ቁርኣን || መወሰኛይቱ || New Ethiopian Nashida || የኅብረት ነሺዳ || ኑን የቁርአን መድረክ | Minber TV
Vložit
- čas přidán 12. 09. 2024
- @asmamawahmed @TofikYusuf @minberrecords
#አዲስ_ነሺዳ
#ቁርኣን
መጋቢት 22/2016 በግዙፉ የሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት ተከናውኖ ባለፈው 10ኛው ኑን የቁርኣን መድረክ፤ በሙንሺድ አስማማው አህመድና ሙንሺድ ሙባረክ ሙሐመድ ጥምረት የቀረበ "ቁርኣን" ውብ የኅብረት ነሺዳ!!!
#ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Copyright @MinberTV
👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍CZcams 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com
ደጋግመው ላይክ ቢያደርጉት የማይበቃው
ደጋግመው ቢሰሙት የማይጠበቅ
አሁን ካሉት ነሺዳዎች በላጭ❤ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ቀጥሉበት
እንደኔ የተመቻችሁ የት ናችሁ ❤❤❤
ይህ ነሺዳ የሚንበር ሳይሆን የኑን የቁርዐን መድረክ አዘጋጆች ነው።
ሚንበር የሚድያ አጋር ነው
ማሻ አሏህ ወሏሂ ደስ የሚል ነሽዳ ልብ ይሰረሥራል መልእክቱ 😢ከሙዚቃ መሳሪያ ነፃ የሆነ ያሰላም❤❤❤😊😊አሏህ ልባችነን ያጥራልን የሱን ቃል የምንፈፅም ያድርገን ያረብ
ይህ ነሽዳ እስኪለቀቅ በጣም ስጠብቅ ነበረ
ሁሌም እንደዚህ አይነት ከሙዚቃ መሳሪያ የፀዳ ነሽዳ ብትሰሩ ደጋግመን መስማት አይሰለችም።
እናመሰግናለን ሚንበር ቲቪ የስደትን ድካም የሚረሳበት ቤቴ
አላህ ይጠብቃችሁ❤
Ewnet new aselamwaikum
ማሻ አላህ ሁሌም በዚህ ቀጥሉ ሚንበሮች ከክላሲካል የፀዳ🎉🎉
Firomsaa
ወላሂአወ
QEu1
እንደዚህ አይነት የሙዚቃ መሳሪያ የሌለው በጣም ደስ ይላል
የቁረአን ፍቅር ያጣ ልባችን ለደረቀብን ሁሉ እንድንመለስ ይገፋፋል ያሰላም
ማሻአላህ ደስሲሉ ያሠላም❤❤❤❤
ማሺአላህ ማሺአላህ ማሺአላህህ እስቲ ለኛም አላህ ሁሉን ያግራልን
እስልምና ይለያል አልሀምዱሊላሂ❤❤
ሚንበር ሁሌም አንድ እርምጃ ከፍታ❤❤❤ የኛ ተመራጮች
ማሻአላህ ሚንበሮች በዚህ መልኩ ሁለየም ስሩ ጀዛኩም አላህ ኸይር
ስንቴ ደጋግሜ ሰማሁት ማይሰለች ምርጥ ከ ክላሲካል የፀዳ ነሺዳ ማሻ አላህ በዚው ቀጥሉ
This is the best word to define Quran
ማሻ አላህ የቁረአን ፉቅር የሚጨመረ ግጥም አላህ ይጠብቅችሁ❤
ማሻአላህ አላህ ይጠበቃችሁ ተሰምቶ የማይጠገብ ነሽዳ ነው ጀዛከሏሁ ኸይረን
አላህ ይጨምርላችሁ ከሁሉም ነገር ነፃ የሆነ ነሺዳ ሠማን ጀዛከላህ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ የቁርአንን ሙሀባ የረስጥሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኘ በአላህ የአስማማው ልጅ ሀቢቢ
ሙነሺዶቹ ማሻአላህ ታስደስታላቹ ልቤን አቀለጣቹት።
ያረብ ቁርአንን ለሁላችንም አግራልን የአላህህህህህ እንዴት ደስ ይላል ጀዛኩም አላህ ኽይር በዚህ ቀጥሉ ሚንባሮች አደራ ክለክስክ አትቀለቅሉ ❤❤
ማሻአላህ ወላሂ በጣምየተመሰጥኩበት ስራነው እደኔ በዝህስራየተደሰታችሁ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤
What a beautiful, educational, and very attention grabbing with no classical!!! Mashallah keep up the great work. I don’t usually comment, but I cannot skip this one without appreciating your amazing job, Mashallah, keep up the great work!!
