ከርቸሌ በውስጥ ዓይን እውነተኛ የታሪክ ማስታወሻ ሙሉ ትረካ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ሙሉ ትረካ

Komentáře • 62

  • @nazrethdesalegn6606
    @nazrethdesalegn6606 Před rokem

    ስንድዬ ታሪኩም አተራረክሽም ገራሚ ነው በርቺልን

  • @mintwabdinbere1183
    @mintwabdinbere1183 Před 3 lety

    Sendu Abebe 👌🏽👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼♥️

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 3 lety

    Betam konjo newe enamesegenalen

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 Před rokem

    ምርጥ ስራ ስንዱዬ

  • @singiorgisalemayehu9985

    በነገራችን ላይ"ከርቸሌንም"ጀምሬዋለው

  • @sarengebremedihen4242
    @sarengebremedihen4242 Před 3 lety

    Thank you Senedu...

  • @ayelemimi
    @ayelemimi Před 3 lety

    እናመሠግናለን እናት

  • @yirgalemtegafaw2076
    @yirgalemtegafaw2076 Před 2 lety

    ሰንዱ በጣም ነው አተሪረክሸን የምወደው

  • @user-du6py2ru3i
    @user-du6py2ru3i Před 3 lety +1

    ወይ ስንዱያ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የእስርቤት ታሪርክ እኔም አለኝ

  • @hiwotyiketilal2468
    @hiwotyiketilal2468 Před 3 lety +2

    You are so brilliant. Thank you.

  • @ethio-europetube6012
    @ethio-europetube6012 Před 3 lety

    በጣም መሳጭ አፃፃፍና አተራረክ እናመሰግናለን

  • @mintwabdinbere1183
    @mintwabdinbere1183 Před 3 lety +1

    እውነትም ማክሲም ጎርኪ በተለይ እማሪካ ሀያ እምስት እመት ያየሁትን የእሜሪካ ስደተኞች እኞ እንዳንዱ በሬፊዩጂ እንዳንዱ እንደኔ በቪዚተር ቪዛ መቶ የቀረ እንዳንዱ ዲቪ በሚባልው የግሎሪፋይድ ባሪያ እገዛዝ ቪዛ ተገዝቶ እራሱ ትኬቱን ገዝቶ ወይም ቪዛውንም ካገኘው ገዝቶ አማሪካ ቁጭ ተብሎ ብር የሚታፈስበት መስሎት መቶ ያየሁትን ሁሉና እኔና ቤተስቤ ገንዘባችን ሲያልቅ ሆይ ሆይ ብለው የትቀበሉን ያረጉንን ፊቴ ላይ እመጣቾው ስንዱዬ ♥️👌🏽 ታላቅ የጥበብ ስው ድንቅ ጋዜጠኞ እስራ ስድስት ስአት ሰስራ እስከ ዛሬ ሳላዳምጣት ኖሬ እሁን በሎክ ዳውን ዝግ ስል ስምቼ ልጠግባት እልቻልኩም እባክሽን ስንዱየ እስቲ ባንዲራ ይዘው ስልፍ ስለሚወጡት በትለይ በኔ ከተማ ሲያትልና በዲሲ ላሉት ስዎች ምክር ያዘለ መልእክት በምትጣፍጥ እንደበትሽ በሪፓርት ስም እቅሪብልን እኔ የምለው ስራ የላቸውም ቢላቸውን እንዴት ይሆን የሚከፍሉት ክልስሩ ደሞ ዌልፌር እየወስዱ ነው ማለት ነው ???? ደሞ እሜሪካንየን ይሳደባሉ ደፍረው እኔ ተሳ ቀቅኩ በስንት መከራ ያገኘሁእትን ግሪን ካርድ እና ዜግነት ያስገፋፍኝ ይሆን ብዬ እስቲ ተርኪልን ባንዲራ ይዞ መጮህ በስው አገር ምን ፋይዳ እለውና ነው 🇪🇹😭 ተባረኪልኝ የኔ ውድ
    እህትሽ ምንትዋብ ድንበሬ

  • @ashuh4860
    @ashuh4860 Před 3 lety

    Sewedesh eko denk new

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo Před 3 lety +1

    ጉኖዋ 💚💛❤️
    ገናሳምንት ዩቲዩብ እንዳለሽ አወኩ እሰይ እንኳንና በዚህ በሰፊው አለም አገኘሁሽ
    ፅሑፍ ብትይ ትረካው ልዩነው ትቺያለሽ እማ 👌

  • @eritreasmith2957
    @eritreasmith2957 Před 3 lety

    Wow!! Yigeremale bereketi yemechereshawe tarike.

