እስክሞት ሙሉ ፊልም Eskimot full Ethiopian film 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Eskmot full Ethiopian film 2022

Komentáře • 128

  • @user-pk3df7pl4q
    @user-pk3df7pl4q Před 2 lety +7

    5 ሴቶችን አይቻለው ከዋና ገፀ ባህሪዋ ውጪ አዲስና በጣም የሚደነቅ ብቃትና አተዋወን ነው ያሳዩን የምር ሊደነቁ እና ለሌላም ገፀበሀሪ ቢታጩ ባይ ነን💜

  • @ethiomedia6905
    @ethiomedia6905 Před 2 lety +2

    ደስ የሚል አጨራረሱ በጣም አስተማሪ ሆኖ ያገኘሁት ፊልም
    በርቱ

  • @mulye9843
    @mulye9843 Před 2 lety +5

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ እናመሰግናለን 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 Před 2 lety +7

    እኒ ምለው እንግሊዘኛ ካልቀላቀላቹ ኣትቀረጹም እየተባካቹ ነው ?? በየትኛው ኣለም ነው የራሳቸው ቋንቋ ውስጥ ኣማርኛ ቀላቅለው የሚሰሩት?? በጣም ሰለገረመኝ ነው በጣም ያስፈራል

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před 2 lety +1

      Tikekle yasazinal yasafral. Zemenawi barnet

    • @sabasaba2633
      @sabasaba2633 Před 2 lety +1

      @@ellenasefa3193 filmu gen betam des yilale astemari nw. Btelyi huletu taeaki actres saladenkachew alalefm
      Beka be rasschin qanqa sihun des yilal

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před 2 lety

      @@sabasaba2633 Amesegnalew eyayehut new 🙏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +3

    ነባዬ 💝💝💝አንተ ያለህበት ሁሉ 👌👌ይሄ ፊልም የሚያሳየው የአሰራረቅ እስታይልን ነዉ በተለይ ከተማችን ላይ 😒

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 2 lety +3

    ዋውውውው አሪፍ ነው ሌቦችዬ ከዚህ ተማሩ

  • @procell3625
    @procell3625 Před 2 lety +1

    ጥሩ አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን በተለይ ከስደት ተመላሾች

  • @user-cw2xz3ev7g
    @user-cw2xz3ev7g Před 2 lety +1

    ዋውውውውውውምርጥ ስራነው 👌

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +3

    የአጥያት ደሞዙ ሞት ነው እውነት ነው ኡኡፍፍ መጨረሻው አስጠላኝ በተቻለን መጠን በምንኖርበት ዘመን ሁሉ መልካም በማድረግ ማሳለፍ ይኖርብናል ፊልሙ ለተረዳው ሰው በቂ ትምርት በውስጡ አለ

  • @mesiethiopia1597
    @mesiethiopia1597 Před 2 lety

    የምትሞዝቀው ልጅ በርች በተረፈ የሚዘጋ ፊልም ነው ምን ይማር ህዝቡ

    • @user-lh2vk4pz5g
      @user-lh2vk4pz5g Před 2 lety

      እርግማን ሲያዳምጥ የሰረቃቸው ሰዎች ሲያለቅሱ የኔን በሽታ ላተሲሉነበር እኝህቴት ምክንያቱም ስርቆት አስተማሪስለነበረ በሚያሳዝን ሁኔታ ሞተ የሀጢያት ሞት ይሄን የሚያስተ ላልፍ አይመስልም እርግማን ቢዘገይም ይደርሳል

