"🛑 የገዛ ቤትዋን አልሰጥም ብሎ አነቃት አረብ ሀገር 10 አመት ለፍቼ ነው የሰራውት !! " |Seifu on ebs|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • "🛑 የገዛ ቤትዋን አልሰጥም ብሎ አነቃት አረብ ሀገር 10 አመት ለፍቼ ነው የሰራውት !! " |Seifu on ebs| SUBSCRIBE ማረጋቹን እንዳትረሱ❤️ያላቹን አስተያየት ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ እወዳቹሀለው💓💖😍😘 #aradaplus #shebawu #ethiopianzena #አፍላ_ፍቅር
  • Zábava

Komentáře • 431

  • @user-sr2wn7lk8p
    @user-sr2wn7lk8p Před 10 dny +34

    100𝑘 ያንስበታል ይኸ ጀግና ✊➰💙

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se Před 13 dny +83

    ገዜጠኘዉ ይችላል የምትሉ

  • @seaditesema5125
    @seaditesema5125 Před 13 dny +88

    ይሄን ወድማችንን ሸር ላይክ አርጉለት ይደግ የድካሙ ውጤት ነው

  • @gerardo_media
    @gerardo_media Před 12 dny +33

    ቅመመች 100k እናስገባው ይሄን ጀግና 👍👍

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 13 dny +37

    ግን ለልጅቷ ጥበቃ ሊደረግላት ይገባል አንተም እራስህን ጠብቅ ከሀጂዉን ጭራቁን ለህግ ማቅረብ አለብሽ አንቺ ላይ ጉዳት ሊያደርስ ይቺላል ሲቀጥል ለወንድማችንም ጥቃት እንዳያደርስበት ለህግ ይቅረብና ይፈርም

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 Před 13 dny +41

    ልጁን መቀመቅ አውርጁው እና ቤቱን ሽጠሽ ሌላ ቦታ ገዝተሽ ቁጭ

  • @iicyoutube
    @iicyoutube Před 7 dny +6

    ጋዜጤኛው የእውነት ይችላል አንደኛ ነህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ

  • @daan5009
    @daan5009 Před 13 dny +34

    የምትሰራው ስራ ደስ የሚል ነው ነገርግን ለሂወት አደጋ ነው እና መጠንቀቅ አለብን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 13 dny +24

    ሴቶች ልጁ እንኳን ሳትወልዱ አስር አምት የለፋበት ወንድን አምነሽ ተው ሴቶች ልብ ግዙ

  • @user-nn1gs1nb1p
    @user-nn1gs1nb1p Před 13 dny +16

    በጣም ጀግና ነህ አንተን የለደች እደት ያለች እደለኛ ናት የስንቶችን እንባ ነው የምትጠርገዉ አላህ ይጠብቅህ ባለህት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o Před 9 dny +5

    ጀግና ዋዉ የምር ሺ ዓመት ኑርልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ueuri3r
    @ueuri3r Před 13 dny +13

    ጋዜጠኛው ጀግናነህ ሉእል እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ይስጥህ ማሪያምን እናትህ ጀግና ጥበበኛልጅወልዳለች

  • @bizu927
    @bizu927 Před 13 dny +21

    ጀግና ነክ ወንድሜ ግን በጋርድ ሂድ እያንዴዱ እርምጃህ እንዳስገድልኩህ😢 ራስህን ጠብቅ የድሀ አባት ነህ አንተ

  • @alemyoso2807
    @alemyoso2807 Před 6 dny +1

    ውይ አይኗን ከእንባ የጠበቃት ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ። በህግ ብትሄድ አታው ነበረች 100k ስለ እውነተኛነቱ አስገቡት ያንስበታል

