አራት ኪሎ- ፒያሳ - አድዋ ድል መታሰቢያ- ቴዎድሮስ አደባባይ የኮሪደር ልማት ሥራዎች አፈጻጸም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 06. 2024
  • አራት ኪሎ- ፒያሳ - አድዋ ድል መታሰቢያ- ቴዎድሮስ አደባባይ የኮሪደር ልማት ሥራዎች አፈጻጸም

Komentáře • 301

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 Před 23 dny +47

    እውነት ለመናገር በአሁን ጊዜ ኢትዮጵያ በአለም ከፍ ብላ እንድትታይ እየለፋ ያለ ድንቅ መሪ ነው አብቹ እናመሠግናለን

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před 23 dny +69

    እንዲህ ያለ ድፍረት ጥሩ.አይደለም አንተ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ❤❤❤❤❤

    • @yigremendale8855
      @yigremendale8855 Před 23 dny +3

      Korideram

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 Před 22 dny

      @@yigremendale8855ገዳም የፍቅር ገዳም አልጋስራም 😂😂 ተንጨረጨራችሁ ይሄ ነው ስውየው ቃል በተግባር የሚተረጉም🙏🙏❤️🌺❤️❤️

    • @seidahmed-kd5er
      @seidahmed-kd5er Před 22 dny +2

      ለምን አይደክልህም

    • @pipoalem2967
      @pipoalem2967 Před 22 dny

      @@seidahmed-kd5er ashkabachoch

    • @relax-everything
      @relax-everything Před 17 dny

      አገር እየተሰቃየ እየተራበ ነው ትንሽ ህሊና ይኑርህ

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před 23 dny +40

    ጎበዙ ታታሪው ዶ/ር አበይ አሀምድ ዘመንህ ይባረክ

  • @MuhajirHabib-wl2ig
    @MuhajirHabib-wl2ig Před 23 dny +32

    አንተን አላህ የምጠብቅ ለዘላለም ኑርልኝ አባቴ ድንቅ መሪ ነይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahammedhusein8186
    @mahammedhusein8186 Před 23 dny +62

    ጀግናው የልማት አርበኛ ጀምሮ መጨረስን ለትውልድ አሳይቷል we thanks You Our MP Dr Abiy Ahmed Ali 🙏

    • @Alem229
      @Alem229 Před 23 dny +1

      ድንቄም ልማት ደም ተጪ ሁሉ ጌታ በጨረሳቸሁ

    • @user-ny1lj3me1v
      @user-ny1lj3me1v Před 23 dny +1

      ​@@Alem229anchim iko yaw nesh qedada😅

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 Před 22 dny

      @@Alem229እየተመለሱ ነው እነእየገቡ ነው 🤣🤣🤣እና አልመሸም አንቺንም ልቦና ይስጥሽ ንቂ አትጃጃይ በፅንፍ ተወጥረሽ

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET Před 22 dny

      😂😂😂 Gematam Kadree

    • @babientertainment1905
      @babientertainment1905 Před 22 dny +1

      agibaw

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před 22 dny +14

    wow ተንኮል የሌለበት ሰው ስለሆነ ዘና ብሎ ይሄዳል እኛ ግን በማይት ብቻ ነፍሳችን ተጨነቅች ፈጣሪ ከጠላት ይጠብቅህ ❤

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 Před 23 dny +28

    Prime Minister Abby, thank you . With your visionary leadership Ethiopia is moving forward. Mayor Adanech Habibi you deserve praise for your relentless efforts and unparallel leadership. Our country is blessed to have Abby as it's prime Minister 🙏🙏🙏🙏

  • @BulloFetto-ex2wo
    @BulloFetto-ex2wo Před 22 dny +15

    ጌታ ዘመንህን ይበርክ ኑረልን ከጎንህ ነንድንቀ መረያችን

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 Před 23 dny +28

    ታያለህ መሪ ማለት እንዲህ ነው ወሬ ብቻ ያልሆነ ሰርቶ የሚያሳይ በርቱ ህዝቡ ከጎናችሁ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @workieddinka6334
    @workieddinka6334 Před 22 dny +13

    እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ፣ ማስተዋልህ ይበልጥ ይበልጥ ይበልጥ ይጨመርልህ!!!!

