ቀስቴ ሙሉ ፊልም Keste full Ethiopian movie 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024

Komentáře • 352

  • @user-kt7st6ji1i
    @user-kt7st6ji1i Před 2 lety +162

    ማነው እንደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ

  • @Agurashtube
    @Agurashtube Před 2 lety +33

    ከቲክቶክ መንደር የመጣ ማነው እጃችሁን አውጡ🙋

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +39

    ወላሒ የሀገሬ ሠላም ናፈቀኝ የወገኔ መጨፍጨፍ አመመኝ😢😢 በዬ እምነታችን ወዴ ፈጣሪያችን እንጩህ ፍትህ ከፈጣሪ ነውና😢 እዩቤና ሞኬ ስወዳቸው😍

  • @gfhgh397
    @gfhgh397 Před 2 lety +79

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው የዮባ አድናቂዎች እሰኪ እንያቹህ

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 Před 2 lety +168

    ማነው የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው 😭😭😭

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 Před 2 lety +7

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ ሠላምና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያና ህዝቦችዋ ይሁን ❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +16

    መጨረሻው ደስ ይላል ሞኬ እና እዮባ ስወዳችሁ ❤️

  • @asdfghjklasdfghjkl9484
    @asdfghjklasdfghjkl9484 Před 2 lety +18

    ኢዮብ ያለበት ፊርም ጠጣም ደስ ይለል ለኔ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety +15

    እዮባና ሞኬ ካሉበት አሪፍ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አባቴለኔሒወቴነው

    መጀመሪያው ያምናል መቸም እዮባ ያለበት ፊልም መጨረሻውም ያምራል ብየ አሥባለሁ

  • @seblikidus7438
    @seblikidus7438 Před 2 lety +20

    እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅርን ያምጣልን

  • @liyufikre6515
    @liyufikre6515 Před 2 lety +18

    አጫራራሳችሁ በጣም ታማቻኝ ዋዉ!!
    እኔ እንዴ ተረዳሁት እሄ ታሪክ ፊልም ላይ ብቻ ሰይሆን እዉነተኛ የህወት ታሪክ ዉስጥም ያለ ነገር ነዉ አንድ አንድ አባቶቻችን እሱ ለምሰራዉ ስራ ልጅ እንድ ያወቅ የማይ ፋልጉ አባቶች አሉ እሄ ፊልም ብዞቹን ያነሳሳናል (ያነቃቃል ) ብዩ አስባለሁ
    ሁሉም ተዋነይያኖች ምርጥ ናቸው

  • @hanaman3201
    @hanaman3201 Před 2 lety +5

    ለካ ሰላም ሲኖር ሰለ አንድ ነገር መናገር የምንችለው ሰለፊልሙ ማንም የሚነገር የለም ጌታ ሆይ አሰሳባችን ሰላም እንዲሆን አገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @g.d2239
    @g.d2239 Před 2 lety +35

    ጤና ፍቅር ሰላም አድነት ለኢትዮጵያ ይላክልን ቸሩ ፈጣሪ

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 Před 2 lety +19

    እየየ ሲደላ ነው ኣለች እናቴ
    ለኢትዮጵያ እና ለህዝባችን ሠላም መረጋጋት
    ኣምጣለን በቃችሁ በለን 💔💔💔👏👏

  • @kidusyemariyamlej4310
    @kidusyemariyamlej4310 Před 2 lety +60

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ሰላም ያድርግልን 🥰

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety +5

    በውነት እውነት ትዘገያለች እንጂ ተደብቃ አቀርም አጨራረሱም በጣም ያምራል አንበሳነኝ የሚል ሁሌም በሰው ለይ እንዳጋሳ አይኖርም።

  • @ዓወትኪዳነ
    @ዓወትኪዳነ Před 2 lety +16

    ከጥላቻ ከዘረኝነት ለመራቅ መጀመርታ ከራሳችን ጋር እንታረቅ ለሰላም እንነሳ ዉዲ ወንድሞቼና እህቶቼ

  • @user-wm6ry6km6m
    @user-wm6ry6km6m Před 2 lety +6

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን አይዞሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ ብድሩን ይደረሰው

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 2 lety +3

    አሪፍ ፊልም ነው ማነው እደኔ ከቲክቶክ ሹፎ የመጣ

  • @girumtueb4758
    @girumtueb4758 Před 2 lety +7

    እዮብ አድገህ በቃ በጣም አስጠላህ ባታድግ ይሻል ነበር በልጅነትህ ነህ ቆንጆ 😓😓😓

  • @danman6200
    @danman6200 Před 2 lety +8

    ያናድዳል....ጥሩ ታሪክ ሆኖ ሳለ ፊልሙ የተሰራበት ሁኔታ ግን የታሪኩ መሰናሰል በእጅጉ አውርዶታል። በትዝታ እንዲሁም በንግግር የተነገሩን ታሪኮች በትወና ሆነው ቢሆን ኖሮ ፊልም ተሰራ ያስብል ነበር።.....የምር ያናድዳል።

