3 ወር የተንከራተትኩበት ብሬ ተመለሰልኝ! በመጨረሻም አቢሲንያ ባንክ ምላሽ ሰጠ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 936

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 Před 25 dny +258

    የነርስዋ ህፃንልጅም በግፍ ተበልታ የቀረችውን እናትም እንዲሁ በቅርቡ ፍትህ ከላይ ከአንዱ አምላካችን አላህ ይውረድላት።እኔ እስዋንአይቼ ሳነባውዬ ራሴን አሞኛል የኔሚስኪን ፍትህ በአሰቃቂ ናበግፍ ተደፍራ የተገደለቹ ህፃን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @NigstWelde-q2s
      @NigstWelde-q2s Před 25 dny +6

      በጣም በጣም በጣም ያማል እግዚአብሔር አምላክ የህፃኗን ደም ይቀበል ደሟ እንደ አቤል ደም ይጩህ የሰው ደም የምታፈሱ እንደቃየን ተቅበዝበዙ😭😭😭

    • @GenetGetana
      @GenetGetana Před 25 dny +1

      በማም አሰቃቂ ነው ጌታ እግዚአብሔር ይፈረድላት

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz Před 25 dny +6

      የዚህ ሁሉ ሰበብ ልብ መድረቅና ድሞክራሲ የሚሉት ህግ ነው ቁርአን በሀዲስ ቢፈረድ አንድም ሰው ባልተበደለ ነበር።
      የገደለ ቢገደል
      የሰረቀ እጁ ቢቆረጥ
      የደፈረ ቢገደል
      ማን ይዳፈር ነበር ወንጀልን!!!!

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 Před 25 dny

      😊ሎ😊😅😅😊 19:53 😅😅 😮😅😅😅😅😅😮​@@NigstWelde-q2s

    • @endashashdebella2441
      @endashashdebella2441 Před 25 dny

      አረ ባንኮች ውስጣችሁን ፈትሹ!!!😘

  • @azebatshba7075
    @azebatshba7075 Před 25 dny +88

    ፍትሕ ፍትሕ ልጅዋ ተደፍራ በአሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው የ"7" አመት ሕጻን ።እናትዋን ማሳደድም ይቁም። አሌክስኦ እባክን የዝችን ሴት ጉዳይ ከጥጉ አድርስላት ከእግዛብሔር ጋር። በተረፈ ሕዝብ እደ ሕዝብ ፍትህ ፍትህ እንበልላት መልሱ ከእግዛብሔር ጋር አለ።

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před 25 dny +709

    ማነው እንደኔ የ 7 አመት ልጄ ተደፍራ ሞተች ባለችው እናት ልቡ ስብር ያለ?መኖር ሰው መሆን ያስጠላው 😭

  • @user-ur7hp7sl9q
    @user-ur7hp7sl9q Před 25 dny +153

    እዮሀ ሚድያ ላይ ቀርቦ ኣፍሮ የተመለሰ የለም😢❤
    ኣለምየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኣባትየ😍

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 Před 25 dny +115

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ❤
    አለምዮ ልጇን በግፍ ላጣች እናት ከጎኗ ሁኑ 😢
    እዮሃ ሚዲያ መቶ ያፈረ የለም አለምዩ የኛ የምስኪኖች አባት እንወድሃለን እናከብርሃለን ❤❤

    • @taeyeon-xh7bb
      @taeyeon-xh7bb Před 25 dny +2

      እዉነት ነዉ አባትዬ ድምፅ እንሁናት

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow Před 25 dny

      በጣም 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ አይለያት

  • @HayimiyouTube
    @HayimiyouTube Před 25 dny +82

    ይሄ ሚድያ ለእውነተኛ የቆመ ሚዲያ ነው አለምሰገድ እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🥰

  • @nuale23
    @nuale23 Před 25 dny +39

    እባካችሁ የእዮሃ ሚዲያ ተከታታዮች ለዛች ምስኪን እናት ልጅዋን በሰው መሳይ አውሬ ለተበላችው እናት እንጩህላት በምንም መንገድ ይሁን

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q Před 25 dny +219

    የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማነው እደኔ አለም ሰገድ እድሜህ ይርዘም ከጤና ጋር

    • @fatumamekonen6835
      @fatumamekonen6835 Před 25 dny +3

      አላህእሬሜናጤይስጥህ

    • @mohmmed563
      @mohmmed563 Před 25 dny

      Alehamedeilela. Bresen. Awcena. Teyacew. Enegh. Leba. Abeseneya 2:49 2:51

    • @asteragire7783
      @asteragire7783 Před 25 dny

      Ene alew

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 25 dny

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      # ሞ…፭፻፷፫
      ​@@mohmmed563

