Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
የመዳም ቅመሞችዬ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት
አሚን❤
አሜን
እኔ ግን ወንድ ልጅ ወንድ ሲሆን ነው ደስ የሚለኝ ኩርት ቁፍጥን ኩስትር ካላለ ወንድ አይመስለኝ😅😅
ሣህ ❤❤❤❤
ሣህ ሓቢብቲ❤❤❤
ሳህ😂😂
Yesss
Yess👍❤
ኮሜቶች ተርጋጉ😂😂😂😂አሁን ወድ ቢሆን እድህ አትሉም ሚስት ሰራተኛ ናት እደ ይስራ ሆ ባይሆን ቅር ያለኝ እምታዝበት መገድ ልክ አይደለም
በርበሬ ማጠን ነበር አንችን ሰአድዬ ማር
እህት እኔምሴትነኝ ግን ወደልጅእደዚህአያሳዝነም ወድሞችምአሉን
መሰራት ያለበት በመተሳሰብ ነው እጂ ለሰራአተኛ እንኳን የማይመጥን ንግግር ለወንዱም ለሰቱም ያስጠላል
ትክክክልልል
ይስራ ምን ችግር አለው ሴት ልጅ ስንቱን ትሰራ የለ እንዴ ስህተት የሆነው ማሰቃየቷ ነው 😂😂😂
በጣም ትክክል
እውነት ለመናገር ስራን ተጋግዞ መስራት እጂ አንድ ስው ላይ ጫና ማብዛት አስፈላጊ ነው ብየ አላስብም ከምንም በላይ መከባበር ይቀድማል እድህ አይነቱሥ ትዳር ይለፈን
እኔም ይለፍኝ
ያንችስ በዛ 😂😂😂 የሰውየው ነገር. ችራሽ እሷን ባል አድርጎ አስቀመጣት 😂😂😂😂😂
አረ ባልም እደዚህ አያደርግም
ጥሩ ትምህርት ነው።ወንዶች በአብዛኛው የቤቱ ስራ ስራ አይመስላቸውም ።ውጪ ሰርቶ መግባት ይሻላል ከቤት ውስጥ ጥግረራ።ወንድም ሴትም በአግባቡ ተረዳድተው መስራት ኩራት ነው።ወንድ ኩሽና አይግባ የሚል ያልሰለጠነ ሰው ንግግር ነው።ቀለል ያሉ ስራዎችን ገብቶ መስራት ይችላል ።መተጋገዝ አለብን
መከባበርጂ እደህስ እያልኩት ዝም ካለኚ የኡነት ባል አላደርገዉም ወድልጂ ሰርቱ አስቤዛ ሲገዛ ነዉ ደስ የሚለኚ ያዉ የኔ ምርጫነዉ
እሷቆሻሻናት እሱስወድአሰዳቢቱቱ
ይገርማል
betikikil
ያች ኮሜንት በጣም ተመችቶኛል እኔ ብሆን ምላሷን በፖክስ ነበር የማስተካክልላት
ወድልጅ የቤትስራ ቲሰራ ያሳዝነኛል😢😢😢😢😢
መጣም የኔማረረረ❤❤❤❤😢😢😢
ጥሎብኝ ወንድ ኩሽና ካየሁት ያመኛል አያምርበትም በርግጥ መተጋገዝ ጥሩ ነው የሴትን ስራ ለሴት ለቀቅ አድርጉ ወንዶች
ኋላ ቀርነት ነው
አችን ነበር ማግባት ማርያምን አሁንስ እዳች አይነት ሴትነው የጠፋው
እውነትሽን ነው ሴቶች ጨካኝ ናቹ
አልቀረብሽም አላልሽሥ ኋላ ቀር@@selamissak5726
እኔም አልወድም ወድ ልጆ ሲርመጠመጥ
አንዳዴ ከእውነት የራቀ ድራማ ያስጠላል መተጋገዝ ጥሩ ቢሆንም የሷ በዛ ትዳር ወይስ የበላይነት
አረ ወዳ እደዚ አይነት ትዳር ቢቀርስ መከባበር የሌለበት ሚስት ወይስ አሰሪ ሆ ትዳር ከምንም በላይ መከባበር ያስፈልጋል ስራ ቢተባበሩ ምንም አደል ግን ባልን ከፍ ዝቅ እያደረጉ መኖር አግባብ አደለም😒😒
Good job girl. Ethiopian man deserves like this.
