አማረኛ ባላወራ ደስ ይለኛል | ትርጉሙን ስለማይቁት ነው በእኔ ያሾፉት | የእንግሊዝኛ ፕሮግራም ልጀመር ነው|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 10. 2022
  • Welcome to my channel I'm Bernabas Molla from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. Street Questions, blogging , information, vine...all Entertainment are available in my channel subscribe now
    Bernabas Molla

Komentáře • 128

  • @solomonayecheluhim2076
    @solomonayecheluhim2076 Před rokem +18

    የሳቁብህ አማርኛ ተናጋሪዎች መሆናቸውን በምን አወቅህ? ጥላቻ መስራት እንጀራ አደርጋችሁት፤ ከተማርከ ከተራ ፍረጃ መራቅ አለብህ፡፡ የማንም የመንገድ አውደልዳይ በሳቀብህ ቁጥር አማራ ሳቀብኝ ብለህ የምታስብ ከሆነ፤ ችግሩ ያለው አስተሳሰብህ ላይ ነው፤ ማንም ተነስቶ በማንም ላይ ሊቀልድ ይችላል፤ ፈረንጆቹም ቢሆኑ በእንግሊዘኛህ ሊቀልዱብህ ይችላሉ፤ እንግሊዛኛም ሆነ አማርኛ መቻል የአዋቂነት ምልክት አይደለም፤ ያልተማረም ፈረንጅ እንግሊዘኛ ይናገራል፡፡ የተማረ ሰው ሚዛናዊና ፍትህ ተናጋሪ ሲሆን ነው የሚያምርበት እንጂ፣ በማህበራዊ ሚዲያ ሹፈት ሊናደድ አይገባም፡፡

  • @truthprevailed4006
    @truthprevailed4006 Před rokem +23

    ማን ነው አንደዚህ አይነት ብኩኖችሆን የፈታብን ውይ ዘመን

    • @MasaMasa-fk2ow
      @MasaMasa-fk2ow Před rokem +2

      አተቆ ሻሻ ልጋጋም ከአማ ራ ዕራሥዉ ረድ ቆ ሻሻ👎👎👎👎👎👎👎👎👎🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 Před 19 dny +1

    ትክክል ነህ :: ቋንቋ እውቀት ሲይሆን መግባቢያ ነው:: ሁሉም ቋንቋ እኩል ነው:: እንግሊዘኛ እውቀትና ሳይንስ የሚመስላቸው መቶ ሚሊዮኖች አሉ..

  • @nathanmitiku9240
    @nathanmitiku9240 Před rokem +5

    ፊሊጶስ ግን ጨዋትህ አይጠግብም 😂😂😂😊

  • @tsedalgashegebre7264
    @tsedalgashegebre7264 Před rokem +8

    ምን ይገርማል በሶሻል ሚዲያ ማበድ ተፈቅዷል ተለምዷል የዚህ ግን የሚገርመው የአሳማ መንትያ ስለሆነ ብቻ ነው

  • @jhonnykk9330
    @jhonnykk9330 Před rokem +9

    እቺ የወያኔ ጡጦ ጠብታ ያደገች ነች የአማራ ወራሪ ሲል ነው የሰማውት 🤣? anyways ወላይታ እና የአማራ ህዝብ በክፉ ተያይተው አያውቁም

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před rokem

      ወላሞ እያለ የሚሸጣቸው ማን ነበር?

    • @hananwerku7773
      @hananwerku7773 Před rokem

      @@rasayifat5726 ማነዉ ለወላይታ የክሱም ሀዉልት ምኑ ነዉ ያለዉ የሚያናንቅ ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ ኦሮሞ ብቻ ስለሆነ የበታችነት ስሜት የሚሰማዉ ማንም አይጣላም

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před rokem

      @@hananwerku7773
      ምን ማለት ፈልገሽ ይሆን?

