Esubalew Yetayew - Sikefash Alwedm | ሲከፋሽ አልወድም - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian Music : Esubalew Yetayew (Yeshi) | እሱባለው ይታየው (የሺ) - Sikefash Alwedm | ሲከፋሽ አልወድም - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #AmharicMusic
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Hope Entertainment
  • Zábava

Komentáře • 1,1K

  • @ashruka
    @ashruka Před 4 lety +876

    የእናትን መከፋት ማየት ያጎድላል:: የእህትን መከፋት ማየት ይከብዳል:: የፍቅር አጋርን መከፋት ማየት ያስጨንቃል:: እናቴ እህቴ የወደፊት ሚስቴ
    ሲከፋሽ አልወድም❤️❤️❤️

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 4 lety +194

    እመዬ እናቴ ሲከፋሽ አልወድም ሁሌም እወድሻለሁ እንደኔ እናቱንና ሀገሩን የሚወድ!👍👈💚💛❤

    • @habeshatv5609
      @habeshatv5609 Před 4 lety +1

      ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ አህትየ ወንድምየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቅር ካላላችሁ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ 🙏 ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ይከፋችኋል?🙏"እኔም አደርጋለሁ 💗

    • @natannatan739
      @natannatan739 Před 4 lety

      እኔ

    • @user-lw5ix3ww5j
      @user-lw5ix3ww5j Před 4 lety

      ጣጣ የለውም ለሰብስክራይብ

    • @user-jb1jm4lp8y
      @user-jb1jm4lp8y Před 4 lety

      እኔ ደግሞ በጣም ነው እምወድሽ ሲከፋሽ አልወደም

    • @kamelajamel2956
      @kamelajamel2956 Před 4 lety

      💕💕💕💕💕💕

  • @atsedealemu2437
    @atsedealemu2437 Před 4 lety +234

    እማየ ናፈቀችኘ አሁንስ አልቻልኩም ማነው እናቱ የምትናፍቀው ውፉፉፉፉፉ አይ ስደት

    • @habeshatv5609
      @habeshatv5609 Před 4 lety

      Atsede Alemu አህትየ ወንድምየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቅር ካላላችሁ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ 🙏 ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ይከፋችኋል?🙏"እኔም አደርጋለሁ 💗

    • @afeevlogs4603
      @afeevlogs4603 Před 4 lety

      አፄ ሰላም ላንቺ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማዬ ከቻልሽ

    • @afeevlogs4603
      @afeevlogs4603 Před 4 lety

      ኢትዮ ሰብስ..ግጪኝ እኔም ገጨሁሽ

    • @afeevlogs4603
      @afeevlogs4603 Před 4 lety

      @@habeshatv5609 ሳብ ያድርጉ

    • @tisonlema4268
      @tisonlema4268 Před 3 lety

      AYZOSH YEME YALFALE

  • @wollotube1
    @wollotube1 Před 4 lety +135

    *ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ዘረኝነት የተባለውን አደንዛዥ ዕፅ ፈጣሪ ያጥፋልን* 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abunekedir
    @abunekedir Před 4 lety +142

    ለውዱ ባለቤቴ ጋብዙልኝ ሲከፋው አልወድም እስቲ በላይካቹ አስታርቁን😢😢😢

    • @habeshatv5609
      @habeshatv5609 Před 4 lety +2

      ABUNE KEDIR አህትየ ወንድምየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቅር ካላላችሁ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ 🙏 ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ይከፋችኋል?🙏"እኔም አደርጋለሁ 💗

