Aster Aweke - Hagere (Full Album)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 07. 2024
  • Artist: Aster Aweke
    Album: Hagere
    Tracklist:
    0:00:00 - Arada
    0:05:57 - Badisie Ketema
    0:12:42 - Yiwedihal
    0:23:21 - Hagere
    0:29:30 - Wey Nuro
    0:34:00 - Weyira
    0:40:59 - Emammu
    0:47:15 - Yemata Yemata
    0:53:31 - Ebolalae
    0:59:58 - Weyehu Goud
    1:05:38 - Fikir Yishalegnal
    Singer/songwriter Aster Aweke has been entertaining international audiences for over 30 years and winning the hearts and minds of world music lovers everywhere. Her songs are anthems to Ethiopian fans and throughout the Ethiopian Diaspora. Ćhewa (Decent) her 25th album, was produced with emerging music producers, Tamiru Amare and Wendimeneh Assefa. Kabu Records is pleased to present this new and exhilarating album to dedicated and new fans alike.
  • Hudba

Komentáře • 309

  • @HanaSelemon-ps3wx
    @HanaSelemon-ps3wx Před 5 dny +1

    የፍሬ ሕይወት ትምህር ቤት ተማሪ ነኝ ደግሞም የሳሪስ ልጅነኝ ይሄ ዘፈን ሲወጣ እኛ ሰፈር ሌላ ዘፈን አይከፈት ነበር በስማም ምርጡ ዘመን አስቱካ ዘመንሽ ይባረክ ሁሌም እንወድሻለን ኑሪልን !!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @djwakandalafromix9860
    @djwakandalafromix9860 Před měsícem +16

    Who is here in 2024 ? Astuka Yegna ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaSelemon-ps3wx
    @HanaSelemon-ps3wx Před dnem

    የኔ ልዩ ጀግና አቤት ስወድሽ ዘመን አይሽሬ እኛ ሰፈር ሌላ ዘፈን አይከፈትም ነበር እኛ ተማሪዎች ሆነን ሳሪስ ባንድ እግሯ ነበር የምት ቆመው ባንቺ ዘፈን ኑሪልን አስቱካ ❤❤❤❤❤❤

  • @peledosantos
    @peledosantos Před 3 měsíci +12

    የፒያሳ ልጅ ነኝ 1991 የ7ኛ ክፍ ተማሪ ነበርኩ ይሄ አልበም ሲወጣ በጣም ትዝ ይለኛል ሰፈር ውስጥም ሆነ ትምህት ቤት በጣም ነበር የቀወጥንበት።

  • @Roz2747
    @Roz2747 Před 3 lety +9

    ለወይንሸት
    ወይ ኑሮ ወይ ኑሮ ኑሮ መልከ ብዙዉ
    ሲያወጣና ሲያወርድ ብዙ ነዉ መዘዙ
    ወይ ኑሮ....
    ወይ ኑሮ....
    ወይ ኑሮ....
    ወይ ኑሮ....
    ወይ ኑሮ ወይ ኑሮ ወይ ኑሮ ትንሹ
    ሀብታም ደሃ ሳትል ሁሉን አስለቃሹ
    ወይ ኑሮ....
    ወይ ኑሮ....
    ወይ ኑሮ....
    ወይ ኑሮ....
    አራዳ ወጥቼ ሽንብራ ገዝቼ
    ተመገን እላለዉ ጠርጥሬ በልቼ
    አደርኩኝ ሌሊቱን እንቅልፌን አጥቼ
    ማወራረጃዊን ዉሃዬን ረስቼረስቼ
    ዉሃን ረስቼ
    ተሰድጄ ወጣሁ ወደ ሰዉ መንደር
    አይደላ አይጎረብጥ የፈረንጆቹ አገር
    ካገሩ የወጣ ሃገሩ እስኪመለስ
    ቢጭኑት አህያ ቢለጉሙት ፈረስ
    ፈረስ...
    ፈረስ...
    ፈረስ...
    ፈረስ...
    አንድ ሰዉ ነበረ ሁሌ የሚያሳስቀኝ
    ስወጣ ስገባ ወይንሸት የሚለኝ
    ወይንሸት....
    ወይንዬ....
    ወይና....
    ወይና....
    ይሄን መንገደኛ ዘንድሮ ናፈኩት
    ባገኘሁትና ወይኑ ብዬ ባልኩት
    ወይኑ....
    ወይንዬ....
    ወይና....
    ወይና....
    ወይንዬ ብሎ ጠርቶ ስም ያወጣልኝ
    ሄጄ እፈልጋለዉ ይገኝ እንደ ሆን
    አላገኘሁትም የልቤን ወዳጂ
    ስለሱ ሳወጋ እኖራለሁ እንጂ
    እኖራለዉ እንጂ
    ካገሬ ወጥቼ ኑሮን ሳሳድደዉ
    ብቻዬን ቀረሁ ትዳርን ሳልይዘዉ
    አላቅበት ብዬ መንከባከቡን
    ጌታ የምትለዉ አገኘዉ ይሆን
    ጌታ....
    ጌትዬ....
    ጌታ...
    ጌታ....