  • @hussenjemal6837
    @hussenjemal6837 Před 23 dny +58

    የብሄር የሀይማኖት የጎጥ ውሾች ይጮሃሉ ሰራተኞች ስራቸውን ይሰራሉ ፡፡ በፎከረ ሳይሆን ለሀገር ሰርቶ ባሳየ ስለሆነ ጊዜው ከጊዜው ጋር የሚመጥን ሀሳብ ይዘን ለሀገር ብንገኝ መልካም ነው ፡፡ ጀግኖች መሪዎቻችን በርቱልን ሁሌም ከጎናችሁ ነን ፡፡

    • @abdi6588
      @abdi6588 Před 22 dny

      አጎቴን ጋሽ ይመር አዲስ አበባ ከፍተኛ የውሀ ችግር አለባት ለምን ከማሰዋቡ ቅድሚያ አልተሰጠውም ብለው፦ ጅል የውሀ ቧንቧ መሬት ውስጥ መቀበሩን አጥተኸው ነው ይህንን የምትጠየቀው አለኝ። እውነቱን ነው በአይን የማይታይ ልማት አይደለም ለዘመነኞቹ።

    • @fantahuneshete1535
      @fantahuneshete1535 Před 22 dny

      ማነው ብሔርተኛ 😂😂😂

    • @antenehyeshiwas2596
      @antenehyeshiwas2596 Před 22 dny +2

      ስድብ ችግራችንን አይፈታም ድርድር እንጂ የሽግግር መንግስት ያስፈልገናል!!

    • @babientertainment1905
      @babientertainment1905 Před 22 dny

    • @mikiyaseengdashet3940
      @mikiyaseengdashet3940 Před 22 dny

      አታለቅልቅ ቆማጣ

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Před 22 dny +8

    ተመስገን!!!
    እኛም (አገራችንም) ወግ ደረሳት!!! እሰው አገር ላይ እቀናበት የነበረውን ዕድሜ ሰጥቶኝ አገሬ ውስጥ ስላየሁት እግዚአብሔር ከፍ አድርጌ አመሰግነዋለሁ❤❤❤

  • @dagnachewoda5794
    @dagnachewoda5794 Před 23 dny +33

    ሺ አመት ንገስ አቢቹ እና የአዲስ አበባ ከንቲባና አመራሮች በርቱ ጀግኖች ናችሁ

    • @tigistmekuria5054
      @tigistmekuria5054 Před 21 dnem

      በየቀበሌው ሲስተም የለም የሚሉትን የአዲስ አበባ ከንቲባ ፅፈት ቤት ንገሩልን

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 Před 22 dny +17

    Honor to our gallant PM Abiy, the true guardian of mother Ethiopia 🙏🇪🇹❤️

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 Před 22 dny +13

    Dr. Abiy Ahmed you are the only one our leader for the next 100 years, God bless all of you you spend a great time on this beautiful job

  • @TufayiHajikalil
    @TufayiHajikalil Před 22 dny +8

    ኢትዮጵያ በልጆቻ ደም እና መስዋዕትነት ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኑርልና*🙏🙏

  • @netsanetmegersa5766
    @netsanetmegersa5766 Před 22 dny +10

    የኢትዩጵያ ጠላቶች ሞዋርተኞች በጌታ በእየሱስ ስም ይርገፉሁ ፤ ሀገሬ በከፍታ ፤ ከአብይ ጋር አምላክ ይጠብቅህ ፡፡

  • @nebyumuzemil2858
    @nebyumuzemil2858 Před 22 dny +12

    This is history in the making
    Believe you me
    Abichu is an embodiment of excellence, This is truly magic
    May God bless you
    Always in my prayers 🙏
    I m grateful to be in your Era,
    Words can't do justice.