    • @user-lq7ib4yb3u
      @user-lq7ib4yb3u Před 4 lety +3

      የኔ ወብ እኔ ደሞ አንችን ስከፋሽ አልወድም 😥😥😥

    • @abunekedir
      @abunekedir Před 4 lety

      @@habeshatv5609 ትደረጋለህ ነብሴ

    • @abunekedir
      @abunekedir Před 4 lety +1

      @@user-lq7ib4yb3u አመስግናለው ውዴ🙏😍

    • @nafisayemam6775
      @nafisayemam6775 Před 4 lety +1

      ተጣልታችሁ ነዉ እኔም ባሌጋር ተጣልተና

  • @eyuhabesha7325
    @eyuhabesha7325 Před 4 lety +176

    ወንደሜ አንካን ደና መጣክ ሰጠብቅክ።።።አሰኪ የ አሱ ኣዳናቂዎች ልይቹ👌👌

  • @zabebazbzub1278
    @zabebazbzub1278 Před 4 lety +45

    ሲከፋሽ አልወድም
    ኢትዮጵያዬ ❤
    ሲከፍሽ አልወድም
    እናቴ አሪፍ ስራ

  • @natannatan739
    @natannatan739 Před 4 lety +102

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ

    • @habeshatv5609
      @habeshatv5609 Před 4 lety +1

      edu yedngl Lij አህትየ ወንድምየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቅር ካላላችሁ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ 🙏 ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ይከፋችኋል?🙏"እኔም አደርጋለሁ 💗

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 Před 4 lety +85

    እኔ ኤርትራውዊት ነኝ በጣም ነው እምወዳችሁ ኢትዮጵያዊን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሁላችንም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹አርፍ ሙዚቃ ነው በታ ሱባለው 🇪🇹🇪🇹

    • @habeshatv5609
      @habeshatv5609 Před 4 lety +3

      yerosan yordi አህትየ ወንድምየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቅር ካላላችሁ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ 🙏 ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ይከፋችኋል?🙏"እኔም አደርጋለሁ 💗

    • @martatole1139
      @martatole1139 Před 4 lety

      😀😀

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 Před 4 lety +2

      @@metitakele7754 አኔም ኤርትራዊት ነኝ ስሜ ኢትዮፕያ ነው, ውሰጤ ኢትዮፕያነው, አማርኛ ውስጤ ነው, እትብቴ የተቀበረው ኢትዮፕያ ነው, ፓስፖርቴ ጀርመን ነው, ቤተሰቦቼ ኤርትራ ናቸው, በመጨረሻ ግን በቃ እኔ ሰው ነኝ,,,, ።

    • @user-ml8xz8ml9g
      @user-ml8xz8ml9g Před 4 lety +1

      tiru menfes tewelde 😘

    • @user-ml8xz8ml9g
      @user-ml8xz8ml9g Před 4 lety

      Meti Takele Yemasmeselun sira lenante enji le amara ayisimamam

  • @user-tq8pr6yy7u
    @user-tq8pr6yy7u Před 4 lety +31

    እኔም ወድሜ ሲከፋው አልወድም👫
    ወድሙን የሚወድ like❤😘❤❤

    • @hidayatube530
      @hidayatube530 Před 4 lety

      ወንድሜ አንድ ፍሬ ነው እኔም ለእሱ አንድ ፍሬ ነኝ
      ወንድሜ በጣም ነው ምወደው ነፍፍ አመት ኑርልኝ ህይወቴ ያለእሱ ባዶ ናት

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 4 lety +1

    እምዬ ኢትዮጵያ ሲከፈሽ አልወድም አንቺ አለሜ ያለ አንቺ ማና ናት አለም ኢትዮጵያዬ ሳንባዬ ነሽ እስትንፍሴ ዘላለም ሳቂልኝ

  • @user-yl6lt4vh5m
    @user-yl6lt4vh5m Před 4 měsíci

    ልክ እንደኔ ከራሱ በላይ እናቱን የሚወድ ይህን ሙዚቃ ይጋብዝ.ክብር ለእናቶቻችን♥️🙏♥️

  • @amytube1013
    @amytube1013 Před 4 lety +48

    እናቴ ሲከፋሽ አልወድም አንች አለሜ ያላች ማን አለኝ እናቱን የሚወድ ብቻ 👍👍👍

  • @kedoabdullah4281
    @kedoabdullah4281 Před 4 lety +20

    እሱቤን የሚወድ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @gulemamenbere7419
    @gulemamenbere7419 Před 4 lety

    ማልደራደርባቸው መሀል መሀል🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    የምወድሽ የኔንየኔን የሀል የሀል🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ከኔም በላይ ከማንም በላይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ምፈልገው ደስታሽን ላይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ደስታሽን ላይ🇪🇹🇪🇹ደስታሽን ላይ🇪🇹🇪🇹ደስታሽን ልይ🇪🇹🇪🇹ደስታሽን ላይ🇪🇹🇪🇹
    ምርጥ ስራ ለሚወድዋት ለሴት ለእናት ለእህት ይበልጥም ደሞ ለሀገር ይሚሆን ምርጥ ስራ ተባራክ 😘😘😘😘😘

  • @hanatamura5475
    @hanatamura5475 Před 4 lety +2

    ሲከፍሽ አልወድም እህቴ የእናቴ ምትክ
    እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ 😍😍😍
    እወድሻለው 😘😘😘

  • @nahomoneday1520
    @nahomoneday1520 Před 4 lety +96

    Ke Eritrea negn 🇪🇷 ye ethio zefen ymechegnal ❤✌🏻🇪🇹...👍 Like gchugn.