    • @user-jo9hw5pe6m
      @user-jo9hw5pe6m Před 25 dny

      በጣም.ደስ.ይላል.እንካን.የለፋሽበት.እጅሽ.ገባ.እኔራሱ.እንቅልፍ.አጥቻ.ነበር🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹አለምሰገድ.አላህ.እድሜ.ጤና.ይስጥክ.❤❤❤❤እናከብርአለን

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 Před 25 dny +129

    አለምሰገድ በህግ አግባቡ ሚፈቀድከሆነ እኛ አዲስ አበቤዎች በግፍና በአሰቃቂሁኔታ ተደፍራ የተገደለቹህፃን ቲሸርት ይታተምና ለብሰን ፍትህ እንጠይቅላት።እባክህ ህጉሚፈቅድከሆነ በዚችኳ እንተባበራት።ልጅዋን ጠጥቆየበላባት የሰው አውሬ ተሰቅሎ አስተማሪ እንዲሆን እንፈልጋለን

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Před 25 dny +14

      ብንተባበር ፍርድ አይጓደልም ነበር

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s Před 25 dny +5

      በትክክል

    • @solomontakele7953
      @solomontakele7953 Před 25 dny +19

      በቲሸርቱ ዙሬያ አስብበት ተሸጦ ትርፋን ለእታችን ብታደርገው ቲሸርቱን ለብሰን ድምፃችን ብናሰማ

    • @solomontakele7953
      @solomontakele7953 Před 25 dny +10

      በቲሸርቱ ዙሬያ አስብበት ተሸጦ ትርፋን ለእታችን ብታደርገው ቲሸርቱን ለብሰን ድምፃችን ብናሰማ

    • @hamytube3728
      @hamytube3728 Před 25 dny +3

      ተባረኪ

  • @hailufanta7100
    @hailufanta7100 Před 25 dny +52

    ሚዲያ ለበጎ ነገር ሲውል ይሄን ያህል ሀይል እንዳለው በዚህ ይህ ሚዲያ ምሰክር ነውና ሌሎችም ሚዲያዎች ዝባዝንኬ ከማቅረብ እንደዚህ የሚጠቅም ሰራ ለመሰራት ሞክሩ

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Před 25 dny +14

    ልጅዋ የተገደልችባት እናትን አለም ስገድዬ በፈጣሪ እንባዋ እንዲታበስ እርዳልን አንተ ልብህ አዛኝ ነው ና ለምታደርገው ሁሉ እናመስግናለን።

  • @ቤተልሄም
    @ቤተልሄም Před 25 dny +45

    እልልልል ተመስገን መጨረሻዋን ስላሳየከን እናመሰግናለን ሰው አንተጋ መቶ መፍትሄ አጊኝቶ ማየት ያስደስታል 🎉🎉🎉🎉

  • @menenkassa4266
    @menenkassa4266 Před 25 dny +32

    ጌታ በዚህ ቅዱስ ተግባር እንድታገለግል የመረጠህ ጌታ ይመስገን አለምዬ ተባረክ የኔ ትሁት

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před 25 dny +40

    እኔ አንድ ነገር ልምከርሽ ክርስቲያን ከሆንሽ በነገሮች ሁሉ ቢሳካልሽም ባይሳካልሽም ቀድመሽ እግዚአብሔርን አመስግኝ ሲቀጥል የዋለልሽን ሰው አመስግኚ ከበፊትም ደህና ነሽ ወይ ሲልሽ አዎ ደህና ነኝ በጣም አለቀ ምንድነው ይሄ በፈጣሪ ለማንኛውም ብርሽ ስለተመለሰልሽ ደስ ብሎኛል ልፋትሽን አይቶ እግዚአብሔር አሰጥቶሻል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Před 25 dny +5

      ካልተሳሳትኩ ደንግጣ ወይም የደስታ ብዛት ሊሆን ይችላል፡፡ ትክክል ነሽ ሁሉም በርሱ ሆነ አይደል ቃሉ ፡፡

    • @SaraAshagrie
      @SaraAshagrie Před 25 dny

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi Před 25 dny +2

      @@gravitymobile7558 አረ የምን ድንጋጤ ነው ብትነግጥስ እግዚአብሔርን ማስቀደም ይረሳል በማርያም ልቦና ይስጣት

    • @zeritufetene
      @zeritufetene Před 22 dny

      Betekekel hulunem meged emimera meged emikefet egeziabeher new sew keza behala lew