  • @lomidesta940
    @lomidesta940 Před 23 dny +15

    ልጅእምላክይጠብቅ:በድሙይሽፍን❤❤❤❤

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před 23 dny +12

    አናመሰገናለን ከንቲባችን እናመሰገናለን ለዘህ ለተቀደሰ ሰራ የተባበራቸሁ ሁሉ የአዲስ አበባ ልጆች የማረ ከተማ ተረክበችሁል ከጭልፊቶች ከተምቾች ጠብቆት ወብ አዲሰ አበባ ን በሊላውም ክልል እደዝ ተሰርቶ ለማየት ያብቃን እንሰራ እንተባበር እደቀደም አባቶቻችን እንከባበር ሀገራችን ለማሳደግ እንጣር ።

  • @almaztadase5763
    @almaztadase5763 Před 23 dny +9

    እግዚአብሔር ካክፉ ይጠብቅህ ጃግና መር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @crajbt6298
    @crajbt6298 Před 23 dny +10

    Beka Ashenifehegnal beka asaminekignal Wedijekalow Abichuye ! I will Vote for you !! #Ilubabor

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n Před 23 dny +8

    THE Lion Don!!! Abiychuu when I think abt you I get teary eye's!!! GOD protect you from all evils!!! THE REAL ETHIOPIAN SON YOU ARE.We are for everr greatful to God !!! You are Lagendery!!!

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Před 22 dny +3

    እ/ር የረዳው የለውጥ አርዓያ የመሪዎች ኀብረት!!!!!!!
    Stay blessed!!!!!!!!

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 Před 23 dny +8

    አብቹ እናመሰግናለን 🇪🇹❤❤🇪🇹👑

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps Před 23 dny +19

    ድንቅ መሪ ድንቅ ስራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @djnatmer2022
    @djnatmer2022 Před 23 dny +15

    This Is My PM

  • @Milsmek
    @Milsmek Před 23 dny +10

    Great work, Great speech we with you!!

  • @eliasalemseged3553
    @eliasalemseged3553 Před 23 dny +9

    በጣም ጎበዞች ናችሁ።አሁን የሚያስፈልገው ሰዎች/ሌቦች/መሬት ላይ የተነጠፈውን ሸክላ፣ብረት፣ማርብል ወዘተ ነቅለው እንዳይወስዱ በቦታው ላይ ተቆጣጣሪዎች ማድረግ ይገባል። በእርግጠኝነት ወሬኛ ከነወሬው ቀስ እያለ ይደበዝዛል። እያንዳንዳችን ደግሞ የራሳችን ንብረት ስለሆነ ልንጠብቀው ይገባል። አብያችን እባክህ እግርህን ሰብስብ በጣም ታስፈልገናለህ! አንተ መድሃኔዓለም የመሪዎቻችንን የቤተሰባቸውን ሰላምና ጤና ጠብቅልን።አገራችንን ሰላሟን አብዛልን! ቀስ በቀስ ሁሉም ነገር ወደ መስመሩ ይገባል! እግዚአብሔር ይመስገን ገና ብዙ መልካም ነገሮችን እናያለን!!!

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 Před 22 dny +5

    God Bless you and everyone involved in this wonderful project!

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Před 23 dny +19

    አብቹኮ የኔ ድንቅ መሪ ❤❤❤
    በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ አንተ ለኢትዮጵያዬ የተሰጠህ ውዱ ስጦታችን ነህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🙏

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z Před 22 dny +4

    ዶክተር አብይ በጣም ደስ የሚል ስራ ሰርተሃል ከንቲባችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ጥሩ ፕላን ነው። አሁን አመንኳችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abeba5936
    @abeba5936 Před 23 dny +12

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በርቱ ጎበዞች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zv9tz2wx4n
    @user-zv9tz2wx4n Před 22 dny +3