    • @habeshatv5609
      @habeshatv5609 Před 4 lety +2

      Nahom Oneday አህትየ ወንድምየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቅር ካላላችሁ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ 🙏 ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ይከፋችኋል?🙏"እኔም አደርጋለሁ 💗

    • @user-er8sj3qt9i
      @user-er8sj3qt9i Před 4 lety +1

      Nahom ሽኮር ክብረት ይሃብካ

    • @jerisalemgetu7271
      @jerisalemgetu7271 Před 4 lety +1

      😘😘❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kidistsisay1143
    @kidistsisay1143 Před 4 lety +5

    ሲከፋክ አሎድምምምምምምም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ልጄ
    አንተ አለሜ ያላንተ ማን ናት አለም ሲከፋክ አሎድምምምምምምም
    ማልደራደርብክ ኤዶ ልቤ ❤❤❤💗💗💗💗💗💗💖💖💖💖

  • @asimulatomulato3818
    @asimulatomulato3818 Před 4 lety +1

    እኛ ሥደተኞች በቃ ሢያለቅሡ ማልቀስ ሢሥቁ መሣቅ አማማቂና ኮሜንት ሠጭ ሆነን ቀርን አቤቱ ጌታሆዬ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 Před 4 lety +1

    ኡሚ ሀያቲ እናቴ የኔ ዉድ ሲከፋሽ አልወድም 😭😭😭ላች ብየ ነዉ እማ በሠዉ ሀገር የምከራተተዉ አችን ለማስደሰት ነዉ እማ አችን ከፍቶሽ ማየት አልወድም ❤👈

  • @letarikmekonen6878
    @letarikmekonen6878 Před 4 lety +26

    ማን ነው ግን እንደኔ አርብን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው እሱዬ ያለ ምክኒያት አይደለም የምወድህ ምችት ይበልክ

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 Před 4 lety +8

    💚💛♥ኢትዮጵያዬ ሲከፋሽ ይከፋኛል 😭😭
    ኢትዮጵያን ያላቹ እስኪ እንያቹ

  • @hanalove2898
    @hanalove2898 Před 4 lety +1

    ፍቅር የሁሉ መሰረት ነውና የኒ አስተዋይ ምችችች ይበልህ

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 Před 4 lety

    ይህን ሙዚቃ ከራሴ በላይ ለምወዳት ለእናቴ ለእምየ ♥እና ለእህታለም ለየዋህዋ እህቴ ይሁንልኝ ♥ማርያምን እላቹሃለው ፀሀይ ሲመታት እያየዋት ጥቁር ስትል ሳያት ውስጤ ይጠቁርብኛል።የህቴ ነገር እኔጃ እኔጃ ብቻ ትኑርልኝ እህታለሜ ልቤ።

  • @fekrefekre6792
    @fekrefekre6792 Před 4 lety +32

    እናቴ ሲከፍሽ አልወድም
    እስቲ እናቱን ሲከፍት ማይወድ ሰው ላይክ

  • @TheNewEthiopiaTube
    @TheNewEthiopiaTube Před 4 lety +10

    ምን ዓይነት አስገራሚ ሙዚቃ ነው? wow wow

    • @iqtrophy3006
      @iqtrophy3006 Před 4 lety

      every body check this out:
      czcams.com/video/YAJjx1McAhk/video.html

  • @abikal1108
    @abikal1108 Před 4 lety +1

    ሀገሬ ሲከፋሽ ሲከፋፍሉሽ በጭራሽ ማየት አልወድም።

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 Před 4 lety

    ሲከፋሽ አልወድም እምዬ ኢትዮጵያ

  • @ELINKENTERTAINMENT
    @ELINKENTERTAINMENT Před 4 lety +12

    ኢትዮጵያን የምትሉ ላይክ አርጉ እስቲ!

