ያለ'ኔ ||አዲስ_ነሺዳ||የከውኑ_ሞገሥ_4||ምርኩዝ_22||MinberTV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #ነሺዳ#ሚንበር_ቲቪ#Neshida# New_Neshida#Minber_TV
    አዝማች
    ልክ እንደ ጅረት ሳይታክት ሌት ተቀን የሚፈስ፣
    አድማሱን ተሻግሮ በናፍቆት መዲና የሚደርስ፣
    ይኸው ሰላምታዬ፣
    ለውዱ ነቢዬ፣
    አሰላም አለይከ
    ሃቢብ ስጦታዬ፣
    ሳይነግሩኝ የተዉት የለም ምን ቀርቶ ሃቢብ ካንቱማ፣
    እኔው ነኝ የጎደለብኝ ውዴዋ አንቱን ሳልሰማ፣
    መንገዱን ገር አድርጎልኝ ያሳየኝ ሁሉን አስፍቶ፣
    ማን ሰጠኝ ሰይዲ ያላንቱ ወንድምን መውደድ አብዝቶ።
    ስሜቴን ቅድሚያ ሰጥቼ አድሬ ፍፁም ላሳቤ፣
    ስንቱን ካፋፍ ላይ ገፋሁት ሰፊውን መንገድ አጥብቤ፣
    ማወቄ መስሎኝ ማሸነፍ ስፎክር ቆጨኝ መኖሬ፣
    ከካዕባ የሚልቀውን ወንድሜን ቀልቡን ሰብሬ።
    መንገድህ ባያሳምነኝ ባየሁት በኔ ዒልም አቅም፣
    ጀርባህን ሰተኸኝ አትሂድ መጨከን ከቶ አያፀድቅም፣
    ሃሳቤ ባይገጥም ካንተ ቢለያይ መልኩ ቢርቅም፣
    ወንድምነቴ ይቀድማል ያለ'ኔ ጨርሶ አትደምቅም።
    አዝማች
    እንጉርገጉሮ
    ሳናጣ መሄጃ መንገድ ሳያንሰን፣
    እራቀ መድረሻው እንዳይሆን ቀርተን፣
    ስንት ዘመን ሸኘን ቆመን ከጠባቡ፣
    ተስኖን መላወስ አቅቶን መሳቡ።
    ወይ አልተራመድን በጊዜ ነቅተን፣
    ኡኹዋን የረሳን ኒዕማ ሆኖልን፣
    ላመል በጠበበ በኩርማን ጉያችን፣
    መች አስተቃቀፈን ኪታብ መያዛችን።
    የበኒ ቁረይዛው የአሱር ሶላት፣
    ሁሉም ቢከውነው በተረዳበት፣
    መች በሽታ ሆኖ ኡኹዋ ፈረሰ፣
    ማን ተመስግኖበት ማንስ ተወቀሰ?
    ይህ ነው እስልምና ይህ ነው የእኛ ዲን፣
    ወንድምን የሚያክም ቀልብን የሚያድን።
    ያወቅኩት የገራው ለኔ ካራቀህ አንተን ከቅፅሩ፣
    መምከን ነው ሂክማ ማጣቴ ካለአደብ ፊደል መቁጠሩ፣
    ኢጅቲሃድ ያረከው ባይሰምር ላትሆን መቼም ባለዕዳ፣
    ቁጭቱ በቁም ገደለኝ ለማይቀር ማግኘትህ ምንዳ።
    ብገፋህ ሳላገናዝብ ዕይታ ንባቤ አንሶ፣
    ምን ቢያምረኝ ውስጤ ቢጨክን ቂብላህን መቀየር ደርሶ፣
    ተሳስሯል በዲን ልባችን ኡኹዋው መቼም ላይላላ፣
    ድምቀት ነው ልዩነታችን ያቆመን በኢስላም ጥላ።
    መቀበል ያቃተኝ ምነው ያቆምኩህ ደርሰህ ከበሬ፣
    ያወቅኩት ላንተ እስኪገለጥ ኡዝር ያጣሁ ሰባ ቆጥሬ፣
    የዘመን ሸክም ክምሩ በጀንበር ግዛት ባይለቅም፣
    ከሥሩ ፀንተን እንገኝ ቅርንጫፍ ግንድ ሆኖ አያውቅም።
    እንጉርጉሮ
    ኪታቡ ሲሞጠል ከየምዕራፉ፣
    ሲትሃፈዝ ቅርጧሱ ሳይቀር ሙኣሊፉ፣
    ሲሸመደድ ሸርሁ ሳይዛነፍ ሃርፉ፣
    ምነው በኡኹዋ በባቡ ማታልፉ፣
    ስንት ዘመን ሸኘን ፈውሱን ስናርቀው፣
    አብቃቅቶን ዟሂሩ ባጢኑን ሳናውቀው፣
    የስንቱን ሩህ ቀማን ህመሙን ዘንግተን፣
    በውሃ አስገድደን ተይሙምን ረስተን፣
    በፈህም ነው እንጂ ቀሊሉ ሚሰፋ፣
    በወንድም ነው እንጂ ተራራ ሚገፋ፣
    አንሞላም ለብቻ ኡኹዋ ከጠፋ።
    ምን ባይገጣጠም ያንተ ሃሳብ ከሃሳቤ፣
    እኩል ባይመዘን ባልጠጋህ በንባቤ፣
    ምናል ብታሳየኝ ምልከታህን በሂክማ፣
    አመል ካልቸገረ መች ይጠባል ቤቱማ።
    ስትከባበሩ ማየት እንጂ ሌላ አንሻም፣
    ይህ ነው እስልምና ያላቹንን ቃል አንረሳም፣
    መተባበር እንጂ ኃይል የሚያድስ ሚያበረታ፣
    ወንድማማችነት የኛ ዓለም ነው ከፍታ!!!!