  • @ashleyalemu8454
    @ashleyalemu8454 Před 13 dny +10

    ሼባው ጀግና እራስክን ጠብቅ እንወድካለን

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o Před 13 dny +12

    ወንድ ነህ ነገር ግን እራስህም እየጠበቅክ ቶሎ ደሞ ድረስላቸው 🙏

  • @Lubabh-ft8pd
    @Lubabh-ft8pd Před 2 dny +2

    ጀግና አበሣ አላህ ይጠብቅህ የደሀባት እባካቺሁ ላይክ

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec Před 13 dny +9

    ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ።በርታ ግን ጥንቃቄ አርግ ሁሌም ሰው ይኑርህ ፣እንወድሃለን ፣ኑርልን ።እህቴ ደግሞ ራስሽ ጠብቂ ፣ሰፈር ቀይሪ።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 7 dny +5

    እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ መክዳት ማለት የህልም እንጀራ ማለት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ሸባው ወንድም ማክስ ልበስ እውነት ነው. አርብ አገር ያለን ስውች ስንቱን አጥተነ ነው. እድሜች መልካችን ህይወታችን ወጣትነት አንች ናፍቆቱ ሙቀቱ እራሃብ እንቅልፍ መጣቱ አረ ስንቱ....... ልትበላ ናበር አፈረ ብላ

  • @fuadtalafha9767
    @fuadtalafha9767 Před dnem +1

    አይ ወንድ ምሰኪን አይዞሸ ፈጣረ ሰራህን ይሰጥህ በጣም ያሳዝናል አይ የአርብ ሀገር ድካሙ ፈጣረ ብቻ ያዉቃል😢😢😢😢😢😢

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 13 dny +9

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ግን ከጎንህ የህግ ባለሙያ የምታምነው ጥበቃ አድርግ

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Před 12 dny +4

    ስራህ ጥሩ ነበር ግን ለህይወትህ አደጋ አለው አሏህ ይጠብቅህ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 7 dny +3

    እባክህ ማክስ ልበስ ወንድም አለም እግዚአብሔር ክአንተ ጋር ይሁን እህቷች ወንድምች ለእኛ የሚጠቅሙነን. ስውች ማስደግ አለብን. ምክንያቱም ይህ ልጂ ስንት ጊዜም 100k አልገባም

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 13 dny +9

    አሁንም እራስሽን ጠብቂ በተለያየ ነገር እንዳያጠቃሽ ከቻልሽ ለህግ አቅርበሽ በምንም መልኩ አጠገብሽ እንዳይደርስ አርገሽ አስፈርሚዉ አዘናግቶ እንዳይጎዳሽ እህቴ❤❤❤ እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉

    • @MehamedAleya
      @MehamedAleya Před 6 dny

      በጣም በጣም መልካም ስራ አስተማሪም ነው !!!

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 Před 11 dny +3

    ይህን ጀግና የምትወዱ አሳዬኝ❤

  • @AminaAsafa
    @AminaAsafa Před 13 dny +8

    ወላሂ በጣም ጎበዝነህ፡ስራህ ከእድሜህ በላይበላይነው፡ጀግናነህበርታ።

  • @AlemHailu-ys1fq
    @AlemHailu-ys1fq Před 12 dny +4

    እሄንን ጀግና ያለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም ጀግና ግን እባክህን እራስህን ጠብቅ እንዳይጎዱህ

  • @mengesha386
    @mengesha386 Před 7 dny +1

    አይ ፈጣሪ ሌቦቹ በበዙበት ዘመን እንድህ አይነቶችን ጀግና የሚስኪኖቹን እንባ የሚያብሱ ሰዎችን አስነሳህልን ተመስገን።ግን ራሳችውን ጠብቁ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 12 dny +4

    እህቴ ቤቱ ሽጠሽ የሆነ ቦታ ግዥ ወንድሞችሽ ያግዙሽና እነ ሼባዉ አይተዉሽም አይ የዋህነታችን እኮ ያረብ አገር ሴቶች ሰዉ እናምናለን እኮ ሼባዉ ዘርህ ይባረክ እሰይ ደሞ ነዉ ያስመለስክላት ደስ ነዉ ያለኝ እራስሽን ጠብቂ እህቴ አቤት ክፍት እኮ የሰዉ ክፋት አያድርስ ነዉ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Před 13 dny +7

