#9/12/16_

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • #ethiopianmezmur #duet #tewahdomezmur #habesha #eotc #ebs

Komentáře • 177

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne Před 25 dny +5

    ይችን የሰይጣን ፈረስ መጨረሻዋን መስማት እፈልጋለሁ
    አልፋና ኦሜጋ ጌትነትህን አማልክነትህን አሳየን አሜን
    እጠብቃለሁ

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 26 dny +8

    እግዚአብሄር አባቴ ከቁጣህ አድነኝ አባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ወዮልሽ ነብሴ😢😢😢😢😢

  • @zainabzainab286
    @zainabzainab286 Před 26 dny +4

    እመቤታችን ድንግል ማርያም እመቤታችን ድንግል ማርያም እመቤታችን ድንግል ማርያም እመቤታችን ድንግል ማርያም እመቤታችን ድንግል ማርያም እመቤታችን ድንግል ማርያም እመቤታችን ድንግል ማርያም እመቤታችን ድንግል ማርያም እመቤታችን ድንግል ማርያም እመቤታችን ድንግል ማርያም እመቤታችን ድንግል ማርያም❤❤❤

  • @user-eu6ek9nk2s
    @user-eu6ek9nk2s Před 26 dny +12

    እግዚአብሕር አይዝባብት አመላካች አመላክ ነው ፈራጆ ነው የእንጉሰች ንጉሰ ሰማይ እና ምድረ ይፈጥረ አመላክ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tirusewalayu2259
    @tirusewalayu2259 Před 26 dny +7

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ ...እረ እግዚአብሔር አይዘበትበትም እህቶቸ ።
    እንደምህረቱ ይማረን....!

  • @Meserete-bp1uv
    @Meserete-bp1uv Před 26 dny +10

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před 26 dny +4

    ዮናታን ከአስተማሪነት ወደ ጭራቅነት መልካም ወጣት እያለ ያግዘዋል ወደ ጨለማው እንጠንቀቅ

  • @adanechassefa4201
    @adanechassefa4201 Před 26 dny +5

    በፈረኦን ዘመን ያሽካኩ የነበሩት ዘማዊወች ይመስላሉ አሳሳቋ እነሱን ይመላል እንዴት ይሰቀጣል እግዚአብሄር አምላክ የፀናፅሉ የማጥንቱን ክብር የማታውቅ የጋለሞታ ስብስብ እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ::

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před 26 dny +6

    ትያዝልን ባለጌ ነሽ ባታምኝበትም 😢 እግዚአብሔር የስራሽን ይሰጥሻል ጠብቂ የማይነካውን ነካሽ

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu Před 26 dny +9

    አቤቱ እደሀጢያታችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን

  • @user-yc2cl7dk4x
    @user-yc2cl7dk4x Před 26 dny +3

    Emebetachen ethiopianm asbiat!!!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5k Před 26 dny +1

    ጌታ ሆይ እንድ ቸርነት ማረን አምላክ ሆይ በቃ በለን😢😢😢😢 አቤቱ ምክራሸ ይብዛል ይህ አሁን ምን ያሰቃል ልቦና ይሰጥሸ

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h Před 26 dny +4

    ሰላም፣ የማእጠንቱን ጽና ትርጉም ያስረዳው ልጅ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከው። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ እያንዳንዱ ንዋየ ቅድሳትና እንቅስቃሴ ትርጉም ያለውና ተመርምሮ የማያልቅ ድንቅ መሆኗ ገረመኝ። እንኳንም የዚህች ቤ/ክ ተከታይና አማኝ ሆንኩ። እባካችሁ በፕሮግራማችሁ ሚስጥሯን አስተምሩበት።

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s Před 26 dny +7

    እመ❤ቤታችን❤ቅድስት❤ድንግል❤ማርያም❤ኣቤት😢ይቅር😢 ይበለን😢😢😢😢😢😢😢😢ክቡር😢ማዕጠንቱ😢😢ለምን😢ይሳቃል😢ያሳዝናን😢😢😢😢😢😢

  • @haniFta-kj1dl
    @haniFta-kj1dl Před 26 dny +4

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን❤❤❤❤አምላኬ ምረት ይቅርታ ትግስት ከአይምሮ በላይ ነዉ በምን እየሳቅሽ ብታቂ ልቦና ይስጥሽ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 Před 26 dny +6