Komentáře • 422

  • @mehdichala2074
    @mehdichala2074 Před rokem +4

    መሀመድ ፈረጅ እራሱ አሁን ላይ ለእኛ ኢትዮጵያ ሙስሊሞች የተሰጠ ስጦታ ነው አላህ ይጠብቅህ

  • @abunilemedia9235
    @abunilemedia9235 Před rokem +2

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ
    ሸህ ገዛሊ ስለ ነሽዳ ምን ይላሉ አይን ጥሩ ነገር ማየት ትወዳለች
    አፍንጫም ጥሩ ሽታ ትወዳለች
    ጆሮም ጥዑም ዜማ ትወዳለች
    ይላሉ

  • @NoMore0768
    @NoMore0768 Před rokem +3

    ሱብሃን አላህ ድንቅ ነሺዳ ድንቅ መልክት ነውም በርቱ አልልም ምክሩ ለኛው ነውና ሚተርፈው ወንድማማቺነት ያረቢ አንተው አስተካክለው።

  • @funzone7275
    @funzone7275 Před rokem +9

    በጣም የወደድኩት ስንኝ "ቅርንጫፍ ግንድ ሆኖ አያውቅም"😘

  • @amanyasin8651
    @amanyasin8651 Před rokem +25

    ረሱል ሀቢቡና መሃባ የሚጨምር በጣም ምርጥ ነሽዳ ነው ሙስሊም ሙስሊማት ላይክ ግጩ አለሀምዱልላሂ❤❤❤

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 Před rokem +4

    ኢስላም የአባታችን አደም የእናታችን ሃዋ የተፈጥሮ እምነት ነው ነቢ ሙሀመድ የመጨረሻ ነብይ እና የዚህ ዘመን ትውልድ መልክተኛ ናቸው የመጨረሻውን ህግ ቁዱስ ቁረአንም ከአላህ ተወረደላቸው ፈጣሪያችን አላህ የማይቀየር ጥንታዊ የማይሞት የማያንቀላፋ ህያው ዘላለማዊ ሃያል ነው ክብር እና ምስጋን ይድረሰው

    • @mudinabdella2861
      @mudinabdella2861 Před rokem +1

      Asalamualikum..warh..wab, Mohmmed Faraj we love Minber Tv . But there is the comment also i like to mention.
      How woman's are not covered & Screaming & making big noise like big Music programs.

