#ባለድርሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ፊልሞች ስነፀሁፎች ተውኔቶችና ምስክርነቶች ይቀርቡበታል አዳዲስ ፊልሞች እንዲደርሳችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ያጋሩ UC8jipaOzlkrNJjBgJ9WSV8w
    Rehoboth art ministry

Komentáře • 95

  • @rozeag5510
    @rozeag5510 Před 2 lety +10

    ይገርማል,በርቱ,የዘመኑ,ጉድ,ነው,ፈጣሪ,ይቅር,ይበለን

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይጠብቀን በዚ ክፉ ዘመን 😭ስለ ትምህርት አመሰግናለሁ በርቱ ዉዶቼ 📖📖📖😭

  • @kid4698
    @kid4698 Před 2 lety +6

    ተባረኩልኝ

  • @shotson110
    @shotson110 Před 2 lety +10

    ታዴ..... best artist in spiritual movies.... እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety +7

    የእግዚአብሔር ምሕረት ለዚህ ጠማማ ትዉልድ ይማረን ይራራልን

  • @dawitfikre4137
    @dawitfikre4137 Před 2 lety +12

    God bless Rohobot Art Ministry.

  • @yonasTubeYou
    @yonasTubeYou Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሮቦቶች :: በውነት ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው ደግሞም በዚህ ዘመን ያሉ አገልጋዮችን ህይወት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው::

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 Před 2 lety +5

    ጌታ ሆይ እርዳን
    ትልቅ መልክት ነዉ የሚሠማ ካለ
    ተባሰኩ ፀጋ ይብዛላቹ

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Před 5 měsíci +1

    የጌታ ቃል ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው ያአባተ ተባርኩ ጻጋቹ የበዛ ይሁን ወልካም ❤❤✝️🛐👈👌👌💯💯💯

  • @adisalemmulugeta6123
    @adisalemmulugeta6123 Před 2 lety +12

    አምላኬ ሆይ በልቤ ንገስ!! ከአንተ ሰምቼ እንድነገር በመስተዋል እንድሰማ እርደኝ አባቴ እበክይን
    ሮቦት ጌታ ይብርካችሁ በእዚ ዘመን በአነቴ ዉስጥ ስለሌ ፀጋ የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety +11

    ኢየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም የሐዋርያት ሥራ 4 12 የዮሐንስ ወንጌል 1 12

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e Před 2 lety +5

    የሚገረም ትምህርት ነው 😭ተባረኩልኝ 📖🥰❤️

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 Před 2 lety +8

    😁😁😄😂ታዴ ዳዊ 💓💓
    ተባረኩልኝ 👐

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Před 2 lety +4

    ዋው ትልቅ መልእክት ነው ተባረኩ በርቱ!

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 3 měsíci

    ታዴ ሀመናችሁ ይባረክ ተምረንበታልበእውነት ጌታ ብዙ ኮተት የሆነውንነገር አስጥሎናል❤

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Před rokem +1

    አቤት ጌታ ሆይ ይሄ ሁሉ የኛ የህዝቡ ጥፋት ነዉ ብር እየሰጠን ስራ እንዳይሰሩ አደረግናቸዉ

  • @thomasthomyy9243
    @thomasthomyy9243 Před 2 lety +5

    Amen Amen Amen geta yibarekachu tabaraku kibre lageta yihun 💯✔️💯

  • @user-hg2bt2ee5z
    @user-hg2bt2ee5z Před 2 lety +3

    Betam asitamari timihirt naw geta maasitawalun yisitan geta abizto yibarikachu 💚

  • @liyanadocumentary
    @liyanadocumentary Před 2 lety +3

    geta yebarekachu tebareku egezabhire lesetachu tebebena akeme yebarek
    begogote new ule tebeke maywe kemenfeseawe melketu betechmare yemigerem yetwena bekat alachu tebarku wedachohlawe

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 Před 2 lety +4

    Teberekuuu arif timirt new ✝️❣️💓❤️♥️🙏❤️

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ብሩክ ነዉ ወንጌላዊው

  • @emebetworku2354
    @emebetworku2354 Před rokem +2

    በእንደዚህ አይነት አገልጋዬች ከመሠበክ ይጠብቀን

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ejigayehufayera3904
    @ejigayehufayera3904 Před rokem +1

    geta yiberkachu tilik timihirt new bezi zeman yalewun new geta yirdan

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 Před 2 lety +3

    I love it good job R.A.M bless you

  • @marriimarrii5524
    @marriimarrii5524 Před 2 lety +3

    ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ!👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌✅✅✅✅✅

