Video není dostupné.
Omlouváme se.

Powerful ሰው መሆን! Inspire Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 12. 2023
  • FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.co...
    ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
    ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
    "
    🔻 "Scott Buckley - Bring Me The Sky" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license.  / musicbyscottb www.scottbuckl... Music promoted by BreakingCopyright:  • 🦋 Fantasy & Inspi... 🔺

Komentáře • 455

  • @Suls65850
    @Suls65850 Před 7 měsíci +88

    ይህን የመሰለ ትምህርት በሳምንት 3 ግዜ ይልቀቅልን የምትሉ ላይክ

  • @funactethiopia1234
    @funactethiopia1234 Před 7 měsíci +272

    ስነወርቅነሰ የሚወድ እስኪ❤❤❤

  • @New_fun594
    @New_fun594 Před 7 měsíci +89

    Powerful ለመሆን ዋናው የተግባር ሰው መሆን ነው መስማት ማወቅ ዋጋ የለውም ካልተገበርነው 🎉❤
    ሰላማቹ ይብዛ

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 Před 7 měsíci +9

    እኔ አሁን 68 እድሜ ላይ ነኝ
    መሣጭ
    ማራኪ
    ሳቢ ትምሕርት ነው የምታቀርበው
    አመታት አልፎኛል ስከታተልሕ ሁሌ በጣም ስለምትዘጋጅ ምርጥ ነው አቀራረብሕ
    ድምጽሕ ገስቸርሕ ምርጥ ነው
    እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @rediettesfu2625
    @rediettesfu2625 Před 6 měsíci +7

    ተማሪ ነኝ እና ያንተን video ከማየቴ በፊት ደብተርን አወጣለሁ ከዛ ያንተን video ገና አንዱን እንዳየሁ እነሳሳና ወደጥናት እገባለሁ ከዚያ ትንሽ ስልችት ሲለኝ እና ትኩረት ሳጣ አሁንም ያንተን video አያለሁ ከዚያ እንደአዲስ እሆናለሁ ... በጣም ነው የረዳሀኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 7 měsíci +29

    እንደስምህ ወርቅ የሆንክ ልጅ ትለያለህ እውቀትን አብዝቶ አብዝቶ የሠጠህ ❤ድንቅ ስጦታችን ነህ ❤ ዘመንህን ❤ ሁሉ አምላክ ይባርክ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏 አሜን

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 Před 5 měsíci +1

    በጣም እየጣፈጠኝ የምሰማው ድንቅ ትምህርት ነው ፥ከዚህ የተነሳ በየ ቀኑ ለውጥ ላይ ነኝ፥በጣም የምወደው የማከብረው ውድ ሰው፥ ስነ ወርቅ ታየ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤

  • @AbiMediaአቢሚዲያ
    @AbiMediaአቢሚዲያ Před 7 měsíci +14

    በጉጉት ከምጠብቃቸው አነቃቂዋች ውስጥ ለኔ አንተ አንደኛ ነህ #abimedia

    • @MeseretTalama-nl6nw
      @MeseretTalama-nl6nw Před 7 měsíci +2

      እኔም የሡ ትምህርት ትግስትና መጨነቅ አቁማለሁ🎉🎉❤❤😊

  • @Inspireethiopia341
    @Inspireethiopia341 Před 7 měsíci +19

    ተባረክ አንድ ሺህ አመት ላንተ ተመኘሁ 👍👍🙏🙏

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před 7 měsíci +4

    ሰበበኛ አይደለሁም ስንየ በራሴ ሀላፊነትን እወስዳለሁ ሁሌም ግን የመዳም ስራ ስለሚበዛ ሰላም ስለሌለኝ ስለሚጨቃጨቁ ህልሜን ጫፍ ለማድረስ አለሁ ሁሉን ችየ እግዝአብሄር ትዕግስት እድሰጠኝ ፀልዩልኝ ❤❤❤እናመሰግናለን ጀግናው ወድማችን❤❤

    • @user-ts9bf7iy9e
      @user-ts9bf7iy9e Před 7 měsíci

      ሀያቲ አላህ ህልምሽን የሰከልሽ ከሰረተኝናት ወተሽ መልካም አሰሪ አላህ የድርግሽ አብሽሪ አንድ ቀን ይሰከልናል

  • @user-hi1xk7mi2p
    @user-hi1xk7mi2p Před 7 měsíci +3

    የስኔ ምክር ስትሰማ የ ኣእምሮ ምግብ ታገኛለህ ስኔ የሚወድ እስኪ❤❤❤itis inspiring advice i'm inspired May God Be with you

