maahii8771 Před 3 lety

    Jegna neh adenekuh👏💪🥇🏆🎉

  • @maranatayesus564
    @maranatayesus564 Před 3 lety

    Unken lezey adersek
    Fetary yesira bar yestak wendimechin

  • @tsdigobeze3461
    @tsdigobeze3461 Před 3 lety

    Enkuwan des yalek wendema.

  • @user-ld1vc3co4e
    @user-ld1vc3co4e Před 3 lety

    Alhamdulilh enqwein keisbchaw aderishi bro

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges9456 Před 3 lety

    egzibeher enkunlezeh abekeh wendemey yen tenekera ayzeh enkun dess aleh

  • @tigatig457
    @tigatig457 Před 3 lety

    Egezabehare yimesigene lezihe yadresehe

  • @selametyalmanc9949
    @selametyalmanc9949 Před 3 lety

    Yen wodem

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs Před 3 lety

    Yechi Nate Ethiopia! Mene yederege egdihe meriyachen hospitale edemegenbate be park genbata tetemedowale.

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges9456 Před 3 lety

    egzibeher endeseh ayenetoen ayetewemem

  • @edenmeresha9266
    @edenmeresha9266 Před 3 lety

    weyyye gena malete yehe new

  • @zainabyma5646
    @zainabyma5646 Před 3 lety +1

    ማርርርርር

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc Před 3 lety

    👍👍👍👍👍👍

  • @hadiyasaed6775
    @hadiyasaed6775 Před 3 lety +1

    ተታገሱትሁሉ ምያ ል ፋል

  • @sadeli7267
    @sadeli7267 Před 3 lety

    ልፋት ድካምህን አይቶ ጥሩ ስራይስጥህ

  • @yeenatelij4840
    @yeenatelij4840 Před 3 lety

    Jegna mesfin

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Před 3 lety

    እሰይ

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 3 lety

    💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 Před 3 lety

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