    ❤እሰይ ጀግናው ዘርህ ይባረክ ክፉ አይንካህ❤❤

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne Před 13 dny +7

    እገዚቤረይባረክህሴተነቱንአጥታ እድሜዋንጨረሳ እገዚቤረቢሰጥልጀባልቱዳረሰተመኝ መክራ ገፋነወ ሰወመበደል ተባረክ ወድማቺን

  • @AbduWuha
    @AbduWuha Před 12 dny +3

    ክበርልን የኛ የመዳም ቅመሞች ላቅ ያለ ክብር አለን ላንተ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤

  • @NasriyaTilibo
    @NasriyaTilibo Před 12 dny +3

    የኔ ወድም ፈጠር ከደዚ አይነቶቹ ከሀዲ ፈጠሪ ይጠብቅህ በርትልን

  • @user-fd9iw3yy3k
    @user-fd9iw3yy3k Před 12 dny +3

    በጣም ትችላለህ በእውነት እድሜዋን የሰው ሀገር ተንከራታ ወላሂ መጀመሪያ አሳዝናኝ ነበር አሁን ግን ደስ አለኝ ሀቅ ይዘገያል እንጅ ተደብቆ አይቀርም ❤❤ወንድማችን እራሳችሁን ጠብቁ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 12 dny +4

    እህቴ ይሔን ቤት ሽጠሽ ሌላ ቦታ ግዚ አድራሻሽን አጥፊ ልጎዳሽ ይችላል ወድሜ እባክክክ እዳትርቃት

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 Před 8 dny +1

    የኔ ውድ ወድም አላህ ባልምልጅም እዲህያሉ ጀግና ልበቀና ወድ ስጠኝ እነሱ የሰውገዘብስለማይፈልጉ ነው እድህያለ ለሂወታቸው ሳይፈሩ እሚሰሩት

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 4 dny +1

    ለሁሉምእግዚአብሔር እንኳን ሀቅሽ አገኘሽ❤❤ይህ ክፉነው😢😢ስንት መከራ አይተንነው የምንሰረው❤❤ይህልጀጀጌና አይገልፀውም❤❤እራስጠብቅ

  • @ShaluShalus-yw6pu
    @ShaluShalus-yw6pu Před 13 dny +5

    አሏህ ይጠብቅህ የፈጠረህን የአለማትጊታ ይጠብቅህ

  • @shukurkedirshukurkedir9105

    ፈጣሪ በምድርም ሳትሞት ብድሩን ይክፈልህ ምርጥ ሰው

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před 12 dny +3

    ከአላህ በታች እስራስሽን ጠብቂ ጋዘጠኛዉ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ከአላህ በታች የሚስኪን እንባ አባሽ ነህ

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz Před 5 dny +1

    ሼባው የኔ ጀግና በጣም ነው
    አደንቀዋለሁ ማሪያምን ❤❤❤❤ምርጥ ሰው👍👍👍👍👍

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 Před 12 dny +3

    ተባረክ❤አንተልጅ❤ወላህ❤በጣም❤ነው
    ደሲ፣ያለኝ፣እህተ፣እንካን፣ደሲ፣አለሺ፣ልጁን
    በደንብ፣ማሜሲገን፣አለብሺ፣ወንድሜ፣
    ራሀሲን፣እየጠበክ፣አላህ፣ይጠብቅ❤❤

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou Před 13 dny +5

    እራስህን እየጠበቅህ ስራዎችህ ጥሩ ናቸው እጥር ምጥን ያሉ ናቸው❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 12 dny +2

    ጀግና እንዴት ደስ እንዳለኝ ድካምሽ አዉቀዋለሁ እህቴ አቦ ሼባዉ ምን ላርግህ የራሴንብረት እንደተመለሰ ነዉ የቆጠርኩት እሞ ኑርልኝ ብቻ ሽጠሽሌላ ቦታ ግዥ አይተዉሽም እራስሽን ጠብቂ

