Ethiopia: ሰይፉ ከebs ሊለቅ ነው! ጋዜጠኞቹ ጉድ ሰሩት በዕውቀቱ ምን ነካው seyfu fantahun resign from ebs Addis Agelgil

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 05. 2024
  • #fetadaily #ethiopianews #ethioforumኢትዮፎረም #seyfufantahun
  • Zábava

Komentáře • 88

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 Před měsícem +14

    የናዝሬቱ የሀረሩ ምን አይነት ፅንፈኛ ሰው ነህ ኢትዮጵያዊ ሰይፉ ኢትዮጵያዊ እሸቱ በል ሰገጤ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 28 dny +5

    ፍርሥ ይበል የወገን የሕዝብ ፀር የሐይማኖት አርካሽ ነው

  • @tamrattekle9671
    @tamrattekle9671 Před 28 dny +3

    ዞር በል ሰይፉና ወንድሙ ሰላይ ናቸው የአገዛዙ

  • @user-sf4nk7zg9n
    @user-sf4nk7zg9n Před měsícem +9

    ብልግና ከጋዜጠኛ ያ
    የሁት የሰማሁት ተከፍሎት የሚያዋርድ በተለይ ሴት እህቶቻችንን የሚስጥር ህይወት ክብር በሚነካ መልኩ የሚያቀርብ የመንደር ጋዜጠኛ ነው ጋዜጠኛነት ሙያው ከተበላሸ ሰነበተና ዛሬ ተናገርን የተጠቀሰው ግለሰብ የሱ ዓይነት ክብረ ቢሶችና ጋጠወጦች በዚህ ሙያ ላይ እንዲቆይ አድርጎታል የሰው ክብር የሚያውቁ ሀላፊዎች ቀጣሪዎች አዋቂዎች ያብዛልን

  • @hl9677
    @hl9677 Před měsícem +5

    ንግግርህ ጣቢያውን ምን ያክል እንደ ምትጠላ ያሳብቃል ።አንተና መሠሎችህ የጣብያውን የመይደረስ ተጽዕኖ ፈጣሪነት በምንም ልትገቱት ስላልቻላችሁ በቅናት ካረረ ልብ የሚወጣ ንግግር ነው ።እስቲ ከጣቢያው ወተው በሌላ ጣብያ ተቀባይነት ተደማጭነት ያገኘ ወይም ያገኘች አንድ ሰው ጠቁመኝ ። ሀና አንድ ጊዜ በሀይማኖት አስታካ ግርግር ለመፍጠር ሞክራ ነበር ግን ትንሽ ቆይቶ ጭራሽ የጣቢያው ተቀባይነት ከታሰበው በላይ ሆነ ። የሰይፉ ተጽዕኖ ፈጣሪነት አጠያያቂ አይደለም ግን በጣቢያው ላይ የሚያመጣውን ለወጥ ወደፊት የምናየው ይሆናል ።ግን ebs ን ተወዳጅ ያደረጉት ከሱ ፕሮግራም በላይ ሌሎች አሉት ስለዚህ ያን ያህል ለውጥ ይኖረዋል ብዬ አላስብም ። ግን እናንተ ተጽዕኖ መፍጠር ሲያቅታችሁ በጣብያው ላይ የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ መንዛት ለናንተ መፍትሔ አይሆንም ።

  • @abiylulseged3153
    @abiylulseged3153 Před měsícem +18

    ግልፅ እንነጋገርና የሰይፉን ስራ ሚዛን ላይ ብናስቀምጥ ሁሉም የራሱን ሊያስቀምጥ ይችላል፣ ለኔ ሰይፉ ሰው በክብር ጠርቶ አዋርዶ የሚልክ፣ ለኔ ሰይፉ ምን ተናገረና ዶሮ ምን ለቀመች አንድ ነው

