ሊጠናቀቅ ነው ፈጣኑ ፒያሣ የኮሪዶር ልማት ምን ደረጃ ላይ ነው ? ። Addis Ababa Walking Tour piazza Reconstruction Status

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 05. 2024
  • Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages.
    ----------------------------------------------------subscribe-------------------------------------------------
    #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia__Walking_Tour #Addis_Ababa_Ethiopia_Visit
    #Addis_Ababa_DrivingTour
    #Ethiopia_Addis_Ababa_Public_Events #City_street_walking
    #Ethiopia_Places_To_Visit
    #New_York_walking_tour
    #Japan_walking_tour #Rome_Tour #Seifu_on_EBS #Donkey_tube
    #Paris_walking_tour #EBS_TV
    #London_walking_tour
    #Rome_walking_tour
    addis ababa walking tour,walking tour,walking tour 4k,virtual walking tour,virtual walking tours,addis ababa city,addis ababa,driving in addis ababa,addis ababa vlog,addis ababa bole,tour,addis abeba,addis ababa 2023,ethiopia walking tour,walking tour paris,walking tour rome,walking tour japan,walking tour italy,walking tour africa,walking tour philippines,the nyc walking show,walking tour london,walking tour christmas,walking tours
    Travel #Addis_AbabaEthiopia__Walking_Tour #Addis_Ababa_Ethiopia_Visit #Addis_Ababa_Driving Tour
    #Ethiopia_Addis_Ababa_Public_Events
    #City_street_walking #Ethiopia_Places_To_Visit #New_York_walking_tour
    #Japan_walking_tour #Rome_Tour #Seifu_on_EBS #Donkey_tube
    #Paris_walking_tour #EBS_TV
    #London_walking_tour #Rome_walking_tour
    Addis Ababa Close-up
    ሆሳዕና በአርያም,ሆሳዕና,ሆሳዕና በአርያም ቅዳሴ,ሆሳዕና በአርያም መዝሙር,ሆሳዕና መዝሙር,ሆሳዕና በአርያም ግጥም,ሆሳእና በአርያም,ሆሳዕና ከተማ,ሆሳዕና ምስባክ,ስብከት ዘሆሳዕና,የሆሳዕና መዝሙር,ሆሳዕና ቲዩብ,ሆሳዕና ወረብ,ሆሳዕና ቅዳሴ,መዝሙር ሆሳዕና,የሆሳዕና ትረካ,ናይ ሆሳዕና መዝሙር,#ሆሳዕና መዝሙር,hosanna ሆሳዕና,ሆሳዕና ምንድን ነው ?,የሆሳዕና መዝሙር በክራር,አርያም,ማርያም,@ቀሲስ ሄኖክ ወማርያም kesis henok weldemariam,ሆሳዕና መዝሙር መጋቢ ስብሐት አለሙ | ethiopian orthodox mezmur hosanna,ሆሳና,ሆሳእና,ሆሳዕና መዝሙር አርቲስት አዲስአለም ጌታነህ | mezmur orthodox ethiopia addisalem getaneh,ethiopian

Komentáře • 55

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Před měsícem +10

    ስራዉ በቅንጅት አንድ ወጥ ሆኖ ስለሚሰራ በጣም ያስደስታል የሰራተኛዉም ከልብ በትጋት መስራት ስናይ ምን ያህል ሰርቶ ጥሮ ግሮ የሚኖር ወገን እንዳለን ያሳያል በርቱ እንላለን ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 Před měsícem +20

    ተወልጆ ያደኩት ፒያሳ ነው ሁሉንም አካባቢ በደንብ አውቀዋለሁ አድዋ ሙዝየም ኳስ ሜዳ እያለ አውቀዋለሁ ከልጅነቴ የነበረኝን ምናብ ሰለመለስክልኝ አመሰግናለሁ ፒያሳን የቀየረ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይቀይራታል

    • @daniboy577
      @daniboy577 Před měsícem +1

      ፈጣሪ በዶር አብይ አድሮ ነው የቀየረው አትፍራ ..