  • @workalemyilkal6952
    @workalemyilkal6952 Před 12 dny +2

    የእውነት አንተ ትለያለህ ከወንድምም በላይ ነህ ለተከፉት ደራሽ ላዘኑት ለተከዙት ላለቀሱት እንባ አባሽ እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je Před 2 dny +1

    ወይ ጉድ ሰው እሊናውን ሸጦአል ጌታ እረዳሽ ያገባችው ዋጋ ትከፍላለች

  • @user-qr2pz2wx8p
    @user-qr2pz2wx8p Před 5 dny +1

    የምር ጀግና ማለት እዲህነው በርታውድም

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg Před 5 dny +2

    አይ ሴቱ ይነገራል ይነገራል መስሚያ የለውም መጨረሻለይ እየመጡ የነፋረቃሉ ተው ሴቶችየ ልብ እንግዛ በወንድ አነሸወድ

  • @user-xu8ix4kp2e
    @user-xu8ix4kp2e Před 7 dny +1

    ዋው ጀግና ስትመቸኝ እኮ አንተ ልጅ እምባዋን ከእግዘዚአብሔር በታች አበስክላት በርታ ❤

  • @zamzam6965
    @zamzam6965 Před 7 dny +1

    ዋው ወላሂ ጀግና ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @saadha5100
    @saadha5100 Před 9 dny +1

    ጋዜጠኛው ይችላል አላህ ይጠብቅሀል ❤❤❤❤ያአላህሂ ቃል የለኝም

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Před 12 dny +2

    ቆይ መንን እንመን ያአለህ አተም ረሳህን ጠብቅ🎉🎉🎉ግዜው ከበደ ነው አንቺም በርቺ እንደይገደልሽ ረሳሽን ጠብቂ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Před 12 dny +2

    ተባረካ የምስኪኗን ንብረት የድሃን እንባ ማበስ ትልቅ ስራ ነው ♥️🙏እንደነዚህ ዓይነት ቆሻሾቹን እንዲህ አዋርዷቸው ተመስከን አምላኬ🙏እረ ልብ ግዙ እናንተ በተለይ በሰው ሃገር ተቃጥላችሁ ሳይመቻችሁ ያፈራችሁትን ገንዘብ ለሌቦች የምታስረክቡ ማለትም ፍቅር ፍቅር ለሚጫወቱ ወንዶች ገንዘብ እንኳን ባዳን ቤተሰብን የሚያጣላ ሰይጣን ነውና ለመርዳት ብላችሁ ስጡ እንጂ አምነዋለሁ/አምናታለሁ አይሰራምና ተጠንቀ ቁ ከሌሎች ስህተ ትተማሩ ።

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Před 8 dny +1

    ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን

  • @user-rp4hm1ek1u
    @user-rp4hm1ek1u Před 8 dny +1

    የምር ጀግና ነህ ራስህን ጠብቅ ወንድሜ

  • @SaeedaSaeeda-ng6yu
    @SaeedaSaeeda-ng6yu Před 12 dny +3

    ማሸአላህወንድማችንአላህይጠብቅህ🐅🐅🐅🐅🐅❤❤❤❤❤

  • @user-ds3wr6vz3c
    @user-ds3wr6vz3c Před 13 dny +3

    ጀግና እናት የወለደች አቦ በረካሁን

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Před 12 dny +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ ዘበነ ይባረክ አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok Před 12 dny +2

    እሰይ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አንጀቴ ነው የራሰው እግዚአብሔር ይመስገን ሼባው ዘርህ ይባረክ 🙏❤️🙏