  • @mesfinatalay4671
    @mesfinatalay4671 Před 2 měsíci +3

    የሽሮሜዳ ልጅ ነኝ እየሩሳሌም ትምርትቤትን በዚህ የአስቱካ ድንቅ ስራ ሁሌም ትዝታ አለብኝ 😢

  • @ETHIOPIA8823
    @ETHIOPIA8823 Před 14 dny +1

    አስቴር የኢትዮጵያ ሙዚቃ በመቶ አመት የቀደመች የመጪው ጊዜ አብሪ ኮከብ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getchkiros
    @getchkiros Před 7 dny

    ዘመን የማይሽረው ትክክለኛ የዘፈን ምርጫ!!!!!!!!!!!!!

  • @felekeg.790
    @felekeg.790 Před 22 hodinami +1

    Astuka our queen

  • @user-co2fp5xk4f
    @user-co2fp5xk4f Před 2 lety +25

    የኔ አንፀባራቂ የኔ እንቁ የኢትዮጵያ ኩራት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ

  • @abrehamabate7423
    @abrehamabate7423 Před 4 lety +13

    አስቴር አወቀ የአገራችን ዘመናዊ ሙዙቃ ታሪክ ውስጥ ጉልህ አስተዋጽኦ ካበረከቱ እና በማበርከት ላይ ካሉ ጥቂት ኢትዮጵያውያን መካከል ከመጀመሪያዎቹ አንዷ ነች ብዬ አምናለሁ ።

  • @kidustop1077
    @kidustop1077 Před 6 dny

    What can I say about you I’m speechless❤❤❤

  • @FirehiwetTadesse-gs6pg
    @FirehiwetTadesse-gs6pg Před 4 měsíci +3

    አስቱዬ በጣም ነው ምወድሽ ኑሪልኝ ❤❤❤😍😍😍😍

  • @ramuur8502
    @ramuur8502 Před 4 lety +10

    ወይ አስቱካ የድሮ ትዝታዬን ቀሰቀስሽብኝ!!እድሜና ጤና ይስጥሽ!

  • @raheltsegaye
    @raheltsegaye Před 4 lety +14

    የእኔ ቆንጆ አስቱ ማር እንዳልልሽ ማር እንኳ ሲበዛ ይመራል ይባላል አንቺ እኮ እድሜ ልክ የማትሰለቺ ዕንቁ ጣፋጭ ነሽ ❤❤❤❤❤❤💚💛❤🙏🌷🌷🌷🌷

  • @DandemBoyz
    @DandemBoyz Před rokem +8

    I am somile I love Amharic music

  • @HenyAklilu
    @HenyAklilu Před dnem

    Love u asituka!!!!