  • @selamberhane5463
    @selamberhane5463 Před 4 lety +6

    Sewde yene konjo ,From Eritrea one love 🇪🇷🇪🇹

  • @user-tw4ve4bj4y
    @user-tw4ve4bj4y Před 4 lety +1

    እሱየ አድናቂህ ነኝ በሁሉም ሙዚቃዎችህ

  • @user-lu4cp5zs7l
    @user-lu4cp5zs7l Před 4 lety +1

    Wedu Bala yewdfit yeljoha Abat babatiya (Sis) mehama sikefake mayt aldemo afekerkalew ❤❤❤❤

  • @honeynew4142
    @honeynew4142 Před 4 lety +30

    ኢትዮጵያን ፡ ሲከፋት ፡ ኣልወድም ፡ አለቀ🙏💚💛❤️

  • @getnetdemeke2242
    @getnetdemeke2242 Před 4 lety +9

    እንኳን ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሰን የአመት ሰው ይበለን ምልጃው በሁላችንም ላይ ይሁን

  • @user-jd5gl5pm9d
    @user-jd5gl5pm9d Před 4 lety +1

    እንደ ዘፈኑ ፈጠነ ምነው አደናበራቹኝ ክልፑ ምርጥ ነው

  • @habtamraya6364
    @habtamraya6364 Před 4 lety

    ጭፈራ ከህዶች የተወስደ ይመስላል በጣም ነበር የጋጋሁት ጥሩ ነው ግን እባካቹህ ውጮችን አትከተሉ የራሳቹህን እዳታጡ በርታ በተርፈ ምርጥ ዘፋኝ ነህ እሱባ

  • @gaurabdevkota4548
    @gaurabdevkota4548 Před 4 lety +9

    Hi, I am from Nepal, I liked Ethiopian Music alot. Love you all!!!!

  • @user-vw3nf2hn3l
    @user-vw3nf2hn3l Před 4 lety +5

    እሄንን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ ፋጣሪ ሙሉ ጤንናትን ይስጣችሁ

  • @user-fy1bs9rj7p
    @user-fy1bs9rj7p Před 4 lety

    ተባረክ አንተ የልጅ አዋቂ ነፍ አመት ኑርልኝ ሲከፋህ አልወድም።

  • @yohannesgetachew2812
    @yohannesgetachew2812 Před měsícem

    በጣም ቋንጆ ዘፈን ነው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 4 lety +10

    እማየ እናቴ ሲከፋሺ አልወድም። ሁሌም ስላምሺን ደስታሺን ያብዛልኝ። እህቶቸ ይህ ዘፈን ለናት መሆነበርበት የሁላችንም እናቶች ደስታቸውን ይብዛል። በቅንነት ደስ ካላቹህ ፎቶየንበመጫንስብስክራይብ አርጉኝ

  • @abuyrrbs7659
    @abuyrrbs7659 Před 4 lety +3

    In America.🌷 am so proud to be African. Preparing to move to Africa Shortly.Hope Music Production are SOOOO AMAZING and talented in bringing out the BEST in OUR PEOPLE. &CELEBRATE THE BEAUTY of Our AFRICAN QUEENS👑💝💗💘💗🌸🌷🌹🌷🌷👑👑👑👑👑👑👑

  • @yonman9437
    @yonman9437 Před 4 lety

    ማሬ ማሬና የትም ይመቸኛል ከተሰኙ ዘፈኖችሕ ጋር ተመሳስሎብኛል መሀል መሀል ላይ ደስ የሚል የዜማ አፍታ ቢኖረውም ብዙም አይደላም።

  • @sharpclover2911
    @sharpclover2911 Před 4 lety

    ቆንጆ ዘፈን ነው ተመችቶኛል ። በዚሁ በነካ እጃችሁ ስለሰላም ስለ አንድነት አብሮ መኖር ምን ያክል ጥሩ እንደሆነ የሚሰብኩ ስራዎችን ብትሰሩ ጥሩ ነው። እሱ ባለው ስለሀገርክ ብዙ መስራት አለብክ ስለተቃራኒ ፍቅር መዝፈን ብቻ ሙሉ ሰው አያስብልክም ሀገር ከሌለክ ፍቅርክን የት ልታየው ነው ። ካንተ ብዙ ስለምጠብቅ ነው ቻው