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c Před 12 dny +2

    አራ ጀግና ጋዜጠኝ ይምር ሀቅ ታቃብሮ አየቃርም ታማስጌን❤❤❤

  • @user-fk9hh9mu6j
    @user-fk9hh9mu6j Před 12 dny +1

    በእውነት አምላክ ይሰጣቸው እራሳቸን ግን ጠብቁ ደሰ ብሎኛል

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 Před 7 dny +1

    አሰሰሰሰሰሰሰ😂ጀግናነክ ,ተባረክ , ,እግዝአቤሔረ , ይረደከ , አራሠከንጠብቀ, እራሰሸንጠብቂ እኮንደሰአለሸ , ,የለፈሸበት ,የተቃጠልሸበትነወ❤😂😂😂

  • @user-mm6rg5lg4b
    @user-mm6rg5lg4b Před 12 dny +1

    ቱሌ ትረስ ከቤተዋ አትረቅ እሺ እህት እረስሺን ጠብቅ አላህ ይጠብቅሺ. ሀቅሺም ይወጠልሺ የረብ ጀግናችን አንቴም አላህ ይስጡክ

  • @user-fk9hh9mu6j
    @user-fk9hh9mu6j Před 12 dny +1

    አረመኔ ነው ሠረቶ አይበላም የማይረባ ለማንያውም አንቺም እራሰሸን ጠቢቂ ከአምላክ ጋረ

  • @foziyaahmadfoziyaahmad5038

    SHEbaw❤❤❤ thank you so much 🙏🙏🙏

  • @seaditesema5125
    @seaditesema5125 Před 13 dny +3

    ወንድማችን ጀግና

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Před 13 dny +2

    እፍፋፋፋፋ ግን እንዳይገላት ተጠቀቁ ጀግናነህ❤❤❤❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Před 13 dny +4

    ኡፍፍፍፍፍ ያአለህ ምን አይነት ጭከኔ ነው ግን

  • @user-oe7xu6lt8g
    @user-oe7xu6lt8g Před 9 dny +2

    እድሜ ይስጥክ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የኛ መጨረሻ

  • @Aminetsaied
    @Aminetsaied Před 12 dny +2

    ጎበዝ ጋዜጠኞ ❤

  • @user-ti8tj6kj5w
    @user-ti8tj6kj5w Před 12 dny +2

    በጣም ጀግናህ እግዚአብሔርን ይጠብቅህ👍👍👍👍

  • @user-zb6pb8gj8h
    @user-zb6pb8gj8h Před 13 dny +3

    ወይኔ ክፍለ ሀገር መሄድ እሚችል ቢሆን እንዴት ደስ ይል ነበር

  • @semirahassen5841
    @semirahassen5841 Před 12 dny +2

    አላሕይስጥሕ ወላ አረብሀገርመከራ ያየብቻ

  • @user-uf7zo3co5x
    @user-uf7zo3co5x Před 12 dny +2

    አዎ ጀግና ነክ አላህ ኢጠብቅክ

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 Před 7 dny +1

    የሴት እህቶችን ላብ አልበቃ ብሎ የግፍም ግፍ የሚትፈፅሙ ወንዶች እዲሁም አጭበርባሪ ሴቶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ።

  • @baatitube2858
    @baatitube2858 Před 13 dny +3

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @rezeneberhe818
    @rezeneberhe818 Před 12 dny +5

    ወገን ደራሽ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 13 dny +3

    ❤❤❤❤በጣም ጀግና ነህ እጇ በማስገባትህ በርታ

  • @user-zq1bb1dr8y
    @user-zq1bb1dr8y Před 12 dny +1

    ተመስገን እግዚአብሔር ይባረክህ ወንድሜ

  • @GetachewMuluye
    @GetachewMuluye Před 13 dny +2

    ማሻላህ ተባረክ አንተልጅ አንችአይደለሽም አእኔደሳለኝ በጣም

  • @sofiyagenemo4433
    @sofiyagenemo4433 Před 12 dny +3

    Wow.👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @babaabiy1404
    @babaabiy1404 Před 8 dny +1

    ጀግና ጋዜጠኛ ዋው

  • @susu21
    @susu21 Před 12 dny +2

    እረ ሸባው እንኳን ሠላም መጣህ በርች

  • @user-ys7jf6tr2z
    @user-ys7jf6tr2z Před 13 dny +2

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ZinashZinash123
    @ZinashZinash123 Před 5 dny +1

