ዘይት በቅናሽ እንሸጣለን |AfrihealthTv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • ዘይት በቅናሽ እንሸጣለን |AfrihealthTv
    #Ethiopia #AfrihealthTV

Komentáře • 66

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    እግዝአብሄር ሆይ ሀገሬን ባርክልኝ የበረከት ዘመን ይሁንላት እትዮጵያ ሀገሬ ተባርክ

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Před 2 lety +5

    የት ነው ይሄ አዲስአበባ ነው? ዋልማርት አንበለው ምርጥ ነው, ድሊቨሪ ትሰራላቹ?? ምርጥ ነው በጣም በውነት ይሳካላቹ ምድሪቱን ሙሏት, የሀበሻ ነገር አሁን አናንተን አይተው ብራሞቹ ይከፍታሉ ይሄ ጥሩ ጅማሬ ነው በርቱ አላለሁ!

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Před 2 lety +1

    Waw it’s all Ethiopian product good job 👍

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl Před 2 lety +3

    ተዉት አትቀንሱ ረመዳን ሊገባ ሲል ተወደደ ሊያልቅ ሲል ቅናሽ አይገባኝም ደሃ እንዳያገኝ የሚደረገው የኑሮ ዉድነት ቢታሰብበት ጥሩ ነው

  • @hfyyuygtytttr9158
    @hfyyuygtytttr9158 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን የአገራችንን የኑሮ ውድነት ታሪክ አርጎ ያስቀርልን !!
    ወደ ሀገሬ ገብቼ እንዲህ መሸመት ናፈቀኝ ::
    የሰው ሀገር የሰው ነው ??

  • @Zelekezelele
    @Zelekezelele Před 2 lety +3

    እሙዬ እየተዋወቅን ከጉልት ተከራክረን አስመርቀን ነዉ የምንገዛዉ ከቤተ መንግስት ተልከሽ ነዉ አይደል ነቄ ነኝ።

  • @user-hu9vh6dp4y
    @user-hu9vh6dp4y Před 2 lety

    ከቀረፃ በኋላ ልትመልሰው ነው ክክክክክክክ

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 Před 2 lety +4

    የአካባቢው ቢነገረን አድራሻ ብትጽፉልን

    • @tenageermias5396
      @tenageermias5396 Před 2 lety +1

      ጦር ሐይሎች ወደቤተል የሚወስደው አዲሱ መንገድ ላይ ግን ኪዊንስ በየቦታው አለ

    • @melitube6657
      @melitube6657 Před 2 lety

      Near to gion hotel

  • @user-ot1qr2dk4d
    @user-ot1qr2dk4d Před 2 lety +16

    ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው ወደ ዘላለማዊ ህይወት በ እየሱስ በማመን ብቻ አግኙ ።እግዚአብሔር መንገዳችሁን ይባርክ ❤ በቅርቡ ስለምጀምር video መልቀቅ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @user-lb7dq5pv6j
    @user-lb7dq5pv6j Před 2 lety

    ሳምሪየ ስላየሁሽ ደስብሎኛል 🥰🥰

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Před 2 lety

    Waww carefourDubai yemeslale betam des sele 👍

  • @hayatoumer6235
    @hayatoumer6235 Před rokem

    ቁጥራችሁን አስቀምጡልን

  • @user-eh4tz5cq3y
    @user-eh4tz5cq3y Před 2 lety +3

    ደሴ ሱፐር ማርኬት ክፈቱልን

  • @hfyyuygtytttr9158
    @hfyyuygtytttr9158 Před 2 lety +2

    በጣም አበረታች ተስፋ ሰጪ ሱፐርማርኬት ነው !!
    በተለያዩ ከተሞች ከተሞች እንዲህ አይነት ሰፋፊ ሱፐር ማርኬቶች ቢከፈቱ በጣም ለህብረተሰቡ ከፍተኛ አገልግሎት ይሰጣል በተለይ አልጠግብ ባይ ነጋዴዎች ያሻቸውን ያህል ዋጋ እየሸጡ ህዝቡን እንዳይዘርፉ ገበያውን በማረጋጋት ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይሰጣል::
    ቀጥሉበት::

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 Před 2 lety +1

    አስተዋዋቂው sunflower የሱፍ ዘይት እንጂ የኑግ አይደለም

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Před 2 lety +4

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እንዚህ

  • @semirabazid4340
    @semirabazid4340 Před 2 lety +4

    Queens supermarket ጦር ሃይሎች ብራንች

  • @user-ue2gy8fv3s
    @user-ue2gy8fv3s Před 2 lety +4

    የት እንደሆነ በምን እናውቃለን

  • @birtukanadmassu957
    @birtukanadmassu957 Před 2 lety

    ለማታውቁት ጊዮን መግቢያ ላይ ነው ያለው አዲሳባ ወይም ጦር ሃይሎች

  • @ethiopiahagere3041
    @ethiopiahagere3041 Před 2 lety +5

    የት ነው አድራሻው?

