🔴👉ምንም የለኝም ብላቹ ወደ ጠንቃይ ቤት አትኢዱ ፓስተሮቹ ቢሰሙት ኑሮ እምነታቸዉን ይቀይሩ ነበር❗️ "በመምእር እዩብ ይመኑ"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 06. 2024
  • 👉በዚህ የቴሌግራም ገጽ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዶግማ፣ቀኖና እና ትውፊትን የጠበቁ ስርዓተ አምልኮና ትምሕርቶች እንዲሁም ዝማሬዎች ይቀርቡበታል። ክርስቲያናዊ የሆኑ ማህበራዊ ጉዳዮችም ይነሱበታል።
    " ያየሁትን እናገራለሁ የሰማሁትን እመሰክራለሁ! "
    ምንም የለኝም ብላቹ ወደ ጠንቃይ ቤት አትኢዱ ፓስተሮቹ ቢሰሙት ኑሮ እምነታቸዉን ይቀይሩ ነበር! "በመምእር እዩብ ይመኑ"@tgutube
    ወደ @ትጉ_ቲዩብ በሰላም መጡ። በዚህ ቻናል ላይ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ የተለያዩ መንፈሳዊ ስብከቶች እና ተከታታይ ትምህርቶች እንዲሁም የመንፈሳዊ መጻሕፍት ዳሰሳዎች ፣ አጫጭር የቤተ-ክርስቲያን አስተምህሮዎች ፣ ዝማሬዎች እና ምክረ አበው ይቀርቡበታል። የቻይናሉን ይዘቶች ለሌሎች በማጋራት ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።
    #Eotcmk #mahiberekidusan #Kendilmedia #Etartmedia #Zemaritsisterhiwotofficia #Deaconzemarikedametsegayohanis
    #seyfuonebs #subscribe #seyibbnaija #ዲያቆን_ይገረም_ፀጋዬ
    #ዘማሪ_ዲያቆን_ይገረም_ፀጋዬ
    #habesha #photography #abelbirhanu #comedianeshetu

Komentáře • 2

  • @YeabsraAyalew-pj2cn
    @YeabsraAyalew-pj2cn Před 17 dny +5

    ቃለ እይወት የሰማልን ከቤቱ አይለይክ መምእር የተዋእዶ እንቁ መምእር ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @bsrat489
    @bsrat489 Před 17 dny +5

    ይኤንን ቢሰሙ ኢየሱስ ክርስቶስ የት እንዳለ ይረዱ ነበር ምንያደርጋል የተደፈነ አይምራቸዉን ይከፈት ነበር ሼር በማድረገ የግዴታቺንን እንወጣ ብያንስ 5ሰዉ ሼር እናድርግ የጊዜ ጉዳይ ነዉ አንድቀን ይረዳሉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛ እዉነተኛ እምነት እንደኦነቺ