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 Před 2 lety +2

    ደስ ይላል ይገባዋል

  • @hewzegeye5420
    @hewzegeye5420 Před 2 lety +3

    ምርጥ ሰራ ነው አሁንም መታቹ ስሩ ሰፈራችን ጠፍቹ እካ ደሞ የፊልምን ነገር አደራ ነባዬ

  • @abdullahsaleh2305
    @abdullahsaleh2305 Před 2 lety +1

    ጥሩ ነው ግን መስቀል አርጋቹ የሌብነት ካራክተር አትጫወቱ ሊያውም ትልቅ ፊትለፊት አርገሽ ትቦራጠቻለሽ

  • @mukamilnuradin9705
    @mukamilnuradin9705 Před rokem

    ደስ የሚል ፍልም ነው

  • @andualemfetene8276
    @andualemfetene8276 Před 2 lety +32

    የኢትዮጵያ ፊልም ወደ እንጦርጦስ እየወረደ ነው።
    ከአሥር ዓመታት ወደዚህ የሚሠራው ፊልም የሚያቅለሸልሽ ነው።
    ለነገሩ ጫት እያመነዠከ፣ ሲጋራ እያጨሰ፣ በሱስ ዓለም እየዋኸ፣ መስረቅ ሥራ ነው የሚለውን የመላጣው መለስን አስተሳሰብ እውነት ነው ብሎ ከሚያምን ደራሲ እንዴት ጥሩ ፊልም ይሠራል።
    ከዐሥር ዓመት በፊት የተሠሩ ፊልሞች ናፈቁን።
    ደራሲዎች፣ ተዋንያን እስኪ እንደሰው አስቡ፣ እንደኢትዮጵያ አስቡ!
    አተላ የኾነ አስተሳሰብ ይዛችሁ ወጣቱን አንቡላ አታድርጉት!

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete Před 2 lety

      Ewent neu min yadergu mkelga ageyu

    • @sami-uw5jf
      @sami-uw5jf Před 2 lety +2

      ድንጋይ ራስ መላጣ አትለውም መለስን ጭንቅላት የበዛበት እንጅ ድንጋይ ራስ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 Před 2 lety

      ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት

    • @Znation27
      @Znation27 Před 2 lety +3

      ሀሳብህ ጥሩ ነበር መላጣ ምናምን ምን አመጣው

  • @yonasberhane4729
    @yonasberhane4729 Před rokem

    You should prove sound system.

  • @halepromise8046
    @halepromise8046 Před 2 lety

    Adis wondochim setochim betam gobzi nachew spicaly setochi wawoooo nachu

  • @user-fx9gr8nz4n
    @user-fx9gr8nz4n Před 2 lety

    ደስ ይላል

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 Před 2 lety

    በጠሰም ኣስተማሪ ፊልም ነው እንግሊዘኛ የሚቀላቀሉትን ግን ኣስወግዱ።

  • @kirubelsolomon-gs6jp
    @kirubelsolomon-gs6jp Před 22 dny

    ehen hulu yanzazachut leziw new ere aynefam

  • @MayaMaya-cr3ho
    @MayaMaya-cr3ho Před 2 lety +5

    ማፈሪያዎች ናቹ ይሄን ፊልም ብላቹ ገንዘብ ኣውታቹ መስራታቹ ለዚ ትውልድ ምታስተምሩት ይሄን ነው!!

  • @biyeragudeta1jesus4ever

    i like it.

  • @mesfinamdetsion3532
    @mesfinamdetsion3532 Před 2 lety +2

    ተግማማችው

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Před 2 lety

    ፊልሙ ደባሪ ስለሆነ በግድ ነው ያለቀልኝ ሶስት ሰአት የፈጀብኝ ነው የመሰለኝ ሁፍ የተዛዛ አድ የሚያስተምር ነገር የለው

  • @abuti8407
    @abuti8407 Před 2 lety

    Kalye berchi yene wd

  • @abrham4521
    @abrham4521 Před 2 lety

    ትልቅ ፌልም ነው መማር ያለበት ከዜህ ይማር ነገን ማን ያቃል ሀገሬንም የምትረብሿት ደሞዛችሁ ሞት ነው እና ሰላሞን ስጦት እባካችሁ

