Senselet Special Program - Exclusive Interview with Ayalkibet Teshome | ልዩ ዝግጅት ከአያልቅበት ተሾመ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • To view Radio Abbyssinia please use this link
    / @radioabyssinia
    Created and Written by Temesgen Afework
    Story Development | Tewodros Legesse Bizu
    Directed by: Tewodros Legesse Bizu & Temesgen Afework
    Editors : Temesgen Afework | Meskelu Temesgen
    Cinematography: Meskelu Temesgen

Komentáře • 98

  • @emebethailu3565
    @emebethailu3565 Před 3 lety +13

    ብዙ ሰው ድራማውን ልቀቁ ልቀቁ ይላል።ነገር ግን እኛ አርቲስቶቻችንን በደንብ እንድናውቃቸውና ለሀገራችን እና ለጥበብ ያደረጉትን አስተዋፅዎ እና የከፈሉትን መስዋትነት ከመስማት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ። ቀጥሉበት በቁም እያሉ ነው እነርሱን ማክበር እና በሰሩት ስራ ማድነቅ። ሁላችሁንም እናመሰግናለን ሁላችሁንም እናደንቃችሇለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ።

    • @butluckily8830
      @butluckily8830 Před 3 lety

      Ende tadia belela program yiteyeku enji min yilutal besew simet mechawet this is so boring

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Před 3 lety

      Betikikil ye tilk sew yetemare sew asteyayet new ,thankyou,

  • @bizuneshwoldetsidk9599
    @bizuneshwoldetsidk9599 Před 3 lety +9

    ጉልማዬ አድናቅህ ነኝ ይህን ችሎታ ለሰጠህ አምላክ ይመስገን

  • @desalegnlirelambebo2910
    @desalegnlirelambebo2910 Před 3 lety +18

    ቴድ እና ቶም አራ ልቀቁ ኮሮና አሁን ክፍታት አለ ስለዝህ ወዴ ስራችው ግቡ በጣም ቆያ እኮ የፍልሙንም ጣዕም ልንራሰው ነው

  • @user-lu4lr6kg3k
    @user-lu4lr6kg3k Před 3 lety +8

    እረጅም እድሜ እና ጤና ሁሉም ምርጦች ናቹው የሰንሰለት ኩሮች

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary1480 Před 3 lety +3

    ጋሽ ጉልማ ስንስለትን ድምቅምቅ ነው የምታደረገው ዋውውውው ልቀቁልን ትወናህ ዋውውውው ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥህ

  • @hanasalon3278
    @hanasalon3278 Před 3 lety +5

    ዋው ጉልማ በጣም አስደሰትከን ቶሎ ሌላ ፊልም እጠብቃለን

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Před 3 lety +11

    ጉልማ አድናቂ ነኝ ጀግና ነህ ስወድሀ ሰሰለት ልቀቁት

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary1480 Před 3 lety +2

    እናመስግናለን ስላቀረባችሁልን
    ዋውውውው ውውው አሁንም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤናውን ይሥጥልን እግዚአብሔር
    ይቺ አሜረካ የምትባል አገር ምጥ ምጥ ልጃቻችንን ስብስባ ወስዳብናለች

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 3 lety +1

    አቶ ጉልማ ትችላለህ ቆንጆ አርገህ ነው የተወንከው በርታ የሬዴዮ ቻናልህን ማንም አያዘጋውም መቼም ፈርዶብን ምቀኞች ነን የኛው ስው ነው ይህን የሚያደርገው የሚያምሩ ቤተስቦች አሉህ ልጆችህንና ትዳርህን እግዚአብሔርይባርክልህ🙏🏾🇪🇹❤️

  • @melakumulugeta3691
    @melakumulugeta3691 Před 3 lety +1

    ጉልማን ሆነህ ስትሰራ በተለይ በእዚህ interview በሳቅ ገደልከን ያ ጣሰው ግን እስከ መቼ ፈሪ ሆኖ ይኖራል ። አያልቅበት በጣም በጣም እናመሰግናለን በአንተ ሬዲዮ ብዙ ጀግኖችን አስታወስከን።

  • @asnibelew5428
    @asnibelew5428 Před 3 lety +2

    በጣም አከበርኩህ ወንድሜ አያልቅበት ላደረከው ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @asefakassahun9179
    @asefakassahun9179 Před 3 lety +3

    ጉልማ ምርጥ ሰው;
    መስሎ ሳይሆን ሆኖ የሚተውን
    በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před 3 lety

    ጉሉማ ውይ አንተ እንዴት እንደምጠላህ ማን በነገረህ!!!!!!
    ሰለአንተ ብዙም አላውቅም ነበር በጣም ደስ ይላል ይህ ኢንተርቪው መድረጉ::አመስግናለሁ !!

