ለተጽኖ ፈጣሪዎች እውቅና የሰጠው ሽልማት | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ
Vložit
- čas přidán 8. 06. 2024
- 4ኛው የጣፋጭ ህይወት የምስጋና ሽልማት ላይ የታዩ ትዕይንቶች እና የታዳሚው ስሜት
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv
ይመለከተኛል ድርጅትን የምትመሪው ውድ ሙስሊም እህቴ በጣም ነው የማከብርሽ:: እየሰራሽ ያለው ስራን በጣም ግሩም እና ድንቅ ነው:: የእግዚአብሔር ቸርነት: የእመቤታችን የድንግል ማርያም በረከት ሁሌም ከአንቺ ጋር ይሁን::
ይመለከተኛል ፈጣሪ በሁሉ ይባርከሽ❤❤❤❤❤
Thank you nima
የቱ ነው ልክ "ጣፋጭ ህይወት"ወይስ "ጣፋጭ ሕይወት" ለኔ ህይወት ጣፍጣ አታውቅም። ሀገሬ ህ እና ሕ ጠፉብኝ ብዙ ዓመት ተምሬ(ግጥም ነው)። አይ ሀገሬ
መጀመሪያ ጣፋጭ ህይወት ብሎ ነገር ምንድን ነው ? አዘጋጆቹም ታዳሚው ዜሮ አይኪዩብ ያለበት ስብስብ ነው ፡፡
እናንት አጋጣሚው ፈጥሮላችሁ በተለያየ መልኩ ሚዲያ ብቅ ብቅ ያደረጋችሁ ስዎች ማንነት ያስደንቀኛል፡፡
ህይወት መራር ጉዞ ናት መቼም ጣፋጭ ሆና አታውቅም ፡፡ በህይወት ዘመን በተለያዩ የሕይወት ጉዞዎች መደሰት ይኖራል፡፡ ጣፋጭ የሆነ ሕይወት ግን ኖሮ አያውቅም ፡፡ የሰው ልጅ ለፈተና የመጣ ፍጥረት መሆኑን ለማሳየት እኮ ፈጣሪ እራሱ በተግባር ተፈትኖ አሳይቶናል፡፡ ይህ ማለት ህይወት መራር ጉዞ እንደሆነች ማሳያ ነው፡፡
መቅደስ እንኳን እዩኝ እዩኝ ትቀፈኛለች