  • @kid4698
    @kid4698 Před 2 lety +8

    ስወዳቹ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Před 2 lety +4

    Taberku 🙏🙏🙏

  • @eyasuzemedkun4251
    @eyasuzemedkun4251 Před 2 lety +2

    ውይ በሳቅ ገደላችሁኝ ታዴ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥልን ፡ አውጣኝ የኔ ጌታ

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Před 7 měsíci +1

    እውነት ነዉ በዝህ ዘመን የምመጥን ድራማ ነዉ በተለይ ውጭ የምትኖሩ ቅድሳን ወይም በኦላይን ጌታ የተቀበላቸው ይህ ተመለከቱ አንድት ጎደኛ ነበረችን ከዱባይ ነብይ ነን ሌምሉ ሁሉ ብሩሃን የበተነች ወደ ኢትዮጵያ ከገባች ቦሃላ ተባርካለሽ ተብዬ የትአለ በርከት እያለች ያለቀሰች ነዉ 😢😢😢😢 ተጠቀቁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @astertagesa9168
    @astertagesa9168 Před rokem +1

    ጌታሆ ምህርት ይብዘልን

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d Před 2 lety +2

    Kkkk tebareku swedachihu
    Sebakiw stask kkkk ewunet new .

  • @manalebishwolde2999
    @manalebishwolde2999 Před 2 lety +9

    ነብይ ,ፓ/ር, ውይውይ ምንይሻለን ይሆን አቤቱ እርዳን መልሰን ፌዘኞች በዝተናል ሲዖል ሳይውጠን አድነን ። ማረን ማረን!🙏

  • @touwawen
    @touwawen Před 6 měsíci +1

    Tebarekiu

  • @seblewengelgeleta8030
    @seblewengelgeleta8030 Před 2 lety +3

    Bless you 🙏 ♥️ 🙌

  • @mihretadane50
    @mihretadane50 Před 11 měsíci +1

    Teru tmhert nw❤❤❤❤tebarku

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 Před rokem +1

    በእውነት እግዚአብሄር ይባርካችሁ ፣ ትልቅ መልእክት ያለው ድራማ ነው፣ ገንዘብ የሀጥያት ሁሉ ስር ነው፣ አባት ሆይ ፈውሰን

  • @kid4698
    @kid4698 Před 2 lety +4

    አስተማሪዎቼ ናቹ

  • @destamekonnen7020
    @destamekonnen7020 Před 2 lety +1

    ጌታችን እየሱስ ስሙ ይባረክ።ስወዳችሁኮ ዘመናችሁ ይባረክ ሮቦቶች።

  • @mamushdesto5114
    @mamushdesto5114 Před rokem +1

    Teberaku Tade

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 11 měsíci

    ሰላምሕ❤❤ይብዛ በርታ ዘመንሕ ይጨምር❤❤

  • @warroom5739
    @warroom5739 Před 2 lety +3

    ያልዳኑ ኣገልጋዮች፡ ካራቲታ ናቸው።

  • @user-bb5ji4wq8f
    @user-bb5ji4wq8f Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤ Blessed All

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 11 měsíci +1

    ስትመቹኝ❤❤❤ሑለታቹም❤❤ስድባቹ ግን ያስቃል😂😂

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 Před 2 lety +3

    ምርኮ ፈጠነ ብዝበዛ ቸኮለ
    kkkkkkkkkkkkkk

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 11 měsíci

    የዘመኔ ❤❤ጳዎሎስ በርታ❤❤❤

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 Před rokem +1

    በጣም የምገረም ነው ተባረኩ👏👏

  • @sarakwtygxdyxyxhfhbffhbd7669

    Ameeniiii

  • @tigisttamiru2907
    @tigisttamiru2907 Před 2 lety +2

    Geta Yibarkechu

  • @edomwake1611
    @edomwake1611 Před 5 měsíci +1

    😅😅 thoes two guys makes me laugh always 😅😅

  • @deborahjesus1629
    @deborahjesus1629 Před rokem

    WOW, yemegrem nw tebarkulig

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před rokem +1

    Endezih ayinet agelgayoich
    🤔🤔🤔 💔💔💔

  • @abeluyene857
    @abeluyene857 Před rokem +1

    መልካም መልዕክት ነው። ግን content ላይ በግ፣ ጤፍ፣ እንቁላል ሰጥተው ኤርፖር አደረሱት ሲባል ሊሆን የማይችል ስለሆነ እንድታስቡበት ነው

  • @shewitabrahabahta6804
    @shewitabrahabahta6804 Před rokem +1

    ዎዎዎ እንዲም ኣለ🤣🤣🤣ጌታ እርዳን

  • @Openheart37
    @Openheart37 Před 2 lety +1

    Zemenu sehtet yebezabet naw .Geta yebrkachu tlek tmhert tebareku.