  • @kassahunmelese6151
    @kassahunmelese6151 Před měsícem +2

    Never had of Aster longllive my dear❤❤❤❤

  • @TK_1448
    @TK_1448 Před 3 lety +10

    1991 ዓ.ም ክረምት

  • @lilihagos8845
    @lilihagos8845 Před rokem +2

    አስቴር ድንቅ የሆንሽ ዘፋኝ ነሽ!
    Our living legend.
    Thank you

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 2 lety +3

    አስትዬ የኔ ማር መቼም የማትሰለቺ ሺ አመት ኑሪልን እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለው እናቴ

  • @DemisewDad
    @DemisewDad Před 26 dny

    Wow yes ❤

  • @ousmanhassen2166
    @ousmanhassen2166 Před 3 lety +4

    አስቱካዬ ጉራገኛው ጀስት ላይክ ሄቨን በቃ ትችያለሽ ማማዬ😘

  • @malibongwenkunkuma1343
    @malibongwenkunkuma1343 Před 2 lety +8

    From South Africa 🇿🇦 with Love !!

  • @Eritrawit.
    @Eritrawit. Před rokem +4

    Astu ma fav artist enwedishalen my queen ❤from Eritrea

  • @godaiftv8319
    @godaiftv8319 Před 2 lety +24

    What an album, what a legend.
    የኣስቱካ ዘፈን ፋርማሲ ነው ሚሸጠው

  • @DemisewDad
    @DemisewDad Před měsícem +1

    Wow Astu yes ❤Arada Aradanew

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t Před 3 lety +4

    💓💓💓አሰቱካ

  • @getchkiros
    @getchkiros Před 17 dny

    God Bless Ethiopia.... Astuka ....wey nuro...!!!!

  • @yonaskebede6460
    @yonaskebede6460 Před 8 měsíci +2

    Astu u r an amazing and gifted artist ever all this album musics remind me my highschool time love n respect u long live ASTU ❤❤❤❤

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety +1

    አስቴር የኔ ትዝታ😔😔😔💐❤️ አስቱ የኒ ማንነት መገለጫ😔💐🤲🤲🤲 ካንች በፊት ያድርገኝ😔 እንኳን ህመም እና ሞት፣ እንቅልፍሽ ያሳዝነኛል😔💚💛❤️ ባንዲራየ ነሽ🥰🥰🥰♦️♦️♦️ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ahmedmk4035
    @ahmedmk4035 Před 4 lety +14

    አስቱ የፍቅር ንጉስ💝💝💝🌻

  • @absinya1988
    @absinya1988 Před 2 lety +4

    አስቱዬ በሒወት ዘመኔ ማግኘት ከምፈልጋቸዉ ሰዎች ዋነኛዋ ነሽ ለዘመናት የጠሩ ሙዚቃዎች ስላበረከትሽልን እድለኞች ነን 🙌 የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንግስቷ❤️

  • @gehbarhanes7256
    @gehbarhanes7256 Před 2 měsíci +1

    Legend you are always love

  • @user-iu9ov4yd5k
    @user-iu9ov4yd5k Před 3 lety +3

    አስቱካ ትዝታየ የኔ ልዮ ኑሪልን

  • @DemisewDad
    @DemisewDad Před 26 dny

    Yes ❤

  • @user-cv4mn5km5l
    @user-cv4mn5km5l Před 4 měsíci

    የኔ ሞርጥ ድምፅሽ እኮ በቃ የሆነ የደከመን የሚነያነቃቃ የሆነ ሀይል አለው በቃ ከልቤ እወድሻለው አስቴርዬ ደሞ በአካል ባገኝሽ እና ላንቺ ያለኝን አድናቆት ብነግርሽ ደስ ባለኝ እድሜያችንሰ ያርዝምልን እና አገኝሻለው አንድቀን ።ኑሪልኝ።

  • @gmitiku
    @gmitiku Před 3 lety +16

    Aster Really I don't have words to express what you are for me and Ethiopian. Long Live

  • @DemisewDad
    @DemisewDad Před 26 dny

    Wow ❤

  • @Faya_sport
    @Faya_sport Před 10 měsíci +4

    1991 E.C. በዚህ አልበም ከጅማ ሁርሶ ፓራ ኮማንዶ ማሰልጠኛ ማዕከል ገባው ... መኖር ደጉ

    • @user-eb6bn3zo8r
      @user-eb6bn3zo8r Před 5 měsíci +1

      የኔን ታሪክ ነዉ የፃፍክልኝ ያኔ ሁርሶ 5ኛ ብርጌድ 3ኛ ሻለቃ 3ሻምበል ከስልጠና መልስ እሷን ሳዳምጥ ድካሜ ሲለቀኝ ይሰማኝ ነበር የዘመን ትዝታዬን ስለገለፅከዉ አመሠግንሃለሁ

