የማንንም ጉድ የማውጣት ፍላጎት የለንም ፡ ጉዳቹን በንስሐ ከእግዚአብሄር ጋር ጨርሱ ፡ ለነብያቶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 02. 2022
  • Peace like subscribe share may channal
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይሄንን ይጫኑ • Ethiopian christian /p...
    • Ethiopian christian /p...
    • Video
    • Video
    እኝን መልእክት ይስመሐ
    • Ethiopian Protestant s...
    • Ethiopian /christian /...
    • Ethiopian christian /P...
    • Video
    • Video
    / cmht40jdnac
    pCMhT40jDn...
    pCMhTbnPHJ...
    / muse.suifu
    / salam.msele
    • Video
    • Video
  • Zábava

Komentáře • 48

  • @user-hh4vg3me8k
    @user-hh4vg3me8k Před 2 lety +2

    እግዝያቤር፡ይባርካቹ፡እውነት፡ተባረኩልኝ

  • @eliasgesamo8121
    @eliasgesamo8121 Před 2 lety +1

    ተባረኩ ትዳራቹ ይባረክ የሰው ወሬ አያቆማቹም

  • @MeseretalemuBonsa
    @MeseretalemuBonsa Před 29 dny +1

    ❤ ስራቸውን ስለገለጠችባቸው ነው

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 Před 2 lety +2

    ሁለታቹም ጀግኖቼ ናቹ እኔከእውነት ጋር ነው የምተባበረው ጌታ ይባርካቹ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @user-hh4vg3me8k
    @user-hh4vg3me8k Před 2 lety +2

    ዝምበሉ፡እግዝያብሄር፡ከናተ፡ጋር፡ነው

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181 Před 4 měsíci

    እኔ አምንሃለሁ ወንድሜ ተባረኩ ሁለታችሁም ባልና ሚስት።
    አንተ እና ሰላም።

  • @abdulhakimmaru6017
    @abdulhakimmaru6017 Před 2 lety +6

    ትክክል ነው የተናገረችው። ከዝሙት ራቁ፣ ከሃጥያት ራቁ፣በፅድቅ አገልግሉ፣በወንጌል አትሸቅጡ ሲባል የሚሳደብና በአደባባይ የሚቃወሙት ሁሉ በዛ ውስጥ እንዳሉ #እራሳቸውን_እያጋለጡ ነው። ይሳደቡ ማንነታቸውን ይገለጡ። እናንተ ግን ስድብ አብዋራ(ትብያ) ስለ ሆነ እራግፋቹ እንደ ጌታ ወደ ፊት ሂዱ እስከ መጨረሻ ጌታ ከእናንተ ጋር ነው 💯! ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @fanayadsiabebaaityop6515
    @fanayadsiabebaaityop6515 Před 2 měsíci

    wugiyaawu yibeza sagawu yicemirali ayizachu ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @daphilo5307
    @daphilo5307 Před 2 lety +1

    አይዞህ ፡ ወንድሜ ፡ ጌታ ፡ ያያል

  • @user-xw3ce5ll7k
    @user-xw3ce5ll7k Před 5 měsíci

    አይዞሽ እህቴ ጠላቶች 6:29 የሌላውን ክስ እያመጡ በመሆኑ አትሸበርው።

  • @belachewseyoum3677
    @belachewseyoum3677 Před 2 lety +1

    ጥሩ መረጃ ነዉ ፥ ተባረክ :: ለነገሩ በነብይት ሰላም ቅሬታ አልነበረም ቅንጣት አልተጠራጠርንም ነበር ፥ ይልቁንም የከሳቦችን አቌም አሳወቅኸን ተባረክ :: ሁለቱ አንድ ቢሆኑ ይላልና ፥ በርቱ ሚስትህን ደግፍ ፥ ተደጋገፉ ጌታም ይስራል ::

  • @rahel14801
    @rahel14801 Před 2 lety

    ወይ ዘንድሮ ! ስንቱን እንሰማለን እረ ጌታን ብቻ ገለጡት እንጂ የምን እንካ በእንካ ነው በጣም ያሳዝናል

  • @hanan9500
    @hanan9500 Před 2 lety +2

    ሁለችንም ሀጥአታኞች ነበሪን ግን ሰለ እኛ እግዝአብሔሪ ስለ ሀጥአታችን ሞቶልናል ስለዝ ወንድሜ ስለሰው አንቴም ሆንክህ ነብይ ሰለም ቀጥሉበት ለሰው ጆሮ አትስጡ.ለከሰሾቻቹ ልቦና ይስጠቻው.ለአድስ ነፊስ እንቅፈት አንሁን እበከቹ ጌታ ይበሪከቹ.....

