Video není dostupné.
Omlouváme se.

senselet drama ተዋናይት መስተዋት አራጋው ምርጥ ትረካ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 05. 2020
  • #senseletdrama #Ethiopia #Amoraw

Komentáře • 27

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y Před 3 lety

    ሲከፍኝ አዳምጣለሁ ትረካ ምክነያቱም የኔ የባሰ አለ በሚል እፅናናለሁ

  • @Ageri2
    @Ageri2 Před 4 lety +1

    ደስ የሚል ትርካ

  • @fekertewoldemedhin8243

    Yeni konjoooo betam dese yelale

  • @user-dn6dg9gm5b
    @user-dn6dg9gm5b Před 4 lety

    Ene Ena Fikregnaye ihen Terka Abren Kuche Belen Semtenwol Lijoche Honane Teztaye Newo Amorye Tnx Abate

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb Před 4 lety +1

    ዛሬላይ ሆኜ ይሄድምፅ ትላንትናዬን አስታወሰኝ ከብዙ አመታት በፊት ይቀርብየነበረው የማእበል ዋናተኞች የሬዴዎ ትረካ እፅብድቅን የእውነት የሞተች እስኪመስለኝ ያለቀስኩትን ደራሲውን የረገምኩት በዚህ አጋጣሚ ደራሲ ሐይሉ ይቅርበለኝ ጌት መስታወት አራጋው በጣም ከሴትተዋናይ ለኔ አንደኛ ናት ጎበዝ ነች ስወድሽ

  • @yisakofficial2168
    @yisakofficial2168 Před 4 lety

    berchi....beteseb arigeshalhu ehete enenm #demirign betseb enhun

  • @user-zz4qn6iw3m
    @user-zz4qn6iw3m Před 4 lety

    ድምፅ ወይኔ እኔም አወራለዋ በዚ ድምፅ ክክክክ ይመችሽ ማማዬ በርችልኝ አሞዬ የብሴ አንተንም ምችትችት ይበልህ

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 Před 4 lety

    ውይ ትረካ በጣም ብዙ ዘመን ሆነኝ ከሰማሁ የተወደድሽ አህታችን መስቲ ጥሩ ትረካ ነው በርቺ ሰንሰለት የምወደው ተከታታይ ድራም ነበር የይ ኮረና አገር ባትኖራም የአገርሽ የኑሮ ዘይቤ አልጠፋሽም አድንቄዋለሁ አይ የኔታ ።

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 Před 4 lety

    መስታወት አራጋዉ የኔ ድምፀ መረዋ እፁብ ድንቅ ነሽ ተብሎ የተዘፈነልሽ💋💋💋💋

  • @AyniA1
    @AyniA1 Před 4 lety

    መስታወት ድምፃ እንደሚያምር ወይንዬ የልጁ ድምፅ ❤

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood Před 4 lety

    ደሰ የሚል ትረካ እናመሰግኔለን

  • @hiwilove8481
    @hiwilove8481 Před 4 lety

    ምርጥ ነው ዋው ቀጥልበት

  • @AniTubeAnitubeethio
    @AniTubeAnitubeethio Před 4 lety

    አሞዬ በደስታ ጨረስኩት አሪፍ አቀራረብ አትጥፋ

  • @albeauty_1
    @albeauty_1 Před 4 lety

    አሙ በናትህ እንደዚህ አይነት ትረካዎችን ቶሎ ቶሎ ልቅ 💕

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha Před 4 lety

    በጣም ጎበዝ ናት::

  • @weldushstudio5890
    @weldushstudio5890 Před 4 lety

    Amazing video

  • @ethiomix6095
    @ethiomix6095 Před 4 lety

    ቤተሰብ እንሁን

  • @user-dn6dg9gm5b
    @user-dn6dg9gm5b Před 4 lety

    Sewodate Deramawo Layem Tedgemo Newo ?

  • @selfwatube
    @selfwatube Před 4 lety

    ከመልክቱ አቀራረባን ስወደው

  • @AyniA1
    @AyniA1 Před 4 lety

    እንቁላል ያሉትን ጫጩቶች ላስወጣ ክክክ

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 Před 4 lety

    ሳወዶት ይመቻቸዉ

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry Před 4 lety

    እኔ ምለው የ ህፃኑንም ድምፅ እሷ ናት ወይስ 😂🙈

  • @UNIVERSALTUBEdv
    @UNIVERSALTUBEdv Před 3 lety

    ደስ የሚል ትረካ ነው