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Před 3 lety +1

    አያልቅበት እናመሰግናለን ።

  • @omarzaid9451
    @omarzaid9451 Před 3 lety +2

    ጉሉማ ምርጥ ተዋናይ አራ ስዎዳችሁ ሰንሰለት በጣምነው ሚዎደው

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena Před 3 lety

    በምቀኝነት ይሆናል ያዘጉብህ እዚያም ብዙ ምቀኛ አበሾች ተሰግስገዋል አሉ እያደኑ የሚያዘጉ ነገር ግን እግዚአብሔር ያለው ይሆናል አይዞህ ተስፋህ በእግዚአብሐር ብቻ ይሁ

  • @tr7094
    @tr7094 Před 3 lety +3

    ሰንሰለት ተወዳጅ እዲሆን ያደረገ በጣም የተዋጣለት አርቲስት ነው!

  • @tigistbereket7710
    @tigistbereket7710 Před 3 lety +3

    ere senseletichi beka diramawin likekuln nafkachinal

  • @haschascha627
    @haschascha627 Před 3 lety +1

    ምርጥ የአርት ሰው አድናቂዎች ነን። በርታልን

  • @yordanosseyoum1278
    @yordanosseyoum1278 Před 3 lety

    Ayalkibety Yene WOD wandema I am so happy for you and proud of you good job my dear brother we love you,

  • @user-cb5kk2ei3f
    @user-cb5kk2ei3f Před 3 lety

    Thanks Ayalkbet for the love of our country ❤

  • @emebethailu3565
    @emebethailu3565 Před 3 lety +5

    አቶ አያልቅበት ከዛች ከሪጅስተር ጀርባ ቆሞ የገባውን የወጣውን በደማቅ ፈገግታና በአክብሮት ሲያስተናግድ የዚህን ሁሉ የጥበብ ስራዎች ባለቤት እና የበጎ አድራጎት ባለቤት መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ነበር? ልጆችህን፣ ስራህን፣ ያንተ የሆኑትን ሁሉ ይባርክልህ በርታ እናመሰግናለን።

  • @birtukankidane7752
    @birtukankidane7752 Před 3 lety

    አቶ ጉልማ በስራወት በጣም እደነቅ ነበር አሁን ያስደነቀኝ የአቶ ተሾመ ልጅ መሆኖ ነዉ የአቶ ከበደ ሱቅ የአቶ ተሾመ ሱቅ የደግ ዘር በርታ!!!!

  • @HilinaT
    @HilinaT Před 3 lety +1

    አያልቅበት እናመሰግናለን እመጎ የሜለውን መፅሀፍ ምርጥ አድርጉ ተርኮታል እባካችሁ ስሙት ትወዱታላችሁ!!

  • @selam1421
    @selam1421 Před 3 lety

    U are great Artist Gash Gulma.

  • @HilinaT
    @HilinaT Před 3 lety +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዌ!!!

  • @bizuneshwoldetsidk9599
    @bizuneshwoldetsidk9599 Před 3 lety +1

    hery hery we weiting seniselt

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před 3 lety

    WELL DONE AYALKBET, WE WILL SUBSCRIBE YOU, KEEP UP THE BRILLIANT WORK

  • @yabseranuguse1325
    @yabseranuguse1325 Před 3 lety +1

    wey gash gulma y agee lij nak fexiray yexbq balhebat bota😍😍😍🙏

  • @user-mj7gd5yo5n
    @user-mj7gd5yo5n Před 3 lety

    እዴ ዘፍኝነበርክ ይገርማል የድሮአርቲሥቶች ሁለገብናችሁ ጥበብእደአሁኑ ሣይወድቅ

  • @ayalnshdamelaw8684
    @ayalnshdamelaw8684 Před 3 lety +2

    ጉልማ በጣም የማደንቀው ተዋናይ

  • @MR-er7pp
    @MR-er7pp Před 3 lety +1

    Abo u r the one gash gulum : kemm senselet Gashi be..