    እመ ብርሃን እመ አምላክ እመቤታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @selammergia173
    @selammergia173 Před 26 dny +1

    ድንግል ማርያም እናቴ እልልልልልልል

  • @user-fd6oy8xh1b
    @user-fd6oy8xh1b Před 26 dny

    እመቤታችን የጭንቋ
    አዛኝቷ ጌታዬ እናት ለዘልአለም እስከ ዘልኣለም አመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @user-cp8th6zw4u
    @user-cp8th6zw4u Před 20 dny

    መጋቢ ሀዲስ እዮብ ይመኑ ቸሩ መድኃኔአለም በነፍስ በስጋ ይጠብቅህ

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne Před 25 dny

    ቅድስት ድንግል ማርያም
    ቅድስት ድንግል ማርያም
    ቅድስት ድንግል ማርያም
    ቅድስት ድንግል ማምርያም

    • @ZawdeKegne
      @ZawdeKegne Před 25 dny

      መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እውነት ነው አምናለሁ።

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne Před 25 dny

    መጋቢ ሀዲስ እዮብ ይመኑ ቸሩ መድኃኔአለም በነፍስ በስጋ ይጠብቅህ
    ቃለህይወትን ያሰማ፩ልን።

  • @user-eu6ek9nk2s
    @user-eu6ek9nk2s Před 26 dny +6

    አቤቱ ማረን እንድቸረነት ይቅረበለን የመድረጎትን አይሁቅም ይቅረበላቸሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alseyalsey1233
    @alseyalsey1233 Před 25 dny

    እመቤታአችን ቅድስት ድንግል ማርያም

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 26 dny +1

    Zemari melaek yasemalen emebrehan kente ga tehun ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 26 dny +1

    አባቴ እግዚአብሄር ከጎጣህ አድነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AtsedeHaile-xm3bj
    @AtsedeHaile-xm3bj Před 26 dny +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን!!!!

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 26 dny +1

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን በጣም በጣም የምወደዉ መዝሙር

  • @user-xx9qm1qi3l
    @user-xx9qm1qi3l Před 25 dny

    አሜን ከመዓት ቁጣው ይሰውረን።እግዚአብሔር።

  • @meazazeraye7019
    @meazazeraye7019 Před 25 dny

    🤲 እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረስሽ 🙏🏻

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne Před 25 dny

    ኦርቶዶኮስ ሐይመኖት ያደረገን አግዚአብሐር ይመስገን

  • @emuyegg9385
    @emuyegg9385 Před 26 dny +4

    እግዛብሔር በሰይፉ ይውጋሽ
    ከጎንሽ ታገኝዋለሽ ከነልጆችሽ

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 Před 26 dny +1

    አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንዝማሪሰማእትያሰማልን

  • @selamawitsahle9473
    @selamawitsahle9473 Před 25 dny

    እግዚያብሄር የተዘባበትሸበትን በምክኒያት ይግለፅልሽና ለንስሀ ያብቃሽ እህቴ እስከዛዉ በቸርነቱ ይጠብቅሽ

  • @JsheJwh
    @JsheJwh Před 26 dny +1

    ከም ሓጢያትና ዘይኮንካስ ከም ቸርነትካ መሓረና ጎይታይ መዓረይ🙏🙏🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 26 dny +1

    Dengl mariyam embitachne be meljawa ayileyen Egziabher yimesgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluneshMulu-x2g
    @MuluneshMulu-x2g Před 26 dny +1