  • @user-wv2oi3zy9r
    @user-wv2oi3zy9r Před 4 lety +39

    ኢትዮጵያዬ ኦርቶዶክሴ ሲከፍሽ አሎድም እኔን ይክፍኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ermilove685
    @ermilove685 Před 4 lety +52

    #ተለቀቀ
    *አንደኛ ነኝ like ሃቡኒ🇪🇷❤🇪🇹*
    ሓሪፍ ስራሕ ቀጽሎ ፍሬንደይ

    • @habeshatv5609
      @habeshatv5609 Před 4 lety +1

      Ermi love ሞሞና አህትየ ወንድምየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቅር ካላላችሁ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ 🙏 ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ይከፋችኋል?🙏"እኔም አደርጋለሁ 💗

    • @ermilove685
      @ermilove685 Před 4 lety +1

      @@habeshatv5609 ጸገም የለን ፍሬንደይ

    • @ermilove685
      @ermilove685 Před 4 lety +1

      @Sle hulum አደረግኩት

    • @Fre_weldsh
      @Fre_weldsh Před 4 lety

      ትርጉም እስከ ንገረኒ ባች

    • @natnaelyemane7141
      @natnaelyemane7141 Před 4 lety

      Aykenan🇪🇷

  • @bisrat_girma
    @bisrat_girma Před 4 lety

    ደግመን ስላየንህ ደስ ብሎናል።

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw7644 Před 4 lety +1

    እምየ ሀገሬ ሲከፋሽ አልወድም
    ሲከፋሽ አልወድም

  • @Hailsh12
    @Hailsh12 Před 4 lety +5

    ለሰዎች የደስታቸው ምክንያት መሆን ባንችል እንኳን የሀዘናቸው ምክንያት አንሁን

  • @ikramtube4137
    @ikramtube4137 Před 4 lety +44

    Like 1000 ጊዜ ይገባኛል ምክኒያቱም አንደኛ ነኝ እስኪ 👍👍👍👈 አይከፈልበት 😘😘😘

    • @habeshatv5609
      @habeshatv5609 Před 4 lety +1

      Rjzrj Fktkyp አህትየ ወንድምየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቅር ካላላችሁ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ 🙏 ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ይከፋችኋል?🙏"እኔም አደርጋለሁ 💗

    • @ikramtube4137
      @ikramtube4137 Před 4 lety

      ሰብስክራይብ አድርጌሀለዉ /ሻለሁ

    • @helanhelan5333
      @helanhelan5333 Před 4 lety

      እሽ ክክክክክክ

  • @betelhemyidenkachw2700

    ዳንሰኞቹን ሳይ የህንድ ሙዚቃ የመሰላል ኤኤኤኤ ሁሁሁሁሁ 2.50 ደቂቃ በኃላ ያለዉ ደሰ ይላል የበፊት ሙዚቃዎችን በሰማሁበት ይህ በዙም አይደለም ግን በጣም ትችላለህ ሀሁሁሁሁ

  • @user-ys5gm2os1h
    @user-ys5gm2os1h Před 4 lety

    እሱ የኔ ምጥር አድናቂህ ነኝ በጣም ደስ ይላል አተ የሰራህው ምንም የምያስጠላ የለው ብቻ ልዩ የሄንክ ነህ

  • @amanalbogast4963
    @amanalbogast4963 Před 4 lety +4

    I have to learn how to speak amharic,i enjoy listening to his songs big up...from 255

    • @derysu8053
      @derysu8053 Před 4 lety

      Ur name is amharic. How come u dont know amharic?

  • @freeart-4128
    @freeart-4128 Před 4 lety +32

    A song dedicated to our country, mothers, sisters, wives, sweethearts,....... Grand mothers, aunts, nices....

  • @user-no7zf6gc8c
    @user-no7zf6gc8c Před 4 lety

    እዉነት ነዉ ሲከፋሺ አልወድም እማ እሱየ የኔ አንደኛ ከምልህ በላይ ዉስጤ ነህ በርታልን እሱየ ሰላምክ ይብዛልኝ ገና ካንተ ብዙ እጠብቃለን