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 Před rokem +32

    ነሽዳዉ ልብ ይነካል ያስለቅሳል ያለንበትን ሁኔታ በደንብ ያስቀምጣል።
    ግን የሙዚቃ መሣሪያ ባይኖረወ የበለጠ በሙሉ ልብ ይደመጣል።
    ማሻ አላህ ምርጥ ድምፅ አላቸው የሙዚቃ መሣሪያ አያስፈልግም።
    በተረፈ ምርጥ ነው ።
    መሀመድ ፈረጅ ማሻ አላህ ያንተ ግጥም እንከን አይወጣዉም።
    ህጻናቱን በመጨመራችሁ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @susutube360
    @susutube360 Před rokem +6

    የግጥም መልእክት ረቂቅ ነው🎉🥰ማሜ እድሜና ጢና አብዝቶ ያድልልን😊

  • @nurianuri5455
    @nurianuri5455 Před rokem +13

    ያአላህ እንዴት ይነዝራል ማሻአላህ ግሩም መልክት !!!!!!

  • @AliAminOfficial
    @AliAminOfficial Před rokem +18

    ስሜቴን ቅድሚያ ሰጥቼ አድሬ ፍፁም ላሳቤ፣
    ስንቱን ካፋፍ ላይ ገፋሁት ሰፊውን መንገድ አጥብቤ፣
    ማወቄ መስሎኝ ማሸነፍ ስፎክር ቆጨኝ መኖሬ፣
    ከካዕባ የሚልቀውን ወንድሜን ቀልቡን ሰብሬ።

  • @anufriki5030
    @anufriki5030 Před rokem +44

    ወንድም ሙሃመድ ፈረጅ አንተ ድንቅ የጥበብ ሰው አላህ ይጠብቅህ ትልቅ ሃብታችን ነህ ወላሂ

    • @nejunejuti7233
      @nejunejuti7233 Před rokem

      Mn muzika newa ?

    • @zebibaumerft
      @zebibaumerft Před rokem

      Mohammed ferej is antiyouth as 1 muslim we have to fear allah using music instrument is heram therefore he has to protest such action for the people those take poim from him. Because

  • @sadnursidsid9445
    @sadnursidsid9445 Před rokem +5

    ዉብ ነሺዳ ዝም ብሎ የሚንቆረቆር ማሻአሏህ

  • @musilmaasharfuu1847
    @musilmaasharfuu1847 Před rokem +2

    Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👌👌👌👌💯💯💯💯💯

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Před rokem +1

    ምርጥ ነሺዳ ነው ማሜ ሁለየ ነሺዳወቺህ አንጀቴ ይባላሉ ይህን እስልምና ይህነው የኛ ዲን

  • @temimasaed4718
    @temimasaed4718 Před rokem +2

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ልብ ያም ናከ፣አላህ አገራችን ሰላም፣ አድርልን🇰🇼☝🇪🇹

  • @feysellmohammed6581
    @feysellmohammed6581 Před rokem +22

    ደስ ነሚል ትላንታችንና ዛሬያችንን በደምብ የሚገልፅ ነሺዳ

    • @mekonnenteferi5198
      @mekonnenteferi5198 Před rokem

      ሰላም ለእናንተ ይሁን !! እንዴት ግሩም የሆነ መዝሙር ነው:: እያለቀስኩ ነው የሰማሁት: ቃላት የለኝም.. ..ድምቀት ነው ልዩነታችን...