  • @mesfinamdetsion3532
    @mesfinamdetsion3532 Před 2 lety +5

    የሀገራችሁን አመጋገብ ብታስተዋውቁ ምን አለበት እድሜ ልክ ባርነት አሳፋሪዎች

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Před 2 lety +3

    ዎውውው መጨረሻዌ ደሥ ይላል እዮባና ጎደኞቹ 👌👌

  • @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
    @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ Před 6 měsíci +2

    አሪፍነዉ በርቱ እዮቡ ያለበት ሁሉምያምራን❤❤❤❤

  • @user-Eftahmedia724Ethi
    @user-Eftahmedia724Ethi Před 2 lety +2

    በቅድሚያ ፊልም ስራ አድካሚና ከባድ ነው ያንን ሁሉ ውጣ ውረድ አልፋችሁ አንድ ፊልም መስራታችሁ በራሱ ያስደንቃችዋል
    ነገር ግን በፊልሙ ላይ ብዙ ህፀፆች ተገንዝበናል
    1 ደካማ ስክሪፕት ራይቲንግ(ስቶሪ ፍሎ)
    2 ደካማ የሆነ ካስቲንግ
    3 ከጥቂቶቹ ተዋንያን በቀር ደካማ የሆነ ትወና
    4 ደካማ የሆነ የድምፅ ጥራት
    5 ደካማ የሆነ ምክንያት እና ውጤት
    6 ደካማ ዳይሬክቲንግ
    7 ተደጋጋሚ የሆነ ስታብሊሺንግ ሹት ማሳየት
    8 የተወሰነ የኮንቲኒቲ ችግር
    በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ !!!

  • @liueliue6206
    @liueliue6206 Před 2 lety +4

    አማርኛ ፊልም አስጠልቶኝ ነበር ጎበዞች ናችሁ እናመሰግናለን መልሱልን እንደዚህ ፊልማችንን አዛ አረጉንኮ እነእንትና

  • @RyhffRhgdf
    @RyhffRhgdf Před 6 měsíci +2

    ውይ በጣም ደስ ይላል በጣም ነው የወደድኩት ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikezone
    @fikezone Před 2 lety +3

    ማንነታችን አንድነታችን ነው ኢትዮያዊነት ኩራታችን ሰላም ለሀገራችን

  • @tadiyousmezgebu8567
    @tadiyousmezgebu8567 Před 2 lety +7

    ፍት ፍት በሳውዲ እስር ላይ ላሉ ወገኖቻችን

  • @mariyammariyam9402
    @mariyammariyam9402 Před 2 lety +9

    አሪፉ ይመስላል እዮቤ አለበት 🥰🥰ማነው እንደኔ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው ፍትህ በማንነታቸው ብቻ ወለጋ ላይ በግፉ ለተጨፈጨፉ ንጹሃን ግን ለምን በቃ ሰው ሰርቶ መኖር አልቻለም 😭😭😭🥺🥺💔💔

  • @meaza2509
    @meaza2509 Před 2 lety +7

    እረ እዮባ ጉርምስና ተጀመረ 😂😘👏🏾

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 Před 2 lety +2

    ግሩም ድንቅ ፊልም፣ እናመሰግናለን።

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 2 lety +4

    በጣም የሚያምረ ነው በረቱልን እናመሰግናለን

  • @user-pk5iy5jw3h
    @user-pk5iy5jw3h Před 2 lety +7

    የአማረኛ ፊልም ለማየት ከመጀመሪያው የሚዘጋኝ ነገር ቢሆን የሢጋራችሁ ነገር እንደ ጥሩነገር አፋችሁላይ ጭስና እሳት ካልያዛችሁ ፀጉር ካልፈተላችሁ ፊልም የተሠራ አይመስላችሁም።