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum Před 2 měsíci

      ⁠@@rasayifat5726 ቅድመ አያቴ ነፍሳቸውን ይማርና ቀኃሥ በሕግ እስኪያግዱት ድረስ መሃል ሸዋ እያመጡ ይሸጧቸው ነበር ።

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před 23 dny +1

    ከኢንተርቪው በፊት አረቄ መጠጣት ቢከለከል መልካም ነው. ።

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 Před 18 dny

    ❤ language is not knowledge but knowledge is language . A country is not knowledge but knowledge is a country !
    ይህ ተመፃዳቂነት ለካ የፕሮቴስታንቲዝም የአእምሮ ህመም ነው ጎበዝ ዛሬ ተረዳሁ ።

  • @samiemre2294
    @samiemre2294 Před rokem +4

    ባርናባስ ጠፍህ ወድማችን አይዞክ

  • @mebratehaile6208
    @mebratehaile6208 Před 7 dny

    I see no reason for defending yourself.It is a matured and well spoken expression!

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před rokem +4

    ሰመረ ባሪያው ና ጉድህን ስማ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😀🤔😁😂😂😂😂

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 Před rokem +6

    ኢች አዘር ቱጌዘር 😀😀😀😀

  • @firiehiwoty7581
    @firiehiwoty7581 Před rokem +1

    ከየት ነው ግን ፈልገህ የምታመጣቸው እነዚህ ብርቅዬ ሰዎች

  • @funy858
    @funy858 Před 2 měsíci +1

    I like your confidence and you're right😂

  • @Kenerie
    @Kenerie Před měsícem +1

    ቅዘናም ፤ አማርኛ መግባቢያ ብቻ ይመስልሃል አይደል

  • @temayob906
    @temayob906 Před rokem +4

    በአንተ ቤት እንግሊዝኛ መናገር ትልቅነት መስሎህ ነበር

  • @antenehzeleke7870
    @antenehzeleke7870 Před rokem +4

    ስራ ቀይር...አልተሳካም

  • @NbsGtub
    @NbsGtub Před 22 dny

    ቢሄዱ አገር አለ ትላለች እናቴ!!! አፍ የፈታ ሁሉ አማራ ይላል ምን ጉድ ነው???!!! እኔ ሳድግ ሀገራችን እናታችን ኢትዮጵያ ናት እየተባልን ነው ያደኩት አሑን የመዝቀጥ ልክ ምን ይሉታል ጥላቻ!!!

  • @meredkinfergb61
    @meredkinfergb61 Před rokem +6

    you are true by brother. you are smart and have enough confidence too. learn this non sense people. keep it up.

  • @AshenafiDemisse
    @AshenafiDemisse Před rokem +1

    ወይ ድንቁርና!! እንደዚህ ደፋር ያደርጋል!

  • @AmharawTeraraw
    @AmharawTeraraw Před rokem +2

    አይይይ እንደዚ የለየልህ ጥምብ አትመስለኝም ነበር

  • @wondimagegnakele6376
    @wondimagegnakele6376 Před rokem +3

    Thank you for give them another script (acting) for them lol

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 Před rokem +2

    አቤት ጌታ እየሱስ ስንት አያነት ሰዉ አለ ያች አለም ያልታየ ያልተነገረ ገና ብዙ እናያለን እንሰማለን አማራ አማርኛ ያህ ህዝብ ስንቱ ነዉ እየተነሳ እማያሰድበዉ የለም ጰንጤዉ ዘንድሮ ተፈተነ እዉነተኛዉ ከዉሸታሞች ተለዩ እየሱስ እንዴት ደግ ነህ ስንት እብድ አየን ያህ ሚዴያ ገና ብዙ እንሰማለን እናያለን እድሜ ያስጠን በስተርጅና መቅለል ነዉ

  • @mesifkr5319
    @mesifkr5319 Před 23 dny +1

    ጀዝባ አስተያየት የሰጠውን ሁሉ ከአማራ ህዝብ ብቻ አድርጎ መልስ ይሰጣል ! ለምን በወላይተኛ አታወራም ነበር በራስህ ከተማመንክ...

  • @kalbesabeyene4418
    @kalbesabeyene4418 Před 16 dny

    God bless you.

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Před rokem

    welcome back😂"each other together💀
    ሳውንድ ማይንድድ አስትሮኖሚ ፊዚክስ ኬሚስትሪ ታኔባሌ ይመቺ ጭንቅላት ውስጥ ያለው እና ወደ አፍ ሲመጣ አንድ አይደለም ብለን ስንቴ ነገረንኽ😂😂

  • @jhonidee2065
    @jhonidee2065 Před rokem +2

    ይኼ ሰውዬ ባይኖር ድሮ ሞቼ ነበር

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před rokem

    interview ሚያደርገው ማን ነው ስለ ቁዋንቁዋ ሁላ እናወራለን😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃

  • @hairmus1896
    @hairmus1896 Před rokem

    How many times????