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 3 lety

    I know artist Ayalkebet, over 20 years. He has big respect for his town, friends. Very Good men, more than he explained about him self in this interview.God blessed his life more and more!

  • @omarzaid9451
    @omarzaid9451 Před 3 lety +1

    በናታችሁ ልቀቁ 🙏🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 3 lety

    Gashe gulema mirt tewanayi 👌
    For ever 💐

  • @princessli2226
    @princessli2226 Před 3 lety +2

    ጉልማ ጎበዝ አክተር 😂👏👏👏

  • @abel8835
    @abel8835 Před 3 lety

    You are Amazing bro !
    I love all senselet tim group

  • @rahelsubhay7954
    @rahelsubhay7954 Před 3 lety

    Well talented

  • @HilinaT
    @HilinaT Před 3 lety +1

    የሰንስለቱ እሬሳ እህህህ!!!

  • @addiscustomt-shirt2578
    @addiscustomt-shirt2578 Před 3 lety +1

    I like mr guluma .hulachum yediramaw dimiqet nachu it’s hard to choose which one is best

  • @meseretzewde3578
    @meseretzewde3578 Před 3 lety

    Yena gobez techlalehe awkaleu gena
    Bezu teseralehe berta yena emewdhe
    Wendema edema en tena yesthe akebrhelu 🙏

  • @kirubelasfawify
    @kirubelasfawify Před 3 lety

    Gash gulima you do good at man good job 👏 👍

  • @hawihussein6155
    @hawihussein6155 Před 3 lety +1

    woww betam des yemil chilota new

  • @gebrhanabalcha1676
    @gebrhanabalcha1676 Před 3 lety +6

    አቶ አያልቅበት ተሾመ እኔም እድሜን በሰሜን ጦርነት እድሜዬን ጨርሼ ወረቀት ሳይኖረኝ አምስት አመት እንደእስር ቤት መቃብር ቤት እኖራለሁ ግነ አገሬ መግባት እፈልጋለሁ እንዴት አገኘሃለሁ ? ሽማግሌ ችግር ላይ ነኝ !

    • @Tirihaz
      @Tirihaz Před 3 lety

      እኔ አገናኝሀለሁ

  • @abiy3408
    @abiy3408 Před 3 lety

    Respect Ayalkibet.

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 Před 3 lety

    ጥሩ ናፋቂ ጥሩ ቲያትር ነበር አያልቅበት ታክሲ እየሰራ መልእክቶቹ ጥሩ ነበሩ DVDነበረኝ አሁን በyou tube አይለቀቁም ኮመዲዎቹ ይውጡ ብዙ ተመልካች ይኖራቸዋል፨

  • @radaofir9619
    @radaofir9619 Před 3 lety

    ድንቅ አርቲስት እናመሰግናለን

  • @adanekassie208
    @adanekassie208 Před 3 lety

    በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህም

  • @frehiwotshenkut9021
    @frehiwotshenkut9021 Před 3 lety

    Ye emega ural tereka betam des yelal egezahr yesetelen

  • @akberetgeremaryam1039
    @akberetgeremaryam1039 Před 3 lety +1

    I am from Eritrea 🇪🇷 I like guluma

  • @binthabib358
    @binthabib358 Před 2 lety

    Guluma woowwow

  • @elizabethababu3931
    @elizabethababu3931 Před 3 lety

    ወይ ጋሽ ጉልማ አልበምም አለህ በርታ በርታ ሰንሰለትን ግድ ኮቪድ እስኪጠፋ አትጠብቁ ብትሰሩት ብትጀምሩት መልካም ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ny4mo4qx3g
    @user-ny4mo4qx3g Před 3 lety

    Ehe sawiye Abaten yimeslegnal.zimdina saynoren.aykerm.zemedoche Arsi gololocha arba gugu.nachew