    • @destalale5090
      @destalale5090 Před 2 lety +1

      እውነትን ነው በጣም የታዘብኩት እና የተገረምኩት ነገር ብኖር እሱ ነው።

  • @banethbanuth9195
    @banethbanuth9195 Před 2 lety +3

    ethiopia lezelalm tinor❤️🙏

  • @user-kp5eu7ef9c
    @user-kp5eu7ef9c Před 6 měsíci

    አቤት አቤት ይገርመል ከረሱ አይደለይ የሰራ የነበረዉ ሰዊዬ መሊሶ ሹጉጥ ጠገነበት ኡሌ ፋሲከ ዬለም አለለም

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 Před 2 lety +3

    ወይ እዮባ እያየውህ አድክ እያየውህ ፍውር ጀመርክ። ደስ ይላል

  • @brehane784
    @brehane784 Před 6 měsíci +1

    እንደኔ ከtiktok መንደር አይቶ የመጣ

  • @betiadise8615
    @betiadise8615 Před 2 lety +5

    እዮባ እና አባታችን ያሉበት ፊልም አሪፍ ባይሆን ነበር የሚገርመኝ🤗😇🤗🤗😘😘😘😘😘

  • @gudetuamanuel720
    @gudetuamanuel720 Před 2 lety +2

    batam katamachah filmust kaste andu new wow😍

  • @zeyita
    @zeyita Před 2 lety +3

    ከልብ እናመሰግናለን! ፈጣሪ አለማችንን እንዲሁም ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ! 🙏
    የህዳሴው ዓባይ ግድብ 3ኛ የውሃ ሙሌት በቦሌ:

  • @ቅድስትሚዲያ
    @ቅድስትሚዲያ Před 2 lety +3

    ደስ ይሚል ፊልም ነዉ

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Před 2 lety +1

    Egziyabhare oy agerachen selame argelen betam arfi new enamsegn alen bertu

  • @abayethio8649
    @abayethio8649 Před 2 lety +5

    እኔ በናፍቆት ልሞት ነው እህ አገሬ ወይ አትናፍቂኝ

  • @user-kp5eu7ef9c
    @user-kp5eu7ef9c Před 6 měsíci

    ወዉወዉ በጠም ምርጥ ፊልም እና አባቴን ከዘ ቦሀለ እሰሩት አለለችም ቆንጆ ልጅነት

  • @workneshworknesh2916
    @workneshworknesh2916 Před rokem +1

    Wowo በጣም ቆንጆ ፊልም በተለይ የመጨርሻዉ በርቱ

  • @samiman8111
    @samiman8111 Před 2 lety +7

    ሀገራችንን ፈጣሪ ሠላም ያድርግልን 🤲

  • @kalebeabara9898
    @kalebeabara9898 Před 2 lety +1

    Good eyoba yen amisaya!!thanikyu

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    ምርጥና አስተማሪ ፊልም

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 Před 2 lety +2

    ዋው እዮባ ፊልምህ ከእድሜህ ጋር አድጓል ትችላለህ😍

  • @teweldetesfalemtvshow7980

    Betam tru film nebere 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @aronkeleab8088
    @aronkeleab8088 Před 2 lety +1

    Waww betam harif Film 🎥 🎥 🎥 🎥

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 2 lety +3

    በጣም የሚያምር ፊልም ዋዉ

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 Před 2 lety

    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

  • @fihawileake6531
    @fihawileake6531 Před 2 lety +1

    Moke arif new ljuta tamraleche
    Arif film new 👌

  • @haninahom9062
    @haninahom9062 Před 2 lety +3

    ክፉ መሆን እራስን መጉዳት ነው ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @soliyanatube4795
    @soliyanatube4795 Před 2 lety +3

    lemenden new gen mekonen lake be guma awred yemayeshelemew

  • @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
    @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ Před 6 měsíci

    ኤ ወላ ህይወት ይቀጥላል ،،،،،، ،መጨረሻዉ ያምራል

  • @እዩስደተኛዋ
    @እዩስደተኛዋ Před 2 lety +3

    አሪፍ ፊልም ነው ደስ ይላል

  • @isman1344
    @isman1344 Před 2 lety +11

    ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልምነው

  • @adhanomtekle3609
    @adhanomtekle3609 Před 6 měsíci

    Wow good job guys 🇪🇷

  • @abiya4813
    @abiya4813 Před 2 lety +2

    ሞኬ ግራ አይኑን ምን ሆኖ ነው? መጀመሪያ character መስሎኝ ነበር

  • @batilove3512
    @batilove3512 Před 2 lety

    bexame arefe derama nwe eyw ena moka hlahnme bexame nwe ymwdhwe fexare letyopya selamne ylaklte❤❤❤❤❤❤

  • @toyba1599
    @toyba1599 Před 2 lety +2

    የዮቧ አድናቂወች የት ናችሁ

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 Před 2 lety +1

    ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ እዮቤ ሁላቹም ከልብ ሰርታቹታል👌❤🙏

  • @g.d2239
    @g.d2239 Před 2 lety +2

    ባይሆን የተማራችሁት ትንሽ አስቡ ነው ያልከው ጋሽ ሞኬ? ሀገሪቱ ተማርን ባሉ ሰወች አይደል ቁጥር ስፍር የለላቼው ሰወች የሚያልቁ። ታድያ መማር ምኑ ላይ ነው ጥቅሙ?