መጨራሻዉ ያስተምራል የምር ወንድችየ ተማሩ እሽ
መጀመሪያ ላይ በጣም ተናድጀ ነበር መጨረሻው አሪፍ ነው👌👌👌
የዛሬው ፊልም በጣም ወድጄዋለሁ🙌😅😅😅😅😅😅😅
ከዉነት የራቀ ድራማ ነዉ
በዘጋ ስልኬ አቃጠለይኝ እኔ እኳ ሳገባ እደዚህ ከሆነ ይቅርብኝ አስቤዛ ካሟላ በግዴታ ስሪ ብሎ መቆጣት አለበት ወንድ ልጅ 😢😮
ዋዋዋውውውው😂😂😂😂 ሚስት እደዝህነዉ ጎበዝ
እውነት ይሁን ቀልድ ወንድ ልጅ እኮ ቤት ውስጥ ሲሰራ ያሳዝናሉ
Befikir kehone mnm ayasazinum gn dramaw abezut enjih
እኛስ ሴቶች አናሳዝንም😢😢
@@rosakejela1459 እውነት ነው በፍቅር ደስ ይላል
እረ አያሳዝንም እኔ አሁን ባሌቤቴ ምግብ ይስራል ቤት ያጸዳሌ ልብስ ያጥባል እግሬን ያጥበኛል በእዉነት ጎሮቤቶች ለምን እደዝክ እያረክ ታሰፍታለክ ይሉታል ግን አይሰማቸዉም ግን እዉነት እህቶቼ በሒወት እሚፈቅራችሁን አግቡ እሺ ደሰተኛ ነዉ እምትሆኑት እኔ በፍት ዉሸት ይመሰለኝ ነበር ሴት ማግባት ያለባት እሚፈቅራትን ሲባል አሁን ግንበሒወቴ አየሁት በጣም ነዉ የሚከባከበኝ የተሰበረዉን ልቤን የጠገነዉ በአላፈቅረዉም ግን ደሰተኛ ነኝ
አጨራረሱ ያምራል❤❤❤❤❤
አሁን ይሄ ምኑ ያሰተምራል ደነዚች
ሰዩዬ ያሳዝናል እንደዝህ አይነት ሰት አለ ለማለት ያስቸግራል ፈጠር ይሰውር ነው የምበላው
አቤት የኔባል ቢሆን በሙቅ ወሀ የተገሸርቸ ዶሮ ይመስል ፀጉሬን ይነጫጨኝ ነበር 😂😂
ሲስዬ አረ በጣም ጥሩ ተዋናይ ወቶክ የለ
ሂጂ ስታስጠላ ዘጊ 😳😳😳😳😳
😂😂😂ወድ ልጅ ተበላሺ
ይህ በጣም የዘቀጠ የፈረንጁንም የሓበሻውንም ባህል የማያንፀባርቅ አጉል ትምክህተኝነት ትዳርን ለመገንባት የማይጠቅም ፍሬ ከርስክ ትምህርት ነው። በምግብ እንዲህ ባላዋን የምታደርግ ሴት አልጋ ላይስ እንዴት እንደሚታሰቃየው ከዚሁ ከፊቷ ያስታውቃል ።
መጨረሻው ዋው
አረ ጉድ ነዉ😂😂😂ደግሞ ማኮሳተሮ
እረ ባክሽ ሚስቴ እንደዚህ ብትሆን ኖሮ እንዴ ማይክ ታይሰን በዝረራ ነው ግድግዳ ላይ የምለጥፋት 😩😂
😂😂😂😂😂
🤣🤣😳
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ትለጥፋሀለች😂😂😂😂
አይይይይ ወንድ ልጅ ቋፍጣን ስል ነዉ ደስ ያሚላዉ ክክክክክ ወንደ ገረድ ስሆን አይደላም
ደሜን አፈላችው😁😁😁😁
ቀላል
ፎኦ ኣሌክ ኣችም ሴት😊😊
ወንድ አሰዳቢ ሚስትየው ደግሞ አስተያየቷና አነጋገሯ ሲያስጠላ ውርጋጥ
😂😂ዉርጋጥ እኮ
@Sonyእዉነትም ዉርጋጥ😂😂😂Sony-ui9dy
እንደዝህ ያሉ ወንዶችን ያብዛልን
ያችስ ከፋ ሆይ😂😂😂
በጥፊ አትለጥፋትም እንዴ አበዛቺው
መጨረሻዉ ሀሪፍነዉ ተናድጀባት ነበር ሚስተየዋን