  • @marthalong4767
    @marthalong4767 Před 3 lety

    ጎበዝ ነህ

  • @rafycell9647
    @rafycell9647 Před 3 lety

  • @tr7094
    @tr7094 Před 3 lety

    ጉልቴክስ በይኝ 😂 he is an amazing performer, የ ጉልቴክስ አድናቂ ነኝ
    looking forward to see you in CZcams
    Please post his CZcams link

  • @Martha71
    @Martha71 Před 3 lety

    ጋሽ ጉልማ ሰብስክራይብ አርጌሀለው😂😂😂👋👋👋

  • @ahmedsieraj4642
    @ahmedsieraj4642 Před 3 lety +1

    አይ ሰንሰለቶች ተኛቹህ እኮ

  • @saidsaida1409
    @saidsaida1409 Před 3 lety

    አያልቄ ምርጥ ሠው

  • @user-lu4lr6kg3k
    @user-lu4lr6kg3k Před 3 lety

    ሊንኩን አስቀመጡልን ጋሽጉሉማ

  • @user-cb5kk2ei3f
    @user-cb5kk2ei3f Před 3 lety

    Radio yezegut ye andnet telatoch nachew ayizon subscribe enadergalen

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary1480 Před 3 lety

    የጋሽ ጉልማን ቻናሉን ከስር አስቀምጡልኝ በእግዚአብሔር

  • @og5184
    @og5184 Před 3 lety

    ድራማው ን በቶሎ ይቀለቅልን ሰንሰለት

  • @makdasyalem7508
    @makdasyalem7508 Před 3 lety

    👍👍👍👍👍👏👏

  • @mesfing4757
    @mesfing4757 Před 3 lety

    በብዙ ሰው የምትታወቁ አርቲስቶች ግን ወያኔ ምናምን ባትሉ ድንቅ ነበር

  • @dnbdn6900
    @dnbdn6900 Před 3 lety

    ሰሰለት ጀመረ እዴ

  • @feruzasahalu7216
    @feruzasahalu7216 Před 3 lety

    Gulima gobez

  • @helenhaile6827
    @helenhaile6827 Před 3 lety +1

    እረ የሰንሰለት ያለህ ባለፈው የተሜ ኢንተርቢው ላይ በቅርብ ሰንሰለት እንደሚለቀቅ ተናግሮ ነበር ቀን ባይወስንም ቴዲ ደሞ ከኮረና በእዋላ ነው ያለው ያሉት አይደል? ካልተሳሳትኩ፣ ግን እኮ ኮረና በዚህ ቀን ተብሎ የሚወሰን አይደለም ስለዚህ በማስክም ቢሆን ተዋንያኑ እየሰሩ ፊልሙ ይቀጥላል እንጂ ያለበለዚያማ ታሪኩ ይረሳል ኮረና እኮ አሁን እንክዋን ፰ ወር ሆነው እገዳው ከወጣ ከዚህ በህዋላም ምን ያህል ግዜ እንደሚኖር አናውቅም ስለዚህ እባካችሁን አንድ ነገር አድርጉ

  • @abeteethi893
    @abeteethi893 Před 3 lety +1

    አቶ ጉልማ ወጣት ይወዳሉ ግን ሰርተውታል

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Před 3 lety

    Koy aleke ende gin dramawe?

  • @senayity6967
    @senayity6967 Před 3 lety

    ያልተዘመረለት ብዬዋለው ጉበዝ

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 Před 3 lety +1

    አረ የጠፋሰው ጉልማ እዴት ነህ

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary1480 Před 3 lety +2

    ጋሽ ጣስውንም አቅርቡልን

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 Před 3 lety

    አድሜና ጤና ከቤሰቦችህ ጭምር እመኛለሁ

  • @martaz9311
    @martaz9311 Před 3 lety

    አንደኝ

  • @colorado2218
    @colorado2218 Před 3 lety

    ደርግ/ነፍጠኛ ገዳይ ሰዉንማ ትፈልጋለህ አንተን ብሎ ታሪክ አዋቂ !