  • @rabitube7432
    @rabitube7432 Před rokem +1

    ደስ የሚል ማሻ አላህየነሽዳ ጣዕም ያለው

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 Před rokem +1

    ሀቢቢ ሰለላዋለይ ወሰለም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-qq7di7ff2w
    @user-qq7di7ff2w Před rokem +3

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ማሻ አላህ ቀልብን የሚያድስ የሚያስደስት ነሺዳ ነው

  • @shmsbnetnuritube502
    @shmsbnetnuritube502 Před rokem +2

    በርቱ ጥሩ መልእክት ነው

  • @alibeshir5762
    @alibeshir5762 Před rokem +4

    እንዴት ያለ የሚያምር ስብስብ ልዩ ግጥም ልዩ ዜማ ልዩ መልእክት ልብ ሰንጥቆ የሚገባ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

    • @jwowlkd4734
      @jwowlkd4734 Před rokem +2

      ማሻ አላህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 Před rokem +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ለኛም አላህ ልቦና ይሰጠን

  • @Snapz31
    @Snapz31 Před rokem +4

    ወንድማማችነት ፣ እስልምና ፣ የማያልቅ ፀጋ ነው፣ ሰፊ ባህር ። ጀዛከላ።

  • @dontjudgeme7968
    @dontjudgeme7968 Před rokem +2

    Wow MashAllah betam des ylal yhaw selamtaye wdu Nebeye
    (S.A.W.)

  • @Its_Me_Ebra
    @Its_Me_Ebra Před rokem +12

    መሀመድ ፈረጅ በቃ ብዕሩ አንተው ፃፈው የምርኩዝ የጀርባ አጥንት
    ኢማን
    ትግል
    ፅናት ✌️✌️

  • @muhabahabib243
    @muhabahabib243 Před rokem +2

    ማሻ አላህ ወንድሞቼ አሪፍ ምክር ነው

  • @nefisaseid5982
    @nefisaseid5982 Před rokem +5

    ሚንበሮች የኔ አንደኞች❤

  • @ahamidakmel9094
    @ahamidakmel9094 Před rokem +4

    አላህዬ በዲንም በድንያም በዘር ከመከፋፈል አንተው ነጃ በለን
    ልክ እኮ ነው ያላቹት
    ኪታቡ ሲሞጠል ከየምዕራፍ
    ሲተሀፈዝ ቅርጧሱ ሳይቀር ሙአሊፉ
    ሲሸመደድ ሸርሁ ሳይዛለፍ ሀርፍ
    ምነው በኡኹዋ በባቡ ማታልፉ

  • @sman1324
    @sman1324 Před rokem +247

    ነሽዳዎቻችን የሚያስተላልፉት መልእክት በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ለምንድን ነው የሙዚቃ መሳሪያ የምታስገቡበት ? አሏህን ልንፈራ ይገባል

    • @agf2247
      @agf2247 Před rokem +8

      በፁሁፍ ቢያቀርቡት ይሻል ነበር ወይ?

    • @user-ou1xv6ei6s
      @user-ou1xv6ei6s Před rokem +4

      ሣሕ

    • @hussenyimer3756
      @hussenyimer3756 Před rokem +15

      የነሺዳውን ግሩም መልእክት ከልብ እንድናደምጠው ያደረገን ሙዚቃው ሥላለበት ነው ።እንደኔ እንደኔ የመሳሪያው ድምፅ ሊያነጋግረን አይችልም ሙንሺዶቹ ያወጡትን ድምፅ መሳሪያውም እንደዛ ነው ሜሎዲውን የሚለው እና ሁለቱም መልካም ነገሮች ማሥነገሪያ ነውና የሚል ሐሳቤን አሥቀመጥኩ ካጠፋሁ አፉ በለኝ

    • @user-ty5zc4fd3u
      @user-ty5zc4fd3u Před rokem +3

      @@hussenyimer3756 ትክክል

    • @ferdwsmuktar1689
      @ferdwsmuktar1689 Před rokem +1

      Hak nw wellahi

  • @salahadinsultan4914
    @salahadinsultan4914 Před rokem +6

    ማሜ ግጥሞችህ ልብ ያርዳሉ ቃላቶች ይታዙሀል አላህ ይጨምርልህ።

  • @jamalmala1317
    @jamalmala1317 Před rokem +2

    ማሸአላህተባረክላህ።የኔጩጩወች።አናተ።ተተምጦደምቀ።አላህለቆምነገረያብቃችሆ
    የኡመትኢስላምልጆች።አላህይጠብቃችሆ
    አገራችአላህምያረገልን