  • @natty-surini-9297
    @natty-surini-9297 Před 2 měsíci +1

    1:ከውጪ መጠበቅ ማቆም
    2:ሀላፊነት መውሰድ
    3:ተጣጣፊ መሆን
    4:ትጥቅህን ማሟላት

  • @user-rz8zl6ip4o
    @user-rz8zl6ip4o Před 7 měsíci +2

    ስነ ወርቅ ታየ❤ ከዚህም በላይ ቅዱስ ገብርኤል እውቀትህን ይጨምርልህ ያለምንም ውሸት መንገዴን እዳስተካክል እረድተሀኛል አመሰግንህ አሎሁ❤

  • @AbayinehBekele-b8r
    @AbayinehBekele-b8r Před měsícem

    በሁሉም ድክመት ነበረኝ ግን አሁን ካዳመጥካቸው በኃላ ብዙ ትምህርት አግንቻለሁ በጣም ነው የማመሰግነው ❤❤❤❤❤

  • @sameramohammad8021
    @sameramohammad8021 Před 7 měsíci +4

    እኔ ግራ ሲገባኝ ሲደክመኝ አንተን አዳምጣሉ ከዛ ቡሀላም እንዳድስ ተሲፋየ ዪለመልማል ❤ወንድም በጣም አመስግናለሁ❤

  • @mikre_aimro
    @mikre_aimro Před 7 měsíci +12

    ለራሱ ክብር ያለው፣ እራሱን የሚገዛ፣ እራሱን የሚሆን ሰው። የሰው ልጅ ትልቁ ጥማቱ ተፈላጊ እንድሆነ ማሳየቱ ነው። Dale Carnegie

  • @SentayehuBiru
    @SentayehuBiru Před 2 měsíci

    ከሰው መጠበቅ የሚለው ክፍል ተመችቶኛል ተባረክ ወንድሜ።

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před 7 měsíci +4

    እንኳን ደና መጣህ ስንየ እንደት ነህ ስልችት ድክም ብሎኝ ነው የሰማሁህ በስደት ኢነርጅ ስለሆንከኝ እድበረታ ስላረከኝ አመሰግናለሁ ❤❤ፈጣሪ ከሰው ቤት አውቶ ለራሳችን እድንሰራ ያብቃን😢

  • @user-qu1kl2oz6h
    @user-qu1kl2oz6h Před 7 měsíci +2

    አንተ ንቁ ሰው የኔም ህይወት ቀይርህዋል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-bg3gj3vn8p
    @user-bg3gj3vn8p Před 2 měsíci