  • @user-fj5ow6qy1y
    @user-fj5ow6qy1y Před 21 dnem +1

    ልሆን አይችልም ሴይፈዬ😢😢😢

  • @azeb9433
    @azeb9433 Před 25 dny +2

    አቤት !! የነገራችሁ ሁሉ ማጣፈጫ ክኖር ❤ ሕወሓት ነው ትገርማላችሁ

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před 29 dny +6

    Ebs ለኢትዮጵያ አይጠቅምም ሰይፉም ለኢትዮጵያ አይጠቅምም በእውቀቱም ለኢትዮጵያ አይጠቅምም ሁሉም ለኢትዮጵያ አይጠቅሙም 😳

    • @mezgebuyimezgeb9890
      @mezgebuyimezgeb9890 Před 28 dny

      እና አንተ ነው ምትጠቅመው

    • @marakikaleab9020
      @marakikaleab9020 Před 28 dny

      @@mezgebuyimezgeb9890 እኔና አንተም አንጠቅመም 😂😂

    • @user-dk2sy8xs5c
      @user-dk2sy8xs5c Před 26 dny

      ቅራቅቦ እናተናቸሀ የምጠቅሙት

    • @igo1071
      @igo1071 Před 25 dny

      እናስ አንተ ትጠቅማለህ ክፍ ወራዶች ጠማማ ሀሳብ ብቻ ስይፍ talented ተስጥኦ ያለው ብሩህ ስው ነው

  • @abiyzerai1260
    @abiyzerai1260 Před měsícem +5

    ቀዳዳ አዳነች አቤቤ ከከንቲባነቷ ልተነሳ ነው ብለህ ከተበጠረክ ወራቶች አለፉ ዋሽተህ አትጠግብም ?

  • @tube-lt4fy
    @tube-lt4fy Před 29 dny

    ሰላም ለዚህ ቤት

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 Před měsícem +3

    ዜናችሁን በአገልግል አስቀምጡት ዜናችሁ አንድ ቀን እዉነት ሊሆን ይችላል

  • @yaredmuluneh1858
    @yaredmuluneh1858 Před 23 dny

    አሁን ከጠራሀቸው ሰወች ለሀገርና ለወገን ጥቅም የሚሰሩ አሉ? መሰል ዜና ሰይፉ መርጦ አልቃሽም ቢሆን ይሁን... ሌሎቹን ጥቀስልኝ

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 29 dny +1

    Seifuko betam ywmitem sew new sikeled enkuan berasu new yemikeledew

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Před 28 dny +1

    እንዲህ የወረደ ንግግር ያስጠላል ሰው ለለውጥና ለእድገት የራሱን ነገር ለማድረግ ካሰበበ የሚለቀው ያ ነባራዊ ነው ብዙዎች ሚዲያ የሌላ ሀገር ዜጎች ነው የሚዘውሩት ምንድነው ዙርያ ጥምጥም የምትሄዱት ኤርትራዊ ስለሆነ አረ ወዴት ነው እየሄድን ያለነው ?ክክፋት ምቀኝነት ተንኮል ብንርቅ አይሻልም እንኳን ወንድሞቻችን ይቅርና ቱርካውያን ሌሎችም መጥተው ስንት የእርሻ መሬት ተቀራምተዋል ስንቱ ኢትዮጵያዊ በሌሎች ሀገሮች በሰላም እየኖሩ ነው ይሄ አካሄድ ጥሩ አይደለም ኢንቬስት ለማድረግ የሚመጡትን እምነት ማሳጣት ነው የሰውን ውድቀት መመኘት ጥሩ አይደለም በስሜት መነዳት እናቁም

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew Před 16 dny

    Yeeeeees! አባይ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 29 dny +1

    እኔ የገረመኝ ኤርትራዊ ናቸው የኢቢኤስ ባለቤቶች ናቸው መባሉ።ሻቢያ አንደዚህ ሥር ሰዷል?

  • @user-ih6dr2wq4z
    @user-ih6dr2wq4z Před 28 dny

    ምስልን አበዛህ

  • @akeebay21
    @akeebay21 Před měsícem +1

    አረ አትዋሹ ምን አይነት ጭፍን መረጃ ነው እንደውም ባለቤቱ በእናቱ ከኤርትራ ስለሆነ ምን ልታደርግ መጣህ ተብሎ ስንት መከራ አይተዋል ይደብራል

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 Před 28 dny +1

    እረ ተዎ ብዙ አታውራ

  • @FortyfourMertule-iv4gu

    አሁን ይህን ሰው ተረባርበን ብናዘጋበት ተዘጋብኝ ሊል ነው ? በዕውቀቱ ስዩምስ ሥሙ ሲጠፋ መክሰስ የለበትም ወይ ?