  • @nurbintebrahim1547
    @nurbintebrahim1547 Před rokem +19

    ግጥም ማሜ አላህ ይጠብቅህ ቀለምህ ሁሌም ልብ ያቀልጣል💐💐💐

  • @user-xu8gu1cj7k
    @user-xu8gu1cj7k Před rokem +1

    መሀመድ አህመድ ተሾመ አቤት ድምፅ ማሻ አላህ

  • @agf2247
    @agf2247 Před rokem +10

    አላሁመ ሶሊ ወሰለም አላ ሀቢቡና ሙሀመድ በጣም ውብ ነው ተጠቃሚ ያርገን አሁንም መልክቱን መረዳቱ ላይ ልብ እንበል ማስተዋልን ማገናዘብን ይስጠን አሁንም ኮመንትች ዘፈን ነው ተው የምትሉ እህት ወንድሞች ዋናውን ግንዱን ትታችሁ በቅርጫፍ ነውና ቁምነገሩ ላይ እናተኩር መልክቱን ጀዛኩሙላህ ኸይረን ግጥሙን አቅራቢ ማሜ ያችን አላህ ሚዛን ሀሰናትህን ከፍ ያርግልህ ዱንያ ወል አኼራያረብ

  • @hamdiyahamdiyaa966
    @hamdiyahamdiyaa966 Před rokem +4

    MASHALLAH ☝☝☝

  • @wusmanmohammed6847
    @wusmanmohammed6847 Před rokem +1

    ማሻ አላህ ልዩ እኮ ናችሁ

  • @hikmaareb4020
    @hikmaareb4020 Před rokem +3

    መሀመድ ግጥሞችን እደሰማው ነው ያንተ መሆኑን የማውቀው በጣም ነው የምወድህ ኑርልን

  • @BrightIT14
    @BrightIT14 Před rokem +2

    ማሻዓሏህ ወላሂ ውስጥን የሚነዝር ነሺዳ

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Před rokem +1

    መሸአለህ
    አለህ ይጠብቃቹሁ

  • @momin8886
    @momin8886 Před rokem +1

    አልሀምዱሊላ አለ ኒዕመተል ኢስላም

  • @user-ri2yk7zw4s
    @user-ri2yk7zw4s Před rokem

    As wr wb mashalah mashalah mashalah mashalah mashalah ❤❤❤❤❤❤

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 Před rokem +2

    Masha Allah gurum nashida new Allah yaganagnen yegna wudu nabiy صلي الله عليه وسالم🥰❤👌

  • @zubydaethiopia4204
    @zubydaethiopia4204 Před rokem +1

    ሰለላ አለይሂ ወሰለም❤

  • @kamilaymiftawa5546
    @kamilaymiftawa5546 Před rokem +9

    ማሜ ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ ገጣሚ አንደበተ ርቱ ብቻ ለኢስላም የምታደርገው ነገር ሁሉ ጀዛከላሁ ኸይር ከነመላው ቤተሰብህ ረቢ ይጠብቅህ

  • @emuzuzutube
    @emuzuzutube Před rokem +2

    ማሻላህ ነሽዳቹ ልቤ ይነካል ፊዳካ አብ ዋኡመ የረሱለአለህ ሰለአለሁአለህወሰላም

  • @user-ne5xw5mi4h
    @user-ne5xw5mi4h Před rokem +3

    አላሁመ ሰልይ ወሰለም አላነብይናሙሀመድ

  • @rashadloba8383
    @rashadloba8383 Před rokem +3

    መሃመድ ፈረጃ ከምንም በላይ እይታክ በጣም ነው ምወድል ሁልግዜም ግዜውን ጠብቀ ምጣመታቸው አሳቡች ደስ ይላሉ አላሃ ይጠብቅ እውነትም አተ የአገር አብት ነህ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před rokem +1

