Video není dostupné.
Omlouváme se.

#miskinochu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 02. 2024
  • #miskinochu #addisdrama #ethiopian #ethiopianmovies #ethiopiandrama #addisdramastudio

Komentáře • 28

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 měsíci +1

    የውሸት ለቅሶሽ ደስ ይላል😄

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt Před 5 měsíci +14

    ጡሩ ሥራ ትሠራላችሁ ግን ተመልካች አክብሩ እደ ዶሮ በትንሹ በተን አታርጉ ማሥተማር ካለባችሁ ደቂቃ ጨምሩ አከታትላችሁ በስረአት ልቀቁ 😂😂😂😂 በትንሹ ጥሬ በተን የሚደረገው ለዶሮነው 😂 ተውእጂ አሁን ይሄን አየንነው የሚባለው ወይሥ ዘየርን 😅

    • @ethio-bi9vy
      @ethio-bi9vy Před 5 měsíci

      በቲቪ እኮነው የሚታየው ሙሉው ይህ ማስታወቂያ ነው

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt Před 5 měsíci +1

      @@ethio-bi9vy እደዛነውእደ ነገሩ እና ለምንበዝህስአይለቁትም እኔኮ በዝህብቻ መሥሎኝነው

    • @madinasultansiltewa6870
      @madinasultansiltewa6870 Před 5 měsíci

      እኮ

    • @user-sr6vl2vh7r
      @user-sr6vl2vh7r Před 5 měsíci

      😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 Před 5 měsíci

    I like the mother. It's funny when she says " nèèèèeēéęwwwwww"
    🤣 🤣 🤣

  • @mulusemere9304
    @mulusemere9304 Před 5 měsíci +1

    እውይ ሙሉየ ጽናቱን ይስጥሽ አዝግ የሆነች ምራት😂😂 ለነገሩ እንደዛ ነው ምትፈልጉ

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 Před 5 měsíci +3

    ሲጀመር የቀድሞ ፍቅረኛ ባለትዳር ብት ምን ትሰራለች ?

  • @SumayaJihad-kb5ep
    @SumayaJihad-kb5ep Před 5 měsíci +2

    Andegna negn❤❤❤😊

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 měsíci +3

    ውይ አማትና ምራት???? ልጁ ፈረደበት😄

  • @user-go6dc3ec5j
    @user-go6dc3ec5j Před 5 měsíci +1

    ሙሉየ እኮ ትክክለኛ አማት ናት ይች ጨምላቃ ምኗም አትመችም ስርአት የላት ሙያ የላት ብልጠት የላት አዝግ እንዲያውም ችላ ያስቀመጠቻት አማት ናት ድራማ ቢሆንም😂

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 5 měsíci

    እትዬ ወለላ ስወዶት❤ ባልና ሚስቱ ትገርማላችሁ ፡ ሊሊ ባትመጣ ጥሩ ነው ❤❤❤❤

  • @syanashadunya7739
    @syanashadunya7739 Před 5 měsíci

    የኔ መር እንዴት እንምወድሽ እሽ አንቴም የታበራከሰው

  • @smera1438
    @smera1438 Před 5 měsíci

    እኔኮ እሚገርመኝ አቱታውን አትሳሳትምዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FhFv-bn5ui
    @FhFv-bn5ui Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @ZeharaMehammed-zq3fc
    @ZeharaMehammed-zq3fc Před 5 měsíci +1

    ይሄ ድራማ ግን ለምንድን ነው ድብልቅልቅ ያለ ነው የሚለቁት

  • @user-py3sq3kj8x
    @user-py3sq3kj8x Před 5 měsíci

    i dnt understand the episode is that Episode 14 can some one please tell me if u understand

  • @almakedir8639
    @almakedir8639 Před 5 měsíci

    😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @solomonabera7443
    @solomonabera7443 Před 5 měsíci

    we need new set come it reputative and becoming boring

  • @rahamarahama4833
    @rahamarahama4833 Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂😂

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 měsíci

    ለዲፕሎማሲ አልሽ? ወይ ኤዱ?????

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Před 5 měsíci

    ኤዱ ተበዪዋ ሃይማኖትሽ ምነነው አንገተሽ ባዶ አልወድም ደሞ ኮቤተር ነው ያከሳሽ ወይስ ከስተሽ ነው ?

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @teg22345
    @teg22345 Před 5 měsíci

    Yhe drama menm ayegebagnm beyemhalu miyawerut nger manen new miyawerut 🤔