  • @fayocepheus3097
    @fayocepheus3097 Před 3 lety +4

    ስንዱ ከታሪኩ አሣዛኝ አፈፃፀም ውጭ የስነጽሑፍ ስራሽ እንደ ሩሲያው ደራሲ ማክሲም ጎርኪ ፍፁም ስእላዊ ወደአንጎል ገብቶ በገሃድ የሚታይ ድንቅ የስነፅሁፍ ደራሲ ነሽ

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Před 3 lety +1

    ግሩም ነው

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd Před 3 lety +3

    It’s really interesting story. This is what happened many play big roll in our life. Even in jail. Thank you for sharing.

  • @mamamamo100
    @mamamamo100 Před 3 lety

    መፅሐፉን ድሮ አንብቤዋለሁ። ድጋሚ በአንቺ ድምፅ እንደአዲስ ሰማሁት። የከርቸሌ ታሪክ አይረሳም❤ ስንድዬ በርቺልን❤

  • @user-wh3ld9ru8b
    @user-wh3ld9ru8b Před 3 lety

    ድንቅ ነው🙏

  • @eritreanhiwot4667
    @eritreanhiwot4667 Před 3 lety

    ብዙ ታሪኮች፡ ውብ በሆነ ኣገላለጽ የተሸመኑበት ሞዛይክ።

  • @mwolde6274
    @mwolde6274 Před 3 lety

    ሀይ ስኔው የድሮ ጉዋደኛዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @sunnyhirpo852
    @sunnyhirpo852 Před 3 lety

    I like you ... you r like sebhat gebreegzaber...

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Před 3 lety

    ይህንን በኋላ እኮመኩማለሁ😎

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Před 3 lety

    ትቺያለሽ ።

  • @eritreasmith2957
    @eritreasmith2957 Před 3 lety

    Awesome job keep it up!!!

  • @andualemmengistu133
    @andualemmengistu133 Před 3 lety +1

    ከርቸሌን ሁሌ ወደ ትምህርት ቤት ስሄድ አየው ነበር እግር ኳስ ሲጫወቱ ሙዚቃ ሲመለከቱ ግን ውስጡ ምን አይነት ህይወት እንዳለው ስንዱ አበበ ክሽን አድርጋ በጆሮዬ አንቆረቆርሽልኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ቸር እንሰንብት።

  • @yy-ut3dh
    @yy-ut3dh Před 3 lety

    ከርቸሌ ገብቼ ከርሜ ተመልሼ ወጣሁ ፅሁፍሽ አተራረክሽ ነው እንደዛ ያረገኝ:: የሚገርመው ነገር እኔ ግዜ ሰጥቼ እንደዚህ ለረጅም ትረካ ጆሮዬን ሰጥቼ አላቅም ግን በጥሞና አዳመጥኩሽ እድሜ ለ ሚኒሊክ ሪድዮና CZcams ምክንያቱም ባለፈው ሳምንት አቅርበውሽ እኔም አንቺን ያወኩትና ያንቺ ዩትዩብ ላይ ገብቼ ይህንን ትረካሽን ያዳመጥኩት ለማንኛውም subscribe ስላረኩሽ ትኩስ ትኩሱን ወዲህ በይ ድምፅሽ ብእርሽ ይባረክ ድንቅ ታሪክ

  • @degifewminda
    @degifewminda Před 3 lety

    ጉኖዬ!

  • @nazrethdesalegn6606
    @nazrethdesalegn6606 Před rokem

    በእውነት ባሏን ገድላ የታሰረችው በጣም ታሳዝናለች ሰውየውን መግደል የነበረባት ራሷ ነበረች ግፈኛ ስለሆነ ግን ጌታ ፍርዱን ሰጥቶታል ወንድምየው ግን ያናድዳል ምስኪኗን ሌላ ግፍ ጨመረላት ምን ዓይነት ፈተና ነው? እግዚአብሔር ይድረስላት