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 18 dny +2

      አንዳንድ ሰው ደህና ነህ ስትይው ደህና ብሎ ዝም ይላል ግን ከልጅነት ጀምሮ ሊሰራበትም ይገባል

  • @rozabati3686
    @rozabati3686 Před 25 dny +38

    ፍትህ እዚህ ሚዲያ ላይ ነው የሚገኝ ው ከፍርድ ቤት ይልቅ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    እንኩዋን ደስ አለሽ አቢሲኒያ ባንክ እናመሰግናለን ፈጣኝ ምላሽ በመስጠቱ ዋናው ማናጀር ጋር ጉዳይሽን ስላላደረሱት ነው ከታች ያሉ ተባባሪ ዘራፊ ሰራተኞች አንዳንዶቹ የአረብ ሀገር ገንዘብ የደም ገንዘብ ነው ምን ይዤ ልግባ እየተባለ ያለውም የለም ሲባል በደል ነው ባንኩ ስህተቱን ያርም የዚህ ሚዲያ ተከታይ ሁሉም በሚባል ደረጃ በዉጭ ሀገር የሚኖር ህዝብ ነው ስጋት ገብቶን ነበር እንኩዋን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-iv8zc3xz5t
    @user-iv8zc3xz5t Před 25 dny +22

    እድሜ ለአለም ሰገድ እድሜህን ያርዝመዉ እሄንን ሚዲያ እናሳድገዉ ጥቅም ለማይሰጡ ሰዎች ከምታሽቃብጡ

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia8706 Před 25 dny +21

    bravo Eyoha media ብሯን ከሌባ አፍ አስተፋችሁላት እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @GebrelabateGebrel19
    @GebrelabateGebrel19 Před 25 dny +18

    አለምሰገድ መመስገን ይገባዋል የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው ነው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የስደተኞች አባት ዐንድም ነህና ኑርልን

  • @ye_dawit_mesenko
    @ye_dawit_mesenko Před 25 dny +13

    አቢሲኒያ ባንክ በጣም የምወደው ባንክ ነው በቶሎ መልስ በመስጠታችሁ እናመሰግናለን እህቴ አንቺም እንኳን ደስ ያለሽ

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs Před 25 dny +13

    አለምሰገድ እድሜናጤናይስጥህ ለሰው ሁሉ መፍቴያድርግህ ተባረክእንባአባሽ ጌታስላደረገህ

  • @selamabera3575
    @selamabera3575 Před 25 dny +12

    በባለፈው ቪዲዬ ላይ እዚህ እዩሀ ሚዲያ ላይ መጥቼ ብሬ እንደሚመለስ እርግጠኛ ነኝ ብላ ነበር እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ

  • @TenbetTeshome
    @TenbetTeshome Před 25 dny +7

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ አለም ሰገድ ዘርህ ይባረክ እንዴት ደሥ እንዳለኝ ስደትን ስለማቀው

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před 25 dny +10

    ወይኔ እደት ደስ አለኝ ማማየ እኳን ደስ አለሽ ያርብ ሀገር ብር ደም ነዉ አቀዋለሁ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 25 dny +4

    እስይ እግዜአብሄር ይመስገን እንኳን ደስ ያለሽ🙏አቢሲኒያወች ጎበዝ እንኳን ምላሽ ስጣችሁ ከዚህ ብኋላ ስማችሁን አታጉድፉ ።በንግድ ባንክ የተጠላ ዲርጊት በናንተም ሊጀምር ነው

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee Před 25 dny +7

    አለምዬ የሚስኪኖች እንባ አባሽ እድሜና ጤና ይስጥህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @aschaliedejenie1719
    @aschaliedejenie1719 Před 25 dny +11

    ለወደፊት የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት መሆን ያለበት ሚዲያ ነዉ። especially eyoha media!!!

  • @mlgglm9051
    @mlgglm9051 Před 25 dny +1

    አለም ሰገድ አንተ ትለያለክ በጣም እሄ የናተ ውጤት ነው እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
    አለም ሰገድ ካንተ በጣም ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ፍት እንደዚ ነው በቃ አሆንም ባፋጣኝ መልስ እንድታገኝ የባህርዳራዋን ልጅ ፍት የህፃን ደም ፍት የእናት እንባ ፍት እያለች ነው በጣም እንጠብቃለን ፍት ለህፃናት በንደዚ አይነት መልኩ ጥቃት የደረሰባችው ሰወች ፍት እንጠብቃለን

  • @ethiopanlove7543
    @ethiopanlove7543 Před 25 dny +11

    አለም ሰገድ የሁሉም አባት አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @hiwotalemu4085
    @hiwotalemu4085 Před 25 dny +11