    ማሻአላህአቤት ደሰ ስትሉ

  • @nnur9988
    @nnur9988 Před rokem +14

    የልብ አድርስኮ ነዉ ምርኩዝ ኘሮግራም። እዉነትም ምርኩዝ። ዘመን ተሻጋሪ እይታ በዚ ስራ ዉስጥ አስተዉያለሁ። እባካችሁ ሚንበሮች ከከፍታችሁ እንዳቶርዱ አደራ።👏👏👏👏👏👏

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před rokem +1

    🌺🌹🌷🌷🌷🌷 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @selmanareba8874
    @selmanareba8874 Před rokem

    Wellahi betam masha allaha alu enji eneza ya huwahuwa huwa dedebochu keep it enanta wudoch Allah balachu lay yicemerelachu

  • @intalaaarsiishkiraa9784
    @intalaaarsiishkiraa9784 Před rokem +1

    Sallallahu Aleyhii wasallam ❤️
    Mashaa Allah TabarakAllah ❤️

  • @dhbdnxbxn5809
    @dhbdnxbxn5809 Před rokem +2

    💚👏ድንቅ💕 ነሺዳ 👌💗💖

  • @mariammariam3750
    @mariammariam3750 Před rokem +6

    اللهم صلى 🍀 وسلم🌺 وبارك☘️ علي سيدنا💚 وحبيبنا💚 محمد عدد ما ذكره الذاكرون🌹 وغفل عن ذكره الغافلون🍀 عدد ما كان🌺 وعدد ما يكون 💚وعدد الحركات والسكون☘️ صلاة تنحل بها العقد🍀 وتنفرج بها الكرب🍀 وتقضى بها الحوائج☘️ وتنال بها الرغائب 🌙 صلى الله عليك يا خير الورى 🌺قد صار حبك في🌙 شراييني دما💚وعلى آله وصحبه الطيبين الطاهرين أجمعين🌙 يارب العالمين💚💚 اللهم أمين 🍀🌙☘️

  • @rahmetmohammed8365
    @rahmetmohammed8365 Před rokem +3

    ❤❤❤❤አሪፍ ስራ ነው

  • @kalidawel6266
    @kalidawel6266 Před rokem +6

    ማሻ አላህ ምርጥ ነሺዳ።ምርጥ ስንኞች፥ ትልቅ መልዕክት ያለው ግጥም ከቆንጆ አቀራረብ ጋር ።አላህ እናንተን ይጠብቅልን ።

    • @user-xf5ct5cg3c
      @user-xf5ct5cg3c Před rokem +1

      ኧረሚንበሮች አላህን ፍሩ ሴትእናወንድ አንድላይ መቀመጣቸው ሳያንስ ነሽዳው ግጥሙአሪፍ ክላሲካሉ ምንያደርጋ እያወቅን ባናጠፍ ጥሩነው ።ብዙሰውች እነበድሩሁሴንአሉ ችግርባይኖረውነው ይላሉ እንዳለው ያውቃሉግን ምንምአላሉም ለምን? ቁርአን ላይየለም ሀድስምላይየለም አላህንልንፈራይገባል

  • @ahamidakmel9094
    @ahamidakmel9094 Před rokem +9

    ስንት ዘመን ሸኘንፈውሱን ስናርቀው
    አብቃቅቶን ዟሂሩ ባጢኑን ሳናውቀው
    የስንቱን ቀማን ህመሙን ዘንግተን 😭
    በውሃ አስገድደን ተይሙምን ረስተን
    በፈህም ነው እንጂ ቀሊሉ ሚሰፋ
    በወንድም ነው እንጂ ተራራም ሚገፋ💪💪
    አንምላም ለብቻ ከኸቁ ከጠፋ

  • @khalidlire9289
    @khalidlire9289 Před rokem +9

    ማሻ አላህ ሁለቱ ልጆቹ ነሽዳዉ የበለጣ እንድዳምቅ
    ብርሃን ሆኑ
    ያ ሠለም አላህ ሀያታችሁን ያርዝምልን

  • @seidmussa4573
    @seidmussa4573 Před rokem +1

    Mashallah mabrook . It was amazing 👏 😍 🙌

  • @elhammohammed4831
    @elhammohammed4831 Před rokem

    ማሻአላህ ከዚህ ውጪ ቃል የለኝም

  • @momin8886
    @momin8886 Před rokem +1

    ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @newalfaruk4571
    @newalfaruk4571 Před rokem +1