  • @michaelreta2159
    @michaelreta2159 Před 2 lety

    arif neber gen mecheresha tenkolakolacheu maryamen ,endet malet teru 1abat men kefu bihon lej aschelot ayesalekem mmmmmmm beterefe arif `````

  • @እትዮጵየትቅደም

    ደራሲዉን ፈልገዋለዉ ቁጭ የኔን የህይወት ታሪክ ነዉ የፃፈዉ በተልይም የእዮባና ወንድሙ ታሪክ

  • @Wankooshow
    @Wankooshow Před 2 lety

    Dansaadha. Continue more....... ሶደሬ Tv jajjabaadha.

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991

    ደሰ የሚል ድራማ ነው😘

  • @halepromise8046
    @halepromise8046 Před 2 lety +1

    Betam arfe film new

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety +7

    ዋዉ እዮባና መኮንን ላእከ አሉበት 👍👍😻

  • @user-yt4kj8rm8d
    @user-yt4kj8rm8d Před 2 lety +5

    ምርጥ ይመስላል አይቼው ኮምታለው

  • @musxafahusen1322
    @musxafahusen1322 Před 2 lety +1

    በጣም አሪፍነው ቀጥሉበት

  • @philiphosendale9411
    @philiphosendale9411 Před 2 lety +2

    wow amazing

  • @YohansMengistu-ft9ly
    @YohansMengistu-ft9ly Před 6 měsíci +1

    👌

  • @shemsedinahmed4233
    @shemsedinahmed4233 Před 2 lety

    Wow arif film new

  • @awelawel-jk3rq
    @awelawel-jk3rq Před měsícem

    mechereshaw betam ymrall🎉🎉

  • @amanualebesetegn5309
    @amanualebesetegn5309 Před rokem

    ፈጣሪ ኢ/ያ ን በሰው ደም ከመታጠብ ነፃ እዲሁም ለባዳሞች ልብ እዲሰጣቸው ምኞቴ ነው!!!!!!!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +10

    ወይ እዮብ እያየንህ አድገህ ፊን ፊን የሚል ቀስተኛ ሆነክልን ሃሃሃሃሃሃ ቀስቴ ሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 Před 2 lety +2

    በጣም አሪፍ👍🏿

  • @eb7528
    @eb7528 Před 2 lety

    Wow wonderful movie🥰🥰🥰

  • @abrahamgodiso8924
    @abrahamgodiso8924 Před 2 lety

    Very nice movie

  • @ifayadeta4224
    @ifayadeta4224 Před 2 lety

    ፓርቲ 2 ስሩልን ቤጣም ያምራል ዴስቢሎኛል

  • @famhsn840
    @famhsn840 Před 2 lety +5

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @alemgereziher1544
    @alemgereziher1544 Před 2 lety +2

    ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ነን ብላቹ ደረታቹ ነፍታቹ ለመናገር ከፈለጋቹ ስልጣን ላይ ቁጭ ብሎ ምንም የማያቅ ንፁ ህዝብ በማንነቱ መሰረት እየገደለ እና እያስገደለ ላላ አምባገነን መንግስት አንቃቹ ወደፍርድ ስታቀርቡ ብቻ ነው ይህ ካላረጋቹ ግን እመኑኝ በአለም ፊት እያፈራቹ እና እየተሸማቀቃቹ ትኖራላቹ

  • @seadatube970
    @seadatube970 Před 2 lety

    Wow best film

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 Před 2 lety

    Wow wow very nice movie 👍💖💝❤️

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 Před 2 lety

    ዋው ደስ ሲል

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 Před 2 lety +1

    አሪፍ ነው ትችላላችሁ 👍

  • @sabontuuinatalaahayileorom8446

    Arif naw

  • @daniabera5523
    @daniabera5523 Před rokem

    እደ ኣማረኛ ፊልም አሰቀያሚ የለም በቃ አድ ጤናማ ተዋናይ የለም🤔 አረ ሳያትየ የት ልግባ🥰

  • @khalidkedir3709
    @khalidkedir3709 Před 2 lety +3

    1:26:50 Cut 🎬 😂

  • @emebetbelete5019
    @emebetbelete5019 Před 2 lety

    Mert film new 👌👌👌👌

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 Před 2 lety +2

    እዚ ፊልም(ድራማ) ያሉት ሰዎች ሁሉ ፊታቸዉ እየሞተ ነው ፡በተለይ መኮንንና እዮብ።።። ሱስ፣ሱስ።መጥፎ ነገር።።።።።

  • @babaephron4661
    @babaephron4661 Před 2 lety +2

    ጨበሬያሙ የኢዮብ ጏደኛ ትችላለህ::እደግመወለው ትችላለህ👌🏾

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +3

    ሞኬ ምርጡ

  • @shikursuleyman7650
    @shikursuleyman7650 Před 2 lety

    አፍንጫችን ይዘህ ሀብታሙን መኮነን ላከን እድንለማመደዉ አደረከን 👏

  • @edne-ditekla7237
    @edne-ditekla7237 Před 2 lety

    ምርጥ ፌልም