  • @kibromyohannes1378
    @kibromyohannes1378 Před 2 lety +2

    ከውጪ የመጣው ሰውዬ ጊቢ በር ጋር መሽቶ ነበር ወደ ውስጥ ሲገባ ደግሞ ነጋበት😂😂😂😂😂

  • @amyam2368
    @amyam2368 Před 2 lety

    ዋው

  • @abushterefe1067
    @abushterefe1067 Před 2 lety

    Kaliye berchi

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem

    አባትየውን ሳይ መጨረስ አልቻልኩም ይቅርብኝ የአባት ጭንቀት🥺🥺🥺😥😥

  • @iggjfg2244
    @iggjfg2244 Před 2 lety

    Beatami miyasitala zaginani filimi nawou macarashawou yasitalali💔💔💔💔💘

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety

    ነባዬ 💝💝💝💝መጣክልኝ 🌹💞💞💞💃💃💃👄👄👄

  • @user-dg5yq1it5z
    @user-dg5yq1it5z Před rokem

    እውነት ነው የሐጢያት ደሞዝ

  • @naffofficial1592
    @naffofficial1592 Před 2 lety +6

    ፊልም ዘገኝ 😜

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 2 lety

    እንደዚህ አይነት ፊልም መስራት እኮ ልክ አይደለም! ለሌባ ትምህርት አየሰጣችሁ ነው!!!

  • @almaarial3492
    @almaarial3492 Před 2 lety

    Lij abatulay indazi aycakinim yelamim

  • @almaarial3492
    @almaarial3492 Před 2 lety

    Waw 1gna naw bartu

  • @besttube3299
    @besttube3299 Před 2 lety +1

    ድምፁ በጣም ያስጣላል ያቆራረጣል ሌላ ጊዜ ስትሰሩ ጥራት ያለው ነገር ስሩ

  • @tshegofatsomahwibila8127

    Asetamar nu ✌️

  • @user-bq7sy8ht3z
    @user-bq7sy8ht3z Před 9 měsíci

    ❤❤❤

  • @asniko4444
    @asniko4444 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጣቹ ሌብነትን ተምራለዉ እናቴ በጣዉልሽ እንግዴ ቦርሳሽን የት ነዉ😋😋

  • @mekdimekdi1633
    @mekdimekdi1633 Před 2 lety +4

    ሌብነት እያስተማራቹ ነው🤔

  • @abduumohamedd8582
    @abduumohamedd8582 Před 2 lety +1

    ድምጹ ምንድነው በጣም ያስጠላል በጣም ነው ሚቆራራጠው።

  • @kamenbashager3996
    @kamenbashager3996 Před 2 lety +2

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 Před 2 lety +1

    24:00 "እንደፖለቲከኛ በታተንከን አይደል" 🤔👌👍

  • @shakirashakira6028
    @shakirashakira6028 Před 2 lety +1

    አህ ሲከብድ ፊልሙን ማየት እራሱ

  • @marrymekdi4436
    @marrymekdi4436 Před 2 lety

    Yezih film derasi leba neber inde

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 Před 2 lety +1

    ነባ እንደዚህ የወረደዐስራ ባትሰራ አሪፍነው አንተባለህ አቅም ይሄ አይመጥንህም

  • @hayathbi7271
    @hayathbi7271 Před 2 lety

    Uuuuffff weye abat eko ❤❤❤❤❤❤

  • @sukisakinadal761
    @sukisakinadal761 Před 2 lety

    Policu betamm temcheg dammmm 👌😐

  • @ElsabetAbera-dy5ip
    @ElsabetAbera-dy5ip Před rokem

    ምድነው ቀለበት መግዣ የለኝም ብሎ ጎርደን መጣት

  • @eyujokera808
    @eyujokera808 Před 2 lety +3

    ወጣቱ በህይወቱ አዲስ ነገር ይፈልጋል መንግስት የማይረዳው ህዝብ ስራ አቶ ኑሮ አሳብዶት ቤተሰብ ለመርዳት ብሎ መልሶ ሲያቅተው በዚያ ህይወት ሚገባው