    ❤❤❤አብቹ አባብያ❤❤❤እንደዚህ ያማረ የተዋበ ፀጋ ያጎናፅፍህ።

  • @rozalewis6506
    @rozalewis6506 Před 22 dny +7

    100 years you be Pri minster of Ethiopian 🙏🙏😍😍👏👏👏😘😘

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před 23 dny +12

    ጎበዞች አኮራችሁኘ የአዲስ አበባ ሰዎች መሪዎን እዲት እደጠበቃችሁት በውነት ከፈ ም አረጋችሁት እናመሰግናለን የአዲስ አበባ ልጅ በመሆኑ ኮርቻለሁ አመሰግናለሁ

  • @anchio7740
    @anchio7740 Před 22 dny +6

    የሰራችሁትን ማየታችሁ ጥሩ ነው። ግን አብቹ አደጋ ያጋጥምህ ይሆን ብዬ እሳቀቃለሁ የኔ ቅን መሪ አምላክ ጠብቆሀል አሁንም ይጠብቅሀል።

  • @emuderbe5793
    @emuderbe5793 Před 21 dnem +2

    አብችዬ ፍቅር ነዉ እሰይ ጀግናችን እንወድሀለን ለስራ የተፈጠርክ ብርቱ መሪ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abelxon8444
    @abelxon8444 Před 23 dny +13

    ትችላላችሁ💪!!

  • @taafagucho8782
    @taafagucho8782 Před 22 dny +10

    በአትዮጵያ ለመጀመራያ ጊዜ በክ/21ኛ ዘመን የተገኛ መር

  • @fissehaasfaw2462
    @fissehaasfaw2462 Před 21 dnem +2

    ዶር አብይ ከነአጋሮችዎ ሠላም እመኛለሁ ። የተሠራዉ የልማት ሥራ ድንቅ ነዉ እርሶም ሆኑ የሠሩ እጆችም ይባረኩ። በዚህ ትይዩ በሠላም እና በኢኮኖሚውም በተለይ በግብርናዉም የላቀ ስራ ቢሠራ እመኛለሁ። በየአቅጣጫዉ የገጠመን ጦርነት ሕዝባችንን አስጨንቆታል ። ከጦርነት ጋር ይህን ያሕል ድንቅ ሥራ ከሠራን በሠላም ደግሞ የዚሕን ያሕል ሣይደክሙ ምን ያሕል ሊሠራ እንደሚችል ሳስበዉ የቆጨኛል። ሠላም!

  • @dagmawiabraha9937
    @dagmawiabraha9937 Před 22 dny +6

    በርታልን ጀግኖችን 🎉🎉

  • @mekonnenbelgu1382
    @mekonnenbelgu1382 Před 22 dny +2

    ጀግኖቻችን ናችሁ በርቱ፤ እስፔሻሊ ዶ/ር አብይ ጀግና መሪያችን ነህ፤በርታ፤ እግዚአብሔር ኃይልና ብርታት ይሁናችሁ!!

  • @danielgetachew2513
    @danielgetachew2513 Před 21 dnem +3

    ሰርቶ ያሳየ የኢትዬጴያ የሁልግዜ ጀግና መሪ

  • @user-zv9tz2wx4n
    @user-zv9tz2wx4n Před 22 dny +4

    ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብቹ ለኢትዮጵያ ና ለኢትዮጵያውያን የሆነ ምቹ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @David-vs4zs
    @David-vs4zs Před 21 dnem +2

    በጣም ነው የሚያምረው ድንገተኛ መሪ እኔማ እየሄድኩ እያየሁት ነበረ ግን መከራ ማመን ቀጣም አድናቂው ነኝ

  • @dagnachewoda5794
    @dagnachewoda5794 Před 23 dny +13

    ጠቅላይ ሚንስትር አብይ እባክህ ታስፈልገናለህ ጉብኝቱን ጨርሰህ እስክታጠናቅቅ ድረስ ሰቀቀን ነው የሆነብን መስራትህን ማማሩን አይተው የተከሰተ እንዳሉ ሁሉ ዘመናቸውን ሲዘርፍ የነበሩ ሁሉ ተቃጥለዋል እና ጥበቃው እና ጥንቃቄው በጣም ነው ያስጨነቀን ለአደጋ እንዳትጋለጥ አንተም ሆነ አበክረው ያሉ አመራሮች እባካችሁ አደራ ገና ታስፈልጉናላችሁ