  • @benoda2666
    @benoda2666 Před 16 dny

    እየ ሰውዬ ግን የእውነት ሰው ነው ወይስ እንደ ዶክሌ ኮሜዲያን ነው ። የእውነቴን ነው እየጠየኩ ያለውት

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před rokem +1

    Please keep going.ነገር ግን አንተ አዳማዊ ማንነትህን አልጣልክም ወንጌላዊ ነህ ለማለት ያስቸግራል ከጠባብነት ውጣ

  • @eliasliyu
    @eliasliyu Před rokem +2

    ወይ አማራ ፈረደበት !!!!!!''

  • @tsegasileshi4645
    @tsegasileshi4645 Před rokem

    And you're helping him get exposure.

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 Před rokem +1

    Menu " yekend" Kebt new ebakachihu !🤣🤣

  • @TheAmazinWorldofGumball
    @TheAmazinWorldofGumball Před 8 měsíci

    I wanna know his full name please🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bushmanzanigaba3972
    @bushmanzanigaba3972 Před rokem +1

    Like or not Amharic is a cash language (business language)

  • @samueltesfaye9003
    @samueltesfaye9003 Před rokem

    benatih yesewuyew sim manew

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube4352 Před rokem +1

    Yeman Aheya new
    Kebetoch tefetewal AHEYA

  • @yohanesnegus-tm1qd
    @yohanesnegus-tm1qd Před 21 dnem

    ኧረ ፍቱት በቃ ።ኢንግሊዘኛው የሚሻሻል ነገር ሆኖ ሳለ መቀለድ ተገቢ አይደለም

  • @khalidasmamaw6652
    @khalidasmamaw6652 Před 24 dny

    Each other together 😂

  • @Selam1702
    @Selam1702 Před 5 dny

    ኣረ እንደ እድሜህ ኣውራ !
    ምን ይመስላል ባዶ ጀሪካን፡፡

  • @abelsisay5788
    @abelsisay5788 Před rokem

    አልገባኝም አየኮመከ ነው ወይ የምሩን ነው🙄

  • @helenemso32
    @helenemso32 Před 18 dny

    አቤትትትትትትትት እንግሊዘዘዘዘኛ

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 Před rokem +7

    ማፈርያ አማራማ አስተማረክ ፌደል አስቆጠረክ

  • @BestEthiopianTiktok
    @BestEthiopianTiktok Před rokem +1

    his name please 😅😅

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 Před rokem

    እንዳንተ አይነቱ እኮ ነው ሀገር የሚረብሸው በርናባስ ምን እብድ አመጣህብን

  • @chicago9458
    @chicago9458 Před rokem

    Gobez

    • @meselukebede4902
      @meselukebede4902 Před rokem

      ወንድሜ አንተ ቅቤ እየቀባህ ነው ከቻይናና ከህንዶች እሻላለሁ በምንህ እማራ ባለውለታህ ነው ፌደል እስተማረህ ምግብ እለባበስ በጠቅላላ ስርእትን እስተማረ እንጂያጠፋው ወይም የስራው እንድም ወንጀል የለም እገር ጠብቆ እቆየ እሁን እንተና መስሎችህ በወንጌል ስም እገ ልትሽጡ ነው ተው ተው ተመለስ ዳሩ ማንም ቢናገር አልስማም ስሜቴን ብቻ ነው የማስተናግደው ብለሃል መካሬ ያጣ ስባኬ ሕዝቡን ይዞ ይወድቃል

  • @tedx9538
    @tedx9538 Před rokem

    Tebeda dedeb amargna stmar chikona englizegna sihon ewket ye mihonew koy yante amargna lene mn tekemegn sfelg each other together eyalk tegbab

  • @mycrazylife4626
    @mycrazylife4626 Před rokem +2

    ስሙ ማነው ባካቹ።

  • @anguach691
    @anguach691 Před rokem +1

    ከዘር የዋጀን እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

  • @ermiaslulie8385
    @ermiaslulie8385 Před rokem

    ይሄ ሰገጤ ደገመው አገልግሎት በእንግሊዘኛ ሊጀምር ነው ባቡጂ ይቅር በለን

  • @gebegreater9495
    @gebegreater9495 Před rokem

    Yehonk jib agech kerkero yemeselk. Ayafrim brzih idmeye indezih sitiwash, lenegeru yene Abiy girf aydeleh.