    አለም ሰገድ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙏

  • @user-jg9tw1nr8e
    @user-jg9tw1nr8e Před 25 dny +7

    እዮሀ ላይ ቀርቦ ያፈረ የለም
    አለምየ ተባረክ ዘመንህ ይርዘም

  • @HayuLove-f6c
    @HayuLove-f6c Před 25 dny +4

    ውይ አልሃምዱሊላህ እንኴን ሀቅሽ ተመለሰልሽ እውነት በጣም አሳዝነሽኝ ነበር ለእዮሃ ሚድያ ትልቅ ክብር እና ምስጋና አለኝ እውነት አላህ ይስጥናችሁ እንድሁም ለአቢሲኒያ ከስህተታቸው ስለታረሙ እናመግናለን❤❤❤❤❤

  • @getit5763
    @getit5763 Před 25 dny +11

    አለም ስገድ ዳኛም ወንድምም ምን ልበልህ እግዚያብሄር ይጠብቅልን

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 25 dny +8

    አለምዬ የኛ መከታ አስከበርከን የህዝቡም ኮሜንት ያስደስት ነበር እኔን ጨምሮ የባንክ ደንበኛ ነበርኩ የዝች ልጅ የለፋችበት ገንዘብ ባይመለስ ኖሮ ገንዘቤን ለማውጣት ተዘጋጅቼ ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ ።።።።

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 Před 25 dny +10

    ተመስገን ተንከራተሽ ያገኘሽውን ገንዘብ ተመለሰልሽ እዮሀ ሚዲያ🥰 አለምሰገድ ምርጥ ሰው 🙏

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Před 25 dny +2

    በየቀኑ ነበረ ምፈልገው እዮሀሚዲያን በዚች ልጅ ምክንያት ደሞም ቀን ራሱ ቲክቶክ ላይ አንዷ ፖስታው ተናዳ እንዴት እሰከዛሬ አልተመለሰም ብላ ድምፅ እንሁናት ብላ ነበረ ዛሬ በእርግጠኛ ሰጡኝ ትላለች ብዬ ጠብቄ ነው ዩትዩብ የከፈትኩት አላፈርኩም እንደከፈትኩ ሳያት ገረመኝ እጅግ በጣም አሌክሶ ዘር ማንዘርህ ይባረክ በእድሜ በጤና በልጆች ተባረክ

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 Před 25 dny +2

    አለምዬ ብር ባስገባህላት ፌቷ ሁሉ ፈካ ተባረክ።ግን እነዚህ የሚደፍሩ ወንጀለኞች ልዩ አስተማሪ ቅጣት ቢያገኙ በተለይ በቅርብ ያቀረብካት ልጇ ከመደፈሯ መግደል ብሶም እሷን ማሳደድ እባክህ ፍርድ እንድታገኝ አርግልኝ እኔ በጣም ተሰምቶኛል።

  • @ShetuMulate
    @ShetuMulate Před 3 dny +1

    በቅድሚይ ገንዘቡ እንኳን ተግኝልሽ ሲቀጥል ዓለም ሠገድ እግዚአብሔር ይስጥህ በዘዲና ከባንኩ ጋር በሰላማዊ መንግድ ስላስመለስክላት ሁሉም ሰው ደስ ብሎታል ደስ ይበልህ : ስታለቅስ በጣም አዝኜ ነበር ሌላው እህቴልጅሽን በእንደዚህ አይነት አታሽሻት ልጆች ምን ጌዜም ያጠፋሉና እዚሁ Media ላይ በመልካም አንደበት ተመለሽ ብለሽ ልጅሽን ስብስቢ:: ልጅ ልጅ ነው :

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 25 dny +16

    የኔ ከርታታ አረብ ያለን ሴቶች እኮ እደሻማ ቀልጠን ላባችን ጠፍ ብሎ ነው ምናመጣው ሲቀጥል እደዛ ያረጉት መጠየቅ አለባቸው ይሄ የህዝብ ብር በእምነት የምናስቀምጥ ሰዎች ነነ ሲቀጥል እስኪ ለአለምሰገድ 👍👍👍👍❤️አርጉ

  • @TigisitWodajo
    @TigisitWodajo Před 25 dny +3

    ገና ሳላዳምጠው ነው በእልልታ አፌ የሞላው ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እርሱ ይውሰድ ላብሽ ነው ማማዬ ደስ ይበልሽ

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s Před 25 dny +3

    እሰይ እሰይ እሰይ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እኔም የአቢሲኒያ ባንክ ደምበኛ ነኝ በጣም ፈርቼ ነበር ተባረኩ❤❤❤አለምዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia Před 25 dny +2

    በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ ስንቶቹ በስህተት ብራቸው ወቶ የውሃ ሽታ ሆኖ የቀረባቸው አሉ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህቴ

  • @cequa4067
    @cequa4067 Před 25 dny +4

    💙💙💙💙💙🙏 አለምሰገድ እዮሃ ሚድያ🙏🙏 ከፍ በሉ አላህ ብድርህን በልጆችህ ይመልስልህ

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před 25 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ አለምሰገድ ጎበዝና ጠንካራ ጋዜጠኛ ነህ በርታ እናመሰግናለን

  • @user-zc7pl9py2w
    @user-zc7pl9py2w Před 25 dny +4

    የምር ተመለሰላት በአላህ?😢😢 እረጅም እድሜ ይስጥልን አቦ አለም ሰገድ ❤❤❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před 25 dny +2

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ
    አላህ መልካም ስራህን ይመንዳህ አለም ሰገድ
    ግን ባንኮች ይገርማሉ ሰው የግድ ሚድያ ላይ መውጣት አለበት ስትሰሩ ለህሌናችሁ ብላችሁ ስሩ ሰውን ማታለል ቀላል ነው ህሌናን ግን ማታለል ከባድ ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 25 dny

      ማሻ የሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥
      - ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ እኔ (‘አሏህ’) ወሳጂህና አንሺህ ነኝ ፤ ከካዱህም ሰዎች አጠራሃለሁ ፤ እስከ ትንሣኤ ቀን የተከተሉህንም (ክርስቲያኖችን) የበላይ አደርጋቿለሁ ፤ ወደ እኔ ስትመለሱ በመካከላችሁ እፈርዳለሁ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፫ የአሊ ዒምራን ቤተሰብ ምዕራፍ ቁ. ፶፭)።
      📖👈🏾🤔

  • @appseth8007
    @appseth8007 Před 25 dny +3

    ብርሸ በመገኘቱ ልቤ ደስ ቢለውም የልጅሸ መጥፋት ግን ሰላም ነስቶኛል እህቴ የልጅነትሸ ደምሸ ነች ወዳ አይደለም አፈላልጊያት እዳጨክኝ አለምሰገድ ያለሸ ሁሉ እውነት ነው መጥፎ ጓደኛ ገጥሟት ይሆናል ይሄኔ ምንውስጥ ትሁን የኔናት

  • @sheshegberehun
    @sheshegberehun Před 25 dny +2

    እንኳን ደስ አለሽ እኅታችን ይገርማል ስጦታም ተሰጠ በሚዲያኮ ባወጪ አመትም ብትመላለሽ አትሰጪም ማለትነዉ😢

  • @user-jq4wb2sm6g
    @user-jq4wb2sm6g Před 25 dny +4

    አለም ሠገድ 10000 አመት ኑር እኔ ምንም አልልህ ፈጣሪ ብድርህን በልጁቺህ ፈጣሪ ይካሥህ

  • @BETHJone
    @BETHJone Před 25 dny +2

    ክብርና ምስጋና ይድረሰው መድኃኒአለም እንኳን ደስ አለሽ እዬሀ ሚዲያ ፈጣሪ ይባርካቹ በርቱ

  • @nobelzerihun5677
    @nobelzerihun5677 Před 25 dny +6

    አቢሲኒያ የምንወደው ባንክ ነው ስላላሳፈርከን እናመሰግናለን

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Před 25 dny

      ሏሌባ ባንክ ነው እንጂ እንዴት ከግለሰብ አካውንት ያለ ግለሰቡ ፈቃድ ብር ያወጣሉ ገራሚ ባንክ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 25 dny +1

      @@SintayehuEshetu-hg8us
      ሌባማ የሰረቀውን ገንዘብ አይመልስም። በዚህ ባንክ የታየው ፡ የአሰራር ሂደትና ሁሉንም ደንበኞች በእኩልነት የማስተናገድ ችግሮች ይመስላል።

    • @kidstteferra9557
      @kidstteferra9557 Před 25 dny

      እኔም

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 Před 25 dny +2

    Alem seged ተባረክ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታርግህ የልጆችህ ኣባት በጤና በሰላም ያርግህ የጭቁኖች አባት

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 Před 25 dny +10

    አቢሲኒያ እናመሰግናለን በእውነት 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @SaraBekele-p8o
    @SaraBekele-p8o Před 25 dny +2

    አቢሲኒያ ባንክ እናመሰግናለን የእህታችንን ልፋት መመለሳችው

  • @user-qj8rg3fv6x
    @user-qj8rg3fv6x Před 25 dny +6

    ኮመንታተሮች ኮምቱ ኮመንት እያነበብኩ ነው ማዳመጥ እምወደው ሲቀጥል እንካን ደስ አለሽ የስደት እህቴ አለምሰገድ አላህ ይስጥህ ለተጎዱ ደራሽ ነህ 🎉

  • @RmlalUHssin
    @RmlalUHssin Před 25 dny +2

    የኔ ህዝብ እንኳን ደስ ያለሽ. በጣም አሳዛኝ አልቅሼ ነበር

  • @pincode2821
    @pincode2821 Před 25 dny +7

    Eyoha media congratulation 601k 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤

  • @Emuassfa
    @Emuassfa Před 25 dny

    ተባረክ አለምዩ ባጠቃላይ እዩሀ ሚዲያ ለተገፍት ለተጣሉት አለሁ ባይ ከዚህ ሚዲያ ተማሩ እስከመጨረሻው የሚቆም ፈጣሪ መልካሙን ይስጣችሁ ❤❤❤❤

  • @user-qz7yu8pm1v
    @user-qz7yu8pm1v Před 25 dny +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እዮሃ ተባረኩ እህቴ እንኳን ደሰ አለሽ

  • @Wassie12
    @Wassie12 Před 24 dny

    አለምሰገድ አንተና የእዮሃ ክሩውች ብሩካን ናችሁ! የምትሰሩት ስራ በእውነት በሀገር አቀፍ ደረጃ እውቅና ሊሰጠው ያስፈልገዋል! ሩሁሩ ነህ..በጣም የማዳመጥ ቶሎ የመረዳትህን ብቃትት ያስገርመኛል ! ከሁሉ በላይ ሁሌም ሚዛንዊ ነህ! Thank you Deqr brother! ከእግዚአብሔር አምላክ ታገኘዋለህ!

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v Před 25 dny +3

    አሌክስ ፈጣሪ ይባርካችውና ጥሩ ሥራ ነው ደሞ ፈርተው ነው ሁሉም ገንዘቤን አወጣለው ሰሉ ደንግጠው ከፈሏት ። ያች ልጅስ ውጭ ሀገር ሆና የቤት ቁሳቁስ ልስራልሽ ብሎ የከለከላት ምን ደረስች እህቴ እንኳን ደስ አለሽ

  • @Fifiasrat
    @Fifiasrat Před 25 dny +1

    የሰውን እንባ እንደማበስ የሚያስደስት ነገር ምን አለ?! አለምሰገድ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን። በልጆችህ አግኘዉ አንተ መልካም ሰዉ።

  • @gabrielag9538
    @gabrielag9538 Před 25 dny +3

    This is what you call investigative journalism at it best!! Thank you, Alemseged🎉

  • @dawitwoldemeskel
    @dawitwoldemeskel Před 25 dny +1

    እዮሃ ሚዲያና ፍፁም ትህትናና መልካምነትን ተላብሶ ዝግጅቱን የሚያቀርበውን ዓለም ሰገድን በጣም እናመሰግናለን ። ሆኖም ግን ልጅቷ ሚዲያ ላይ ባትቀርብ ኖሮ ገንዘቧን አታገኝም ነበር ነው ማለት ነው? ለማንኛውም አቢሲኒያ ባንክ ጉዳዩን መርምሮ እውነቱን እስካላሳወቀን ድረስ ችግር እንዳለበትና ወደፊት ወደዚህ ባንክ ሄዶ አካውንት ለመክፈት እነደምንቸገር ይወቀው ።

  • @user-fl7yf9mx6b
    @user-fl7yf9mx6b Před 25 dny +2

    አለም ስገድ እኛ ያርብ ሀገር ሴቶች እንወድካለን ተባርክልን 😢😢❤❤❤❤

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 Před 25 dny +1

    ሆ እንኳን ደስ አለሽ እዉነት አለምሰገድ እድሜና ጤና ይስጥክ ሰው ነኽ አንተ በዚህ ጊዜ ሰው ማግኘት መታደል ነው አቦ ተባረክ ወንድማችን እንኳንም ገንዘብሽን በማግኘትሽ ደሰ ብሎኛል ❤❤❤❤❤

  • @MekdedGetaneh
    @MekdedGetaneh Před 25 dny +3

    አለምዬ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Před 25 dny +1

    ሚድያ ሀይል አለው እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 25 dny +4

    ተመስገን ያው ግዴታቸውም ነው

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Před 25 dny +2

    አኛ ግን ከአቢሲኒያ አንወጣለን አነዚህ ሌቦች 😢አለምዬ እግዚያብሔር ይባርክህ ትክክል ልጅ ፍቅር ሳያይ ሲያድግ ብዙ ችግር አለ አናትየዋ ልጅሸን ፍልገሸ አግኝ አና ይቅር በያት ያሳሳትዋት ብዙ ሰዎች አሉ ከኃላዋ😢