  • @abebebalcha8622
    @abebebalcha8622 Před 3 lety

    AYALKIBET Gin Guregna neger new ende GULMA😜

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Před 3 lety +2

    Beka dramawe kere ena interview bicha hone kidame bemeta kutir ere tewu likekulin 🤔
    Gulima yagere lij hono kuch 😃

  • @desalegnlirelambebo2910

    በዝህ አጋጣሚ ለምንድነው በደቡብ አፍሪካ ሆነችው የማትሰሩ እዝህም ብዙ ስራ አለ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 3 lety

    አንዳንደ ግን እድሜ ገደብ ብትፅፉ ጥሩ ነው አሁን የሄ ህፃናቶች ቢያዩት የደነግጣሉ

  • @user-bt2kz1vs5m
    @user-bt2kz1vs5m Před 3 lety +1

    ጉልማ ጠካራ ሠው ነህ

  • @hawatube9505
    @hawatube9505 Před 3 lety +1

    ስሞትላችሁ ሳትቆጡኝ ሰብ አድርጉኝ

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 Před 3 lety

    ብቃት ያለው ሰው

  • @The1KOKIE
    @The1KOKIE Před 3 lety

    እውነትም አያልቅበት በሙያህ ያለህን ችሎታ ባደንቅም እራስህን የገለፅክበት መንገድ አልተመቸኝም በተለይ ደፋር ነኝ በደንብ አውቃለሁ ስለ አሜሪካ ሌላም ሌላም በተደጋጋሚ ትናገራቸው የነበረው ነገር እዚህ ሀገር ለምርጫ ቅስቀሳ የወጣህ አስመስሎሀል እንደ Donald Trump and Joe Biden ስለዚህ ሁለተኛ እንዳይለመድህ

  • @yy-ut3dh
    @yy-ut3dh Před 3 lety

    አይ ጉልማ ውነትም ጉልማ እንደዚህ ቀዳዳ ጉረኛ አትመስለኝም ነበር ደሞ ከቀደዳህ ሁሉ ታሪካቸውን ዘከርኩላቸው ከምትላቸው ጀነራሎች ውስጥ የ ጀነራል ተስፋዬን ያባት ስም እንኳን አስተካክለህ አልጠራሀውም:: ደሞ ስለ አሊ በርኬ የወሸከትከው ነው የሚገመው አሊ በርኬ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ እንባ እየተናነቀው የሚናገረውና ምስጋና የሚያቀርበው ለ ታማኝ በየነ እንጂ አንተን ከነመፈጠርህም አያቅህም በጣም የምትገርም ገምቦ ራስ ቱልቱላ ነህ

    • @LOVELoVE-wo5ot
      @LOVELoVE-wo5ot Před 3 lety

      M new

    • @ayalkebet1
      @ayalkebet1 Před 3 lety +1

      የኔ ወንድም የምታወራው ስለማታዉቀዉ ሰዉ ነዉ እኔ የማወራው መረጃ በእጄ ይዤ
      ነዉ አንተ በጥላቻ የተሞላህ
      ፍጡር እስካልሆንክ ድረስ ስለኔ ይህንን ባልተናገርክ ነበር
      ሀይለማርያምን ሃብተማሪያም
      ማለቴን እንደትልቅ ስህተት
      መቁጠርህ ማንነትህን አሳዉቆ
      ኛል ስለአሊ በርኬ የተቀረጱትን በቅርቡ ስለምለቃቸዉ ግንዛቤ ታገኝ
      ይሆናል ብዬ እገምታለሁ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 3 lety

      የአንተ ቢጢ ምቀኛ ስራ አያሰራ ወይ አይሰራ እንቅፍቶች። እየተከታተላቹ የሰው እገር ጎትቱ ምቀኞች ። ስታድድ ጀምሮ ጨርሰህ አትብላ ለወንድምህ አሰቀር እየተባልክ በችግር ያደግህ የአንተ መጥገብ በወንድምህ እረሀብ ነው ብለህ እንድታሰብ ተደርገህ ያደግህ ዘላሀም ቀሰዋች ሰኬት የምትቃጠል ምቀኛ እግር ጎታች። እሱስ የቻለውን አደረገ አንተ ምን አደረግህ?

  • @desalegnlirelambebo2910
    @desalegnlirelambebo2910 Před 3 lety +1

    ቴድ እና ቶም አራ ልቀቁ ኮሮና አሁን ክፍታት አለ ስለዝህ ወዴ ስራችው ግቡ በጣም ቆያ እኮ የፍልሙንም ጣዕም ልንራሰው ነው