  • @iknowwhoami4562
    @iknowwhoami4562 Před rokem +1

    Doma

  • @azeb2809
    @azeb2809 Před rokem

    ወይ ዘንድሮ 🤣🤣🤣🤣🤣 ዩትዩብ ስንት እብድ አሳየን ስንት እንደዚህ አይነቱን አዋቂ ሙህር አሳየን የወላይታ ሙህር ወይኔ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mershism
    @mershism Před rokem

    Who let the dogs out .............................

  • @ahmedseid503
    @ahmedseid503 Před měsícem +1

    እተ ስጋ የለበስክ ዳይኖሰር ነህ

  • @cartoonflix3436
    @cartoonflix3436 Před 7 měsíci

    what is going on ?

  • @brishanimaw8910
    @brishanimaw8910 Před rokem +2

    Bzw ,who is this dude?
    What is his job?
    Who is bringing this nonsense man for interview?

  • @samrawitlegese6946
    @samrawitlegese6946 Před rokem

    ስለዚህ የአማርኛ ቋንቋን እየተበቀልክ መሆኑ ነው።

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Před rokem

    Yamara telachahen atakersheben English is. Not amahar languge amaran werare blhe afehen kemekfet asebhe tenager bezhe bekerfa afhe atesadeb afehen begrawea tateb

  • @tiyinttufe8020
    @tiyinttufe8020 Před 21 dnem

    How do you know those who are laughing on you are Amhara ? Do you think all Amharic speaker are Amahara ? Wrong conclusion

  • @ejtube100
    @ejtube100 Před rokem

    ግንብ እራስ ነህ በአማርኛ አፍ የፈታ ሰዉ በወላይትኛ ሲያወራ ብትሰማዉ ልትስቅ ትችላለህ::

  • @user-ud7le7sl4e
    @user-ud7le7sl4e Před rokem +7

    ተበዳ አማራ ምን ያርግክ

    • @oromoohits4921
      @oromoohits4921 Před rokem

      We all know what u doin to us

    • @mesimercy7734
      @mesimercy7734 Před rokem

      Enkuan awekachu

    • @oromoohits4921
      @oromoohits4921 Před rokem

      @@mesimercy7734 hayye✌️

    • @jhonnykk9330
      @jhonnykk9330 Před rokem

      we are coming back stronger than ever bitch you will taste the mighty arms of AMARA ⚡️⚡️ just pray that we won't be animals like you too

    • @asnakemekuria3732
      @asnakemekuria3732 Před rokem +1

      ባለጌ! አይባልም

  • @ermi7983
    @ermi7983 Před rokem +2

    ምን አይነቱ ደደብ ነዉ:: እንግሊዘኛ አዉራ ብሎ ያስገደደህ የለ?????የማትችለውን ምትቀባጥረዉ አንተ: ካልቻልክ አልቻክም:!!!!!!

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o Před rokem

    ትክክል ሀይለስላሴ የስንቱን ባህልና ቋንቋ አጠፉ አማራ ሁሉም ሳይሆን አብዛኛው አማራ የሌላውን ባህልና ቋንቋ አይችልም እንጂ ቢችልማ ማጥፉት ይፈልጋል

  • @user-if2pm4ke4r
    @user-if2pm4ke4r Před rokem +1

    ያለህ የራስ መተማመን በቂ ነው

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 Před 22 dny

    በአለም እንግሊዘኛን እንዲህ እንዳንተ አስገድ ዶ የደፈረ ሰው የለም ። አማርኛ ባላወራ ደስ ይለኛል እያልክ አማርኛ ለምን ታወራለህ ? የእንግሊዘኛ ቋንቋ እያወራህ አማርኛ ባላወራ ።ስ ይለኛል ትላለህ በአማራ ወራሪወች ምናምን እያልክ የማታውቀውን የኢትዮጵያን ታሪክ ለመናድ ትሞክራለህ የሚሰበር አንድም አማራ የለም እሽ ለምን አርፈህ አትቀመጥም የሌሎቹን ቋንቋ የሌሎቹን ታሪክ ለምን ታጠለሻለህ አንተ ለመሆኑ ማን ነህ ወንጌል ሰባኪ ከሆንክ ወንጌል አስተምር ፖለቲካ አታውራ ።