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 Před 25 dny +3

    አለም ሰገድ ዘርክ ይባረክ ጤናክንይስጥክ

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 Před 25 dny +2

    አለምሰገድ በደሙ ቸሸፈን:: ይህን አገልግሎት እንድትሠራ የረዳህ ጌታ ይትባረክ:: እንደእናት መረቁህ:: ትውልድህ ይባረክ:: ያብዛልህ ይጨምርልህ:: ለዘላለም ለክፉ ያሰበህ አያግኝህ:: ዋጋ ከፍለህ ለምትሠራው ሥራ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ:: አሁንም የ7 አመት ልጇን ለዘላለም ያጣች እናት በቀል የእግዚአብሔር እንጂ የማንም አይደለም:: ለሌላው ትምህርት የሚሆንና ይህ ግፍ በዚህ እንዲያበቃ ያለነው በዚህ አለም ነውና:: አዎ ለጎበዝ አይመክሩም ቢሆንም ይህን የልብ ስብራት የሚጠግን አምላክ ከሷ ጋር ይሁን:: የምናረግላት በልጇ ስም የሆነ ነገር ጀምራ የሚያሰረሳት ሥራ ብትጀምር:: አዎን የምክር አገልግሎት የሚሰጧት የሚሏት እንደማኖር ይገባኛል:: ያቅማችንን እንድንረዳት ቢደረግ:: በሰላም የምትሠራበት ምድር ካለ:: አለምሰገድ እንደእናት እሳሳልሀለሁ:: በፀሎቴም አስብሀለሁ:: አገልግሎትህን ያስፋው::

  • @b.6015
    @b.6015 Před 25 dny +4

    አለሀምዲሊላህ እኳን ደስ አለሺ ሁለተኛ ባኮች እምነት አታጉድሉ

  • @user-fb4pi6wl2g
    @user-fb4pi6wl2g Před 25 dny +1

    አለምዬ ጀግና ነህ መልእክትህ ጠንከር ስላለ ነው ❤❤❤

  • @adisaabusemaw6338
    @adisaabusemaw6338 Před 25 dny +5

    ሀቢባ ቤት የመጣ ሥደተኛ እና አለም ሠግድ ጋርም ቀርበው መፍትሄ ያላገኝ የለም ክፉ አይካችሁ

  • @mekdesasfaw2978
    @mekdesasfaw2978 Před 15 dny

    ሰላም አለምሰገድ በጣም በጣም የማከብርክ ሰው ነክ መባረክ ከአምላክ የሚሰጥ ነው አምላክ ልቦናክ አይቀይርብክ ተባክረ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 25 dny +3

    አለመሠገድ የምተደነቀ ነህ የውነተ ሀቀኛ ሚዲያ ነው እደሌሎቹ ውሬ በቻ አደለም ፍተህ ለህፀኗ

  • @TigdMekonen
    @TigdMekonen Před 25 dny +5

    እሠይ ሀቅሽን እንኳን አገኘሽ ግን አውጭና አሁንም የሆነነገር ግዥበት መልሰው እንዳይበሉሽ

  • @user-vm8uu3it9v
    @user-vm8uu3it9v Před 25 dny +1

    አለም ሰገድ እዬ እናመሰግናለን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ሃቅሽን ስለተመለሰልሽ ደስ ብሎኛል በእህታችን ያዘንን እንኳን ደስ አለን ❤

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu Před 25 dny +6

    410 ሺ ብር ለእኔ ስድብ ነዉ አልቀበልም አትይም 😂

    • @tuuilgig
      @tuuilgig Před 25 dny +2

      ግን በቅዱስ ሚካኤል ምን አይነት ጥጋብ ቢይዘው ነው እንዲህ ያለው😅😅

    • @comcell3831
      @comcell3831 Před 25 dny

      😂😂

    • @tigistmamo7604
      @tigistmamo7604 Před 25 dny

      ዶማ ራስ

    • @hanna4751
      @hanna4751 Před 25 dny +3

      ጥጋበኛ በሬ እኮ ነው እንደዛ ያለው ይቺ እና እኔ ምስኪን ነን።

    • @hanna4751
      @hanna4751 Před 25 dny

      ​@@tuuilgigየጥጋቡ ከለር ቀይ ነው የሰውዬው።

  • @Elabms2023
    @Elabms2023 Před 25 dny +1

    Ye Alexo Media ye ህዝብ ሚዲያ እንወድሃለን❤❤❤

  • @MunaMercho
    @MunaMercho Před 25 dny +3

    አለምሰገድ ቅዱሰ ሚካኤል ይሰጠህ የሰዉ ህምም የሚያምከ

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 Před 25 dny +1

    አለምዬ ፈጣሪ ክብሩን ያብዛልሕ ተባረክ ❤❤

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 Před 25 dny +3

    Abbssinia bank must pay over 800,000 becuase the currencies new policy
    They took her 400,000 birrs when the dollar exchange rate was 57 birrs and now it is 108 birrs per dollar

