አማኑኤል ይልማ - “አብሮ ለመሥራት አስቸጋሪው ዘፋኝ ጃሉድ ነው” (ክፍል 2)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #ethiopikalink #ኢትዮፒካል_ሊንክ #ኢትዮጲካል_ሊንክ #ethiopia #habesha #አራዳ_ሬዲዮ #arada_fm #artists #ሙዚቃ #ፊልም #አርቲስት #ethiopian_music #ethiopian_movies #ethiopian_comedy #ethiopian_news #ebs

Komentáře • 29

  • @rob21112
    @rob21112 Před 9 měsíci +8

    Yoni please start a podcast and let us hear from great minds and successful people. The way you treat your guests is always respectful. Your questions are educational, smart, challenging, morally correct, entertaining, and many more qualities!

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Před 9 měsíci +2

    ደስ ያለኝ እዉነት ካለህ ጎደኝነት ከመነሻዉ ሳትለያ ዩ ቴድሮስ ካሳሁን ፊጥ ስል ባይ አልከዉ ምጫህ ጎሳየ አማንየ ጀግና

  • @user-ro5dd1fm9r
    @user-ro5dd1fm9r Před 5 měsíci +1

    የጀግናዎች
    ጀግና

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Před 9 měsíci +3

    ጃሉድ ፍቅር የሆነ ሰው ነው አቦ በጣም ነው ሚቻማኝ❤

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 Před 9 měsíci +2

    Ethiopikal Link betam neber yemewedachu Yefikir Clinic beteley my favorite program 😊

  • @user-ry6si7gz3l
    @user-ry6si7gz3l Před 9 měsíci +4

    Gosish part anbesa

  • @Evdi1311
    @Evdi1311 Před 9 měsíci

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው አማን በጣም ነው ምወደው

  • @azeberena995
    @azeberena995 Před 3 měsíci

    Btam yamal yamal egzabher yasnhu

  • @engidaworkehabte8373
    @engidaworkehabte8373 Před 9 měsíci

    አማን አንደኛ. ኢትዮፒካሊንክ አዲስ ፈጠራ የለም

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Před 9 měsíci +1

    አማንየ እንዴት ነህ በናት ሞት በጣም ነዉ ያዘእኩት

  • @ghh65
    @ghh65 Před 9 měsíci +4

    በጣም ከምጠላቸው ስነስርዓት ከሌላቸው ኢትዬፕካሊንክ አቅራቢዎች ያወቁ የሚመስላቸው ከተሳሳትኩ አርሙኝ

    • @kemekem
      @kemekem Před 9 měsíci

      😂

    • @hisqueen1441
      @hisqueen1441 Před 9 měsíci

      ለምን ትሳሳታለህ ካልተመቹህ አልተመቹህም
      መናገሩ ግን ለማንም አይጠቅምም
      ምርጫዎችህን መስማት ነው
      በፊት ያሉትን ኮሜንት ካየህ ፖድካስት ሁላ ጀምር እየተባለ ነው።
      ጠልቻለሁ ጥሉ ግን አይባልም

  • @Zero-zero80
    @Zero-zero80 Před 9 měsíci +1

    ምንደነው መርቅናቹ ነው እንዴ ምትጭኑት ቁጥሩን አምታታቹታል ለሁለተኝ ጊዜ ነው ዩኒ የጫነውን ሰው ቫር ሳታይ በቀይ አስወጣልኝ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před 9 měsíci

    እማያረጅ ቁንጅና ዮኒድምፅህንስወደው❤❤❤

  • @selamdemissie7267
    @selamdemissie7267 Před 9 měsíci

    እረ ደህና ሴት ፈልጉ

  • @habs898
    @habs898 Před 9 měsíci

    programአችሁ መቼ መቼ ነው

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 9 měsíci

    ዬናስ ፀጉርህን ካሰራ በኋላ ጠግበሐል

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 9 měsíci +2

    ሲጀመር እንደ ጅል ለምን እንደምታነፃፅሩ ነው የማይገባኝ ሌላ ብዙ አይነት ጥያቄ እኮ ሞልቷል አርቲስቶችን ማስመረጡ እንዲህ አለ ከሚል ወሬ የዘለለ ጥቅምም ትምህርትም የለውም

  • @rob21112
    @rob21112 Před 9 měsíci +1

    Ketay Kenenisa Bekele yikerbln

  • @St.mic2786
    @St.mic2786 Před 9 měsíci +1

    ዮናስ ምን ሆነህ ነው? ይሳካል እንደማለት " ቢሳካ ጥሩ ነበር ትላለክ እንዴ? በዛ ላይ አወራርህና ጥያቄህ ንቀት የተሞላበት ነው

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm Před 9 měsíci

    ጃሉድ ባይጠፋ ነው ሚገርመው

  • @kebedebesweinibelayneh7920
    @kebedebesweinibelayneh7920 Před 9 měsíci

    But your age is not 42 if you were batches of Elias Melka and participated in the first album of Buzayehu Demesse, ለምን ይዋሻል አማን? እንዴ 1990 እኮ ከ 26 አመት በፊት ነው😂😂

  • @habtamuhailu7508
    @habtamuhailu7508 Před 9 měsíci

    How do you guys compare Teddy Afro with Mandingo?? Teddy Afro is incomparable

    • @St.mic2786
      @St.mic2786 Před 9 měsíci

      ከማዲንጎ ማንም አይበልጥም !

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 Před 9 měsíci +1

    አማንዬ አረ ተው 42 አመት ብቻ? እኔ በ1986 ዓመተ ምህረት ከ30 ዓመት በፊት ኦራኤል ወደ ካሳንችስ መታጠፊያ ላይ ያሉት 3 ዶርስ የሚባለው በላይነሽ የምትባል ሴት ቤት ኦርጋን መጫወት በደንብ ባትችልም እየመጣህ ከእኛ ጋር ስትለማመድና ስታመሽ በደንብ አስታውስሀለሁ። አቤ የሚባ ኦርጋኒስት ጃንቦ የሚባል ዘፋኝ አንተ ኦርጋን ከያዝክ አልዘፍንም እያለ የምትጣሉት። የኔ እኔ እዛ ቤት ዘፋኝ ነበርኩ። የዛኔ እኔ 16 ዓመቴ ነበረ አሁን ሰኔ ሲመጣ 46 አመት ይሆነኛል በዛን ጊዜ ከእኔ እድሜ በላይ እንደነበርክ እርግጠኛ ነኝ የ12 አመት ልጅ አልነበርክም። እንዴ እንዲህ የሚያውቅህ ሰው ይኖራል እንዴት በሚዲያ ትዋሻለህ? በጣም አከብርሀለሆ እወድሀለሁ ይህንን አይቼ ዝም ማለት ስላቃተኝ ነው። ደሞ ወንድ ልጅ ዕድሜውን ይዋሻል እንዴ?

    • @Toronto6
      @Toronto6 Před 9 měsíci +1

      😂😂 አጋልጥ ይልሃል

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 Před 9 měsíci +1

      የኢ/ያዉያን እድሜ ተመን ነዉ።ምነዉ የሸቀጦች ዋጋ እንደ እድሜ ተቀንሰዉ ቢጠሩልን?

  • @pawulosworku-jt8gf
    @pawulosworku-jt8gf Před 9 měsíci +3

    ቴዲ አፍሮ❤