  • @mikeg5504
    @mikeg5504 Před rokem

    Gura bcha

  • @alemumolla7350
    @alemumolla7350 Před rokem

    Amarigna ayimetinihim not to talk now tebeda

  • @hailemichaelendeshaw6133

    ወላሞም ወራሪ አማራ እያለ ሲቀባጥር ያስቃል። ባልጠፋ ሰው ይሔንን ከንቱ የቤት እንስሳ የዛችሁ ስትመጡ አታፍሩም እንዴ?

    • @mililemisore8828
      @mililemisore8828 Před rokem

      ይህ ስድብህ ዘመዶችህን ዋጋ እያስከፈለ ነው

    • @hailemichaelendeshaw6133
      @hailemichaelendeshaw6133 Před rokem

      @@mililemisore8828 መርጦ ገዳይ አውሬ እንዳለ ማመንህ ጥሩ ነው

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 Před rokem +7

    አማራ ንጉስህ ነው ወደድክም ጠላህም አማራ አማርኛ የኢትዮጵያ ቋንቋ ነውውውውው

  • @annamaryam2638
    @annamaryam2638 Před rokem

    ምን ሆኖ ነው ሚዘንበው ደግሞ እጁን ይቀባዋል 🤢

  • @user-hn7qg2om7c
    @user-hn7qg2om7c Před rokem

    ebde neger new endea

  • @rasrif1978
    @rasrif1978 Před 4 dny

    አሁን ይሄ ሰውዬ እኮ ቆዳሪ ነገር ነው። ወደ ብሄርና ፖለቲካ ባትወስዱት አይሻልም ወይ?

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Před rokem

    If somebody know came through biology astronomy they speak very good English he don't know how to speak one word sweetheart go back to school do you know only one word each other together that's your word 🤣🤣🤣🤣

  • @yehualashetbiadiglign5680

    አንኳር መሀይም አፍህን ከፈትህ ተሳቀብህ አለቀ ቀዳዳ...

  • @dejenedesalegn2055
    @dejenedesalegn2055 Před rokem

    It's a lie Amharic pressing wolaita language. In the first place,you have to present evidence for your false accusation.

  • @tesemabekele1108
    @tesemabekele1108 Před rokem +1

    ማፈርያ ነህ

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 Před rokem +1

    ሽርክት ነገር ነህ ቀፎ የአማራ ወራሪ ነው የጫነብን ስትል አታፍርም ? እንግሊዘኛን ስታወራ አላፈርክም የተዉሶ መሆኑን እወቀው መሃይም መሆንህን ይገልፃል ነጭ የሆንክ መስሎህ ይሆናል