  • @power8643
    @power8643 Před měsícem +8

    ሞት ለEBS እና ብልፅግና

    • @user-dk2sy8xs5c
      @user-dk2sy8xs5c Před 26 dny

      ebs ምን አባታችሁ አረገ ሰገጤ ሁላ

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 29 dny

    Asfaw meshesha simot ebs yedeber jemer ahun demo seifu silek endet endemidwber asbut ejeg betam new yemidebrew

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 Před měsícem +2

    KALTAME WASHTAME MANHE ANTA. KORKORO

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 Před 25 dny

    አሀ እኔም ከአሁን በኋላ ቻዉ ካልተከፈለቸኝ🤫🤭👨‍💻

  • @user-qn3jr9zd4u
    @user-qn3jr9zd4u Před 29 dny +3

    የሰይፉን፡ሾ፡ድርምስምሱንአውጡት፡👍

    • @ccu3907
      @ccu3907 Před 29 dny

      ሰይፉ የ ebs ንጉሥ ነው

  • @TM-zo5mz
    @TM-zo5mz Před měsícem

    ልጅ ይተካል

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf Před 25 dny

    ምኞትህን አታውራ!!ይሄ ሁሉ ትግል ምኞትህን ለማሰራጨትና ስራ ከመፍታት ልጄን ላፋታት አይነት ነገር ነው ፣ ዋሽቶ አደሮች እረ ባካችሁ ወይ የጋዜጠኝነትን ሙያ መማር ከተማሩ ሀላፊነቱን ታውቀዋለህ ያለበለዚያ መንደርተኛ መሆንና ያልተፃፈ ማንበብ ከህሊናህ ጋር መጣላት ነው። እስቲ ስለ ኢቢኤስ ጥሩ ስራ አውሪ! ማንም ሲዘግብ አላየንም እስቲ ስለሰይፍ ጥሩ ስራ አውሩ የለም፣ ለምን ? ጥሩ ነገር ባወራችሁ ቁጥር ያ ሰውሊያድግና ሊመሰገን ነዋ !!ያንን ደግሞ አትፈልጉም፣ ማጠልሸትስ ማንም አይቀድማችሁም፣ ወገን ሲረዳ ካላመሰገናችሁ ጥሩ ጥሩ ሲሰራ ካላመሰገናችሁ በትችትና በውሸት እንዴት ነው ትውልድ የሚማረው? ዋሽቶ ከመብላት እውነትን ማውራት ለትውልድ አስተማራ ሲሆን ለራስህም ለህሊናህም ይጠቅማል ፧ኢቢኤስ ደግሞ ለሁሉም መታወቂያቸው ነው ። በሌላ በኩል ሰው ካልተስማማውና ሌላ እቅድ ካለው ስራውን ይለቃል፣ ምን አዲስ ነገር አለውና ነው የምታካብደው ሰው በሞትም ይለይ የለ እንዴ? አንተኮ ፍፁም ሰው አይደለህም ስለሰው ጉድፍ የምታወራው ለምንድን ነው? እሸቱም ቢሆን ለጊዜው እንደገባ እናውቃለን ለምን የራሱ ስራ ስላለው ፣ ሌሎቹንም ለቀቁ የተባሉትም እድሜ ጣቢያው ለህዝብ በደንብ አሳውቋቸዋል ይሄስ ለምን አይወራም? ነውር ነው ምናልባት ኢቢኤስ አየር ይዞብህ ይሆናል ፣ማወቅ ያለብህ አንተ ባትወደውም ኢቢኤስን የሚወድትንና ለሚረድት ወገኖቻችን ብሎም አሁንም በስራ ላይ ላሉትና ወገኖቻችን
    ክብር ሊኖርህ ይገባል በአጉል ጥላቻና ምቀኝነት ግምታዊ ንግግር ባትተረተር ጥሩ ነው። ነግ በኔ ብለህ አስብና ማመስገንን ልመድ ፈጣሪህንም ፍራ ዋሽቶ ከመብላት እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይሻላል።ደግሞም ሰይፍ ሰይፍ ነው ይሄም አርእስት ሊሰጠው አይገባም እንደው ለመነገጃ ካላነሳኸው በስተቀር!!!

    • @Hana-cw6zg
      @Hana-cw6zg Před 23 dny

      Yhe new ewntu. Yegebaw endezih yredal yalgebaw degmo ykebatral.

