የመንገዴ ማስታወሻ 3 መንፈሳዊ ወግ
Vložit
- čas přidán 17. 12. 2023
- "ሚስጥርን አስምለው ቢነግሩት አስምሎ ለሌላው ያወራል"
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ፊልሞች ስነፀሁፎች ተውኔቶችና ምስክርነቶች ይቀርቡበታል አዳዲስ ፊልሞች እንዲደርሳችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ያጋሩ UC8jipaOzlkrNJjBgJ9WSV8w
Rehoboth art ministry - Krátké a kreslené filmy
ታዴ አንተ የተወደድክ አግዚአብሔር ይባርክህ!!!... 😢😢😢 እውነተኛ ለቅዱሳን ያለህን ነገር አሁንም ይብዛ!!!❤❤❤
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ረጂም እድሜ
ያጥግብ ብዛ ተባዛ ምድሪቱንም ሙላ ታዴ
ዩክሬናውያን፡- “የስኳርን ጣዕም የምታደንቀው ሎሚን ስትቀምስ ብቻ ነው” ይላሉ
በእውነት መኖር በጌታ ነው። ገንዘብ መስጠት የሚችሉ ፣ ሀገር የሚያስተዳድሩ አንድ ቀን መስጠት አይችሉም። ዕድሜ ብዙ ያሳያል፣ በየቀኑ የእግዚአብሔር ምህረት እጅግ ሰፊ ነው። ደስ እያለን እናመስግን። ኑሮ ከበቂ በላይ መሆኑ የሚገባን ጤናችን የታወከ ቀን ነው ። አሁን ጤናን ስጠኝ ለማለት ስለ ጤና ያላመሰገንበት ዘመን ፊታችን ድቅን ይልብናል። እባክህ ወዳጄ የስኳርን ጣዕም የሚነግርህ የሎሚ ምሬት አይሁን !
በደስታ ዋሉ!!
Wowo batam dasim yemitiluni geta yibarikachu zamanachu yibarakiiii
tade eyayehuko aregek Geta zemenihin yibark amen eregim edimen ketena gar yabizalih wedachiwalew REHOBOTH ART MINNISTRY
ታባረክ ዘመንህ ይለምልም
ታዴ በጣም ቆንጆ ስነጽሁፋዊ መልእክት ነው ጌታ ይባርክህ
ተባረክ
Taberke Tade geta Zamanhin Yiberk
Ewnet eko nw tebarkih mewedh
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🙏🙏🙏
Tebarek
❤❤❤❤
Tadye tbark
ስወድክ ተባረክ
Tade siwedihi hulachunim RAM Geta zemenachu yibarik kifu aynikachu
wow girum asitemari sinetsihuf new tsega yibzalih Tadde❤❤RAMwoch hulachum tewedaj nachu❤❤
Tadewa geta abzito yibarkihe
Tebarku🙏🙏🙏
Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂❤❤ ታድዬ ስወድክ
ታዴ በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነው ያጋራኸን !! በተለይ ስለሞት ያነሳኸው። በተረፈ ሂኖ ቲኖ ትርር 😂😂😂😂
❤❤❤❤ ታዴዋ በጣም እኮነዉ የምወድህ
Des yelal tebark tadye❤
Wow denk new egziyaber abezeto yebarkh tesgaw yebezalh❤❤❤❤❤❤
God bless you❤
Geta yibarekachu
Des yilal ❤❤❤❤❤😊😊
demo besira bagizachu des yilegnal poster, thumbnail bitaserugn des yilegnal TEBAREKU
Thank you so much brother ❤
You're welcome 😊
ታዴከመላውቤተሰቦችጋርለምልምልኝአወዳችዋለወበብዙተባረክልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Gine eko sewodike kelidega kume.negerega 😂egzbhere ye barkhe lamlige
Wawwwaawww dike malkite newo
ታዴ ገና ብዙ ትኖራለህ! በየዓመቱ እየታደስክ እንጂ እኮ እያረጀህ አይደለም::
ታዴ ለምልም በኢየሱስ ስም