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před 2 lety

    መራናታ ኢየሱሰ ቶሎ ና 📖🇪🇹🏃😭😭😭😭🙏🙏

  • @user-if4pb6zx6m
    @user-if4pb6zx6m Před 4 měsíci

    ወንድሜ እግዚአብሔርና ወንጌልን የያዜ ያሸንፋል!
    የዲያብሎስ የተሸከሙት ሥውር መንፈስ ሥራው እየተነገረና በይፋ እየተጋለጠ ስለሆነ ነው ዘመቻ የከፈቱት
    የዲያብሎስ ኃይል የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይል አያሸንፍም።
    እግዚአብሔር ለሰላም ፀጋውን ጨምሮ ይስጣት በተለይ የወንጌልን የክርስቶስ እውነት በሚያዛቡት ሐሰተኞች ላይ በአደባባይ እንድያጋልጣቸው ጨምሮ ቅባቱና ፀጋውን ይስጣት!
    ወንድሜ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ሰውን በፍሬው ይታወቃል እያየን ነው።
    የተንሰራፋው የሐሰተኞች ነብያትና ሐሰተኛ የወንጌል አስተማርዎች መንፈስ በወንጌል እሳት ይጋለጣል ይመታል!

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 Před 2 lety +1

    እናተ ቀጥሉ ጌታ ቤቱን ያፅዳል🙇‍♀️ እሶን ተዋት የእስራኤል ቡችላ ናት እኔ የበቃችኝ ገስሀዋው አያቆምም ስትል ነው 🙄

  • @hallelujahshawel8414
    @hallelujahshawel8414 Před 2 lety

    egziabher kanchi gar new! lets return to almighty Jesus !

  • @user-pj3jq3zv5h
    @user-pj3jq3zv5h Před 2 lety +1

    እውነት ነው::

  • @hiwotpetros401
    @hiwotpetros401 Před 2 lety

    Muse Geta Yibarikik !!!!!! Enanite yemaninim alekilaki weregna were Atisimi !!!! Ketilubet !!

  • @hanatesfguta9758
    @hanatesfguta9758 Před 2 lety

    Seliwulecho

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 Před 2 lety

    God is absolutely Merciful before every body is sinful but we are saved in blood of Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus

  • @shalomgodistruemarcy5004

    Yes that’s true brother 🕊🍒🕊🍒🕊🍒🕊🌿🌿🌿🌿

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z Před 2 lety

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና 😭😭😭😭😭

  • @hallelujahshawel8414
    @hallelujahshawel8414 Před 2 lety +1

    እልፍ ሁኑ እንወዳችሀለን!

  • @mirressa25
    @mirressa25 Před 4 měsíci

    I appreciate your confidence and advice ,please continue with this sprit of God focusee advice! God bless you and yor be lovely wife! Fake Phropetess will fail ,Phrophete Selam Will contiue preaching, advice,giving warning and teaching of God.
    I Hope nothing will happen,She will continue!
    Fake prophes should have return soon!

  • @adiamfekadu206
    @adiamfekadu206 Před 4 měsíci

    Anesu smua byatefu selam lyu set leagzabher ymttazez set nebit besgawa teqedsa yegzabheri kbr yemtaq nat ayzachu bedemu teshefenu

  • @hallelujahshawel8414
    @hallelujahshawel8414 Před 2 lety +1

    prophet selam gobez set nesh!