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 Před 28 dny

    ይህች የአንደኛ ክፍል አነባበህን ዛሬ አላሻሻልክም

  • @tgze2435
    @tgze2435 Před 26 dny

    ዛሬ ደግሞ ebs ነዉ የሚዘለዘለዉ መቼም ስራ ያጣ አሉ አሉባልተኞች ናቹሁ እስቲ በዚህ አፋቹሁን የምትከፍቱበት ሌላ ነገር ስሩበት

  • @Ethio575
    @Ethio575 Před měsícem

    ዓባይ ቲቪ የኢትዮጵያ ምርጥ💚💛❤🙏🙏🙏

  • @alemtaye3164
    @alemtaye3164 Před měsícem

    Eresah yewtae weryame mekegna

  • @user-cj1ow6zg6r
    @user-cj1ow6zg6r Před měsícem

    Ebs eko yeaymero lancer nw

  • @teddyadvert3988
    @teddyadvert3988 Před 29 dny

    በጥራቃ

  • @mmennurr
    @mmennurr Před měsícem

    Gejera neh sefun endezih madnekh

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Před měsícem

    Yelkeka men ydenkal?Ergetegna negn EBS hulum teterarego bilek 1 santim Ayegodam bizega enkuan yeblagn le Ethiopia hezb enji Le EBSAlasebem Telek tekuam new deg ye hezb yehone media new ::

  • @user-fu6tq6zz6z
    @user-fu6tq6zz6z Před 27 dny

    ሁሉም ለራሱ ነው። ለህዝብ የተረፈ ነገር ቢኖር የተጠፋፉ ቤተሰቦች መገናኘት የሚለው ፕሮግራም ብቻ ነው ። ዝና...ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ። ቁምነገር አልባ። ትምህርት ላይ የሚሠራ የለም። የኅብረተሰብ ችግርን መረዳትና አቅጣጫ ማስያዝ የለም። ዝናና ገንዘብ ብቻ።ወሬ ብቻ።በጣም አሰልችታችሁናል። የኅብረተሰቡን ህይወት የሚለውጥ ሥራ ሥሩ።ትምህርትና ግብርና ላይ።

  • @selomongabiregzabiher575
    @selomongabiregzabiher575 Před 28 dny +3

    ሰይፉ ባለሞያ ሳይሆን ብልጣብልጥ ካድሬ ነው

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Před měsícem

    Ergetegna balhonem gen enenem yegeremegn be EBSsem yewetaw ye tadias addis video germogn sayew yenebere ena enem endet yhonal bye Asteyayet yesetehubet program neber mnalbat besu endayhon kehone gen pravo EBS

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 29 dny

    Ebetewawekalenwey yemideberna ywmaytem peogramm new mekom alebet yebalna mist were legna men yaregelenal ebs demo mahteb aserachu belo ayabarwrem yehew mekdes debesay mateb taser ywlem ende yawem fit lefit eyasayech selezih mateb aserachu belo avareren yetebalew wesget new

  • @meseretkifle6001
    @meseretkifle6001 Před 27 dny

    ebs ቲቪ መቼም የሚሸነፍ ጣቢያ አይደለም ብዙ በጐ ነገር እየሰራ ፈጣሪም ይጠብቀዋል አባይ ቲቪ ከ ፉክክር ወጥተህ ስራ ስራ ቀፎ አርቲስት ስለስበሰብክ አናይህም ደሞ ለሰራተኞችህ ደሞዝ ክፈል😂😂😂😂😂

  • @Aynekulu.kinfegabriel
    @Aynekulu.kinfegabriel Před měsícem

    አኻኻኻኻኻ😂😂😂 .....
    EBS በብልፅግና ጥርስ ዉስጥ ገባ ማለት ነዉ 🤔🤔🤔🤔
    አዲሥአገልግልም የብልፅግናዉ የዩቲዩብ ሰራዊት አባል መሆኑን አረጋገጥክለን !🤮🤮🤮

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 Před 27 dny

    ebs 666

  • @tesfamichaelhadgu9423
    @tesfamichaelhadgu9423 Před 25 dny

    አንተ ጋዜጠኛ አይደለህም ሰይፉ ኮመዲያን እንጂ ጋዜጠኛ አይደለም እና ምነዉ ኢቢኤስ ላይ ዘመትክ

  • @asefateame7026
    @asefateame7026 Před 27 dny

    ምርጥ ዘረኛ እንደሆንክ ኣስመስክረሃል

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Před 29 dny

    Fetari yadrgew 666 tesebsabi

  • @mesafint44
    @mesafint44 Před 26 dny

    you just big mouth

  • @power8643
    @power8643 Před měsícem

    EBS የብልፅግና ስውር ልሳን ነው የአገር በታኞች የጴንጤዎች ሚዲያ
    I love Abay Tv❤❤❤

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 Před měsícem +1

      እስት በቂጥሽ እሪ ቆማጣ ገረዲ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 Před měsícem +1