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 Před měsícem

      አብይ ጀግና ነው። ያንተ ሳክስ ግን.......😆😆😆​@@daniboy577

    • @gechove1154
      @gechove1154 Před měsícem

      ሸሌ እና በፖፖመሽናት ነው የቀረብህ

    • @tigisttemesgen9293
      @tigisttemesgen9293 Před měsícem

      Amen.❤

    • @kediribrahim789
      @kediribrahim789 Před měsícem

      @@gechove1154 አመሰግናለሁ

  • @thomasroesink2903
    @thomasroesink2903 Před měsícem +2

    በርታ ወንድሚዬ ለእኛ ውጪ ላለነው የምታሳየን ተስፋችንን የሚያበረታታ ነው እንደሚወራው ስላልሆነ ክብርና ምስጋና ለአንተና ለክብርት ከንቲባችን ለጠቅላይ ሚኒስትራችንና በዝህ ለተሳተፉ በሙሉ ክብርና ምስጋና ከአምላካችን ይድረሳችሁ

  • @thomasroesink2903
    @thomasroesink2903 Před měsícem +1

    በርታ በርታ የተመሰገንክ ሁን

  • @hanniks-if4yy
    @hanniks-if4yy Před měsícem +5

    ይኤ 40ደረጃ የሚባለዉን ደረጃ እንደ ቱርኪያና ደ ኮሪያ ደረጃዎች የበለጠ እንዲያምርና የተመልካቹን (አይን እንዲስብ )የተለያዩ ቀለማትን ቢቀቡት አሪፍ ነወ.በተረፈ በጣም ያምራል ይኤን የሰሩ እጆች የተባረኩ ይሁኑ❤

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 Před měsícem

      40 አደለም ሰውዬ 70 ነው😆😆😆

    • @hanniks-if4yy
      @hanniks-if4yy Před měsícem

      ​@@abdurazaknasir8699ምን አዉቃለዉ የማዉቀዉን 70ደረጃእሱ 40 ሲል ሰምቼ ወዎ በ 40የቀየርኩት😂 ለማንኛዉም ሴት ነኝ.

    • @mtolla5767
      @mtolla5767 Před měsícem

      Ayzon.. benetewawek arif neber

  • @Degukono
    @Degukono Před měsícem +5

    I do appriciate for your update. Keep it up!

  • @hailudegefe3118
    @hailudegefe3118 Před měsícem +1

    betam besefew selasyehen enamesgnalen

  • @taz09216
    @taz09216 Před měsícem +7

    Your exposure is a bit darker

  • @mohamedaminlegas4769
    @mohamedaminlegas4769 Před měsícem +3

    thank for everything you did

  • @aleksanderkuncwicz7277

    I hope the construction goes good.

  • @user-hr9ux9ze5o
    @user-hr9ux9ze5o Před měsícem +11

    ይህቺ ሀገር በአምስትእናስድስት አመት እንዲ ከተቀየረች ሀያ ሰባት አመት ሙሉ ደምዋን የመጠጣችሁ ትግራይን የውሀ ጥምያልቆረጣችሁ በየሽራተኑ ህፃናትን ያዘሞታችሁ ከሀገር ገንዘብ አሽሽታችሁ ውስኪ የተራጫችሁ የልጅልጆቻችሁን በስው ሀገር ሀገር አልባአርጋችሁ ያስቀ ራችሁ ሕዝብን ተጋዳላይ ብላችሁ በክራች ለዊልቸር ያበቃችሁ ከዘረፉችሁት ለኔብሎነው ብላችሁ ምንም ያረዳችሁክፋዎች ሀገራችንን ምን ያሕል ወደውሀላ እንደጎተታችዋት አያችሁ እስኪ አሁን በጦርነቱ ለተጎዱት ቢያንስ የሚስሩበት ፉብሪካ አዋጡና ከፍታችሁ ካሱት እህህ ለምትል እናት ስራፈጥራችሁ ካሱ ኮንፊደንሱን አጥፍታችሁበታል ቢያንስ ይህንን ስሩሏቸው እስኪ።

    • @abieteffrimekta2344
      @abieteffrimekta2344 Před měsícem +1

      ምን ያ ብቻ እነዚህ ተንከሲሶች ይሉኝታ የሌላቸዉ አይናቸዉን በጨዉ ታጥበዉ እንደገና ካላስተዳደርን ይሉሀል አኪራቸዉ የሞተዉ መለስ ዜናዊን ካስወገዱ በዃላ ከኦፊስ ባር ጋዝ ላይት እየተንጎራደዱ አልኮል በነፃ ሲጋፉ ነበር ጊዝያቸዉን የገደሉት ከአቦ አቦ እስከ ተጋዳላይ

  • @osmanseid7368
    @osmanseid7368 Před měsícem +1

    Thank you

  • @marwanomar
    @marwanomar Před měsícem +3

    Thank you for good recording! Try to also zoom the camera into some of the details of the work .. so that we can see the quality of the finish. Again thanks for the video!