    • @Faya_sport
      @Faya_sport Před 5 měsíci +3

      @@user-eb6bn3zo8rማነው ስምክ? ፋሲል እባላለው ከጅማ ነው የዘመትኩት እኔ 4ኛ ብርጌድ 1ኛ ሻለቃ 1ኛ ሻምበል ነበርኩ:: ከዛ አዋሽ አርባ ሜካናይዝድ ቡሬ ደግሞ 1992 ገባው የመጨረሻውን ውጊያ ተካፈልኩ:: እባክህ እንገናኝ::

    • @peledosantos
      @peledosantos Před 3 měsíci

      የሻቢያን እብሪት ያስተነፈሳችሁ ጀግኖች። ያን ጊዜ የ7ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ እድሜ ለውትድርና ባለመድረሱ እቆጭ ነበር።

    • @Faya_sport
      @Faya_sport Před 3 měsíci +1

      @@peledosantos የሚገርምህ ነገር ደግሞ እኔ ለኢትዮጵያ ታላቅ ወንድሜ ለኤርትራ ሁለታችንም ቡሬ ግንባር ተፋለምን:: ከተለያየን በ28 አመታችን ዋሽንግተን ዲሲ ተገናኘን:: ያው አንዳንዴ እንበሻሸቃለን

  • @Medinaahmed-fs4es
    @Medinaahmed-fs4es Před 2 měsíci

    አንጎራጉራለሁ የማታ የማታ
    እንዴት እሆናለሁ የናፈከኝ ለታ...❤❤❤

  • @mekonnenbisrat7823
    @mekonnenbisrat7823 Před rokem +3

    Aster is always my number 1.From Tigray. A great artist.

  • @eliasyetglijbecha8826
    @eliasyetglijbecha8826 Před 22 dny

    የበረሀ ውሃ

  • @DemisewDad
    @DemisewDad Před 26 dny

    Wow yes

  • @onelove2881
    @onelove2881 Před 3 lety +6

    There is only one Aster!!!! From Korem; your big fan.

  • @getchkiros
    @getchkiros Před 2 měsíci +1

    Aradaa!!!!!!!!!!!!

  • @moabajamal4581
    @moabajamal4581 Před 8 měsíci +1

    Aster queen the mother of GiGi ( Ejigayehu Shebabaw Mother ) and the queen of art of ethiopia i wish u long life and good succsefull in ur life then i m from southren ethio selte and haddya love ❤❤❤