    ሳለም inspire Ethiopia.....በመጃመርዩ ለአን ትልቅ ቦታእና ክብር አለኝ ሁሌ programhን እቀታተል ነበር,ፈጣሪ የቅብርህ, በዓለም ከፍታ ለይ ስረህን የኑርልህ
    አንታመለት ለኔ ከፈጣሪ በታች የአለም አስተማሪ ነህ
    ከዚህ በመከተል ስለ ህልም ምታግዛኝ 1 ነገር አለ
    ናርዶስ እበላለሁ የ2ኛ አመት የmedicine ታመሪ ነኝ አስተዳደጌ በታም በፈተና የታሞለ ነበር, እነት እና አባቴ 6 ክፍል ሁኜ ነው የተለያዩ አብረው እየሉም ቢሆን የአባትን ፍቅር እነ እንክብካቤ አግንቼ አለደግኩም,አባቴ አልቋል የበዛ ስለነበር እነቴንም እኛንም በታም ነበር ሜሳቀየን ብዙ ቀን ከቤታችን ወታን ጎረቤት ነበር ምነድር ,1ቀን አባቴ ሳቅሮ ወንድሜ ገ ልነድር ሂደን የጎረቤታችን ልጅ ለመድፈር ሲሞክር ወንድሜ ገ ወታን በር ከመይዘገው የከብቶች ገለባ መስካመቻ አደርን 11 አመቴ ነበር,እነቴ እና አባቴ ተታልተው እነቴ ስትቾህ እኒ ልመደኞች እየሉ እየደበደበት 1ም ሰው ስትቾህ አይወታም ነበር,እናም ደብድቦት እናቴ አካል ጉደታኛ ሆነች
    እንደዛም ሆኖ እነቴ በታም ጀግና ሴት ነች,የመይደክመት የማይሳላቻት ጀግነ, እናትም አባትም ሁነ 6ልጆችን ለ40አመት አሬኬ አንታፍትፈ አካሎን ውባቷን መልኳን አታ አሳደገችን አስተማረችን, እነቴ 12እህት ወንድም ሲመሩ የእነሱ አብሰይ ሁነ ቤትውስት እሷ ብቻ አልታመረችም,እንደዛም ሆኖ 1ም ምንጎደለሽ ምን እነግዝሽ ሚለት እህት ወንድም የለትም ,በአለመማሮ ሁሌ ታለቅስ ነበር, እነም የእሷ አለመማር በልጆቿ እንደይደገም ጨርቄንም ቢሆን ሽቼ አስታምረችሁለሁ ነበር ምትለን ,እኛን ለመስታማር የመትካፍለው ወገ የለትም
    እናም ወንድሜ እና እኔ university ስንገባ ሜስፈልገንን ነገር መሟለት ስለልቻለች መኖሬ ቤቷን ሽታ እኛን university ለካችን ,እሷ ግን በእርጅና የአካራይ ግፍ እና ግሳፄ እየጠቀበለች ሽንት ቤት እምታክል ዶርም ታካራይታ እሷ እየአረራች እኛን ለመስደሳት ትለፈለች,ናገር ግን እንደ ልፈቶ ታምሮ ጨርሶ የደሪሳለት ልጅ የለም ታለኳቼ በእናት እና አባቴ መለያየት ምክንየት አእምሮ በሽታኛ ሁነው ትምህርታቸውን አኳርታው እነቴ ጋር ነው ሚኖሩት
    እኔ እነ ታለክ ወንድሜ ግን የእናታችንን የልብም የአካልም ስብራት ህመም እነ ችግር ለመካም የህክምና ትምህርት ገባን
    እነቴ በትደርም በእህት ወንድሞቾም በጣመሙባት ልጆቾም ታዝነለች አምለኬ ሆይ መቼ ነው ፈተነዩ ሜባካው ትል ነበር
    እኔ እና ወንድሜ እነቴ እኩል እየሳረን አብረን የመድገ ችስ እየታታን እነቴ. ስታለክስ አይዞሽ ልንደርስልሽ ነው እየልን ነው የታመር ነው
    ነገር ግን በመቻረሻ ከአሳለፍኩት በለይ መራራ ሀዛን አገታመኝ ....
    የአባችን ምትክ እንደ አባት የምንወደውን የምናአቅብረውን የእነቴን የመጃመርየ ልጅ እነቴ መትወልደው የአባቴ ልጅ እንደ በግ አንገቱን ይዞ አስታኝቶ የወንድሜን ደም ተታው ,ወንድሜ ደሙ እንደጎርፍ እየሄደ እንደበግ እጮሃ ሚደርስለትን አጦ 😭😭😭😭😭😭😭
    እኔ 1ኛ አመት university ታማሪ ነበርኩ ትወት 12:00 ከትታ ደውለው ወንድምሽ በጩቤ ገልውታል ድራሺ አሉኝ መመን አልቻልኩም ቅጀት መስሉኝ ታመልሼ ታኛሁ ምክንየቱም ሐሙስ መታ ሊታረድ ጥወት ደውሉልኝ አይዞሽ እህቴ ጎብዛሽ ትምህትሽን ታመራ ሁሉም አልፎ ምንደሳትባት ቀን ይኖራል እየለኝ ነበር
    ድገሜ ስልክ ታደወለ ለቀብር ድረሺ ታበልሁ
