የቤት ዕድለኞች ሊነጠቁ ነው | የብድር ወለድ ቀነሰ | Housing Project Investments and Bank LOAN

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • የቤት ዕድለኞች ሊነጠቁ ነው | የብድር ወለድ ቀነሰ | Housing Project Investments and Bank LOAN #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Komentáře • 16

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 23 dny +10

    ርዕስህ እኮ ያስደነግጣል ሁሉም ሊቀሙ ያልክ ነው የሚመስለው እስካሁን ውል ያልተዋዋሉ ብትል ጥሩ ነበር

  • @alfiaibrahim9873
    @alfiaibrahim9873 Před 20 dny +1

    እባካችሁ ድህነታችንን አይታችሁ አታጨናንቁን ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ አዋቂ ነው 🤲

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 23 dny +1

    ።።። ደሞዛቸው አነስተኛ ለሆኑስ የማህበር ቤት የሚሰሩበት ቦታ ቢሰጣቸው።።እነሱ ናቸው የሚያሳዝኑት

  • @user-bm9ig4qb6j
    @user-bm9ig4qb6j Před 22 dny +1

    ነፍስህ ይነጠቅ አቦ😂 ክው እንዳረግከኝ ክው ያርግህ😌😁

  • @dawitmesfin6768
    @dawitmesfin6768 Před 17 dny

    እከካም የምታወራውን እንኳን አታውቅም

  • @asresbelaye4031
    @asresbelaye4031 Před 19 dny

    አምጠህ የምትወልደው ወሬ ሁሉ ነፋስ ነው

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 Před 23 dny

    ለምን የኪራይ ቤቶችን አያከራዩንም?

  • @almazdrersa9669
    @almazdrersa9669 Před 22 dny

    ቤቶች ኤጀንሲ ያለውን ቤት ያውቀዋል እጣ ያልወጣበት ባዶ በት ዬመርምር

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo Před 23 dny

    የሱ አቅም ቢኖረን ሪል እስቴት አንገዛም ነበር ።

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo Před 23 dny

    ስንተኛ ዙር የደረሳቸው ነው ሚዋዋሉት

  • @selamkebede4522
    @selamkebede4522 Před 22 dny

    ፎሎ ለማግኘት ብለህ የማይሆን ርዕስ አትስጥ ምናለበት እስካሁን ያልተዋዋላችሁ ብትዋዋሉ ብልትል

    • @user-bm9ig4qb6j
      @user-bm9ig4qb6j Před 22 dny

      ወሬው እንዴት ይሙቅለት?🙄 የተመቱ ናቸው እኮ እነዚህ ጋዜጠኞች😂

  • @user-do5fn9pb7q
    @user-do5fn9pb7q Před 22 dny

    መጥፎ እርዕስ ነው የተጠቀምክው እንደውም መንግስትን ሊመስገን ይገባዋል