  • @Roz2747
    @Roz2747 Před 3 lety +7

    ምንድነዉ መጨነቅ በሆነ ባልሆነዉ
    አስር ሞልቶ አያቅም ዓለም ዘጠኝ ነዉ
    በሉ እንጂ....
    በሉ እንጂ....
    በሉ እንጂ....
    በጨዋታ መሐል ፍቅርን መደብለቅ
    ነገርም ሲመጣ የጁን ማሳየት ነዉ
    በሉ እንጂ....
    በሉ እንጂ....
    በሉ እንጂ....
    ሱፉን ግጥም አርጎ ተከርክሞ ጠጉሩን
    መልአክ መስሎ ታየኝ አይ ያለዉ ማማሩ
    ወየሁ ጉድ....
    ወየዉ ጉድ....
    ወየዉ ጉድ....
    ወደድኩሽ አለና ጠላሁሽ ቢለኝ
    እኔስ መስሎኝ ነበር ሌላ ማይገኝ
    ወየዉ ጉድ....
    ወየዉ ጉድ....
    ወየዉ ጉድ....
    እሞታለሁ ለፍቅር አድራለሁኝ ሜዳ
    እበራለሁ ለፍቅር ነኝ ሲለኝ ማለዳ
    ማለዳ....
    ማለዳ....
    ዘመኑ ምን አለኝ ዘመዱ ወርቅ ነዉ
    ፍቅሩ ያለቀ ለት ጉዴ ነዉ ጉዴ ነዉ
    ጉዴ ነዉ....
    ጉዴ ነዉ....
    አትሸበር ልቤ ለሆነ ላልሆነዉ
    ስለሰዉ ስለሰዉ ቀድጄ ልልበሰዉ
    እንዲ አደለም ወይ የነገር ምላሹ
    ሲወዱት ያጠፋል አመለ ትንሹ
    ለቅዱስ ዮሐንስ የጠጣቹ ጠላ
    እኔም በተራዬ ሰዉ ወድጄ ልጥላ
    አለዉ አለዉ ሲለኝ መች ዞርብዬ አያለዉ
    ጣል ጣል ሲያረገኝ ደሞ እቀርበዋለዉ
    ደሞ እቀርበዋለዉ....
    ደሞ እቀርበዋለዉ....
    ደሞ እቀርበዋለዉ....
    ጨዋታ መልካም ነዉ ቢከፋም ቢለማም
    እንጫወት ዛሬ እድሜ ሞልቶ አይተርፍም
    በሉ እንጂ....
    በሉ እንጂ....
    በሉ እንጂ....
    እረ እናተ ሆዬ ፍቅር አይገልም ገሎ
    ባይሆን ሂዱ ይላል ክዳንን አስጥሎ
    በሉ እንጂ....
    በሉ እንጂ....
    በሉ እንጂ....
    አንድ ጉዳይ አለኝ የማማክራቹ
    ፍቅር የጠፋ ለት ያመኛል ባካቹ
    ወየዉ ጉድ....
    ወየዉ ጉድ....
    ወየዉ ጉድ....
    በኔ እንዳይጀመር በፍቅር ሰዉ ሲሞት
    እኔዉ በገዛ እጄ ልብ ልቤን አጣሁት
    ወየዉ ጉድ....
    ወየዉ ጉድ....
    ወየዉ ጉድ....
    እሞታለዉ ለፍቅር አድራለሁኝ ሜዳ
    እበራለሁ ለፍቅር ነኝ ሲለኝ ማለዳ
    ማለዳ....
    ማለዳ....
    ዘመኑ ምን አለኝ ዘመኑ ወርቅ ነዉ
    ፍቅሩ ያለቀ ለት ጉዴ ነዉ ጉዴ ነዉ
    ጉዴ ነዉ....
    ጉዴ ነዉ....
    አትሸበር ልቤ ለሆነ ላልሆነዉ
    ስለሰዉ ስለሰዉ ቀድጄ ልልበሰዉ
    እንዲ አይደለም ወይ የነገር ምላሹ
    ሲወዱት ያጠፋል አመለ ትንሹ
    ለቅዱስ ዮሐንስ የጠጣቹ ጠላ
    እኔም በተራዬ ሰዉ ወድጄ ልጥላ
    አለዉ አለዉ ሲለኝ መች ዞርብዬ አያለዉ
    ጣል ጣል ሲያረገኝ ደሞ እቀርበዋለዉ
    ደሞ እቀርበዋለዉ....
    ደሞ እቀርበዋለዉ....
    ደሞ እቀርበዋለዉ....
    ደሞ እቀርበዋለዉ....
    🙏🖤🖤🖤🙏

  • @user-bs4ig1hy5f
    @user-bs4ig1hy5f Před měsícem

    The beautiful times, the beautiful nineties, we had days and memories❤

  • @solomonbogale7030
    @solomonbogale7030 Před 3 lety +4

    ለእኔ ስኬት ማለት የአንቺን ዘፈን ማዳመጥ እና አንቺን ማድነቅ ብቻ ነው

  • @user-mz2mc3yn2r
    @user-mz2mc3yn2r Před 16 dny

    استير إمبراطورية وقلعة سريالية ❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +2

    የፍቅር መድሃኒት አስቴር ዳማከሴ

  • @addisalemtsegaye
    @addisalemtsegaye Před 10 dny

    Weynye😊

  • @user-ul4kv7dy6c
    @user-ul4kv7dy6c Před 3 měsíci

    አስቱካ ቃላቶች ያጥሩኛል ለአድናቆቴ❤❤❤

  • @DemisewDad
    @DemisewDad Před 26 dny

    I love you ❤️

  • @user-tv8ls2sr7e
    @user-tv8ls2sr7e Před rokem

    አስቱካ መተኪያ የሌለሸ እንቁ እረጅም እድሜ ያኑርልኝ 😘😘😘

  • @leultakele5822
    @leultakele5822 Před 3 lety +2

    Yiwedishal libe Zarem Yiwedishal!!