መሸአላህ ብያለሁ ሚንበሮች በጣም ዴስ ብሎኛል ከሙዚቃ መሳሪያ የፀዳ በመሆኑ አላህ ይጨምርላችሁ ውዶቼ
ያአላህ ያዘመን ልጂሳለን
ኑን የቁርዐን መድረክ ይህን የመሰለ ልብን ሰርስሮ የሚገባ ነሺዳ ስላዘጋጃቹ እናመሰግናለን።
መሻላህ ደስየሚል ነሽዳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ALLAH IS THE GREATEST ..!!
Just i said ❤MASHA'ALLAH❤
እንደዚህ ያሉ ያለ ሙዚ መሳሪያ ጫጫታ የተሰሩ ነሽዳዎች በውብ ድምፃውያን መሰራት አለበት በጣም ደስ የሚል በተለይ ደግሞ የልጅነታችንን ትውስታ የሚቀሰቅስ የሚኮረኩር ዜማውም ግጥሙም በጣም ያማረ ውብ ነሽዳ አላህ ይጨምርላችሁ ከዚህም በላይ ትሰራላችሁ አቅሙ አላችሁ ኢንሻ አላህ
ህፆኖቹእኮናቸው ያስዋቡት
ከሙዚቀ መሰሪያ አለመኖሩ የተሸለ አሳምሮተል
ሁሉም የሚወደው ምርጥ ስራ ነው። ስጠብቀው ነበር
ሥጠብቀው የነበረ ነሽዳ👌🌸🌸🌸🌸🌸
እውነት አሁን ተሰረ አንዲ ለኡመው መድረስ አለህ የቁርአን ፍቅር የግበብን
ቢስሚላህ
የአላሁ፣ያረሂሙ፣ያረህማኑ፣ሀገራችንንሰላምያድርግልን።ያርቢአሚንአሚን።
ጀዛካላሁመኸይር
ማሻላህ ማሻላህ አለሁ አለሁ ክበር ተክቢር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
Mashaa alhaa ❤❤❤❤❤❤❤😅 I don't know how to say thank you all of you my brother thank you again ❤
የሙዚቃ መሰሪያ ስላልተጠቀማችሁ ማሻአላህ
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
ማሻ አላህ ክላሲካን የለበት ሁልግዜ እደዚህ ብትሰሩ ጥሩ ነው
❤MAshalay
አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም
መሸአላአላሕይጨምረላቼሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Mashallah hulim endezi aynet neshida betseru kemuzika mesariya yaltenekaka betam new dess milew
ماشاءاللہ በጣም መርጥ ስራ ነው
ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤🤩🤩🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😻😻😻😻
Kasente geza buhala tekekelga nisheda semawe massha allah ❤❤❤❤
መሻ አሏህ በጠም ደስ ይሏል በርቱ ሚንበሮች የላ መሣሪያ ጥሩ ነው 👍👍👍🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸
Qur'an is the manual that consists all rule ,regulation and brief explanation all about universe. It is amazing scripture that we use to establishes real connection with our creator(Allah). Quran again Qur'an.