  • @samiraabrar3930
    @samiraabrar3930 Před 4 lety +1

    ማልደራደርባቸው እምዬ አብዬ የኔ መሐልመሀል ኑሪልኝ ኑሪልኝ በስደት ናፋቂያቹ

  • @eldatessema9788
    @eldatessema9788 Před 4 lety +4

    The best thing about this video is the choreography

  • @henyemu6044
    @henyemu6044 Před 4 lety +54

    እስኪ ትግሬ ይምትወድው ላይክ ስጥኝ እኔ ሁልም ሃገሬ እወዳታለሁ እንደ እናቴ ሶይመቻቹ

    • @zedkonjokewoldeya6201
      @zedkonjokewoldeya6201 Před 4 lety +1

      💓💋😍

    • @hanang7517
      @hanang7517 Před 4 lety +5

      ትግርኛ አልችልም ግን ትግሬውስጤ ናቸው ፣እሱም በጣም ጥሩ ጔደኛ አለችኝ በሧ መለካምነት ነው፣ቤተሰቦቿም እንንደ ዘመድ ነው ምንቀራረበወ

    • @user-ml8xz8ml9g
      @user-ml8xz8ml9g Před 4 lety +1

      ኢትዮጺያ ሃገሬ ብሌን ዓይነይ ኢትጺያ ሃገሬ ብልየን ዓይነይ እኛ ሁሉን ኢትዮጵያውያን እንወዳለን የጠላነው ዘረኝነትንና ተንኮልን ብቻ ነው እህታችን

    • @henyemu6044
      @henyemu6044 Před 4 lety

      @@hanang7517 የኔ ማር ኣመሰግናለውሁ

  • @tub458
    @tub458 Před 4 lety

    ፍቅር መቼም ቢሆሆን ሲከፋሽ አልወድም

  • @tigeayalew6318
    @tigeayalew6318 Před 4 lety

    የህንድ በሙዚቃ የመሰለ ደስ ሲል

  • @temumanga3216
    @temumanga3216 Před 4 lety +3

    እግዲህ የዘፈነው ላይክ ግጩ ሳይል ኮማቾቹ ላይክ ላይክ እዳትሉ😜😂👍👈እዳይረሱ🙂🤗

  • @EthiopiaPost
    @EthiopiaPost Před 4 lety +15

    ቆንጆ ዘፈን ነው።
    አረብኛ መማር የምትፈልጉ ሰብስክራይብ ልታረጉን ትችላላችሁ።

    • @sable7201
      @sable7201 Před 4 lety

      በወሳፕ አለ

    • @hghjhfhh6620
      @hghjhfhh6620 Před 4 lety

      ArabicAmharic101
      አረበኛ ቁሞ እየሄደነው😀

    • @sanamsanam179
      @sanamsanam179 Před 4 lety

      አረበኛ።በግሩ።እየሮጠነዉ።አሰተምሩኝ።እሰኪ።ለሰሙ።ሶሰት።አመቴነዉ

  • @user-gv1wt9mx1k
    @user-gv1wt9mx1k Před 4 měsíci

    እማየ ሲከፋሽ አልወድም ይከፋኛል ሁሌ ደስተኛ ሁኝ እማየ ትልቋየ እህቴ ደስታሽን ፊትሽላይ ሳነበዉ ደስተኛ እሆናለሁ ሲከፋሽ እጨነቃለሁ❤❤❤❤🎉

  • @tees1045
    @tees1045 Před 4 lety

    Esubi leyu nahe eko!
    Bergetegenet balena wondemy yegabezugal !
    Sekefage ayewodumena♥️

  • @hayumark4870
    @hayumark4870 Před 4 lety +9

    በጣም አፈጠንከዉ ምን ሸ ነዉ እደጠበቅሁት አይደለም

  • @woyini2675
    @woyini2675 Před 4 lety +5

    እናቴን ሲከፋት አልወድም በስደት ሀገር ዛሬ እንደት ሆና ይሆን እያኩ በሀሳብ ቁጥር 2 ሉሲን ሆንኩ

    • @lynnomaalouf6152
      @lynnomaalouf6152 Před 4 lety

      Ayezone yana enate hulome yalefale 💚💛❤LAZALALME tesake

  • @woinshetgebreyohannes6976

    በህይወትዬ እናቴና አንድ የናቴ ልጅ እህቴ ሢከፉና ሢቸገሩ አልወድም ኩላሊቴ አሞኝ ዲያሌሥሥ እያረኩ እንኳን ለሁለቱ ነው የማሥበው👍🤦‍♀️