    ስደርስ የወንድሜ ደም እንደጎርፍ ይሄደል የወሁን ወንድሜን እንስፍስፋን ወንድሜን አፈር እየአለበሱ ደረስኩ ታስፈዩ ሙትት አለ አራ ጨለመብኝ ምሆነው ታፈኝ ሰመይ እና ምድር ተደባለቀብኝ የኩም ቅጀት ሁሉም ቤታሳቦቼ ረሳቻውን ስታው ወደኩ, እነቴ ግፍት ፀት አድርጎት hospital ገባች እኔ ግን ደግፈው ይዘውኝ ደንዝዤ ሁሉን ነገር አየለሁ አረ ይቻንካል......ግራ ግብት ድንዝ ፍዝዝ አልኩኝ ,ከዛ በፊት የሞትን ጭካኔ አለውካውም ነበር በታም የመል ሞት ክፍ ነው ምርጫ አይሳትም እኔ ከወንድሜ ጎን እሆን ነበር አብሬው እንደበግ እታረድ ነበር .......ለመውራት ይካብደል ከአፍ ቅፍ መይወታውን ደጉን ወንድሜን ጨቀኙ የአባቴ ልጅ እንደልነበራ አደረገው
    ተስፈ ቆራትኩ ረሴን ለመትፈት ወስንኩ wffffff.....አረ ይቻንቃል ,ፍትህ የሌለባት ሀገር ለፖሊሶች ደውሉ እኔነኝ የገደልኩት ብሉቻው ገደዩ አልታየዛም ,ነገር ግን ለሁሉም ፈጣሪ የእጁን ይሳታል
    ሁለችንም እጩ ሟቾች ነን ,ሁሉም ለበጎ ነው ከፍታሪ በለይ እኔ ወንድሜን አልወደውም ፈጣሪ የወደደውን አደረገ, Be strong 💪 Nardi የእነትሽን ውላታ መመለስ አለብሽ የወንድምሽን ነፍሱን መስደሳት አለብሽ ብየ ድገሜ ለረሴ ቀል ገበሁ እና ውስቴ እየደመ ታደብኬ እየአለካስኩ ትርሴን ነቅሼ እነቴን ቀል አስገበሆት ድገሜ ስታለቅሺ በአይሽ በህይወት አልኖረም እማዬ መን አለኝ ወንድሜን አትቼ አንቺን አትቼ የለ አባት አድጌ እንዴት እችለወለሁ እባክሽ ማማዪ ብየ ታለመንኳት ,እሷም ታደብካ እኔም ታድብኬ እየለካስኲ መኖር ቀጠልን
    "ሰነፍ ነው ረሱን የሜታፈ ,ፈሪዎች አየሻንፍም የሜሻንፋ አየኳርቱም "አልፈረም "ትልቅ ህልም አለኝ አልኩኝ" ለረሴ
    ምኖን ነው ህይወትን ምፈራት ሁሉንም እኳ አየሁት ችግርን ,ድህነትን የእነት አባትን መለያየት አስካየሚን ሞት ስለዚህ ድጋሜ be strong 💪 ለራሴ
    የወንድሜ ሞት 1 ነገር አስታማራኝ ነገ ለራሱ ይቻነቀል ምንኖር አሁንን ብቻ ነው SO ነገ ታምሬ ነገ ሳርቼ አይሰረም ስላዚህ ጥቁር ልብስ እንደለበስኩ በ3ሰምንቱ ደለለቤት በመሄድ የመኪነ ገረጅ ሳሪታኛ ሆኜ ታቀታርኩ ቀን ቀን እዛ እሳረለሁ መጣ መጣ የበልትነ ውጤቶችን አዘገጅቼ ጥወት ወደ ስራ ስገባ ለሱኳች አስረክበለሁ በ1ወር ውስት 6510 ብር ሰራሁና በዚህ ብር ህደር 21 /2016 መርያምዬ እናቴ አንቺ እርጂኝ ብየ online business ጀመርኩ ካዛ ክብር ለእመቤቴ መርያም አለሳፈራችም ለ3 ወር ከሳረሁ በሆለ
    ቤቶን ሽታ ምታስታምረኝን እነቴን 2አመት የታቆታበውን አፓርታማ ቤት ገዝቼ የው እመየ ውለታሽ አልኳት ,የእነቴን ፈገግታ የን ቀን አየሁት ደም መለሽ ልጄ ወንድምሽ ሚሳረውን ቤት አንቺ ሰረሹ አይደል አለችኝ የእነቴ ደስታ ታመልሶ ስለየሁ በታም ደስ አለኝ
    አሁንም online businessen ቀጠልኩ እየሳረሁ እየላ 1 ትልቅ እድል መጠ
    እሱም ትልቅ ሰዎች ለ25 የአቋቆሙት አክስወን መሀበር ነው ትለልቅ ፕሮጀክቶች ለይ ይሳረል ለምን አብረሽን አትሳሪም ተባልኩ
    እናም እንደ እመቤቴ ፍቀድ አክሲዮኑን በመግዛት በ22 አመቴ የአክሲዮን መስራች ሁኜለሁ
    I'm really successful b/c የእነቴን ደስታ መመለስ ችየለሁ
    But thise is not beach of my success Since success doesn't have limit dream is infinite , ሲገባኝ I'm the second Oprah Winfrey, I can be influential women in the world
    ይቻላል with God nothing is impossible
    ታውካለችሁ ወንድሜ ዶር ሁኜ ስመረቅ በአበቴ ቦታ ከጎኔ ለመኳም ይፀልይ ነበር አልቻለም ግን አልሆነም ስለዚህ በዚች አችር ህይወት ትንሽ ሳይሆን ትልቅ ሁነን እንሙት
    ነገር ግን ህልም አይሞትም...so እባካችሁ አግዙኝ እኔም ህልሜን ልኑር
    ከእናህልሜ መቃብር መግባት አልፈልግም
    ብዙ እህቶቼን መስታመር መንካት እችለለሁ ...
    ለ ስነወርቅ አድርሱሊኝ
    .secret dreams 0964746609