    • @JournalistIntrnational
      @JournalistIntrnational Před 22 dny +4

      ጠባቂው እግዚአብሔር ነው ምንም አይነካውም

    • @TheSemir2020
      @TheSemir2020 Před 22 dny

      አቤት ማሽቃበጥ ክፍል 2😂

    • @user-zv9tz2wx4n
      @user-zv9tz2wx4n Před 22 dny

      ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብቸ ❤ለኢትዮጵያ ና ለኢትዮጵያውያን የሆነ ምቹ።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @infinity325
    @infinity325 Před 23 dny +9

    አብይያችን❤❤❤❤

  • @jemalmidia_982
    @jemalmidia_982 Před 23 dny +14

    አቢቹ በርታ

  • @rozalewis6506
    @rozalewis6506 Před 22 dny +6

    ETHIOPIAN In my Life i never see Like this Ladera 👏👏👏❤❤❤💯✍️✍️🎉🎉

  • @ejighayewejige4233
    @ejighayewejige4233 Před 22 dny +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 Před 20 dny +1

    በሐገር የባለቤትነት ስሜት ሲሰማህ እንዲህ ትንቀሳቀሳለህ ትሰራለህ ትከበራለህ።ጀግና ጀግና የወለደው መሪ የማይፈራ ልክ ቀደምት እንደነበሩት የኢትዮጵያ አርበኞች ታማኝ ታታሪ ❤

  • @mehiretabate9215
    @mehiretabate9215 Před 22 dny +3

    ልዩ ነው❤❤❤

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Před 22 dny +4

    Yezelalem Amlak Abzeto Yebarekeh p.minster !!!

  • @hayumedia2553
    @hayumedia2553 Před 22 dny +3

    You are a hero my leader God bless you

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Před 23 dny +8

    Abiy&Team🇪🇹❤️🙏🏽

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Před 22 dny +1

    Your Excellency, PM Abiy Ahmed, your leadership which brought the work culture change, strong mindset, and project execution capabilities are rocking Ethiopia while dismantling the remnants of feudalist mentality, shaping the political culture, and bringing political decency to our country. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 Před 20 dny +1

    የሐገር ባለ ውለታ ጀግና መሪ በርታ

  • @DrDemissieTadesse
    @DrDemissieTadesse Před 22 dny +3

    ኢትዮጵያ በተስፋ ሰጪ እርምጃ ላይ!

  • @REDUZELALEMzelalem-mn1zy
    @REDUZELALEMzelalem-mn1zy Před 23 dny +4

    ድል ለኢትዮ አሜሪካ❤❤

  • @bl8869
    @bl8869 Před 13 dny

    Simply amazing! Now we must achieve peace. God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @asthey
    @asthey Před 22 dny +3

    Dr.Abiyachen Ye ETHIOPIA AMLAK YEBARKEH 👏💚👏💛👏❤️👏👏👏👏👏

  • @mebe935
    @mebe935 Před 20 dny

    Very proud of this Prime Minister! He is for the people & the country. I hope he feels our appreciation!!!
    Thank you, Dr. Abiy!

  • @desalegnedo4166
    @desalegnedo4166 Před 22 dny +1

    አቢቹ really really keep it up you are hero!!!!!!! MP Dr Abiy Ahmed Ali Thank you so much.....

  • @desalegnworku4377
    @desalegnworku4377 Před 17 dny

    🔼👉💚💛❤️እንዴው ዝም ነው ዝምነው አሉ አባቡላድ ትላለች እናቴ እንዲህ የሚደንቅ ጉዳይ ሲገጥማት speechless👉የኮሪደር ልማቱ የፒያሳ፣ያራትኪሎ፣የሜክሲኮ፣የቦሌው ነገር እንዴው ዝምነው እንቁ፣አልማዝ እና ወርቅ ያምራል የባላሉ በሠውገላ እንደነሱ ለከተማ ገላ ያምራልን ሁሉ ሳትሰስቱ ስላስጌጣቹህ ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ እና የተሳተፋቹህ ሁሉ እናመሠግናለን❤️

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd Před 22 dny +1

    Man of his words! Long live Abichu. We look forward to seeing more!!! We are with you, go ahead.