  • @user-dw4cg5po3m
    @user-dw4cg5po3m Před 8 měsíci

    መቼም ፡ ማይሰለች ፡ ድንቅ ፡ ሙዚቃ ፡ ዘመን ፡ ማይሽረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigusworku8808
    @nigusworku8808 Před rokem

    Yene ye kibr Dr. Swodish ufffffff
    Ye fkr sew yenen hulu edme chemresh nurilin tasfelginalesh
    Astuye liyuuu ftret

  • @amanman9346
    @amanman9346 Před 3 měsíci +2

    ምርጥ ኣርቲስት ኣፍሪቃዊትዋ እንስት ኣስቴር ኣወቀ !

  • @blackman4581
    @blackman4581 Před rokem

    ከሁሉም በላይ የሚገርመኝ ነገር እንዴት አድርጎ ነው ግን እግዚአብሔር የፈጠረሽ ። ድምፅሽ እኮኮኮኮኮ

  • @jerryralphy
    @jerryralphy Před 2 lety +10

    One of the most amazing Masterpiece in my Music scouting history, song playing on minute 0:34:00 is a (10 /10) for me, Amazing amazing song.

  • @getchkiros
    @getchkiros Před 3 měsíci +1

    Wawwww!!!!!!!!!

  • @kalkidanbelay7251
    @kalkidanbelay7251 Před 3 lety +1

    አስቴርየ ምን ልበልሽ ከቃል በላይ ነሽ ለኔ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ንግስቴ ውድድድድድድድድ

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 Před rokem +1

    Astuka Ethiopias Jewel❤

  • @samung5871
    @samung5871 Před 4 lety +4

    አስቱዬ በጣም ውድድድ

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 Před rokem +1

    ንግስታችን 💓 ዝንፍ የማይልብሽ እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ 10 አልበም አወጣለሁ ብለሻል የሰው ልጂ የአፉን ፍሬ ይበላል እና እንዳፍሽ ይሁንልሽ ያድርግልሽ አሜን
    ውድድድድ በቃ ውድድድ።!!! 🙏🙏🙏

  • @moabajamal4581
    @moabajamal4581 Před 8 měsíci +2

    Long life my queen ❤❤❤

  • @tsigerdaberakey2381
    @tsigerdaberakey2381 Před 2 lety +2

    Aeseter Shikor 💖😍

  • @antenehbizuneh7570
    @antenehbizuneh7570 Před 2 lety +4

    Kitkitana weyira..... a life time music!

  • @kinfegizaw5335
    @kinfegizaw5335 Před 2 lety +2

    አስቱ (ወርቅዬ ወርቅ አለም) ከቡታጅራ

  • @DemisewDad
    @DemisewDad Před 26 dny

    Astu wededede

  • @mikiasdaniael3023
    @mikiasdaniael3023 Před 3 lety +1

    አስቱካ እድሜና ጤና ይስጥሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @amanuelhabtamu
    @amanuelhabtamu Před rokem +1

    Yemata yemata ma favourite song❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemayehuMulugeta-qo5xl

    long live to astu queen of Ethiopia

  • @DojuMelody
    @DojuMelody Před 3 lety +2

    አስቱ ፍቅር የፍቅር መልክ!!

  • @leuladane2430
    @leuladane2430 Před 2 lety +9

    Aster Awoke legendary musician

  • @user-iu9ov4yd5k
    @user-iu9ov4yd5k Před 3 lety +2

    አትጥፋብኝ መውደድ ተው አታስጨንቀኝ ተው ተው አትራቀኝ የኑስ

  • @ProMobile-ps8um
    @ProMobile-ps8um Před měsícem

    Mother is always morher u are Queen If ethiopia music❤

  • @Kibra150
    @Kibra150 Před rokem +16

    The greatest music album of mine - a great song and you are really gifted - thanks Aster!!!!!