  • @user-xt6fq9pu2l
    @user-xt6fq9pu2l Před 7 měsíci +18

    እንኳን ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ በአል አደረሰን የተዋህዶ ልጆች❤

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp Před 7 měsíci +3

      እንኳን አብሮ አደርሰን❤

    • @user-gj1jy1fw8g
      @user-gj1jy1fw8g Před 7 měsíci +2

      አሜንንንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @kingyehenew4574
      @kingyehenew4574 Před 7 měsíci +2

      Amen.

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 Před 7 měsíci

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💛❤️😘

    • @psflash4875
      @psflash4875 Před měsícem

      tkuret wede eyesus

  • @JukaRadio
    @JukaRadio Před 7 měsíci +2

    ፈጣሪ የእናታችሁን እድሜ ያርዝመው

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před 7 měsíci +6

    መዓረይ እንኳዕ ደሓን መፃኻ ስነ❤

  • @Muhammed27340
    @Muhammed27340 Před 7 měsíci +1

    ሁሉም ተመችቶኛል የትኛው ይበልጥ ተመቸህ ካልከኝ ➋.ሀላፊነት መወሰድ። 🎉👏

  • @GechoGoldenEagels
    @GechoGoldenEagels Před 7 měsíci +1

    አንዳች የሚጣል አሳብ የለዉም! ለኔ ፓወር ፉል ሰዉ መሆን የሚለዉ በሁሉም በኩል የተሳልክ ሰይፍ የሚለዉ ሚዛን ይደፋል እናመሰግናለን ወንድማችን!!!❤❤❤

  • @AbdiAbdi-zw4sr
    @AbdiAbdi-zw4sr Před 6 měsíci

    ስነ ምታቀርባቸው ትምርቶች ሁሉ አስተማሪ ናቸው ተምሬበታለው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ የኔጀግና

  • @woldemariamwonta21
    @woldemariamwonta21 Před 7 měsíci

    ስነወርቅ አንተ የማስተማር ተስጦ ያለህ ለእኔ ምርጡ ሰው ነህ በዚህ ትምህርት የእኔ ክፍተት ፍለክሰብል ያለመሆን ገታራነት ነው ።

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 Před 7 měsíci +2

    እንኩዋን ደህና መጣህ ወንድማችን ከሞት አፏፍ የደርሰውን ነፍሴን መለስክልኝ Thank you አመሰግናለሁ. ማሻ አላህ

  • @KelemworkFanta
    @KelemworkFanta Před měsícem

    ተባረክ ጎበዝ ልጅ ነህ ጠቃሚ መልዕክቶች ታካፍላለህ

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 Před 4 měsíci

    We thank you , your speech inspired all Ethiopia's ...be strong and God bless

  • @ADDISTUBE44
    @ADDISTUBE44 Před 7 měsíci +2

    የኔ ትልቁ ችግር ከውጭ መጠበቁ ነበረ አሁን conscious ሁኛለሁ ይመችህ ብሮዬ❤❤❤❤❤❤You are my life model by the way bless you ❤

  • @zeynebaevenisse1182
    @zeynebaevenisse1182 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር። ይስጥ። በጣም። ጥሩ ነገሮችን ታስትምሪለክ

  • @selamelagere5234
    @selamelagere5234 Před 5 měsíci

    በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጠህን ከውጭ መጠበቅ እንደሌለብን ላመንበት ነገር የውሳኔ ሰው መሆን አዲስ ነገር ለመጀመር አለመፍራት እዳለብ መክረህናል