      መጀመሪያ የማን እደሆነ እወቂ ገረዲ ጊማታም

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Před 27 dny

      ወሬ ብቻ ። ስያጣሩ ወሬ ሲያስጠላ ሚዲያው የማን መሆኑን በፍፁም አታውቂም ።

    • @user-dk2sy8xs5c
      @user-dk2sy8xs5c Před 26 dny

      👎👎👎👎👎😤😤😤😤

  • @elizabethlagiso9228
    @elizabethlagiso9228 Před měsícem

    ሠይፉ አያስፈልግም እጁን ኪሱ ከቶ በጣም የዘነጠ ይመሥለዋል ገና አልሰለጠነም

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Před 29 dny +1

    ለሠይፉ አሽከር ሆነህ ነው።ወይስ ጠበቃ ?ኢቢኤስ 😊ቴሌበቪዥን ለኢትዮጵያውያን ከአንተ የተሻለ አገልግሏል።ሰይፉ የሰውን ክብር በመዘንጠል ነው የሚታወቀው።

    • @tesfuteshome1406
      @tesfuteshome1406 Před 27 dny

      ebs666የድያብሎስ ስራ አስፈጻም ጣብያ ነው ምንም አይነት አገልግሎት ለኢትዮጵያ ህዝብ እየሰጠ አይደለም ባዕድ አምልኮ ነገሮችን እያስተላለፈ ነው ለምሳሌ እች ማስታወቂያ ላይ የሰጣን ጭፍራ የምትመስል አስፈርዋ ሴት የየት ሀገር ባህል ልብስ ነው የለበሰችው የኢትዮጵያ ህዝብ ዝምታ አለማወቅ እንዳይ መስላችው ebs ጣብያ ለዘለአለም ይዘጋ ሰይጣኖች

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 29 dny

    ኢቢኤስ እራሱ እና ቃና TV መጥፋት አለባቸው ትውልድ አምካኝ ከባህላችን ያፈነገጠ ሐይማኖት አልባ የሚያደር መለያዎች ናቸው ሁለቱም ስለዚህ ተባብረን ማስቆም ግድ ይለናል አገራችን ሰላም እንድታገኝ እናም ትውልዱ ኢትዮጵያ የሆነ ሁሉ መንቃት አለበት

  • @rebecaeyasu5862
    @rebecaeyasu5862 Před 26 dny

    ገና ገና ከሽገር ትባረራለቹ ..

  • @fikadukebede5942
    @fikadukebede5942 Před měsícem

    አህያን ታውቃለህ ቢቻልህ አህያ የሰው ድምጽ አታዳምጥም ዝም ብላ መጮህ እንጂ። አንተ ማለት ቁላዋ በአፍህ ይግባብህ ስታስጠላ ጭቃ አተላ አሉባልታ ደደብ ክፍ አንተ የእድሜ ቆንጨራ ተበዳዳህ ጭቶ ሞኛላም።፡፡፡።