  • @Ethiiopia123
    @Ethiiopia123 Před 16 dny +1

    ብቻ ይቅር ይበለን ፈጣሪ፤ ልቦናችንን ይመልስልን፤ እኔ ይገርመኛል የኢትዮጵያ ማህበረሰብ፤ ለህንፃና ለብልጭጭ ነገር ያለንን ፍቅር ፤ ትንሽ እንኳን ለሰዎች ቢኖረንና ከዘረኝነት ወጥተን፤ መከራ ላይ ያሉ ህዝቦችን በግፍ ለሚገደሉ፤ እማትደግፉኝ ከሆነ በግድ በሀይል አንበርክኬ ነው እምገዛችሁ ተብለው፤ በሀሳብ ሲሞግቱ እያሰረና እያፈነ እንዲሁም እንዲሰደዱ እያደረገ፤ ይህ መከራ ሲበዛባቸው አማራጭ ቢያሳጣቸው ጫካ ገቡ እራሳቸውን ለመከላከል፤ ህልውናቸውን ለማስጠበቅ፤ ይህንን የማይረዳ በዘር የታጠረ፤ በጥላቻ የተሞላ እና ኢትዮጵያዊነቱ የሚያጠራጥር ዜጋ ነው። 😢😢😢😢

  • @HassetViews
    @HassetViews Před 17 dny

    እግዚአብሄር ይመስገንበጣም ደስ ይላል አሁን ገና መሪ እና አስተዳዳሪዎች አገኘን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maem939
    @maem939 Před 22 dny +4

    This is remarkable result, you are doing all this with high standard of all the conflicts all over around the country. I can predict how its going to be if the Security situation is calm. So let us contribute positive thoughts and energy to our Great Leaders and Mayor. Let other corrupted leaders learn from the Beloved PM and AA Mayor. Ethiopia will Prevail and God will be praised by the good works and deeds.

  • @fekadudejene5109
    @fekadudejene5109 Před 22 dny +2

    አምነናል በቃ🤩🤩🤩

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 22 dny +3

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @tsigeredabratu7094
    @tsigeredabratu7094 Před 22 dny +1

    Amlak zemenachihun yibark!!!!!
    Enante Lemidritu bereket nachihu!!!!
    Egziabher yitebkachihu!!!!
    Enameseginalen!!!!❤❤❤❤❤

  • @user-gs7tm7yp2w
    @user-gs7tm7yp2w Před 4 dny

    እናመሰግናለን አብቹ ጀግናችን 😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @mastwalgelagaye8212
    @mastwalgelagaye8212 Před 20 dny +1

    አይዞሽ እህቴ በርች ጎበዝ ነሽ እደዚ አይነት እሷን እድታስቢ የሚያረጉሸን ነገሮች ከፊትሽ ዘወር አርጊ

  • @TwinsLife2020
    @TwinsLife2020 Před 23 dny +7

    Allah yitebikih❤❤

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Před 23 dny +4

    ድሮም ሰውየውን አትችሉትም ብለናል በተለይ በዚህ ዘመን ያላችሁ Analog minded please update your self to digital first to fight with PM Abiy Ahmed

  • @fifiysabit5391
    @fifiysabit5391 Před 22 dny +4

    wow when are you coming to legetafo please it is so beautiful♥♥♥♥

  • @lolak953
    @lolak953 Před 22 dny +1

    Thank You x & Keep up the Great work .... Make our city Beautiful x

  • @user-fr4gu4pp6k
    @user-fr4gu4pp6k Před 22 dny +2

    አብቹ እንፈልግሀለን ብዙ አትዳፈር

  • @fassilove
    @fassilove Před 21 dnem +1

    ሀገርን ባለቤቱ ሲመራ ጀስ ይላል ።ከወንድሞችና እህቶች ጋር በርታ ...ደሞ ጦርነት ለመረጡ ወንድሞች ..ለመታረቅ ትጉ! ሑሉም ሰላም ሲሆን በደንብ ያምራል።