  • @TadelechhalilMerehaba
    @TadelechhalilMerehaba Před 7 měsíci

    ስነወርቅ አንተ እኮ ትለያለህ ❤❤❤❤ቪድዋችክ ወስጤ ናቻው በሰማናው ተጠቃም ያድርገን አንተንም እድማህን ከጤና ጋ ያርዝምልህ።

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Před 7 měsíci +29

    ❤እስኪ ስነወርቅን የምትወዱት ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁለት🎉

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy Před 7 měsíci +1

    የኔ ወርቅ ጠፍህብን እኮ እንኳን ደና መጣህልን

  • @user-ev4sj2lo9g
    @user-ev4sj2lo9g Před 7 měsíci

    አንተ ድንቅ ነህ ፈጣሪ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Asreseshetie1219
    @Asreseshetie1219 Před 4 měsíci

    በርታ ሁሌም እከታተልሀለሁ የምታነሳቸው ሀሳቦች እና አስተያየቶች እጅግ ልብን ይፈትሻሉ ትምህርት ሰጭነታቸው አይረሴ ናቸው ከፍፍፍፍፍፍፍ በል

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 7 měsíci +2

    አረ ሰነ የምር አትጥፋብ እኔ በጣም የጠቀመኘ ከዉጪ መጠበቅ ነዉ የወደድኩት እናመስግናለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yarieddessale6492
    @yarieddessale6492 Před 7 měsíci +4

    "Empty your mind, be formless, shapeless, like water. If you put water into a cup, it becomes the cup. You put water into a bottle and it becomes the bottle." Bruce Lee said 50 years before, in the ages of 31/32

  • @user-yz4nx6my4p
    @user-yz4nx6my4p Před 7 měsíci +1

    ድሮም ጎበዝ አሁንም ጎበዝ

  • @rishonrishon4762
    @rishonrishon4762 Před 4 měsíci

    አቤት የኔ መምህር ስነ ምን ያክል ውስጤን እንደምትገነባው
    ባክህ ቪድዮ ተጨማሪ ስራልን ጠፍተሀል❤❤❤❤❤

  • @user-vq6qi2ow5k
    @user-vq6qi2ow5k Před 5 měsíci +1

    እንወድሃለን ስነወርቅ ኑርልን

  • @user-tw7tl1uv9m
    @user-tw7tl1uv9m Před 7 měsíci +1

    አላህ እርዝም እድሜ ይስጥህ

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy Před 7 měsíci

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ስኔ የዛሬ አመት ያንተን ቪዲዬ በሙሉ አይቼ በትምህርቴ ላይ እሚገርም ስኬት አምጥቻለው ሁለት ትምህርት በአንድ ላይ ተመርቄያለው እውነት ስደክም ላይብረሪ ውስጥ ሆኜ በኤርፎን እሰማህ ነበር ስላበረታኸኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤ እመአምላክ ትጠብቅህ

  • @Seble7
    @Seble7 Před 7 měsíci

    እኔ መስማት የጀመርኩት በዝህ ሳምት ነው ባህሬየ ተለውጦ ነጭናጫ በቃ ምን ልበላችሁ በሆነው ባልሆነ መናደድ ምንም ነገር አያስደስተኝ አልስቅ የሚያስቀው ያስለቅሰኛል በቃ ህይወት ለእኔ ጨልሞ ነበር ሰማዩን የተሸከምሁ ያክል ራሴ ይከብደኛል
    አሁን አንተን መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ በብዙም ባልል ተለውጫለሁ ገና በስምት ውስጥ ቀኑን ሙሉ ነው የምሰማህ በሁለት ስልክ በጣም አመሰግናለሁ የበለጠ ጤነኛ ሆኘ ለመመስከር ያብቃኝ አመሰግናለሁ ስህነወርቅ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ባህሬየ በመቀየሩ ከሰው ሁሉ ርቄ ብቻየን ነኝ አሁን ሳስበው ይደንቀኛል ሰው ብቻውን ይሆናል ብቻየን ነኝ

  • @Eyed_tube3307
    @Eyed_tube3307 Před 7 měsíci

    እጅግ አመሰግናለሁ ስነወርቅ፣Inspire Ethiopia . ድንቅ ነበር።

  • @user-vq6qi2ow5k
    @user-vq6qi2ow5k Před 5 měsíci

    የኔ ክፍተት ትጥቅ ማሟላት ነው እና ከዛሬ ጀምሮ የማስተካክለው ነገር ቢኖር እሱን ነው ኣመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Před 7 měsíci