    አባታችን ዐቀላ ሕይወትን ያሳማልን
    መዲሃኒአለም ማስታወሉን ያድለቸው

  • @EmebetGirma-yo5gx
    @EmebetGirma-yo5gx Před 26 dny +3

    እጅ መንሻው በመላው ኢትዮጵያ ነው እንጂ በአዲስአበባ ብቻ አይደለም።

  • @BatiMlatu
    @BatiMlatu Před 26 dny +1

    ድንግል ማርያም😢እበመቤታችን❤❤❤❤❤❤

  • @kasechtesfaye4731
    @kasechtesfaye4731 Před 26 dny +2

    ድንግል ማር ያም እናታችን የአስራት ሀገርሽን ኢትዮዺያን አስቢያት

  • @MssMaqds
    @MssMaqds Před 26 dny +1

    አቤቱ❤አምላኬ🎉ይቅርበለን❤እንደኛ🎉ሀፃተኛስይሆን፡እንዳተቸርነት❤ማረን🎉

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 Před 26 dny +2

    ከላይ የመለካም ወጣት ማብራሪያ ተበላበት አሁን እንቁ የሆኑ የኦርቶዶክሰ ወጣቶች ሰንት ፔንጤ ወደ እናት ቤተክርሰቲያን የመለሱ ወንድሞቻቸን መተውልናል ካባቶች ቀጥለው ክብር ለጌታ ይሁንልን ቲክቶክ ገብታቹ ተማሩ ኦርቶዶክሰ መልስ አላት

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před 26 dny +1

    ቅድስ እግዚአቧሄር ዬስጥልን

  • @FinuBire
    @FinuBire Před 26 dny +3

    መድኃኒሃለም መአቱን ይዘዝባት

  • @tigisttekleselassie5554
    @tigisttekleselassie5554 Před 26 dny +1

    ልቦና ይስጣት

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 Před 26 dny +4

    ዝማሬ መልክት ያሰማልን

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 Před 26 dny +3

    ይቺን ሴት መፈለግ አለባት በጌታ ሰርዖት የተዘባበተችውን ማፈሪያ

  • @user-eu6ek9nk2s
    @user-eu6ek9nk2s Před 26 dny +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሐር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤

  • @GgGg-pw3wl
    @GgGg-pw3wl Před 24 dny

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před 26 dny +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እናቴ ድንግል ማሪያም እልልልልል❤❤❤

  • @GenetDemsse-g5w
    @GenetDemsse-g5w Před 26 dny +1

    አብዝተን እንፀልይ በጣምያሳዝናል ብቻቸውን አይደሉም

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 Před 26 dny +1

    Amen.maryam.mareya.mareyam.ente.amalje.🙏🙏♥️♥️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲

  • @እኔጎንደሬነኝ

    አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ሚስጥር ነች

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek Před 26 dny +1

    እኔ አሁን አሁን ኦርቶዶክስን ሁሉም የሚያሳድዷት ሌላ ነገር ሳይሆን ጥልቅ የሆነ ድብን የሚያደርግ ቅናት ስለሚቀኑባት ብቻ ነው ።ይህች ሴትዮ ግን መጨረሻዋን መሰማት እፈልጋለሁ

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s Před 26 dny +5

    እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ አይዘበትበትም ከመአተ ቁጣው ይሰውረን ልጅቷንም አስቀስፈው እኛንም ሊፈጁን ነው 😢😢😢

  • @TewabejAtmis
    @TewabejAtmis Před 26 dny +2

    ድንግል ማርያም እመቤታችን

  • @user-qs7zo6yv6y
    @user-qs7zo6yv6y Před 26 dny +1

    ለልጅቷ መልስ የሰጠው ልጅ እግዚያብሄር ይስጥህ እምነቷ ምንም ቢሆን የሀጢያት የትቢት ምሳሌ ናቸውና አምላከ እግዚያብሄር ወደ ልቦናቸው ከነቤተሰቧ ይመልሳቸው

  • @user-tr8ni6yk6p
    @user-tr8ni6yk6p Před 26 dny +3

    አይ እግዞ በምህረትህ እየን😥😥😥

  • @meserettadese9663
    @meserettadese9663 Před 25 dny

    ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @GgGg-pw3wl
    @GgGg-pw3wl Před 24 dny