  • @halema1887
    @halema1887 Před 25 dny +1

    አለም ሠገድ እድሜ ከጤናጋ ብዝዝዝዝዝትትትትትትት አድርጎ ከነሙሉ በተሠብሕ በጤና ያኑርሕ

  • @bizunishtasfay761
    @bizunishtasfay761 Před 25 dny +5

    አለም ሰገድ ጋ መምጣትሽ ተቀመሽ እህቴ ሚድያ ባትወጪ አይመልሱልሽም ነበር

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Před 25 dny

    እሰይ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አለምስገድ እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ በግፍ በጭካኔ ለተገደለችው ህጻን ፍትህ እንድታገኝ ሁላችንም ድምጽ እንሁን 😢😢😢

  • @muluneshyeheyis9776
    @muluneshyeheyis9776 Před 25 dny

    ሆ ! ጀግና ነህ እንኳን ደስ አለሽ እህት አቢሲንያ ባንክ ኮ ታዋቂ ባንክ ነው የደንበኛውን ንብረት መጠበቅአለበት

  • @rabyaa7059
    @rabyaa7059 Před 25 dny +1

    አለም ሰገድ በጣም እናመሰግናለን እንኳን ደስስስስ አለሽ ደስ ብሎኛል

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Před 25 dny

    እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎኛል እንኳን እግዜአብሔር እረዳሽ!!!

  • @መካቲዩብ
    @መካቲዩብ Před 25 dny

    እንኳን ደስ አለሽ ሚዲያ ሀይል አለው አውቀው ከሰሩበት አለምሰገድ በርታ የህዝብ ድምፅ እንዲሰማ ሰለምታደርግ በርታ

  • @MimiMimi-bf8ku
    @MimiMimi-bf8ku Před 5 dny

    እነዚህ ቤቦች ወደው ነው እድሜ ለአንተ አለምሰገድ እመአምላክ የልብህን መሻት ትፈፅምልህ የዚችን ሴት እንባዋን አበስክላት

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ Před 25 dny +1

    በጣም ግሩም ዜና ነው : ወድ ወንድሜ ልጅ አለም ሰገድ ድንቅ ስራ ነው:: እህታችንም ከአሁን በኋላ ተጠንቀቂ :: ገንዘብ ጠንክረው ከሰሩ ይመለሳል የማይመለሰውን የሰዉ ልጅን ነፍስ በጭካኔ ያጠፉትንም ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ እና ለተበደሉት ፍትህን እንደምታሰጥ ተስፋ አለኝ :: ከዚህ ቀጥሎ የቀረብከውን የ7 አመቷን ታዳጊ ሕፃን በጣም በመጥፎ አስነዋሪ ጭካኔ የገደለውን በስቅላት እንዲቀጣ እና ህግን በመጣስ ወደ ተሳሳተ መንገድ የሚጠመዝዙትም ለህግ ይቅርቡ : እናትየዋን እስከመጨረሻው እባክህን እርዳት :: በዚሁ አጋጣሜ አድናቆቴን እና ምስጋናዬን አቀርባለሁ ።

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Před 25 dny +2

    ❤❤❤የኔ ወድ አንኳን ደስ አለሽ ልፋትሽን አምሳቲምም ብትሆንም ያማል ምክኔያቱም አንዴት ለፍተን አንደምናመጣ አናቃለን ተመስገን ፈጣሪን አመስጊኝ ዉዴ

  • @meshetTesfaye
    @meshetTesfaye Před 25 dny

    እዪሀ ሚዲያ ሊመሰገን ይገባል እነሱ አያስተካክሉም ነበር እድሜ ለአምሰገድ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @etaferahuabebegebru1580

    የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ !! አለምሰገድ እግዚአብሔር ይባርክ ያንተ አይነቱን ያብዛልን ይሄ ሚድያ ለእውነተኛ የቆመ ሚዲያ ነውበዚሁ ይቀጥል:: እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ::

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 Před 25 dny +1

    This is what I call JUSTICE. Thanks again Alex.God Bless

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 25 dny

      Sometimes, justice delayed could be considered as justice denied. 🤔

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před 25 dny +1

    አለምአሰግድይህየአንተውጤትነው የተገፊዎች እንባ አባሽ እድሜይስጥህ🎉 የዛሬየእናትለቅሶሰላምነሳን ሰውየውይገደልልመኖርየለበትምይገደልልልልል😢😢😢😢😢

  • @negesechyedego8120
    @negesechyedego8120 Před 25 dny +1

    አለምሰገድ ዘንድ ቀርቦ ያፈረ የለም ከእግዚአብሔር በታች እንክዋን ደሰ አለሽ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Před 25 dny +2

    ፍትህ ተደፍራ ለተገደለችው ህፃን😢