  • @addmih7751
    @addmih7751 Před měsícem

    ለምን ድብን አይልም አንተም አብረኸው ቂጡ ውስጥ ግባ ከፈለክ ጥናዣም

  • @marmar803
    @marmar803 Před měsícem +17

    በመጀመሪያ ሰይፉ ጋዜጠኛም አይደለም የጋዜጠኝነት እውቀቱም ትምህርቱም የለውም ፤ የቶክ ሾው መዝናኛ ለማዘጋጀት የግድ ጋዜጠኛ መሆንን አይጠይቅም ነገር ግን እንደ ሰይፉ አይነትም ዕውቀትም፤ ብስለትም ጥሩ አንደበትም የሌለው በድፍረትና በጊዜው ከነበሩት የመንግስት ባለስልጣናት ጋር ባለው የማሽቃበጥ ቅርርብ ብቻ የዚህ ታዋቂ ቲቪ ስቴሽን የቶክሾው አቅራቢ ሆኖ ያለምንም "ለዛና ችሎታ " ችክ ብሎ እየተላዘዘ ከረሞበታል ሁሌም በሱ እዛ ቦታላይ መቀመጥና ፤ ለቦታው የማይመጥንና ፤ ተመልካችን የማይስብ ዝግጅት ይዞ ቦታውን ላይ በመክረሙ እኔን ጨምሮ ብዙዎች ደስተኞች አልነበርንም ፤ በተለይም ለቦታው የሚመጥኑ ስንት ችሎታና አቅም ያላቸው ሰዎች እያሉ እሱ ያለ ቦታው እንድተቀመጠ እያወቁ ዝም ማለት በጣም ከባድ ነው። የተባለው መረጃ እውነት ሆኖ ቢነሳና ቢሄድ በቦታውም ደህና እውነተኛ " ችሎታና አቅም " ያለው ሰው ቢተካበት ህዝቡም ጥሩ ዝግጅት ማየት ቢጀምር ደስታዬ ወደር የለውም 😅 እልልልል በበኩሌ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ፤ ይሂድ ከሱ የባሰ ሰው መቼም አይመጣም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ 🤞🤞🤞 !!!!!

    • @user-zm1yo8oj3g
      @user-zm1yo8oj3g Před 28 dny

      😅😅😅 አፈር ብላ ሁት ቀን ነው የፃፍከው?

    • @getachewnekere9029
      @getachewnekere9029 Před 28 dny

      ለመጡት መንግስታት አብሮ መስራትና ለኢ/ያ አገሩ መስራት ልዩነት ካላቸው ብታስረዳ? መቼ ነው አንድ ባለሙያ ለአገሩ የሚሰራው? ቅናት የወጠረ ትመስላለህ።

    • @user-wq9lv3gu9h
      @user-wq9lv3gu9h Před 27 dny

      አቤት ቅናት!! አይኑን አፍጦ ጥርሱን አግጦ የመጣ ቅናት በዚህ ጽሁፍ ላይ ተመለከትኩ። የጸሀፊውንም ቅናተኝነት በግልጽ አየንበት። አይችልም ማለት እና አልተማረም ማለት ትልቅ ልዩነት አላቸው። ታለንትድ የሆነ ሰው ባይማርም በተሰጥኦው የተማረውን መብለጡ ግልጽ ነው። ሰይፉን ባልወደውም ችሎታውን ግን መካድ አልችልም።

    • @merryhaileboru6418
      @merryhaileboru6418 Před 24 dny

      Mekegna hula anyways he is achieving his dream okeyyyyyy

    • @marmar803
      @marmar803 Před 24 dny +2

      @@merryhaileboru6418 hahaha 😂 የሰይፉ ቡችሎች 😄እንዴት ነው ይበጥሳል እንዴ አልፎ አልፎ ቀለብ ምናምን? አለዛ የተፃፈው በሙሉ እውነት ነው ሰይፉም ያውቀዋል አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ድንጋይ እራስ መሆኑን፤ እውቀት ችሎታ የሚባልም እንደሌለው እርሱም ምስክር ነው እናም አትልፉ ዝም ብላችሁ ለማለት ነው 😂😂

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 Před měsícem

    ይህ የኢቢኤሰ ጣቢያ ይፈርሳል

    • @tigistmekonene5826
      @tigistmekonene5826 Před měsícem

      Anateh yefres drom ethiopiawi le dha yemiredan sayhon dhan yemigedel new yemiwedew Ante koshasha

    • @hailesenbetdemeke2365
      @hailesenbetdemeke2365 Před měsícem

      @@tigistmekonene5826 ።ይፈርሳል

  • @user-zm1yo8oj3g
    @user-zm1yo8oj3g Před 29 dny

    ውሸትህን ነው

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 Před 28 dny

    ወረኛ ምቀኛ

  • @LuelM-jp2xl
    @LuelM-jp2xl Před měsícem +1

    ድምጽህም አያምርም
    ሌላ ይቅርና
    ወይ ጉድ
    አንተ እበት ደግሞ ከየት መጣህ
    ወይ ዘንድሮ
    አህያ እና አህያ የበዛበት ዘመን

    • @user-gu2fr4qe4h
      @user-gu2fr4qe4h Před měsícem

      Err ayibalim ...ende mn aregachu....jaziba....mnal moral bitsetew ante atanorew bushiti