  • @asnkechbekele9524
    @asnkechbekele9524 Před 2 lety +1

    ተባረኩ በጣም አስተማሪ ነው

  • @haime508
    @haime508 Před rokem +1

    real drama that reflect current pastors and prophet😮

  • @msrtgirma
    @msrtgirma Před rokem

    አሜንንን 🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭💯👏👏👏👏👍👏👏👏💝💝💝💝💝💝💝💘💘💘💓

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r Před 2 lety +1

    Geta yebarakach tabaraku baratu kudusan 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 2 lety +1

    ተባረኩ 🙏

  • @user-xw1yn4kk6s
    @user-xw1yn4kk6s Před rokem +1

    ሰላም

  • @paulapostel217
    @paulapostel217 Před 2 lety +2

    ሮቦቶች ተባረኩ ለምልሙ

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Před 2 lety

    ታዴ ጌታ ዘመናችሁን ይባርካችሁ !

  • @mebratehaile5707
    @mebratehaile5707 Před 2 lety +1

    Tebarekulign!!!!

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d Před 2 lety +3

    Weyene tade siwedhe kkkk

  • @sarajesesisarajesesi1511
    @sarajesesisarajesesi1511 Před 2 lety +3

    Uuuuu
    Kkkkk
    Geta
    Betnewu
    Yaseqegn
    Tebrekuu

  • @AMNproductions
    @AMNproductions Před 2 lety +1

    👏👏👏God bless!

  • @temesgentemesgen5680
    @temesgentemesgen5680 Před 2 lety +2

    Kkkkkk wey gud,,, ereaa

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 Před rokem +1

    ወይ እናተ ምገርምነዉ

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Před rokem

      ተባረኩ በቃ ለላምን ይባላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትቢትነዉ

  • @bethelzewdu9968
    @bethelzewdu9968 Před 2 lety

    Love you all...Tebareku

  • @amelmalsamuel9
    @amelmalsamuel9 Před 2 lety +1

    Get yabràkachu baxamaa awdachawalawe

  • @martiitube4468
    @martiitube4468 Před 2 lety +2

    TabarkU Babuzu

  • @aidamesegana1423
    @aidamesegana1423 Před rokem +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fyfpro1897
    @fyfpro1897 Před rokem +1

    🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

  • @kid4698
    @kid4698 Před 2 lety +5

    ታዴ ግን መች ነዉ የምታረጀው

    • @martiitube4468
      @martiitube4468 Před 2 lety +2

      Tsaga Nawu

    • @kid4698
      @kid4698 Před 2 lety +1

      @@martiitube4468 እውነት ነው ያብዛለት

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 11 měsíci

    😂😂😂❤❤❤አታዴምን አባትሕ😂😂😂😂 ኮትሕ ያስቃል የሰረቃል እዴ

  • @alemalem2987
    @alemalem2987 Před 9 měsíci +1

    Kkkkkkkk nebey karatiew

  • @alemalem2987
    @alemalem2987 Před 9 měsíci +1

    Kkkkkk sebeket

  • @filmonmusic1995
    @filmonmusic1995 Před rokem

    😄❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 11 měsíci

    ጉድነዉ😂😂😂ኢየሱስ ይቅር በለን😂😂😂

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 Před rokem +1

    M72

  • @user-xw1yn4kk6s
    @user-xw1yn4kk6s Před rokem +1

    ሻሎም

  • @MeseretBekele-lo7gb
    @MeseretBekele-lo7gb Před 6 měsíci +1

    ትምህርት ሰጪ መሆኑ መልካም ሆኖ ሳለ ነገር ግን ከአንደበታችሁ የሚወጣው በጣም ገነነ እናንተንም ያረክሳችኃል ለተመልካችስ ምን ያንፃል?
    ወገኖች! ቃላት ምረጡ🤫

  • @user-xw1yn4kk6s
    @user-xw1yn4kk6s Před 2 lety

    ወንጌል ያልደረሰው ብዙ ህዝብ ጨለማ ውስጥ እያለ, እንደዚህ አይነት ትርኪምርኪ ወሬ ማንን ያንጻል???? ምናለ ወንጌል ብትሰብኩ??????

  • @ethioupdatedinfo.
    @ethioupdatedinfo. Před 2 lety

    በጣም ይቅርታ !ቁም ነገሩ አልገባኝም ምንም አያንፅም

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před 2 lety +6

    ተባረኩልኝ

  • @Grace-jq2qu
    @Grace-jq2qu Před 2 lety +3

    Tebareku

  • @emebetworku2354
    @emebetworku2354 Před rokem +4

    በእንደዚህ አይነት አገልጋዬች ከመሠበክ ይጠብቀን

  • @emebetworku2354
    @emebetworku2354 Před rokem +1

    በእንደዚህ አይነት አገልጋዬች ከመሠበክ ይጠብቀን