  • @zetsikume9259
    @zetsikume9259 Před 2 lety +1

    Queens (Alamudi) supermarket...right?

  • @masialex3747
    @masialex3747 Před 2 lety

    የት የት ትገኛላችሁ

  • @hanafeleke8970
    @hanafeleke8970 Před 2 lety +3

    አረ የት ነው ወይኔ ሀገሬ በጣም ደስ ይላል

    • @etg9080
      @etg9080 Před 2 lety

      Around stadium on Alamoudi's building on base floor.

    • @kasahunhailu5189
      @kasahunhailu5189 Před 2 lety

      @@etg9080 no it is not, that one is not as huge as this one !!!

    • @etg9080
      @etg9080 Před 2 lety

      @@kasahunhailu5189 I thought it is Queen supermarket. I think Queen supermarket is superb and it very nice and neat.
      Well, where is this place then?

    • @abebssisay7271
      @abebssisay7271 Před 2 lety

      You tube ላይ ነው

    • @kasahunhailu5189
      @kasahunhailu5189 Před 2 lety

      @@etg9080 Since the space it occupies is too large ...as of me it might be Abo....or next to bisrate Gebriel

  • @selamfekadu8488
    @selamfekadu8488 Před 2 lety +1

    አላሙዲ ብዙ ቦታ ነው ያለው ይሄ የቱ ጋር ነው ያለው መናገር አለባችሁ

  • @felegnegash4633
    @felegnegash4633 Před 2 lety

    Where is the place please?

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Před 2 lety

    Eagswene lemene atadsyeme

  • @mekdesteshome253
    @mekdesteshome253 Před 2 lety

    Queen's supermarket!! I was there today the shelf was empty. There was no any oil. 🤔🤔🤔

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 2 lety +2

    አህት አንቺ ይሄን ሁሉ ልትገዠ አይመስልም እያስተዋወቅሽ ነው ካልሆነም ጥሩ ነው 😁

  • @senayitgirma2213
    @senayitgirma2213 Před 2 lety

    Gin tax allew

  • @yayaayele2128
    @yayaayele2128 Před 2 lety +1

    የት ነው ኢትዮጵያ?

  • @alemwollotubetube3409
    @alemwollotubetube3409 Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤😍

  • @senayitgirma2213
    @senayitgirma2213 Před 2 lety

    Yemyastellaw tax tebello yekfelw fair aydelm

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Před 2 lety

    Toilet paper is much better than Australia the supermarket shelf is empty at the moment 🤣🤣👍

  • @yohanszenebe35
    @yohanszenebe35 Před 2 lety +2

    ኣድራሻ የሌለው Market ኣለ እንዴ

  • @burhanamareh4498
    @burhanamareh4498 Před 2 lety

    የትነው ቦታው የትነው

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Před 2 lety

    Yandadadune wwaga lemene aletenagresheme bezhe ynuro wedente endehe ayenete bota snete ethiopia ymetale ayee lhabetamochi asetwaweki

  • @gentemizana5959
    @gentemizana5959 Před 2 lety +3

    ቡታ ተናገሩ

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace Před 2 lety

    አድራሻ?

  • @hiruttsegaye272
    @hiruttsegaye272 Před 2 lety +1

    Botaw yet nw???

  • @samritube645
    @samritube645 Před 2 lety +1

    ሰብስክራይብ አርጉኝ የዘይት መግዣ

  • @jamilahamily3091
    @jamilahamily3091 Před 2 lety

    Temsegene wagawtirunwbertu

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j Před 2 lety

    ኡኡኡ አንድ እንቁላል ነው $6:75???? እግዚኦ ማረን ጌታ ሆይ

  • @abarugumbaru4554
    @abarugumbaru4554 Před 2 lety

    የት ነው

  • @netsanethailemariam7361

    ሺሜ አምስት የገበያ መአከል ሰርተናል አዱ ይሄ መሆኑ ነው

  • @hayatoumer6235
    @hayatoumer6235 Před rokem

    ቁጥራችሁን አስቀምጡልን