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq Před 23 dny +7

    ዘመን ትሻጋሪ መሪ

  • @ashenafigirma9671
    @ashenafigirma9671 Před 21 dnem +1

    ✊✊💪💪 በርታልን መሪያችን

  • @sanchod3824
    @sanchod3824 Před 23 dny +4

    ❤❤❤❤Actor❤❤❤Abichu❤❤❤

  • @zinayejillo6908
    @zinayejillo6908 Před 22 dny +1

    God bless you my pm

  • @DrDemissieTadesse
    @DrDemissieTadesse Před 22 dny +1

    እነዚህ ሰዎች ወደ አገሬ ሊመልሱኝ ነው።

  • @alemeticha5164
    @alemeticha5164 Před 19 dny

    ❤❤❤አብቹ እድሜ ከጤና ጋር ይስክ

  • @TiruMedia18
    @TiruMedia18 Před 22 dny +1

    ሃገር ሰሪዎችን አላህ ያቆይልን ከማለት ውጭ ቃላት የለኝም መንግስታችን ከልማቱ ባሻገር ወጣቱን እየጨረሰው ያለው ሱስ ላይ ስራ ቢሰሩልን እላለሁ፡፡

  • @ashenafigirma9671
    @ashenafigirma9671 Před 21 dnem

    እናመሰግናለን፡፡🙏

  • @user-zr3hv8es6s
    @user-zr3hv8es6s Před 22 dny +1

    አቢቹ አባ መላ ❤❤❤❤

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs Před 17 dny

    Prim Minster Abete Ahemede and Mayer Adanche Ababe thank you in my life I time you show me this change ya shager lige ka US

  • @RukAlami2024
    @RukAlami2024 Před 20 dny +1

    የመወደድ ፍላጎቱ ይገርማል። አውሬ ነፍሰ በላ ነው ደግሞም መወደድ ይፈልጋል።

  • @beinghumanisenough7502

    የጀግና ጀግና መሪ እንደሆንክ ልቤ ያምናል በምሰራው ስራ ይበልጥ ደግሞ ሀገራችንን ከእርስ በርስ ጦርነት አውተክ ህዝብክን ነፃነቱን ብሰጠው ምን ያህል ደስ ባለኝ ነበር

  • @akliltechane2660
    @akliltechane2660 Před 23 dny +4

    Berta

  • @LeulDereje-js7yq
    @LeulDereje-js7yq Před 11 dny

    Jeginawochachin Ethiopia 🇪🇹 ♥️

  • @hannahashagrie2070
    @hannahashagrie2070 Před 23 dny +4

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @teketelabayneh4104
    @teketelabayneh4104 Před 22 dny +4

    አረ አብይን እንዳይጎዱብኝ። ህፃናትንም ልጠቀሙ ይችላሉ። አብይን ሰላም የሚል ሁሉ በቅድሚያ መፈተሽ አለበት። እናም በአቅራቢያው ያሉ ሰዎችም አደጋ ልያደርሱ ይችላሉ። ጥንቃቄ :-

  • @user-lb6yo9st7q
    @user-lb6yo9st7q Před 23 dny +5

    ኢትዮጵያን አሺንፋልቸ

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 Před 23 dny +4

    👍👌🙏❤️

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 Před 21 dnem +1

    መሪ ከህዝብ ጋር ሆኖ በአደባባይ እዴት ደስ ይላል መሪዬ ይችላል

  • @TheSemir2020
    @TheSemir2020 Před 22 dny +2

    የከተማው ትልቁ ችግር የመኖሪያ ቤት ጭርሱኑ ውሀ እጥረት ያለበት የሀይል መቆራረጥ የትራንስፓርት ችግር እጅግ አስቸጋሪ የትራንስፓርት ችግር ሙስናእና ወንጀል ናቸው። ብልጽግና ግን መንጋውን በእንደዚህ አይነት ብልጭልጥ ነገር መሸወዱን ቀጥሎበታል። 😅