  • @Hamrawi2124
    @Hamrawi2124 Před 2 lety

    Film zegagn

  • @yadikedir1088
    @yadikedir1088 Před 2 lety

    nba filem yemtayebt menged xeru eyta nw bercilen bro

  • @marrymekdi4436
    @marrymekdi4436 Před 2 lety

    Ye haxyat demoz mot new ewnet new yesew enba yafesese yeteregeme sew mecereshawu yihe new

  • @user-vs6ox8nb5e
    @user-vs6ox8nb5e Před 2 lety

    እንደ ኣማተር ኣዲስ ነገር ጠብቂ ነበር ግን ከ ማንዲላ እና ስምዋ ማን ነበረ ሶሮን ፊልሞቺ የሚወርድ ርካሺ ፊልም ነው ይቅርባቺ 2 ሰኣት ግዚ ፈጂሁት ሊባ ሆኖኖው የሚላመደት የሚተውንት ይከብደል ።2 ሰኣት ግዜይ ዘረፉኚ ለመዝናናት ያሰብኩት ሰኣቲ።ተበላሁ

  • @user-lo5rr2pl7e
    @user-lo5rr2pl7e Před 2 lety

    ያሰራረቅ ስልት በደንብ ነው የሚያስተምረው 😂😂😂

  • @trfnehalemu9900
    @trfnehalemu9900 Před 2 lety

    adega negi

  • @user-jh7mh8vj7z
    @user-jh7mh8vj7z Před 2 lety +1

    እሺ ምን እንማር ከዚህ የኃጢያት ደሞዙ ሞት እንደሆነ እናውቃለን እሱ ከሆነ ልታስተላልፉ የፈለጋችሁት! ከመልክቱ ይልቅ መጥፎ ጎኑ ያመዝናል ሌብነት የሚያበረታታ ነው ምንም ደስ አይልም😏

  • @Samf3031
    @Samf3031 Před 2 lety

    መድከማቹ ካልቀረ ለምን ደና ነገር አትሰሩም???

  • @user-wo7sh2dx9e
    @user-wo7sh2dx9e Před 2 lety

    ግን ቆይ ባለሀብቱ ቢደግፍ ደራሲ ይጠፋል ብዬ አላስብም ግን ገንዘብ ያስፈልጋል እንጂ ብዙ ታሪኩች አሎን

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 Před 2 lety +2

    አሁን ከዚህ ፊልም ምን እንማር ስርቆት🙄🤔

    • @fbhd7079
      @fbhd7079 Před 2 lety

      🤣🤣🤣

    • @zekushow
      @zekushow Před 2 lety

      Ay lebnet ena kehabtam zerfo ledhaw merdat ena fkr

    • @kingasfw8937
      @kingasfw8937 Před 2 lety

      18 አመት በታች የተከለከለ 🔞

    • @user-xu3bk2us5p
      @user-xu3bk2us5p Před 2 lety

      🥺🤣ይገርማል

  • @almaarial3492
    @almaarial3492 Před 2 lety

    Adis jamariochm 1gna biyachuwalew

  • @user-yd2pu3xu9l
    @user-yd2pu3xu9l Před 2 lety +2

    ምኑነውምርጥ

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 Před 2 lety

    Ere besmeab menum ayamrem men yastemrenal...seyastela nebiyu endezih aynet film .....tiseraleh biye ...

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 Před 2 lety

    ሲያስጠላ...መጨረስ አቃተኝ

  • @memeameera4274
    @memeameera4274 Před 2 lety +1

    Ene melewe gen endete edemisereku new yemetasetemerut setegeremu

  • @meselfiseha
    @meselfiseha Před 2 lety

    Ere gude bele medenawe yelebesawe chama medenaw esue ?

  • @kilozsparta5053
    @kilozsparta5053 Před 2 lety +1

    ????