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 Před rokem +2

    ጉንጭህናሆድህ ሰፋ።በቃ አማራ የማንም ዝርክርክና ትርክርክ አፍ ማሟሻ ሆነ።እስኪ ወንድ በእንግሊዝኛ ሞክሪ።ወሬኛ።

  • @gadiyuke8317
    @gadiyuke8317 Před rokem

    mirt sewu neh amarigna mawek iwuket aydelem

    • @meselukebede4902
      @meselukebede4902 Před rokem

      ከሁሉ እስቀድሜ የእግዚአብሔር ስላም ለሀገራችንና ለመላው ህዝባችን እንዲሆን ከልብ እመኝለሁ ክዚህ በመቀጠል እውነት ወንጌልን የተረዳ ስው ብሎም አገለግላለሁ የሚል ፅብ መጫርና ወገንን ማጋጨት ይኖርበት ይሆን ወንድሜ በንግግርህ የእማራ ወራሬ ቋንቋውን በማስፋፋት የኛን ቋንቋ ረገጠ ያልከው ፍፁም ሀስት ነው ቋንቋህን የጠላህናና የረገጥህ አንተው እራስህ ነህ ይህንን ስልህ እኔ አማራ ሆኜ ወይም ተወካይ ሆኜ ሳልሆን እውነትን ከመናገር ግን ወደኇላ አልልም አሁን ተነስተህ በህዝብ መሃል ፅብና ጥላቻንለማስፋፋት መሞከር ወይም እሳት ለማንደድ ማስብ ፍፁም ስይጣናዊ አስተሳስብ ነውና ተወው በሌላ መልኩ እንደገለፅከው በእንግሊዘኛ ቋንቋ እስብካለሁ ላልከው በመስረቱ ክርስትናውን የተቀበልከው የዛሬ መቶ አርባ አመት ገደማ ከነሱእኮ ነው የተቀበልከው በአንተ እክስንት ይስሙ ካላልክ እነሱ የስጡህን መልስህ ልትስጥ ነው ስው አስተያየ ቢስጠኝም አልቀበልም ብለሃል ያ ማለት ድንቁርና ነው ብልህ ስው ቆምብሎ ግራ ቀኙን ይመለከታል ዝም ብሎ አንደፈለገ አይሮጥም አይጋልብም ወንድሜ ግዜ የስጠው ቅል ድንጋይ ይስብራልን ተስማልኝ ብለህ ዝም ብለህ አትሩጥ ቆም ብለህ አስብ ይህንን የዋህ ሕዝብም አታወናብደው ሕዝቡ በብዙ መንገድ ግራ ተጋብቷል በሚድያው ለእይታ ብላችሁ ተደናብራችሁ ሕዝቡን አታደናግሩት የእናንተ የምአራባውያን ወንጌል ሳይሆን የምስኪኑ በየዋህነት ለአምላኩ ይሚፅልየው ሕዝብ አምላክ አገራችንን ይጠብቃት ስላም ለአገራችን ስላም ለሕዝባችን::

  • @alemumolla7350
    @alemumolla7350 Před rokem

    Inferiority complex

  • @truthprevailed4006
    @truthprevailed4006 Před rokem

    , ከ.... ግማትሽ አለ.... ዘለሽ አማራን መሳደብ ላይ ተጠመድሽ..... ብኩን.... I am speaking better than Indians... ፈስ each other together....

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Před 3 měsíci

    የራስን ቋንቋ መጠቀም ግድ ነዉ። የሰዉ ቋንቋ ባታዉቅም አያሣፍርም‼...እንግሊዘኛ የኮሎኒያሊስት የቅኝ ገዥዎች ቋንቋ ነዉ‼...አወክ አላወክ?..ምን አገባህ?...አማረኛ የወራሪ ቋንቋ "...ያልከዉ ግን 100% ዉሸትህ ነዉ!!...አማራ አንተን ወሮህ አያዉቅም!!...አትበጥረቅ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Před rokem +1

    ትሰማለህ እንጊሊዘኛ የሞተው አንተ ጋር ነው የሆነህ ገመድ አፍ አሁንም አታፍርም

  • @yohanesnegus-tm1qd
    @yohanesnegus-tm1qd Před 21 dnem

    hang in you are on the way of speaking English

  • @dagabgaz3129
    @dagabgaz3129 Před rokem

    yalemafer kebad neger new!
    degami eyawera new? 🤣🤣🤣🤮🤮

  • @josephgiazw8732
    @josephgiazw8732 Před 9 dny

    በወላይትኛ ቋንቋ አፍ መፍታትህን በአማርኛ እይነገርከን ነው። ደንቆሮ ነህ የአማራ ገበሬ አሁንም የሚያርሰው እንዳንተ ያለውን ሰው መሰል በሬ ጠምዶ ነው ።

  • @solomonliben6001
    @solomonliben6001 Před rokem +1

    ምናባህ አልክ አማራ ነው ያለከው አንተ አናሳ ቦችላ ፊት

  • @temayob906
    @temayob906 Před rokem +1

    ወፍራም መሀይም ነህ አማሪኛ የተናገረ ሁላ አማራ ነው እንዴ የሆንክ ገገማ ወላሞ ነገር ⛔⛔⛔

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před rokem

    Ante Racist Fara

  • @eliasteshome2633
    @eliasteshome2633 Před 11 měsíci

    ደደብ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 18 dny

    No body belive you