እነዚህን ያውቃሉ?ማየ ገቦ ምንድነው? የሕፃናት ጥምቀት: ጠበልና ጸበል: የክርስትና አባት/ እናት: ልጅን ለታቦት መስጠት...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2022
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
    ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewah...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewah...

Komentáře • 57

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን: ዲያቆን ጥበበ:በቤቱ በክብር በጸጋው ያቆይልን 🙏🙏🙏እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ አትለየን:

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +4

    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን
    ዲያቆን ጥበበ ማሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ዲያቆን ጥበቡ በእውነት ትምህርት መፈስን ያድሳል ቃለ ሕይወት የ

  • @senaitgebremedhin7460

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን .
    መድሀኒአለም ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥህ .

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በተለያየ ርአስ እያ ነሳህ ማወቅያለብንን ነገር እንድናዉቅ ስለምታደር እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ።

  • @zewdituhassen2040
    @zewdituhassen2040 Před rokem

    አግዚአብሔር ይስጥልን ማወቅ ያለብን መሰረታዊ ነገር ነው ካል ሕይወት ያሰማልን

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን መልካም ፈቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před rokem

    አሜንንን🙏🏽ቃለ ህይወትን ያስማልን!!! ዲያቆን ጥበበ፣ ማሞ

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Před rokem

    Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን በረከትን ያድልልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ማስተዋልን ያድለን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 Před rokem

    ቃለህይውትን ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem

    መምህር ትመህረትህ ሁሌም ድነቅ ነው ብዙመ ተመረንበታለ።
    እነኳን በ እግዚህአበሄር ሰም ጠበል ማጥመቅ ቀርቶ አባቶች በጥላቸው ይፈወሱስ አልነበር ? እናም ቤተክረሰቲያን የሌለበትና በስደት ያለው በ እገዚህአበሄር ሰም ስነት ደዌ ሲፈወስና ጤና ሲያገኝ አየተናል ሰነቶቻችንንስ ነው መምህር ግረማ አሰተመረውን በየቤታችን የፀሎትና ሰግደትን ቦታ አዘጋጅተን ከ እገዚህአበሄር ጋራ ያስታረቁን?????

  • @jowdow5826
    @jowdow5826 Před rokem

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Před rokem

    Egziabeher yimesgein kale hiwet yasemalin wedmachin!🙏🙏💒

  • @abebaarega3323
    @abebaarega3323 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕወት ያሰማልን ያመት ሰው ይበለን።
    ;

  • @sarasolemon597
    @sarasolemon597 Před rokem

    ቃለህወት ያሠማልን በድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 Před rokem

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇨🇬

  • @user-ue3xg3ct4o
    @user-ue3xg3ct4o Před rokem

    መምሕራችን እግዝያብሕር አንደበትህን ይባርክልን መቼም ማህደረ ተዎህዶ ሳላዳምጥ መተኛት አልችልም ቃለ ህይወት ያሰማልን በተለይ በውጭ አገር ለምንኖር ሰዎች ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jowdow5826
    @jowdow5826 Před rokem

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen Thanks brother everything you doing

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Před rokem

    የሕይወት ቃሉን ያሰሜልን

  • @jowdow5826
    @jowdow5826 Před rokem

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Thanks brother

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 Před rokem

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen

  • @jowdow5826
    @jowdow5826 Před rokem

    Amen amen amen amen amen amen Thanks brother

  • @jowdow5826
    @jowdow5826 Před rokem

    Amen amen amen amen amen amen

  • @dinkneshnega351
    @dinkneshnega351 Před rokem +2

    አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ 🌹እግዚአብሔር ያይሃል📌
    "አንዳንድ ጊዜ ሕይወት ሲጨልምብን፣ የያዝናቸው ነገሮች ሲበተኑብን፣ ያላሰብናቸውና ያልጠበቅናቸው ነገሮች ሲያጋጥሙን፣ ከእንግዲህ ወዲህ ማንኛውም መልካም ነገር መቼም በሕይወታችን አይመጣም ብለን ልናስብ እንችላለን፣ ምናልባትም እግዚአብሔር የተወን ሊመስለን ይችላል። ግን እውነቱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አንተን፣ አንቺን፣ እኔን ፣ሁላችንንም አይተወንም፣ ሁላችንንም ያየናል።
    •••
    “እርስዋም ይናገራት የነበረውን የእግዚአብሔርን ስም ኤልሮኢ ብላ ጠራች የሚያየኝን በውኑ እዚህ ደግሞ አየሁትን? ብላለችና።”
    - ዘፍጥረት 16፥13
    ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ከዘፍጥረት መጽሐፍ ላይ ያለ በሰው የተረሳችና የተተወች ሆኖ የሚሰማት የብቸኛዋ ሴት፣ የአጋር ታሪክ ነው።
    ብቸኛና የተረሳን መስሎ የሚሰማን ቢሆንም እንኳ አምላክ እኛን እንደሚያየን እንዴት አይነት ጥሩ ማሳሰቢያ ነው!
    የተረሳንና እና ብቸኝነት የሚሰማን ከሆነ፣ ዛሬ በእነዚህ የእግዚአብሔር ቃሎች ላይ ለማሰላሰል ጊዜ እንውሰድ።
    "አንተ ከምድር ዳርቻ የያዝሁህ ከማዕዘንዋም የጠራሁህና፦ አንተ ባሪያዬ ነህ፥ መርጬሃለሁ አልጥልህም ያልሁህ ሆይ፥
    እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።"
    - ኢሳይያስ 41:9-10
    “እግዚአብሔርም ከሩቅ ተገለጠልኝ እንዲህም አለኝ፦ በዘላለም ፍቅር ወድጄሻለሁ ስለዚህ በቸርነት ሳብሁሽ።”
    - ኤርምያስ 31፥3
    “በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን፥ እርስዋ ትረሳ ይሆናል፥ እኔ ግን አልረሳሽም።”
    - ኢሳይያስ 49፥15
    •••

