የነገርኩሽ ዕለት ሙሉ ፊልም yangerkush elet full Ethiopian film 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Copyright protected.

Komentáře • 99

  • @user-vn6ee3pi1w
    @user-vn6ee3pi1w Před 2 lety +24

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው አገራችን ሰላም ያድርግልን ቸሩ መዳኒአለም

  • @user-dn7ml6ki2w
    @user-dn7ml6ki2w Před 2 lety +10

    በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆዎ ሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 Před 2 lety +5

    በጣም ደስ ይላል!!
    ቆየት ያሉት ደራሲዎች ፣ትዋናዬች ለተመልካች ትጠነቀቁ ነበር!
    ያሁኖቹ አሉ እንጅ ኦነግ ሸኔ አብይ የሆኑብን።
    ሀገራችንን ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!ሰላሙን ያምጣልን
    አሜን

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Před 2 lety +3

    ማነው ይሄ አርቲስት እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው 😍

  • @bettyyetamelij1310
    @bettyyetamelij1310 Před 2 lety +1

    የሆነ ቆንጅዬ ንገር 💕የሆን ልጅ ምርጥዬ film ነው ሳሙና ያዝ 😂😂😂😂

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 2 lety +3

    ዋው ሚገርም ፊልም ነው እናመሰግናለን ወድጀዋለው

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 2 lety +5

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱልን

  • @laylamohammed
    @laylamohammed Před 2 lety +5

    ሰላም ውዲ የኢትዮጲያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በጣም አሪፍ ነው በርቱልን በተረፈ ለወገኖቻችን በሳአዉዲ ለሚገኙት ድምፅ ሁኑን🙏🙏🙏🙏

  • @ali.a1305
    @ali.a1305 Před 2 lety +5

    Even though it is an old movie.I really like it

  • @usmansaea3874
    @usmansaea3874 Před 2 lety +2

    አጨራረሱ ዋው በተለይ ፋዘርየው ሦዓቷን ወለቅ

  • @riima5804
    @riima5804 Před 2 lety +1

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ልጅ ሁለት ሆ ኖየሰራው ዋው ተውኖታል

  • @yabatwa
    @yabatwa Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ይላል ከከከከ

  • @girmaseid8485
    @girmaseid8485 Před 2 lety +13

    Background ሙዚቃውን ከወደዳችሁት ለብቻችሁ ስሙት አትደንቁሩን እሺ?

    • @user-gk4si7ge1b
      @user-gk4si7ge1b Před rokem

      የሙዚቃው ሰም ማነው ሰሟ ንገሩን???

  • @yousefyahya6859
    @yousefyahya6859 Před 2 lety +2

    አሪፍ፡ነው፡

  • @geremew-wt2fm
    @geremew-wt2fm Před 8 měsíci

    Wow betam best and comedy movies❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lieltbirhanu8273
    @lieltbirhanu8273 Před 2 lety +3

    አቤት ይህ ፊልም ስንት ቀን እንደፈለኩት ከአሁን ጋ ለ3ኛ ግዜ ላየው ነው ስሙን ስለ ማላውቀው የፊልሙ በጣም ስፈልገው ነበር

    • @truckers0668
      @truckers0668 Před 2 lety

      Ekon desi aleshi kolikole

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety +1

      እኳን ልደጋግም ያደዜዉንም በይ ካለኝነዉ የምጨርሰዉ 😳💖

  • @user-tm6dy1nb9k
    @user-tm6dy1nb9k Před 2 lety +1

    መጨርሻው ያምራል

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 Před 2 lety

    ኡፍፍፍ,መጨረሻዉ,ደሥሢል,እኳንም,ገደለዉ

  • @zinashmazna2817
    @zinashmazna2817 Před rokem

    Wow 🥰🥰🎉🎉🎉🎉👌ምርጥ ፊልም

  • @mahilatsahmbel1371
    @mahilatsahmbel1371 Před 2 lety

    መጨረሻው ሲያምር

  • @nejatjemal6451
    @nejatjemal6451 Před 2 lety

    ምርጥ ፊልም ነው ዋው

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +1

    ውይ ክላክስ ነገሩ ሲረብሽ

  • @hayahaya2765
    @hayahaya2765 Před 2 lety +2

    ዋዋዋዋውውውው አሪፍ ፊልምነው

  • @geremew-wt2fm
    @geremew-wt2fm Před 8 měsíci

    I did watch this movie for more than ....