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i Před 3 lety

    ይኽንን የመሠለ ድምጽ እየሰማሁ በፍቅር ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ 😘

  • @sirgutshibru9229
    @sirgutshibru9229 Před 3 lety

    Thanks to ethio360 i get the chance to know u

  • @helenwoubshet6149
    @helenwoubshet6149 Před 3 lety

    ስንድ ውዴዋ❤️

  • @sunnyhirpo852
    @sunnyhirpo852 Před 3 lety

    ጋሽ ስብሀትን አንቺ ላይ አያለው ... ጎበዝ ነሽ

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Před 3 lety

    ስንዱዬ በጣም መሳጭ ነው ታሪኩ በርችልን አቦ ደሞ ሰብስክራይብ አድርገናል

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Před 2 lety

    በጣም እሚገርም ታሪክነው ግን ንግስቲቱ ምንወንጀልሰርታ እንደታሰረች ማወቅ ፈለኩ

  • @wondyiradalemayehu5688

    I have no word to say

  • @adanemaru9688
    @adanemaru9688 Před 3 lety

    ጉኖዬ! ዝቅ ብያለሁ::

  • @misganazeleke884
    @misganazeleke884 Před 3 lety

    ርዕዮት ዓለሙ ፕሮግራም ላይ እንደአየዉሸ ሰብስክራይብ አደረኩ በረች ሐገርሸም በሰላም ትገቢያለሸ!

  • @getugezahgn28
    @getugezahgn28 Před 3 lety

    RESPECT!!

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Před 3 lety

    ስንዱዬ ቀን ከሌት ብሰማሽ የማትሰለችኝ ምርጥ ሰው😘

  • @allover9671
    @allover9671 Před 3 lety

    ♥️🙏♥️🙏♥️♥️

  • @masreshagetachew9518
    @masreshagetachew9518 Před 3 lety +1

    atafrem ende kesew bewere semtesh bewisit ayin bilesh titsefeyalesh ende defar

    • @SeneduAbebe
      @SeneduAbebe  Před 3 lety

      ከማ የሰማሁትን ልፃፍ ?

  • @allover9671
    @allover9671 Před 3 lety

    🙏♥️

  • @hayatamara5944
    @hayatamara5944 Před 3 lety

    ስንድዬ ሌሎች ስራዎችንም በጉጉት እንጠብቃለን

  • @birhanasfaw7015
    @birhanasfaw7015 Před 3 lety

    👍

  • @yareddesalegn6543
    @yareddesalegn6543 Před 3 lety

    ስንድ፣ ጉንዬ ክበሪልኝ!

    • @yareddesalegn6543
      @yareddesalegn6543 Před 3 lety

      እህት እና የአገር ኩራት ሪዮት ዓለሙ ሁሌም ትዘከሪያለሽ ኑሪልን

  • @merrybaheru8376
    @merrybaheru8376 Před 3 lety

    Film eyayaw naw yamsalagi ewnate jagen nash abo

  • @behailubehailu
    @behailubehailu Před rokem

    አንቺ ብቻ ፃፊ አንቺ ብቻ ተርኪ ስንድዬ

  • @amarudesalegn6575
    @amarudesalegn6575 Před 3 lety

    በርዕዮት የመፀሀፍ ገበታ ክፍል ሁለት ፕሮግራም እንዳየውሽ ሰብስክራይብ
    አድርጌያለው
    አስደሳች ነሽ

  • @bitewchanie9893
    @bitewchanie9893 Před 2 lety

    ማና ናት ?

  • @Merja1973
    @Merja1973 Před 3 lety

    ደስ የሚልታሪክ ነው ለሆሳህናው እንኳን አደረሳችሁ አደረስን ውድ ኦርቶዶክሳውያን ያገሬ ልጆች በግፍ የተገደሉትን ነብስ ይማርልን:: ይህንን የምታነቡ ቅን ልብ ያላችሁ ብቻ ዩትዩብ ቻናሌ ሰብስክራይብ እድርጉልኝ ስል በትህትና ጠይቃለው:: ለትንሳኤው በሰላም በጤና ሃገራችንን ከክፋ መከራ አውጥቷት በደስታ በመልካም ዜና ብቻ የምንሰማበት ያድርግልን አሜን(3)

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 Před 6 měsíci

      Kirstyan malet kirstyan orthodox tewahido bicha new lelawe pante protestant joba new yenebalut ....... be kirstos amenen yetetemekinew yamenew kirstyan orthodox tewahido bicha new

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 Před 6 měsíci

      Simachinin likemun new kirstyan orthodox tewahido amani bicha new .... bro ❤❤❤

  • @ADWA1888Amhara
    @ADWA1888Amhara Před 3 lety

    ስንዱየ ላንቺ ሰብስክራይብ ሁለቴ ማድረግ አይቻልም አንዴ አድርጌሽ አልበቃኝም

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r Před 2 lety

    የሴት ሲጋራ አጫሽ ስታስጠላኝ ብትሞት ይሻላታል ።