  • @tesfayedebrework
    @tesfayedebrework Před 2 lety +1

    እባክህን እየሱስ ህዝብ ፣ሀገር ፣ተጨንቀዋለ ይሄው ጴንጤዎች የጸሎት ዘመናቸውን ፣ቀናቸውን አስማረኩ ።
    አባት እየሱስ አንተ እኮ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት ሊሰቅሉህ ሲወስዱህ ዝም ነው ያልከው ፣ ሲሰቅሉህ በመስቀል ላይ ሆነህ ይቅር በላቸው ነበር ፣ያስተማርከን ይህንን ነበር ፣ይሄው ልጆችህ እርስ በራሳቸው ይባላሉ ፣ቻናል መክፈት እንኩዋን አቃተን ፣እባክህ ይቅር በለን

  • @weyniteferi8192
    @weyniteferi8192 Před 2 lety +1

    God bless you brother u are amazing family ❤️

  • @hananbaruukhanan874
    @hananbaruukhanan874 Před 2 lety

    Igziabiher iske mecheresha tsegawun yabzalachu inante lewere gorachu atstu bertu be chirash wedewala atbelu iwnet kenante gar nat inwedachualen

  • @hanatesfguta9758
    @hanatesfguta9758 Před 2 lety

    Beyesusimi gate woyi mereni

  • @mimit4032
    @mimit4032 Před 2 lety +1

    Good job Brother 🙏

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 Před 2 lety +2

    Aka getan mekeleja adregachihut

  • @hanatesfguta9758
    @hanatesfguta9758 Před 2 lety

    Selam selam selam gate bedemu yishefinishi

  • @genetalmaw8231
    @genetalmaw8231 Před 2 lety

    አንተም ሚስትህም እውነት የእግዚአብሔር ሰው ከሆናችሁ ረጋ በሉ የእግዚአብሔር ቃል አንብቡ፣ ወንጌል ስበኩ ፣ፀልዬ ፣በጣም ተንቀዘቀዣችሁ

  • @hanatesfguta9758
    @hanatesfguta9758 Před 2 lety

    Era etikesesu

  • @fekretyonas1853
    @fekretyonas1853 Před 2 lety +3

    ቀጥሉ እውነት ሲወጣባቸው አይወዱም

  • @elizabethbacha7027
    @elizabethbacha7027 Před 2 lety

    matiwos 5:11-13 anbibut silesew tewu sewukemenged yasitachewal yeterachun geta bicha aytachu ruchachun betigat rutu shilimatachun keirsu iji tiqebelalachu tebarekulugn indenane yewededkut sew yelem iskezare

  • @user-xf2hw2yu1d
    @user-xf2hw2yu1d Před 2 lety

    እር ምንጉድነው እርዝም ብላችው ወጌልንስበቅ
    ቆይእኛ ነብይነን ከምትሉት ምንእንማር
    ስድብ ወይስ ያለፈውንታሪክ አምላኬሆይ
    እዝብህን ወደአተመልስ

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 Před 2 lety

    Enante sewoch minale getan kehone lemesbek feligachihu lkehon sibeku nitrikachihun besilk chersu libachin atawulikun

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před měsícem

    የስውን ጉድ ዋሽቶ ጨማምሮ ማውራት ተናጋሪውን ቅዱስ ታማኝ ጨዋ አያደርግም ፣ አያንጽም፣ ማረም በዚህ አይነት አይደለም። በነቢይቱዋ ላይ ይህ እይገባም. ፣ እርስዋም ግን ወንጌልን. ትታ የስውን ድካም 67ኛ ወንጌል አድርጋ ትስብካለች ተመለሱ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 2 lety +1

    እኔ ግን ዝም ብዬ ሳያችሁ አንተም ሚስትህም ከሀሜት እና ከአሉባልታ ምንም የዘለለ ነገር የላችሁም ቁጭ ብላችሁ ቀኑን ሙሉ ሶሻል ሚዲያ የሰው ፋይል ስታገላብጡ የምትውሉ ይመስለኛል ዘንድሮ ነብይ ለመሆን ድፍረት እና ባንክ አካውንት ብቻ ነው የሚያስፈልገው ለዛም ነው ሀሰተኛ ነብያት እንደዚ በሚዲያ እንደ አሸን የፈላችሁት እግዚአብሔር አይፀበትበትም ንሰሀ ከራስ ይጀምራል።

  • @user-pj3jq3zv5h
    @user-pj3jq3zv5h Před 2 lety +1

    ቀጥሉ

  • @firiiwayinii3069
    @firiiwayinii3069 Před 2 lety

    በስብት 0 በወረ 100%

  • @fiqirekabamo7818
    @fiqirekabamo7818 Před 2 lety

    Are irase astca na

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Před 2 lety +1

    ዝም በሉአቸው እባካችሁ እውነት ክርስቲያን ኮሆኑ እንዴት እገላችሁዋለሁ ይላል???