  • @melkteyohanes5615
    @melkteyohanes5615 Před 2 lety +4

    የመልክ መመሳሰል አንድም ያስበላሀል አንድም ይበረግድልሀል አባቴ 😂😂

  • @amangeta515
    @amangeta515 Před rokem +1

    1:11 dekika lay fenann yastewale

  • @behrihassen8665
    @behrihassen8665 Před rokem +2

    የማጀቢያ ሙዚቃዉን ስም ንገሩኝ በናታችሁ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před 2 lety +2

    መጨረሻው አሳቀኝ 😁😁😁አይ ሌባ እንዴት አድርጎ አወለቀው ቀለበቱን👏🤣🤣🤣

  • @user-sz2zy6hv4g
    @user-sz2zy6hv4g Před 2 lety +9

    ቤቴ ውስጥ አማረኛ
    የፉልም ሲዲ ከመብዛቱ
    ሽኩርት እምከትፈው እራሱ
    በካሴት ነው 😂

  • @mekedifekir5017
    @mekedifekir5017 Před 2 lety

    ወይኔ መጨረሻው ያምራል

  • @user-in3ow6sf4p
    @user-in3ow6sf4p Před 2 lety +5

    በነገራችን ላይ ይህን ፊልም ልጂ እያለሁ ነው ያየሁት

  • @user-kb1pk4nl1o
    @user-kb1pk4nl1o Před 2 lety +6

    ደስ ሲል ሌባው 😹😂😂መጨረሻላይ የአባቷን ቀለበት ሰርቆ ለሧ ሊሰካ😩😱😂😂😂😂😂የሞተ ተጎዳ ግንኮ ልጁ ያነው ነው ተመሣሣዩ አይደለም።😎

  • @emuabukiemuabuki5224
    @emuabukiemuabuki5224 Před 2 lety +1

    የልብስ ተመሳሳይም ያስነቃል እንኳን ተመሳሳይ ሰው😏

  • @kdyja1017
    @kdyja1017 Před 2 lety

    ዋው በጠም ደስይለል

  • @miftahdintub5175
    @miftahdintub5175 Před 2 lety

    አሪፍ ፍልም ይመስለል

  • @user-xg8wz7ge2v
    @user-xg8wz7ge2v Před 2 lety +2

    አሪፍ ፊልም ነበር የልጂቷ አለባበስ ግን ዘጋኝ እደመዝጋት ቱ

  • @behrihassen8665
    @behrihassen8665 Před rokem +1

    Benatacihu majebiya music menden new milew negerug pleas

  • @aminatyimer9967
    @aminatyimer9967 Před 2 lety

    Arif new ketlubet

  • @adanechkhc7042
    @adanechkhc7042 Před 2 lety +1

    ጥሩ ነው ሙዚቃው ግን በዛ ይረብሻል

  • @Jabu96
    @Jabu96 Před 2 lety

    Medenw music background ly yale betam zegi nw ataferm yehenen film setel

  • @branishbranish6291
    @branishbranish6291 Před 2 lety

    ማጫራሻው ያምራል ብለው ኮመት ስጽፍ እውነት ምስልን አያውት
    ግን የጻፋው ሰው ልብ ስህን አይቀሪም

  • @user-lt8ro7ee4b
    @user-lt8ro7ee4b Před 2 lety +3

    ከመጀመሩ ልጀመሞቱ

  • @bezaazeb4944
    @bezaazeb4944 Před 2 lety

    እናመሰግናለን

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 Před 2 lety

    አሪፍ ነው

  • @AmanZemene
    @AmanZemene Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @YordanosAbrham-oy7xk
    @YordanosAbrham-oy7xk Před 2 měsíci