    ብርቱ አሪፍ ሰራ ነው💗💗💗

  • @fatumamohammed1689
    @fatumamohammed1689 Před rokem +7

    ማሻአላህ ውድ የሚንበር ቲቪ አዘጋጆች እንዲሁም ሚንበሮች አላህ ይጨምርላችሁ

  • @iecjdgjdksgys552
    @iecjdgjdksgys552 Před rokem +1

    አንድ ያድርገን ያረብ!!"

  • @hamdantube
    @hamdantube Před rokem +31

    ማሻአሏህ፤ ድንቅ ነው! በተለይ፦
    - እኛ እያጠበብነው እንጅ ኢስላም ሰፊ እንደሆነ
    - ስለ ወንድማማችነት
    - ስለ ሂክማ
    - በጥቃቅን ነገሮቸ ስለ መገፋፋት
    የተነሱት ሃሳቦች ምርጥ ናቸው፡፡ እናመሰግናለን፡፡

  • @ZahraMohammed-pb8mk
    @ZahraMohammed-pb8mk Před 11 měsíci +1

    በጣም ደሥ የሚል ነሽዳ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሠግናለን

  • @mousman22
    @mousman22 Před rokem +2

    ወንድምነቴ ይቀድማል ያለኔ ጨርሶ አትደምቅም"""👌

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 Před rokem +2

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሜ ብዕርህ አይንጠፍ
    ምርኩዝ ላይ የሚቀርቡ ነሺዳዎች ታሪክ ማይረሳቸው ምርጥ ግጥም በምርጥ ቅንብር በምርጥ መድረክ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před rokem

    አደኛነሻዳ ትምረትአዘለን ከድቤነጻ ማሻአላህ

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 Před rokem +1

    ነሸዳው ማሻአላል ገን መሳራውን ባይኖር

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před rokem +1

    ማሻ አላህ

  • @faezabekri7999
    @faezabekri7999 Před rokem +1

    Masha Allah

  • @user-qq7di7ff2w
    @user-qq7di7ff2w Před rokem

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-xq6tc9nd7e
    @user-xq6tc9nd7e Před rokem +2

    ይህ ነው እስልምና ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @HalaAl-z2f
    @HalaAl-z2f Před měsícem

    ወይኔ ተናንሾቹ ልጆች ናፈቁኝ ወላሂ ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @sabontuujimma3911
    @sabontuujimma3911 Před rokem +1

    Mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah

  • @khadiatoudiarra6420
    @khadiatoudiarra6420 Před 3 měsíci +1

    machalaho tabkalaho😍🤲🤝

  • @user-br8dy2uk2k
    @user-br8dy2uk2k Před rokem

    እንጉርጉሮው ድንቅ ነው❤

  • @naela9429
    @naela9429 Před rokem +1

    ማሻ አላህ
    የማሜ እጆች ይበረኩ

  • @mom946
    @mom946 Před rokem +13

    ልክ እንደ ጅረት ሳይታክት ልክ ከ
    የሚፈስ አድማሱን ተሻግሮ በላኩት
    መድና የሚድርስ ይሄው ስጦታየ
    ውዱ ነብየ አ ሰላም አለይከ
    ሃቢቢ ስጦታየ🙏🙏🙏
    ማሻላ ሁሌም ተደማጭ