  • @user-op5yx7mx6u
    @user-op5yx7mx6u Před rokem

    amen amen amne wendimachinnkale hiyiwetin yasemalenntsgawen yabizalen be edim betanan yanutilen

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před rokem

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @jowdow5826
    @jowdow5826 Před rokem

    Amen amen amen amen amen amen Thanks so much

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz Před rokem

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @ketelazemed3478
    @ketelazemed3478 Před rokem

    በእዉነትቃለህይወትን፡ያሰማልን

  • @allgames7481
    @allgames7481 Před rokem

    አሜንአሜንአሜንቃልሕይወትያሠማልን

  • @beyenechferede5514
    @beyenechferede5514 Před rokem

    Amen amen amen🙏

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 Před rokem

    Amen 🙏!!! QHY!

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 Před rokem

    Amen kale hywoitn yasmaln

  • @jowdow5826
    @jowdow5826 Před rokem

    Thanks brother Long live

  • @selamasmar3225
    @selamasmar3225 Před rokem

    Amen

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 Před rokem

    Xiyaqe ixanat kirsitn sinasu tsabal xadiq laman yasifalgal yalitidiragalat indalitas yihunalin lije sanis kagaxamny chigar yatinsa aladrakum wisixe hule xiyaqe yifaxirbanyal walat simayat 👏👏👏👏

  • @user-rz7zb4to6b
    @user-rz7zb4to6b Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @jowdow5826
    @jowdow5826 Před rokem

    Thanks so much brother

  • @jowdow5826
    @jowdow5826 Před rokem

    Thanks brother

  • @giona-wi8898
    @giona-wi8898 Před rokem

    Thanks!

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 Před rokem

    Aman kalehiwete yasemalen memehre betelote yasebugh

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ያኑርልን አያንተ ትምህርት በጣም የሚገባ ነው አረዳድህ ልዩ ነው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před rokem

    💚💛❤🥰🖐💐

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před rokem +1

    ጥሩ ትምህርት ነዉ ! እናመስግናለን🙏🏽 ጥያቄ አለኝ ስለክርስትና ካልተሳላችሁ በስተቀር ለ ታቦት አትስጡ ክርስትና፣እናት ወይም አባት ይኑራችዉ ወላጅ ቢኖርም ባይኖርም ሃላፊነት ወስደዉ እንዲከባከባችዉ፤ እንዲያስተምሮችዉ ቃል ስለሚገቡ ሲያኑሱ ክርስትና ነ ገርግን በ አሁኑ ስአት ቡዙ ስዉ ማንሳት አይፈልግም ሃላፊነት ላለመዉስድ ለ ዚህ ይመስለኛል ባይሳሉም ስዉ ሲጠፍ የ ሚያነሳ ለ ታቦት 💒የሚስጡት። መምህራችን፣ የሚያነሳ ከጠፍ ምን ያድርጉ?ቡትነግረን ስላም 🙏🏽ሁንልን ከነቤተስቡህ!!!

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን ለታባት መስጠ ት መታደል ነዉ ይጠብችዋል ለዛዉም በዛሬ ጊዜ

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    መምህር ይህችን ጥያቄ እንደምትመልሱልይ ባለሙሉ ተሰፋ ነይ‼️ እናም አንድ ሙስሊም እህቴ ክርስቲያኖች ስትወልድ ሙስሊም ሆነ ነው የምትወልዱት ሲወለድ ለምን ክርስቲያን አልሆነም
    እና ብንወልድ ሙስሊም ነው ሲያድግም ሙስሊም ነው እናንተ ለምን ሲወለድ ክርስቲያን አልሆነም ብላ ጠይቃይ መልስ የምሰጣት አቅሙ ስለለለይ እባክዎ መልሱልይ

  • @genetassefa551
    @genetassefa551 Před rokem

    የክርስትና እናት እና አባት ቢሞቱስ ምን ማድረግ አለብን ይሄ ስለገጠመን ነው

  • @az123431674
    @az123431674 Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን
    አዳም በ40 ቀኑ ወደ ገነት ሲገባ ሄዋን 80 ቀን እስኪሞላት ብቻዋን ነበረች?
    የቅዳሴ ጸበል የሥጋ ወደሙን የሚያቀዘቅዝ ከሆነ ለቆረቡ ሰዎች ብቻ ነው የሚፈቀደው?

  • @jowdow5826
    @jowdow5826 Před rokem

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @jowdow5826
    @jowdow5826 Před rokem

    Amen amen amen amen amen amen