MK TV || የአብርሃም እንግዳ || መምሬ ፍሥሐ ተበጀ || አባታችን በትምህርት ቀልድ አያውቅም የእናታችን ክትትል ደግሞ ልዩ ነበር - ክፍል - 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2024
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 12

  • @munshetgizaw299
    @munshetgizaw299 Před měsícem +1

    አሜን

  • @tsegeredatsegay689
    @tsegeredatsegay689 Před měsícem +1

    እንኳን ደስ ኣላችሁ እማማ ጽጌረዳ የ ዮምና የዚኒ እናት።

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před měsícem +2

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር ግሩም ድንቅ መርሀግብር ነበር እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሁላችኹም እኛም በተማርነው መልካም ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን❤

  • @BeleteAbebech
    @BeleteAbebech Před měsícem +1

    በመጀመሪይ ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በርሱ ሆነ በፍቅርና በንፅህ ማገልገል ዋጋ ከፋይ ነው ያየሁት በታላላቅ ብፁዕ አባቶች በልጆች በልጅ በልጅልጅ ታጅቦ ሠርግ የሚመስል በዓል በማክበራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ይህ ታሪክ ነው ለሁሉ ምሳሌና ኩራት ናቸውና እድሜና ይስጥልን ብያለሁ ::

  • @banchiamlaktebeje6842
    @banchiamlaktebeje6842 Před měsícem +2

    እንኳን እንደዚህ ደስ የሚል በዓል ለማየት አበቃን። በጣም ደስ የሚል የህይወት ጉዞ ነው። ወደፊትም እግዚአብሔር በሙሉ ጤና ጠብቆ ያቆይልን።

  • @chunaalem7820
    @chunaalem7820 Před měsícem +1

    አንኳን ደስ አላቹ !ለዚህ ቀን ያበቃቹ እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር በሙሉ ጤና ጠብቆ ከነቤተሰባቹ ያኑራቹ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው።
    ከጎረቤት ፅዬን አና ሙሉ💐

  • @teferraamensisa9940
    @teferraamensisa9940 Před 28 dny +1

    ክፍል ሁለት አየሁት ድንቅ ነው....ፋዘር ደሞ ጨዋታቸው አፍ ያስከፍታሉ....ሉነገሩም አንተም ዘላለምም ባንቺአምላክም ዋዛ አደላችሁ....አሁንም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለፋዘርም ለማዘርም.....ከምሽ እኔና አንተም አየር መንገድ አንድ መቀመጫ ላይ ነው ተምረን የጨረስነው ቅርበታችን በጣም ይሉይ ነበር.....ተፈራ ነኝ የአየር መንገድ ጓደኛህ

  • @girumretta6316
    @girumretta6316 Před měsícem +1

    በጣም ደሰ የሚል የሕይወ ት ጉዞ ለማየት ሰለአበቃን በመጀመሪያ ለፈጣሪ ምሰጋና ይግባዉ መላው ቤተሰብ ደግሞ እንኳን ደሰ አላችሁ አለን

  • @queenlegesse1917
    @queenlegesse1917 Před měsícem +1

    እንኳን ደስ አላቹ! የሚደንቅ ታሪክ ነው መታደል ነው
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለባንቺዓምላክ ላፕቶፕ ያመጣችው ልጅ ነኝ

  • @aberatesfaye-wp6yj
    @aberatesfaye-wp6yj Před měsícem +1

    በጣም ግሩም የሆነ ታሪክ ነው እኛም የበአሉ ታዳሚ በመሆናችን እድለኞች ነን በረከታቸው እንደሚደርሰን እናምናለን። ለመላው ቤተሰብ እንኳን ደስ ያለን!!!