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Před měsícem

    C'est sympa bravo et bon courage . Tu est numéro 1 pour filmer recorder très bon image vidéo 👍✨️🩵

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 Před měsícem +1

    Good job 👍🏾

  • @Brukhhh
    @Brukhhh Před měsícem +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @eletawitube398
    @eletawitube398 Před měsícem +2

    40 dereja ayedelem 100 dereja new ...... for ur next video recoed from ras mekonnen to afinchober u will find both 40, and 70 dereja ... a lots of people think 100 is 70 dereja

  • @amanuelsolomon3625
    @amanuelsolomon3625 Před měsícem +2

    የቆየ ቪዳዮ ለምን ትለቃላችሁ ብዙ ተቀይሯል ከዚህም

  • @deguasemahegne979
    @deguasemahegne979 Před měsícem +3

    Thank you❤What you did the best vist ok.😂

  • @jesuvipe3143
    @jesuvipe3143 Před měsícem

    Thats not 40 dereja. Thats 105

  • @amanuelsolomon3625
    @amanuelsolomon3625 Před měsícem

    አዳዲስ ቪዲዮችን እየተከታተላችሁ ልቀቁልን

  • @FiraolBeharu-md6rt
    @FiraolBeharu-md6rt Před měsícem +1

    የሚያቅ ሰዉ መልሱልኝ እስቲ ለምንድነዉ አርንጓዴ መረብ የሚያደርጉበት የተቆፈረዉ ላይ ??

    • @zewariwalkingtour
      @zewariwalkingtour  Před měsícem +1

      New grass is planted it covers from sunlight(uv) radiation

    • @FiraolBeharu-md6rt
      @FiraolBeharu-md6rt Před měsícem

      @@zewariwalkingtour thanks 🤝🌝

    • @birukabraham5725
      @birukabraham5725 Před měsícem

      Tekayu rasu ayawqewm. Berd gize teklochun yatetal. Yaqural weha. Arturo vitori yemilewn search adrg. Shebow gen zm blo new

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 Před měsícem

      አንተ እንዳትገባ ነው😆😆😆

    • @RomanRoman-vj5xz
      @RomanRoman-vj5xz Před měsícem

      ​@@zewariwalkingtour I don't speak English 😁. Could you please explain it in Ameharc 😁

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před měsícem

    ከ አራት ኪሎ በፓርልማ አቡዋሬን አሣየን ከቻልክ

  • @YeZeleke-Samuel
    @YeZeleke-Samuel Před měsícem +1

    ባለፈዉ የእግረኛ መንገድ ይዘህ ብትሄድ ብዬህ አስተያየቴን ስለተቀበልክ አመሰግናለሁ። አሁን sebscribe ተደርገሀል

  • @yemanetse4602
    @yemanetse4602 Před měsícem

    ብርቅ ነውንዴ ከቢት ነህ ባኪህ ሌላ ዜና የለህም

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma Před měsícem

    ደፋር መንግስት! ፍርሃት ነው የተሰማኝ:: ፒያሳን ፈራሁ

    • @tellthetruth5973
      @tellthetruth5973 Před měsícem

      ማለት?

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma Před měsícem

      @@tellthetruth5973 አማርኛ መሰለኝ:: የማንንም ፕሮፖጋንዳ ማድነቅ አለብኝ? ስሜቴ ይሄው ነው:: አራት ኪሎ ስንት ታሪክ የተሰራበትን ዩኒቨርሲቲ በእርግጠኝነት እዛ የተማረ አንድ ሰው ውሳኔ ሰጪ ውስጥ ቢኖር አያፈርስም ነበረ:: እንዳለ የተልዕኮ ተማሪ አይደል እንዴ ውሳኔ ሰጪ::

    • @merontsegey3837
      @merontsegey3837 Před měsícem +1

      አንተ ደግሞ ደነዝ ፈሪ ነህ ምኑነው

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma Před měsícem

      @@merontsegey3837 ይመችህ ግን ካንቺ የበለጠ እንደማልደነዝዝ መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ::

    • @merontsegey3837
      @merontsegey3837 Před měsícem +1

      @@TseganehKuma ከቻልክ ሀሁ ቁጠር መጀመሪያ አስተያየት ከመስጠትህ በፊት ታስታውቃለህ ከእውቀት ነፃ እንደሆንክ😠😠😏