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን

  • @PawlosTadele
    @PawlosTadele Před 26 dny +1

    ሊታሰብ የሚገባው እጅ መንሻ የሚሰጡትም መንፈሳዊ አገልግሎቱን ያሟሉ (ዕውቀት አልባ)የሆኑትም ናቸው ያሟሉትማ ብር የሌላቸው ሁነው በየሥፍራው እየተንከራተቱ ነው

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork Před 24 dny

    ድንግል ማርያም

  • @GgGg-pw3wl
    @GgGg-pw3wl Před 24 dny

    ዘንድሮ ምነ አማይሰማ ነገር የለም ፈጣሬ ይጠብቀን አሰፋሬ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul Před 26 dny +3

    Abetu Getayi Huy Maren yiqer belin 🙏
    Selizemrew Zemar mlakte
    Yasemalen

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne Před 25 dny

    ለቸሩ መድኃኔ አለም
    ለቅድስት በተክርስቲያን
    ለኛም ለደካሞቹ መጥፊያ አተደርጉን

  • @user-qk5hj4kn3e
    @user-qk5hj4kn3e Před 25 dny

    እግዚአቤሄር ልቦና ይስጣቸዉ

  • @WossenWorku
    @WossenWorku Před 26 dny +2

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንደዚህ አይነት ድፍረት በመስማታችን እሷ ግን ድንቁርናዋ እዉቀት መስላት ነው

  • @dankitudabalee3720
    @dankitudabalee3720 Před 26 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-cp8th6zw4u
    @user-cp8th6zw4u Před 20 dny

    ድንግል ማር ያም እናታችን

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 Před 26 dny +1

    Abetu.maren.yeker.belen.🤲🤲🤲

  • @AmanuelTilahun-hx1cg
    @AmanuelTilahun-hx1cg Před 26 dny +2

    ወንድሜ፣ልኡል፣አንድ፣መልእክት
    አስተላልፍልኝ፣እውነተኛ፣ኸይማኖት፣ኦርቶዶክስ፣ነች
    ሁሉም፣ከዚች፣ኸይማኖት፣እየወጡ
    መልሰው፣እንደጦር፣ይወጓታል

  • @user-tc8oh4ni9e
    @user-tc8oh4ni9e Před 26 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ የቀሪ ይበላት የእውነት ይቅር ይበላል እናት ናት ከፍለፊት ቁጭ ብላ የምትሰቀው ምን እያደረገች መስሏት ነው እናንተ በተናገራችሁት ነገር ይቅር ትባላለች በኔ ግን የሚዘባበት መቼም ይቅር አይባልም ይላል ቃሉ በሱ የሚዘባት ሁሉ መቼም ይቅርታ የለውም መቼም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hibsttadesse-nr5qm
    @hibsttadesse-nr5qm Před 24 dny

    እኛ ባለጌ ወልዶ ካሳደጋት ጋር አንነጋገርም ድልግል ማርያም መልስ ትስጠን።ድ

  • @MssMaqds
    @MssMaqds Před 26 dny +2

    ከይቅርታጋ❤ለምንአይያዙም፡ዝምለምን፡ለምንእንላላን፡ምንምአያመጡእያሉ፡እግር፡ዘረጉ፡እንዲህ፡አሉከማለት፡ለምንአይጠየቁም፡መልስ፡እጠብቃለሁ፡መቸም፡እማያቃቸውየለም፤

  • @tigistselashi8431
    @tigistselashi8431 Před 26 dny +2

    እግዚአብሔር አይዘበትበትም ምን አይነት ወላጀ እንዳሳደጋት እናትዋ አሳይታለች !!