  • @user-lh7vh4ec8z
    @user-lh7vh4ec8z Před 4 lety

    ማም ሲከፋሽ አልወድም እሱየ የኔ ሁሌም አደኛየ ነህ

  • @NewTrafford
    @NewTrafford Před 4 lety +3

    ይሄ ልጅ ግን ቆንጆ ቺኮች ነው ሚያሾፈን።

  • @abenezer_z.k7900
    @abenezer_z.k7900 Před 4 lety +13

    Before listening this song who write comments 😂🤣

    • @habeshatv5609
      @habeshatv5609 Před 4 lety

      official Nazar አህትየ ወንድምየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቅር ካላላችሁ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ 🙏 ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ይከፋችኋል?🙏"እኔም አደርጋለሁ 💗

    • @abenezer_z.k7900
      @abenezer_z.k7900 Před 4 lety +1

      K I subscribe u and I’m boy now we are family😁😝

  • @user-zh8xu2zq7e
    @user-zh8xu2zq7e Před 4 lety

    እማዬ ሲከፋሽ አሎድም ሁሌም እወድሻለው እማዬ ከማንም ከምንም በላይ ደስታሽን ማየት ነው ምፈልገው
    እሱ ዋው በጣም ምርጥ ነው

  • @user-te7jc8gj2z
    @user-te7jc8gj2z Před 4 lety

    ቆይ 🙌🙌ምነው ዘፋኝ በዛ አሁን ለእኛ የሚያስፈልገን ጸሎት እና ለቅሶ ነው ወጌን... 😢

    • @LijMiki27
      @LijMiki27 Před 4 lety

      😘😘እህቴ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል 🙏🙏?

  • @abrhamdawit1133
    @abrhamdawit1133 Před 4 lety +57

    Eske manew ende ene be gugut yetebekew
    Please like too me
    👇👇👇👇👇👇👇

  • @ktube2655
    @ktube2655 Před 4 lety +3

    እውነት ለመናገር ዘፈኑን እንደጠበቅኩት ኣላገኝሁትም።so ለኔ ኣልተመቸኝም።

  • @user-pq1lr9ci3f
    @user-pq1lr9ci3f Před 4 lety

    እምየ ኢትዮጵያየ ሲከፋሽ አልወድም ሀገሬ ይህ ክፉ ቀን እንዲያልፍልሽ ወደ አምላክሽ እጅሽን ዘርጊ ሁሉም ልጆችሽ ተደስተው የሚኖሩበትን ዘመን ፈጣሪያችን ያምጣልን አሜን

  • @user-nd6xi7xj2r
    @user-nd6xi7xj2r Před 4 lety

    ሀገሬ ሲ ከፋሽ አል ወድም ዞሮ መግቢ ያዬ ሰላምሽ ይብዛለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @LijMiki27
      @LijMiki27 Před 4 lety +1

      😘😘እህቴ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል 🙏🙏?

    • @user-nd6xi7xj2r
      @user-nd6xi7xj2r Před 4 lety +1

      @@LijMiki27 አርጌ አለው

    • @LijMiki27
      @LijMiki27 Před 4 lety

      @@user-nd6xi7xj2r አመሠግናለሁ 🙏🙏

  • @user-oz8sh7rr7r
    @user-oz8sh7rr7r Před 4 lety +3

    ሙዚቃው አይነፋም ከምር

  • @danieltarekegn4521
    @danieltarekegn4521 Před 4 lety

    Esu ማኛ ፍቅር ትችላለህ!ፈጣሪዬ አገራችን ላይ የሰላምን የአንድነትን የፍቅርን መንፈስን ያውርድልን አሜን

  • @user-xt9ly9my6z
    @user-xt9ly9my6z Před 4 lety

    ዘፈኑን በብዙ መልኩ ማዳመጥ ይቻላል
    ለእናት ለሀገር ለእህት ለጓደኛ ኧረ ለሁሉም ኡፍፍፍፍ የኔ መልካም ኑርልኝ ስወድክ❤❤❤❤❤❤❤😰😰😰

  • @kokietarekeni4505
    @kokietarekeni4505 Před 4 lety +2

    አገሬ ሲከፋሽ አልወድም 💚💛❤️በጣም በጣም ቆንጆ ሥራ ነው ጎበዝ እ ሱቤ 👏👏👌

  • @genettube8943
    @genettube8943 Před 4 lety +1

    ዘፈኑ ለኢትዮጵያ ስለሆነ እሱባለው እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-eo5kt4uv5s
    @user-eo5kt4uv5s Před 4 lety