ቢሠራ ምድ ነው
ኧረ ኮሜቶች አትናደዱ እነሱ እኛን ለማስተማር ነዉ
እዴአላለይም🙆🙆🙆😳
ደግ አደረገች ጎበዝ እኔም ሳገባ እደዚህ ነዉእማደርገዉ😅😅😅
ልክ ነሸ😂😂😂😂😂😂😂
ጆሮሺን ብሎ ይደፍሻል ሌላምን ታገኛለሺ😂😂😂
ደግ አደረገች
እሰይ እኳን ወደቅሽ 😂😂😂😂
የህ ወንድ አሰዳቢ ፊልም ነው ገፀ ባህሪውን ወክየ እኔ ብሆን አልሰራም
ከፈታሀት እኔ አገባሀለው አላዝህም አውቀህ የቢቱን ስራ ትሰራለህ😂😂
ወየው😅😅😅😅😅
ተጋነነ😂
እኝክ ወድን ልጂ ኩሽና ለኩሽና የምታርኮሰኩስ ሴት አልወድም ያነስረኛል 😳ለማንኛዉም ኮሜንት ሲበዛ ጥሩኝ😕🙄
😂😂😂
ብሽቅጥ መበሻቀጥ ያስጠላል ቆስጠን በል
ድራማዉድራማሁኖንዋዉዉዉ❤❤❤❤❤
ኧረ በዛ በስመአብ ባል ሚስቱን ልያግዚ ይችላል ግን ሚስት እንደሰራተኛ ስታደርገው በጣም ይደብራል
እያታለሉ በፍቅር ማሰራት እኮ የአባት ነዉ እንደሰራተኛ አክት ታረጋለች እንዴ
መስሏቹ ነው 😂 የሀበሻ ወንድ መጋጠሚያሽን ለያይቶ ነው የምጥልሽ እንዲ አደርጋለሁ ብትይ ሴትም ሁኖ እንዲ የሚያደርግ የለም
ይሄማ እስዋ ነው ምትበዳዉ እኔ ቢሆን ኣስጩሃት ነበር መጋኛ ያስጩሃት እቺ ብሎ ሚስት ዶሮ
❤❤❤
ስወዳቹ ለዛዎች...❤❤
You men's do for every women for long long decades. Why you do it now it is a good lesson. Men be fast do it.
እኔን ምን አናደደኝ😂
Mnm bihon set lij bezi lik mchmalk yelbatim
ኢሄቻናል እዲዘጋ ፈልጋቹአል መሰለኝ ዋ ዋ ዋ ምን እንማር ባልአችን እየመታን ማራት ????????😢
ኤጭ አሁንስ አበዛችሁት
ያንችስ ከፋ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔ትግስቱን ይስጥክ ባል ተብየው🤣🤣🤣
ለምን ትጀዝባላችሁ እንኩዋን አሁን ሠአት ዳግም ስንፈጠር በተአምር እንዲ የሚሆን የለም እንኳን ሊኖር አይፈጠርም መተጋገዝም ያለ ነውዮ የፃፋችሁ አፈር ቡሉ ያሠኛል
ኧርሸምነው
ስታስጠላ አተ ሳህኖቼ አላጠብክልኝም ቃሉ ሲደብር እጭ
ኤጭ አልጫ
ያችስ ከፋ በላት በጥፊ
In the coffee cup there is no coffee
የእዉነትየምታሳፋርሴትና።እዴትየሰራዉንእኮንአመስግራአትበላም😢😢😢😢😢አበዛይዉጭራሽተጓልታ
ፊልምነው አትናደጂ😅😅😅😅ግንሥራዋያናዲዳል😢😢
😂😂😂❤❤❤❤
ወድልጂቀለጠ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
አየ ግዜ
እግሯን ብለሕ አታሣርፋትም ኤ ሤትነቷን እረሣችውደ😁😂
ሲዘጋ ነዉር ነዉ የሌለ ነዉ
የራሱ ጉዳይ ምን ይልመጠመጥብኛል