  • @Zeritu-zo1rx
    @Zeritu-zo1rx Před 25 dny

    እልልልል እልልል ቃል hewati yasmalin❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rraarraa7089
    @rraarraa7089 Před 26 dny +1

    ድግል.ማርያም

  • @gebeyneshsehale7361
    @gebeyneshsehale7361 Před 24 dny

    Aziaber labonaa yesxashii yesrashin tagangalashii maksaft 😢😢😢😢

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu Před 26 dny +2

    Selam...Egezabher andabitkin ybarkilk silasrdahin amsagnalhu

  • @MesiMesi-dh3rh
    @MesiMesi-dh3rh Před 26 dny +1

    ቅድስት ሆይ ለምኝልን።

  • @DfDf-j6r
    @DfDf-j6r Před 24 dny

    አቤቱእንደኛክፋትሳይሆንእንዳንተቸርነትአምላኬበቃበለን

  • @yeshihabte5474
    @yeshihabte5474 Před 26 dny +2

    መታየት የለበትም አትቀባበሉት አምላከ እስራኤል ይቅርታን ይበላቸው። ዋ አምላክ ከተቆጣ ማንም አይችለውም። እነሱማ እንዲታይላቸው ፈልገው አይደል? ስለዚህ ይህ መሰጃ መባዛት አለበት ብዬ አላምንም።

  • @user-eh5pi8yk8i
    @user-eh5pi8yk8i Před 26 dny +2

    Eigezo bica new yamysblew esu ba cerntu yetbken emberan ya asrate hagershe tebkyate betam azyaleu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WizAsiret
    @WizAsiret Před 26 dny +1

    አቤት 😢😢ይቅር 😢😢ይበለን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 Před 25 dny

    Egzabhere Laye Yemiklede Hulue Yesrawen Yagnale Begzabehre Aykldeme

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 Před 26 dny +2

    ድንግል ማሪያም

  • @user-lo2oc4er4j
    @user-lo2oc4er4j Před 26 dny +3

    😢😢😢😢😢

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před 25 dny +1

    Lejetuan endatsekzifiat balege yisadegate kaheyia yewalechi gider mene temera temetalechi alu! yianechi leje hona ymeterebu sewchi😢😢😢

  • @SisayKassaAbebe
    @SisayKassaAbebe Před 26 dny +2

    Egzhaber yimasgen

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 Před 26 dny +5

    አቤቱ ምናደርገውን አናውቅምና ይቅር በልን አቤቱ ማሪን ሰልናትህ በልህ ሰልድንግል ማርያም በለህ ማርን አምላክ😢😢😢😢😢

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5k Před 26 dny

    እናቴ ማርያም

  • @user-bt3kd9ym3z
    @user-bt3kd9ym3z Před 26 dny +13

    ከጎንሸ ታገኝዋለሸ መቅሰፍት ይለቅብሻል ያገጠጥሸው ጥርሰሸን ትከድኞለሸ

  • @meleseaweke545
    @meleseaweke545 Před 26 dny +1

    አይለማኦቅ ያሳዘናል

  • @gena15
    @gena15 Před 26 dny +1

    እግዚአብሔር የሚዘበትበት አምላክ አይደለም, አንቺ ግን የሉስፈር ልጅ መሆንሸ ባሳሳቅሽ ያስታውቃል።

  • @kidhgs717
    @kidhgs717 Před 26 dny +2

    Ye konso weratoc ejig betam des yilalu

  • @user-oe1kj9bi3v
    @user-oe1kj9bi3v Před 26 dny +1

    ልቦና ይስጥሽ

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne Před 25 dny

    በእውነት ዳቢሎስ በሷ ተሸፍኖ ይቀልዳል ወዮልሽ የዳቢሎስ ፈረስ መሆንሽ ወዮልሽ

  • @qiaoxiao8267
    @qiaoxiao8267 Před 26 dny +1

    ቤተክነት ይኸን መቆጣጠር ያቅተዋል ብዬ አላምንም ታዲያ ይሄ ሁሉ ቁጣ የመጣው በነሱ ነው ይሄ እኮ ያረጀ የፈጀ ነው አግዚሐብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @S-G.19
    @S-G.19 Před 26 dny +1

    Emebetachin Kidist Dingel Mariam kebresh yisfa!!!

  • @user-uv8xw9gn6x
    @user-uv8xw9gn6x Před 26 dny +2

    Lhulum gezy ale ysak.Hulu ski aynorm lbona ystavhu

  • @abdallahaltamimi928
    @abdallahaltamimi928 Před 20 dny

    ፈጣሪ ቅስፈቱን ያውድልሽ ይችን ፈልጎ ማሳሰር ነው ባለጌ