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Před 2 lety +3

    ሙሉ ፊልምን የሰራቹሕት አትረቡም

  • @ephremtefera8297
    @ephremtefera8297 Před 2 lety

    gn derasiw lemn lhun gedelkew esuwan agito hiywetu telewto biyalk noro tru neber enji yehatyat demozu mot new lemilew menfesawi film weym derama moltuwal

  • @dukamedia19
    @dukamedia19 Před 2 lety

    KUMSI KUMSA!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-uw9tr5oo5c
    @user-uw9tr5oo5c Před 2 lety

    አትሳደቡ ከመሳደብ ትቶ መውጣት ይሻላል

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 Před 2 lety

    😃😃😃😍😍😍😍😍

  • @khalidalqahtani-pm1wm
    @khalidalqahtani-pm1wm Před 5 měsíci

    እጭ

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před 2 lety

    ዘጊወች

  • @lifelife4904
    @lifelife4904 Před 2 lety

    የሀፂይት ደሞዝ ሞት ነው

  • @ali.a1305
    @ali.a1305 Před 2 lety

    😳🙄🙄😒

  • @munit8650
    @munit8650 Před 2 lety

    ምን ጉድ ነው? ሌላውን ተውት ምናለ ለቀረፃ እንኳን ጊቢ ስትለምኑ ጊቢው ከእንሰሳ ነፃ መሆኑን ወይ ደግሞ እንሰሳው ለማዳ መሆኑን ብታረጋግጡ በውሻ ጩኽት ከምታደነቁሩን.... በፊልም እንዝናናለን እናማራለን ብለን ብናይ እንብሸቅ የዘድሮ ፊልምም እንደ ዘንድሮ ፓለቲካ ጨጓራችንን ይላጣው...ኧረ ተው እናንተ የጥበብ ሰዎች እንኳን ህዝቡን አክብሩና ጥሩ ነገር ስጡን መስራት እምችሉ ሰዎች ከተደበቃችሁበት ውጡ ድረሱልን!!

    • @hanahalel5473
      @hanahalel5473 Před 2 lety

      🤣🤣🤣🤣🤣አምላኬ ድረስ 🤔🤔🤔😒😒😒😒እንከን መፈለግ ስንወድ የምር፣😂😂😂🤣

    • @munit8650
      @munit8650 Před 2 lety

      ምን አልሽኝ ሃኒቾ?በነገራችን ላይ የሚሰራ ሰው ነው እንከን ሚፈለግበት እንከን የሌለው ስራማ እስታንዳፕ ኮሚዲ ማለት ነው ስራው ደግሞ እንከን በንከን ሲሆን ምን ይባላል እስኪ መልሽልኝ?

    • @hanahalel5473
      @hanahalel5473 Před 2 lety

      @@munit8650 ከታዋቂዎች ይልቅ እዚህ ፊልም ለይ ታዳጊዎች ይበዛሉ ስተታቸውንም ብንናገር ተስፋ በሚቆርጡበት መንገድ ሳይሆን በሚማሩበት ቢሆን መልካም ነው ! "ማንም ስተት ሳይሰራ የተሻለ ነገር ለይ አይቀመጥም "🤔🤨

    • @munit8650
      @munit8650 Před 2 lety

      እየውልሽ ሃኒቾዬ ሲጀመር እኔ የአዋቂ እንጂ የታዋቂ አድናቂ አደለሁም ሲቀጥል ጀማሪ የሆኑ ደራሲዎችም ተዋንያኖች ምርጥ ስራ ሰርተው ያጨበጨብንላቸው አሉ በዚህ ጊዜ ደግሞ ተመልካች ብዙ በመመልከት ምርጥ ሂስ ሚሰጥበት ደረጃ ላይ ደርሷል ስለዚ የማያምር ስራን ያምራል ግን ብሎ አስተባብሎ አስተያየት መስጠት ባለሞያውን መግደል ነው የሚያስጠላ ስራን ያስጠላል ብሎ መንገር የተሻለ ስራ እንዲሰራ ወይ ደግሞ ፊልዱን እንዲቀይር ይረዳዋል እኔ በዚህ ነው ማምነው