እቺ ደም የሜናት ውርጋጥ
እንደዚህ አይነት ድራማ አስተማሪ ሁኖ አያውቅም ይደብራል ባል እኮ ለሚስቱ ጋሻ መከታ አንጂ ባሪያዋ አይደለም
Like
ቱቱቱቱ😂😂😢😢😢😢😳😳
ኤጭ ባህላችን አይደለም
እኔግን ወድልጅ እንድስራ አልፈልጊም❤
ውይ ሴት ልጅ ባሏን ማክበር እንጅ ማንጓጠጥ አረ በሀይማኖት አይፈቀድም አወ ያግዛት ግን መከባበር አስፈላጊ ነገርነው
ትክክልልል
መልእክቱ ደስ ይላል❤❤❤
ወይሰው ወድት እይሆድነው
እሱግንበጣምያሳዝናል ይችሞልቃቃ
Bisera mindinew chigiru atanzazu mamenecacekoa new enjih mnm kifat yelawum
አስተማሪ ሳይሆን ሰራተኛም አይመስል ይደብራል(ትዳር መረዳዳትም ቢሆን ግን)
Tish qefaf set
አንጠልጥዬ ነው የምሰቅላት ይቺ ቂንጥራም ሁላ እሱ መስራቱ ሳይሆን ሆኔታዋ እንኳን ስራ የወደቀም እቃ ቢሆን አላነሳም
አኡዙቢላ የወድ አልጫ
😂😂😂😂😂😂
Ene mechereshawun lemayet chokiye neber mechereshawun say tinish teregagaw wonid lij wonid sihon new des milew
ባሎሃነው ሰርታኛነው
መተጋገዙ ጥሩ ሆና ያንተ በጣም በዛ ወንድ ልጂ ሚስቱን እረገጥ አርጎ ማስተዳደር ነዉ እንጂ የምን የቅለስለስ ነዉ
Mindnew esu endee yihe bahlem wegem aydel metegagez tiru new gin endih aydelem😢
😁😁😁
ይቺን ሴትዮዋ 👎👎👎👎👎👎
ሰራተኛ ነው ባል
😂😂😂🤔🤔🤔

እኔም አልወድም
ወድ ልጆ ሲርመጠመጥ

ደግ አደረገች ጎበዝ እኔም ሳገባ እደዚህ ነዉ
እማደርገዉ😅😅😅
ልክ ነሸ😂😂😂😂😂😂😂
ጆሮሺን ብሎ ይደፍሻል ሌላምን ታገኛለሺ😂😂😂
ደግ አደረገች
እሰይ እኳን ወደቅሽ 😂😂😂😂
የህ ወንድ አሰዳቢ ፊልም ነው ገፀ ባህሪውን ወክየ እኔ ብሆን አልሰራም
ከፈታሀት እኔ አገባሀለው አላዝህም አውቀህ የቢቱን ስራ ትሰራለህ😂😂
ወየው😅😅😅😅😅
ተጋነነ😂
እኝክ ወድን ልጂ ኩሽና ለኩሽና የምታርኮሰኩስ ሴት አልወድም ያነስረኛል 😳ለማንኛዉም ኮሜንት ሲበዛ ጥሩኝ😕🙄
😂😂😂
ብሽቅጥ መበሻቀጥ ያስጠላል ቆስጠን በል
ድራማዉድራማሁኖንዋዉዉዉ❤❤❤❤❤
ኧረ በዛ በስመአብ ባል ሚስቱን ልያግዚ ይችላል ግን ሚስት እንደሰራተኛ ስታደርገው በጣም ይደብራል
እያታለሉ በፍቅር ማሰራት እኮ የአባት ነዉ እንደሰራተኛ አክት ታረጋለች እንዴ
መስሏቹ ነው 😂 የሀበሻ ወንድ መጋጠሚያሽን ለያይቶ ነው የምጥልሽ እንዲ አደርጋለሁ ብትይ ሴትም ሁኖ እንዲ የሚያደርግ የለም
ይሄማ እስዋ ነው ምትበዳዉ
እኔ ቢሆን ኣስጩሃት ነበር መጋኛ ያስጩሃት እቺ ብሎ ሚስት ዶሮ