    ዋው ስራው በጣም ደስ ይላል ብርቱ 🤝💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼🤳🏼

  • @RamahKamal
    @RamahKamal Před 12 dny +1

    ሀለ፣ሁሉኒም፣የዉቀል፣አለሀምዱሊለ፣ረሱህ፣ጠቢቅ፣

  • @user-db5mj1eo6v
    @user-db5mj1eo6v Před 12 dny +1

    በጣም ደደብ ነው እንብቦ አይፈርምም ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 12 dny +2

    እራስሽን ግን ጠብቂ አጥፍቼ እጠፋለው የሚሉ ብዙ ናቸው እና ተጠንቀቂ

  • @HaileKawisoLeke
    @HaileKawisoLeke Před 12 dny +2

    ኤረ እግዝአብሔር ይባርክህ መውጣትህ እሱ ይጠብቅህ!

  • @user-yb4cc6vp3e
    @user-yb4cc6vp3e Před dnem +1

    አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል እህቶ

  • @AminaMuhammed-hw8uy
    @AminaMuhammed-hw8uy Před 5 dny +1

    በጣም. ጅግኗነሕ. ዐንቺልታመሠግኝይገባሻል. ዐላህይሠጣችህ😊😊😊😊😊😊

  • @nahena123
    @nahena123 Před 12 dny +1

    ወላሂ በምን ቃል ልግለፅህ አላህይጠብቅህ የኔቢሆንከዚበላይ አልደሠትም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hw5fb5mf1c
    @user-hw5fb5mf1c Před 12 dny +2

    ጀግና ወድሜ

  • @Rahamaghamdui
    @Rahamaghamdui Před 12 dny +2

    ቆይ የህን ጀግና ሸር አድርጉለት አንድ ሚሊይውን ገብቶአል እኔም ይህ አይነት ነገር ተከስቶብኝ ግን ቤተሰብ አንች ስትመጭ ይሻላል ብለውኝነው እኩአን ደስአለሽ እህታችን ሀገር እዳልገባ ብር አልነበረም ስራየን እየሰራውነው የሱን ጉዳይ ለብቻ አስቀምጨ አላህ የሰው ሀቅ አያስበላን ሸባው ቻናልህ አስተዋውቅ ከፍ አድረገህ ወድማችን

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm Před 6 dny +1

    አሁን የተሳሳታችሁት ልጅቷ ሄዳ ፈርመሀል ማለት የለባትም ማረግ ያለባት ወረቀቱን ካግኝች በፍርድቤት ወረቀት ውጣ የሚል ናየቤቱ ባለቤቱ እሷ መሆኗን የሚገልፅ ወረቀት በፓሊስ መላክ ነው እንደሞኝ ራሳችሁን እታጋፍጡ ።እንቆ ውይ በስለት ቢገላትስእንተ እስከምትሮጥ ነገሮች ሊበላሹ ይችላሉ።ብቻ እሷን እግዝአብሄር ነው ያወጣት።ለውደፍት ጥንቃቌ እይለያችሁ።

  • @helentadesse5825
    @helentadesse5825 Před 12 dny +2

    እግዚአብሔር ይሰጥህ ግን ራስህን ጠበቃ ይሄ ስራ በቀላል የሚታይ አይደለም ጠበቅ ማደረግ አለብህ

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Před 12 dny +2

    Wow ጀግና ነህ 👌👌👌👌👌

  • @MediDam
    @MediDam Před 9 dny +1

    አረ ሴቱች ተጠቀ ወዱች ሎቤች ሁነዋል አፈረ ብሉ እዳዉ❤❤❤

  • @halehale7257
    @halehale7257 Před 13 dny +3

    ወንድማችን እናመሰግናለን ጎበዝ

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube Před 8 dny +1

    እግዚአብሔር ይፈርዳል አጭበርባሪ ለጊዜው ነው የሚደሰት