    • @hanahalel5473
      @hanahalel5473 Před 2 lety +1

      @@munit8650 🤔🤔🤔እረ ነገር አትመንዝሪ ታዋቂ ያልኩት በስራዎ ልምድ ያላቸው ለማለት ፈልጌ ነው "አዋቂ መስላቹ ነው የታዋቂ እውቀት ይዛቹ ምትሮጡት!"ምክራቹ ተግሳጻችሁ ተስፋ የሚያሳጣ የእኔ ሀሳብ በሚያስተምር መልኩ ስተቶችን እንናገር ለዛ ባለው ነው "ወይ አትሰሩ ወይ አታሰሩ እንከን እንቅፋት 😒😒🤨ከዚህ ቦኃላ አትጻፊልኝ

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 Před 2 lety

    ሲያስጠላ ፊልም የሌብነት ትምህርት ምንድን ነው ሌብነት መጨረሻው ሞት ነው ኤጭ

  • @SofiaSofia-jp4ku
    @SofiaSofia-jp4ku Před 2 lety

    Yehen lej sewadaw 🥰

  • @mikeldanatube6977
    @mikeldanatube6977 Před 2 lety

    belew mony heighst ethiopia wist 😂😂😂😂😂

  • @shabelwudu6977
    @shabelwudu6977 Před 2 lety

    አረ ሕንድኛ ትርጉም አንተ በምትፈልገው ነው የምተረጉመው

  • @mulumulu3082
    @mulumulu3082 Před 2 lety +1

    የኢትዮጵያ ፊልም በቃ አያልፍለትም ማለት ነው የድምፅ ጥራቱ ኤጭ 😏

  • @Amharictube
    @Amharictube Před 2 lety

    The worst Sound Ever

  • @amakechdawit3320
    @amakechdawit3320 Před 2 lety

    አውን ይዬ ፈልም ነው ሲያሰጠላ ቱ

  • @Hope-ie8xt
    @Hope-ie8xt Před 2 lety +1

    ቢኒ ለምንድ ነው የሴት ጫማ ያደረገው

  • @bahibahru4836
    @bahibahru4836 Před 2 lety

    Yihen film new biye 20min eyasalefiku silayehut bishik biyalew.
    Peoples dont waste your time🤢🤮

  • @news_entertainment_8021
    @news_entertainment_8021 Před 2 lety +1

    👎ያስጠላል

  • @tilahunsetie5708
    @tilahunsetie5708 Před 2 lety

    poor editing the camera man is shown on his shadow

  • @yeshey8971
    @yeshey8971 Před 2 lety +2

    አስቃያሚ ፌልም ነው ምናለ ትምህርት ያለው ፌልም ብሰሩ ውይ ብላችሁ ብላችሁ ሌብነት ታስተምሩን እግዚኦ

    • @yeshey8971
      @yeshey8971 Před 2 lety +1

      የሌብነትን ስልት ማስተማር ነው ጥሩው ቅጥ ያጣ ፌልም

    • @amuyezegeyeleje3386
      @amuyezegeyeleje3386 Před 2 lety +2

      እስከመጨርሻው ሳታዩ ባትፍርዱ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 2 lety

    ከየት ይሆን ደሞ እናንተ ፊልም ተስርቶ ተሞቱዋል ምን የሚሉት ንው ትምህርቱ ኤጭ ኤጭ አስተማሪ ንው ልትሉ እንዳይሆን ምድር ሌባ በትክክል ሌቦች ናችሁ አታስመስሉ🤮🤮

    • @beti5918
      @beti5918 Před 2 lety

      ለምን እንዴት

  • @shefanasir4384
    @shefanasir4384 Před 2 lety

    🤮🤮🤮🤮🤮

  • @user-zz1in8lg7i
    @user-zz1in8lg7i Před 2 lety

    ቀሺም የሆነ ፊልም

  • @news_entertainment_8021

    👎ያስጠላል

  • @news_entertainment_8021

    👎ያስጠላል