    ወድማችን ተባረክ ኢናመስግናለን ስሌ ድንቅ አስትምሮት ጥጢቅ ማሙላት ነዉ ዬነ ድክመነት በጣም ነዉ የነቃዉት ተባረከ

  • @Steven.24
    @Steven.24 Před 7 měsíci +7

    አረ ስነ ምንድነዉ እንደዚህ መጥፋት ለማንኛዉም ትመቸኛለክ🙌

  • @user-yz4nx6my4p
    @user-yz4nx6my4p Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 Před 7 měsíci +1

    The world 🌎 likes powerful person, you know what I'm saying here: poweful people like only powerful people so just be powerful by walking the walk. DONOT talk bcoz no body care always walk the walk then you will be happy.

  • @seidkasim1880
    @seidkasim1880 Před 6 měsíci

    ስንዬ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ እኔ እስከ ሶስት ያሉትን በመጠኑም ቢሆን ጎበዝ ነኝ ነገር ግን እንደዛም ቢሆን አራተኛው ትጥቅ ማሟላት ላይ ሰነፍ ነኝ እንሻአላህ አስተካክላለው

  • @ommohammed3036
    @ommohammed3036 Před 7 měsíci +1

    End semh negigrh worq allah erjim edmi yestln

  • @Eyutihableslase
    @Eyutihableslase Před 7 měsíci +3

    I am happy to be a member of this group ❤

  • @user-vl5rd9yz7w
    @user-vl5rd9yz7w Před 7 měsíci

    በጣም እንወድሀለን አባታችን ነህ

  • @user-ms8zd1gv8u
    @user-ms8zd1gv8u Před 7 měsíci +1

    እናመሠግናለን ወንድማቸን

  • @Alem844
    @Alem844 Před 7 měsíci +2

    ስነወርቅ ምንም እንከን የለውም ትምህርትህ ከሚገርም ድምፅ ጋር እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Před 7 měsíci

    እንኳን ደህና መጣክ የምንወድክ የምናከብርክ ሁሉም ተመችተውኛል ከልብ እናመሰግናለን❤🙏

  • @user-wz8sq9zo4v
    @user-wz8sq9zo4v Před 4 měsíci +1

    yene abati tabaraki❤❤❤❤

  • @Omar2024luton
    @Omar2024luton Před 7 měsíci

    He’s the best guy ever we love you

  • @yorda106
    @yorda106 Před 7 měsíci

    ሮም 8:5 🫴እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖሩ አእምሯቸው በሥጋዊ ነገሮች ላይ ያተኮረ ነው፤ 🫴እንደ መንፈስ ፈቃድ የሚኖሩ ግን አእምሯቸው በመንፈሳዊ ነገሮች ላይ ያተኮረ ነው።"

  • @wanofimedia9599
    @wanofimedia9599 Před 7 měsíci +1

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏

  • @user-yz4nx6my4p
    @user-yz4nx6my4p Před 7 měsíci +2

    ለዛውም በዚ በሰለጠነ ጊዜ የሰለጠነ ሰው አለ ለካ

  • @nomnanoto
    @nomnanoto Před 7 měsíci

    ሁሉም በጣም ጠቃሚ ነዉ ወንድማችን አመሰግናለሁ

  • @nuhamintarekegn4504
    @nuhamintarekegn4504 Před 5 měsíci

    በጣም ነው የረዳሀኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @itsok2902
    @itsok2902 Před 3 měsíci

    ይገርማል እስከ አሁን እንዴት አላወኩሁም ለማንኞውም በመጨረሻ ደረስሕልኞል thank u

  • @user-ot6pv7lp5v
    @user-ot6pv7lp5v Před 5 měsíci

    በጣም አመሰግናለሁ ብርቱ ሁሉም ተመችቶኛል 🙏

  • @user-fz7ue6eq3c
    @user-fz7ue6eq3c Před 7 měsíci

    በጣም አመሰግናለዉ የኔ ክፍተት ሀላፊነት አለመዉሰዱ ላይ ነው

  • @doitright593
    @doitright593 Před 7 měsíci +1

    Brilliant!! Thank you so much because of you are teaching us thank you 🙇

  • @user-ir7zp1dq6d
    @user-ir7zp1dq6d Před 5 měsíci +1

    wletahin mekifel slemalchil betam ebesachalew . ante yehulum ethiopiawian melewet mikiniyat neh