Masha Allah ❤❤❤
ማሻ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
maha allah masha allah❤❤❤maha allah madha allah❤❤❤❤❤
ወላሃበጣምነዉየምወደዉመብሩክ
Meshalehe Aelahe yicemirlechu ketbalubat🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁሌም በዚህ ቀጥሉበት
ማሻአላህ ደስ ይላል👑👑👑😭😭👈
Masha allah 🥰
endezi aynet Clear yehone neshida esti yenafekew🥺
mashaa allah🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ የድሮ የቁረአንቤት ነሽዳ ነበር ሌሎቹንም አውጡልን አንዱ አላህ፣ተኮትኩቶማደግ፣አላህ ጀሊሉ፣ እኖራለው ሌሎቹም አሉ
Masha Allah
Mashallah❤❤❤❤❤❤
ለሚንበር ቲቪዎች፤በተለይ ለሙሀመድ ፈረጅ።ትናንት እንደ ቀልድ፤እንደ ገንዘብ ማግኛ የጀመራችሁት ሙዚቃ ዛሬ ምን ላይ እንደደረሰ ሳታስተውሉት ቀርታችሁ ነው??? ዛሬ ዛሬ ቲክቶኩን የሞሉት በኛ ዉድ ነብይ(የተለያዩ ነሽዳ ተብዬ ዜማዎች)እህቶቻችን ልጆቻችን እየተወዛወዙ እየጨፈሩ ማለት ይቀለኛል የሚለቀቁ ቪድዮዎች መጨረሻቸው ምን ይሆን?? ነገ ከነገ ወዲያ ሙዚቃዎቹ(ነሽዳዎቹ)የምሽት ጭፈራ ቤት ላለመግባታቸው ምን ያህል እርግጠኞች ነን?? የኛ ውድ ነብይ የሴቶቻችን ሽንጥ ማወዛወዣስ መሆን ነበረባቸው እንዴ??
vocal only its best i love it
ማሻላህ ያምራል
Mashallah ❤❤❤
ማሻ አላህ❤❤
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻአላህ በጣም ደስይላል ከሙዚቃ መሳሪያ የፅዳ❤❤❤
ማሸ አላህ 🎉🎉🎉
MashaAllah ❤❤❤❤❤
Masha Allaha masha Allaha masha Allaha masha Allaha masha Allaha❤❤
mashaalah allah ychemrlachihu
yaa ALLAH ke classicsl ye tseda neshida minegna yamral wellahi
lelawun be erasachin eyafern new minadamitewu miknatum ke ruk lemisemawu muzika sile mimesl
ማሻአሏህ
Maashallah!! Free classical neshida!!
ደስ ሲል❤
ዋው አደኛ
The most best harmo y neshida my first time to her,,,❤❤❤
Mashallha edzi new nsheda
መሻኣላህ በዝይ ቀጥሉ ኣላህ ይጠብቃቹ
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Maasha allah naw yazare yelayal menem netsuh bedemtse becha ehe naw yamefalagaw.
Mashallha Eid Mubarak 1445
❤❤❤❤❤❤ mashalllh walhi baye namati tola
Masha Allah yazarew yelayal❤❤❤❤
Masha allhe
masha'ala walahi betam des yemil nashida nw indihum yelijochn lib wede rasul mehaba yimiseb nw ♥ 💖
Masterpiece 🤌🤌
ማሻአላህ ወላሂ በዚህመልኩ ቀጥሉ
Masha alh ❤❤❤❤❤
ከስከዛሬው ለየት ያለ መልዕክት ያለው ነገር ማሻአላህ
masha alhh ❤❤❤❤❤❤❤
Mashallah
ማሻ አላህ
መሻኣልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mashalaa Mashalaa Mashalaa Mashalaa Mashalaa Mashalaa Mashalaa Mashalaa Mashalaa Mashalaa Mashalaa Mashalaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሻኣላህ መሻኣላህ
ማሻአላ
😢ይመስለኛል ግን ኡለሞች ስላሉ ነውሙዚቃመሳሪያውን ያስቀሩት
ለማንኛውም ለአላህ ብላችሁ ከዚህ በሗላ ክላስካል አታድርጉ ወንይሞቸ
ክላሳካሉን ተውት መልክቱንእንዳንረዳው ያረገናል
አላህ ኢጠብቃቹ ወዶች
Maashalh ❤❤❤❤❤
Maashaa Allaahh❤❤❤❤❤
Masha Allah amma waan gaari hojjatan meesha muziqaa ala yana hojjatan akkana bareeda kanaafu akkanumaan itti fufa meesha muziqaa irra fagaadha galatooma 🎉