    እማየ እናቴ ሲከፋሽ አልወድም ኑሪልኝ ዘላለም ❤

  • @user-gp1kr8dg6o
    @user-gp1kr8dg6o Před 4 lety

    #እሱዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ የልጅ አዋቂ ውድድድ የኔ ልዩ♥
    እናም ሲከፍቹ አልወድም የእማ ልጆች ጋበዝኳቹ እኔ ለእናንተ ሰላማቹ ይብዛልኝ በውጪም ሆነ በሀገር ውስጥ ላላቹ እህት ወንድሞቼ♥

  • @woyini2675
    @woyini2675 Před 4 lety +1

    እሱዬ አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @user-hj7gt5gc7r
    @user-hj7gt5gc7r Před 4 lety

    እንኳን ደህና መጣህ የኔ ጸባይ ሰናይ እሱዬ
    እናቴ ህይወቴ ሲከፋሽ አልወድም ሁሌም ደስተኛ እድትሆኝ እመኝልሻለሁ

    • @LijMiki27
      @LijMiki27 Před 4 lety

      😘😘እህቴ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል 🙏🙏?

  • @amantsamuel1908
    @amantsamuel1908 Před 4 lety +1

    ሃገሬ ሲከፋሽ አልወድም 🇪🇹

  • @amytube1013
    @amytube1013 Před 4 lety

    ከዚህ በላይ ነበር የጠበኩት ብዙም አይደለም የዛሬው ሲከፋሽ አልወድም እሚለው ብቻ ነው እሚሰማኝ !

  • @ekram5183
    @ekram5183 Před 4 lety

    የኔ እናት የኔ ሁሉ ነገር በምንም በማንም እዲከፋሽ አልፈልግም እኔን ይክፋኝ የኔ ህይወት እናቴ❤❤❤ እሡዬ አሪፍ ሥራ ነው በርታልን😍

  • @astermm9018
    @astermm9018 Před 4 lety

    ኢትዮጵያ አገራችንን ክፍ አይካብን ።

  • @BuzeMan
    @BuzeMan Před 4 lety +1

    ወንድሜ እሱ ቆንጆ ያደገ ስራነው ደስ ይላል መልካም እድል እሱ

  • @hanacheru8136
    @hanacheru8136 Před 4 lety

    ልጄ እኔን ይክፋኝ የልጅነት ስጦታዬ ሲከፋሽ አልወድም እሱቤ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @rabiyarabiya1522
    @rabiyarabiya1522 Před 4 lety

    የሡባለዉ ሙዚቃ ዉሥጤነዉ ግንየአሁኑ ብዙም አደለም።

  • @muhammedboran7436
    @muhammedboran7436 Před 4 lety

    ማን ነው ሁሌም ሳይከፋ የሜውል 🤩🤩🤩🤗🤗

  • @oflakeren8586
    @oflakeren8586 Před 4 lety

    እስቲ ማን ነው ሀቀኛ:ኢትዮጵያ ሀገራች ሲከፋት የሚከፋው??? በኢትዮጵያ ሚኮራስ ማን ነውው??

  • @nine_digit
    @nine_digit Před 4 lety

    ከሁሉም በላይ የውስጥን መከፋት ፈጣሪ አይስጠን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 4 lety +2

    #Thank you ..ቀሽት ሙዚቃ ነው ዘፋኙም እንደዛው 👌👌👌😍😍👍👏👏👏

  • @mylifedad5818
    @mylifedad5818 Před 4 lety

    ሰላም ለኢትዮጵያ ከሀገር ውጭም ለምንኖር ፈጣሪ ይርዳን

  • @MAKstory
    @MAKstory Před 4 lety +1

    በህይወቴ ከሚከፋኝ ነገር እንደኛው ሴት ልጅ ስትከፋ ማየት፣ እንደት ይክፋሽ እናቴ፣ እህቴ ሁሉ ነገሬ፣ እኔን ክፍት ይበልኝ እንጅ።

  • @ousmanmossa3288
    @ousmanmossa3288 Před 4 lety

    እሱየ በጣምነው መደንቅህ ሚደንቅ ስራ ነው ወድጀዋለሁ በርታልን

  • @zedshambel8187
    @zedshambel8187 Před 4 lety +1

    እምየ ሀገሬ ሲከፍሽ አልወድም