  • @harontamrat646
    @harontamrat646 Před 6 měsíci

    በጣም እናመሠግናለን ለ ህይወት ጉዞ ስንቅ ነው 👌👌

  • @user-uq9kz2wt7j
    @user-uq9kz2wt7j Před 3 měsíci

    ኑርልን ❤❤❤

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 Před 7 měsíci +1

    Enamesegnalen sine motivate kemareg bashager business training bitset tiru new this is my opinion

  • @THE_TOP_5_MENTOR
    @THE_TOP_5_MENTOR Před 5 měsíci +1

    Betam arif video🎉

  • @user-ss3yg4qx1l
    @user-ss3yg4qx1l Před 6 měsíci

    wendme betam adrge amesegnalew lge yante motivation kaderegew bhuala betam new yetekeyere bale wletaye neh akbarih negne wendme❤❤❤

  • @user-ty5km9bd6z
    @user-ty5km9bd6z Před 5 měsíci

    Wahoooo garame sauw nuw!!!!!!!

  • @Adinas21
    @Adinas21 Před 6 měsíci

    አሁን ላይ inspired ሳይሆኑ እናድርጋለን ባዮ እንደ አሸን ከመብዛታቸው በፊት ጀምሮ Inspire Ethiopia እና ማንያዘዋል ህይወቴ ላይ ተፅዕኖ አድርጋችኋል።አመሰግናችኋለሁ

  • @demisdem5749
    @demisdem5749 Před 7 měsíci

    ወንድማችን ስነወርቅ ጠፍተህብናል እንኳን ደህና መጣህ

  • @toftube4773
    @toftube4773 Před 7 měsíci

    Responsibility and whiting from athers is my weakness. So i have to work on it. Important messages. Thanks #inspireEthiopia

  • @Champions920
    @Champions920 Před 7 měsíci +1

    ስነወርቅ ተመልሷል በዚው ይቀጥል የምትሉ
    በሳምንት 1 video የምትሉ

  • @user-cc6sg6sr7z
    @user-cc6sg6sr7z Před 7 měsíci

    በጣም እንወድሀለን ስኔ

  • @user-yz4nx6my4p
    @user-yz4nx6my4p Před 7 měsíci +1

    ጀግና አንቃቂ

  • @baba-895
    @baba-895 Před 7 měsíci +1

    Big man he is number one 👏 be like

  • @israelmokonin71
    @israelmokonin71 Před 4 měsíci

    Really i have big respect for you!!!

  • @jemilayasin8807
    @jemilayasin8807 Před 7 měsíci

    ትጥቅ አለሟሟላት

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን ስነ ወርቅ❤❤❤

  • @user-gp8dq1sn8l
    @user-gp8dq1sn8l Před 7 měsíci +1

    Wawu thankyou ❤❤❤❤❤

  • @user-zf6kp4ij4e
    @user-zf6kp4ij4e Před 7 měsíci

    Yes, u are right thanks so much..God bless u🥰

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 7 měsíci +1

    Thanks so much for sharing 🙏🏾❤

  • @user-ly7te3dt9u
    @user-ly7te3dt9u Před 7 měsíci

    የመንፊሰ ምግብ ዕድሜና ጤና ይሰጥህ ባንተ ምክር እና ሀሳብ ህይዉቴ ላይ ለዉጥ አይቻለዉ አመሰግናለሁ

  • @user-rj4cp7sv1t
    @user-rj4cp7sv1t Před 5 měsíci

    Thank you for sharing

  • @berhanu-bx7ey
    @berhanu-bx7ey Před 7 měsíci

    ሁሉም ተመቸኝ

  • @user-bw6vj4vk3c
    @user-bw6vj4vk3c Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን ❤

  • @user-rl4yx6gf7z
    @user-rl4yx6gf7z Před 7 měsíci

    ኑርልን

  • @user-ne6uu8zk8n
    @user-ne6uu8zk8n Před 5 měsíci

    ለእኔ ምርጡ ሰው ነህ

  • @surafeltsegaye
    @surafeltsegaye Před 7 měsíci

    ጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @herobelay1434
    @herobelay1434 Před 7 měsíci

    በጣም ስጠብቅህ መምህሬ

  • @LemlemAregawi-ix3zi
    @LemlemAregawi-ix3zi Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤እንወዳሃለን ቀጠለበት የኛ ጀግና

  • @user-ub1dm5bk9j
    @user-ub1dm5bk9j Před 7 měsíci

    yane chegr hulum sela hona hulum tagbarlay awlalaw thank you 👌👌