    Soundtracku lemn endetebelashe algebagnm🤔😢

  • @user-gg9fl8cj3l
    @user-gg9fl8cj3l Před 2 lety

    ዋውውውውውውውውው

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Před rokem

    why have people problem with telling the truth? we need people to tell the truth they need to know and let them decide what to do with it! that is what i believ

  • @user-dn7ml6ki2w
    @user-dn7ml6ki2w Před 2 lety

    ፌቬን ስወዳት

  • @fatemaftoom5301
    @fatemaftoom5301 Před 2 lety

    ወይ ፍቅር ብቻ ሶስትፊዳል ኡዉፉ

  • @yousefyahya6859
    @yousefyahya6859 Před 2 lety +1

    ልየውና፡እኮምታለሁ

  • @moliyoneseh2685
    @moliyoneseh2685 Před 2 lety

    ወው ነው የሞተች መስሎኝ አዝኞ ነበር😂😂😂😂

  • @fgggyygu4405
    @fgggyygu4405 Před 2 lety

    ኸረ ወይኔ በሳቅ ክክ

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 Před 2 lety

    The music is too higb

  • @gamingwithhmm4984
    @gamingwithhmm4984 Před 2 lety

    Ena lejuen endate endewdedkute betelye yasakge ye godegawen enate habelahewn serko legodegawe sesetew yalew part bertu yeba merry Thanks all.

  • @ZinetMohammed-nw6nc
    @ZinetMohammed-nw6nc Před 3 měsíci

    የለመደበት እጅ በልቶሩጫ😂

  • @user-dp2pq2di5x
    @user-dp2pq2di5x Před 2 lety

    ኧርበሣቅ

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure4113 Před 2 lety

    Poor recording why loud noise?any way funny move specially when he said ሳሙና ያዝ

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety

    😍😍😍😍😍

  • @user-oy3qf6lb2y
    @user-oy3qf6lb2y Před 2 lety +1

    የሌለ ነገር ነው። የፈለገ ቢሆን እንዴት ፍቅረኛዋን አትለይም?

  • @user-pr7gc5fj8r
    @user-pr7gc5fj8r Před 2 lety

    ልየዉና እኮምታለሁ 🤐😶

  • @braziliacell4036
    @braziliacell4036 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍

  • @Sofia-gf3hm
    @Sofia-gf3hm Před 2 lety

    wow🤣🤣😃🤣😘😘

  • @yousefyahya6859
    @yousefyahya6859 Před 2 lety

    ሳሙና፡ያዝ

  • @milismart5607
    @milismart5607 Před 2 lety

    Ymral

  • @mairimam1829
    @mairimam1829 Před 2 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kulititesfaye6302
    @kulititesfaye6302 Před 2 lety

    Annoying music (too much)

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Před 2 lety +3

    ኧረ ምን አይነት መብረቅ የሆነ ሌባነው😂😂

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 2 lety

    ኪኪኪኪኪኪ

  • @melkteyohanes5615
    @melkteyohanes5615 Před 2 lety

    ፀዴ ፊልም ነው

  • @misrakymramlij6037
    @misrakymramlij6037 Před rokem

    😂😂😂❤❤❤❤

  • @sabontuuinatalaahayileorom8446

    Kkkkkkkk

  • @bettyyetamelij1310
    @bettyyetamelij1310 Před 2 lety +1

    የሆነ ቆንጅዬ ንገር 💕የሆን ልጅ ምርጥዬ film ነው ሳሙና ያዝ 😂😂😂😂

  • @yousefyahya6859
    @yousefyahya6859 Před 2 lety

    ኪኪኪኪኪኪ