  • @ሩታሊቨርፑላዊት0472

    ማሜ አሏህ ይጠብቅህ ገና ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን ❤️❤️🥰🥰👌

  • @user-ns9xw7tx8d
    @user-ns9xw7tx8d Před rokem +1

    መሸሀለ ቀጢሉበት ጡሩ ነገሪ አይሰለችም

  • @mariamali6961
    @mariamali6961 Před rokem +2

    🥰🥰🥰 waaaaw is a beautiful nashida Mohamed Ahmed and all brothers Macha'Allah

  • @mukeremshemsu9505
    @mukeremshemsu9505 Před rokem +2

    Mashallah
    በጣም ድንቅ ነሺዳ ነው። ከድምፅ • ከመልዕክት • ከዜማ! ዋው ወላሒ።
    በተለይ ልጆቹ

  • @haytehayte4252
    @haytehayte4252 Před rokem +1

    አላሕ ይጠብቅሕ መሐመድ ፈረጅ

  • @shemsubaissa8061
    @shemsubaissa8061 Před rokem +3

    Masha Allah! Wisdom!

  • @Ahmufaki
    @Ahmufaki Před rokem +3

    اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ❤🫶
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም🥰
    ይሄ ነው ነሺዳ ያለ ምንም የሙዚቃ መሰሪያ የተሰራ🥰🥰

    • @Nesradinrabi
      @Nesradinrabi Před rokem

      Jimmitti sanyii koo Asumaan gad xuqii maatii naaf tahi subscribe tuqii bira kuti hamtuun sin xuqinii

  • @mariyammariyam1750
    @mariyammariyam1750 Před rokem

    Mashaa Allha rabii umrii isin haa dhersuu umaat Nabii muhaamda ujile tan amo rabii haa gudisuu mashaa Allha

  • @habesha1163
    @habesha1163 Před 6 měsíci

    ማሻአላህ መሳጭ እናዉብ ዝማሬ ግጥሙሰ ቢሆን እእእሟሟሟ ነዉ

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před rokem +8

    ማሻአላህ ግጥሙን ሙሀመድ ፈረጅ እደፃፈው ገምቸ ነበር እሱ ሲሆን ደግሞ ይበልጥ __አላህ እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ወንድም የሚንበር ቲም በሙሉ አላህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላችሁ በሚንበር ቲቪ ብዙ ምርጥ ትምህርቶች ይተላለፉሉ እደምሳሌ የኔ መንገድ የኛ ነብይ በተለያዩ እይታወች ብዙ ብዙ አሉ ግን በተለይ ሚድያ ተጠቃሚወች ለም ሸር አታደርጉም ለምን ድናችን ሲነካ ብቻ ኡኡ እንላለን እኛ ማሸነፍና መልስ መስጠት የምንችለው ውብ ትምህርቶችን ላላወቁት እድደርስ በማድረግ እጂ ስላንቲ በመግጠም ሊሆን አይገባም እባካችሁ ሶሻል ሚድያን ለጡሩ እንጠቀምበት በአላህ ይሁንባችሁ

  • @xayyibajimma3188
    @xayyibajimma3188 Před rokem +2

    🌷فداك ابي وامي يا رسول الله 🌷
    صلى الله عليه وسلم ❤❤❤

  • @sofiamahmoud7088
    @sofiamahmoud7088 Před rokem +3

    No body perfect except Allah.....

  • @zenabaali536
    @zenabaali536 Před rokem +1

    Masha Allah ❤❤❤❤

  • @nursuleman2978
    @nursuleman2978 Před rokem +2

    Mashallah Mashallah

  • @user-mi5hj9xj2e
    @user-mi5hj9xj2e Před rokem +3

    ልዩ ስራ ነው ♥♥♥

  • @user-ri2yk7zw4s
    @user-ri2yk7zw4s Před rokem +1

    As wr wb rabin ol ta'e milka'inara isin ha ansu galatomaa

  • @user-cf2zl5wy9c
    @user-cf2zl5wy9c Před 3 měsíci

    ማሻአላ በጣምደሰይላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před rokem

    ትንሹ ልጂ ሰወድክ ሀቢቢ

  • @user-xh7sk7dd9o
    @user-xh7sk7dd9o Před rokem +2

    ድንቅ መልእክት 🥰

  • @munaali2129
    @munaali2129 Před rokem +1

    MashaAllah TabrkAllah 🎉🎉