  • @addisugebru1554
    @addisugebru1554 Před 11 měsíci +1

    For me this is the last and one of the best album of Aster Aweke! Eternal!!

  • @bethlehemberhane4095
    @bethlehemberhane4095 Před rokem +1

    Aster Awoke ❤😊❤

  • @omarcrahmanomar9872
    @omarcrahmanomar9872 Před 10 měsíci +1

    BRAVO ASTER CONTINUE VRAIMENT CHANTER J'AIME BIEN VOTRE CHANSON SA FAIT MAL AU COEUR BRAVO ASTER

  • @bemntbemntbemntbemnt4002

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ያላንቺ አልኖርም🙏❤️❤️❤️❤️

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 Před 3 měsíci

    ምርጥ ስራዎች ኣያልሽ ሌላ ዘፈኖች ደሞ እቖያለው ❤🎉

  • @user-lr1gt4he3s
    @user-lr1gt4he3s Před rokem +1

    አስቱ ከአልበሙ ሲንግሎቹን ለብቻ ብትፓስቻቸው አሪፍ ነው

  • @yonasazeze5281
    @yonasazeze5281 Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያ መርካማ በዲሲ ከተማ😜

  • @hanilove8635
    @hanilove8635 Před 8 měsíci

    Atetfabge hode😢❤

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 Před 2 lety +5

    Queen 👑 of 💕 Love. 🙏 Thank you Aster, we love you & Wish to you healthy and Long live.

  • @zeharapersson5664
    @zeharapersson5664 Před 2 lety +1

    አንቺ የኔ ምርጥ

  • @berastube4490
    @berastube4490 Před 4 lety +17

    አስቴር ነች አራዳ አስቴር ነች አራዳ
    ሁሌም ማር ነው ድምጹዋ ከጥበብ ሚቀዳ……….እንዴ ገጠምኩ እነዴ …ነጠላ
    ዜማማ አደርገዋለው ወንዲማክ ካልቀደመኝ…..በራስ ተዩብ ሳታዩን እንዳታልፉ

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 Před 4 lety +2

      ክሊፑ እንጠብቃለን አፍጥነው የተዋጣልህ ገጣሚ ነህ ዜማውን ለኔ ተወው 🤓

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 Před 2 měsíci

    Enjoying this album @ sebategna akebabi Yale musika bet every evening around 25 years goe

  • @Jah707
    @Jah707 Před 9 měsíci

    ወይ ኑሮ በትክክል 🫤🫤

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 Před 3 lety +1

    አስቴር እዩ ''አንችን እንደወደድኩሽ አለሁ።

  • @hamdiabdulkadir6046
    @hamdiabdulkadir6046 Před 3 měsíci +1

    Astuka Sukare🎉🎉🎉💞💝💌⭐️📲📱

  • @user-mu3zx4sm2v
    @user-mu3zx4sm2v Před 6 měsíci

    አስታ ፎንቃዬ ፍቅር ብቻ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @fofofetiya7425
    @fofofetiya7425 Před 2 lety +4

    በናታችው ይሄ አልበም በስንት ዓመተ ምህረት ነው የወጣው 🙏🙏🙏🙏

  • @DemisewDad
    @DemisewDad Před 26 dny

    God

  • @balderasu1148
    @balderasu1148 Před 2 lety +11

    Dear Aster, you are incredibly gifted artist. Unable to choose one favourite I love among others Hagere 0:23:21 and Weyira 0:34:00 and 0:47:15 Yemata Yemata and...
    I truly believe you and hon. Dr. artist Tilahun Gessesse are God's present to Ethiopia.

    • @adanawilliams6921
      @adanawilliams6921 Před rokem +1

      It’s gottta be Weyria forsure 😩😩😩 Who needs a therapist when you’ve Astu❤️❤️

  • @tgsweet3175
    @tgsweet3175 Před 3 lety +2

    እምወድሺ