ከምሽቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 07. 2024
  • ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም
    📜 የዕለቱ መሰናዶዎች
    🎙 00:00 መግቢያ
    🎙 01: የዐለም ዜናዎች
    🎙 02:35 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከጄነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር ተወያዩ
    🎙 12:36 የኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን ዋና አስተዳዳሪን ግድያ ተከትሎ ለጸጥታ ችግሮች መፍትሔ እንዲፈለግ ተጠየቀ
    🎙 18:38 በዓለምዋጭ የስደተኞች መጠለያ በታጣቂዎች ጥቃት ሞት እና የአካል ጉዳት ደረሰ
    🎙 20:34 በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እየተሰጠ ነው
  • Zábava

Komentáře • 32

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 16 dny +4

    Alulaye yene mert gaztga Ethiopia mayaye

  • @wondimuabichu1489
    @wondimuabichu1489 Před 15 dny

    Willcome

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 15 dny

    Have a good night Ethiopia.

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před 15 dny

    ድል ለተገፋዉ ለአማራ ፋኖ ይሁን ይሁን💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 16 dny +1

    Guys love you

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 16 dny +1

    We are ETHIOPIan . s

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 16 dny +1

    lenanetem melkam meset yhunelachu

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před 15 dny

    ፍትህ ለሚጨፈጨፈዉ የሚፈናቀለዉ ለሚታፈነዉ ለሚታሰረዉ በግፍ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ያማል የወገን ሞት ????????????????????

  • @abdimarco5368
    @abdimarco5368 Před 15 dny

    Hi Voa ዎች ሰላማችሁ ይብዛ ጠቅላዩ መፍትሄ ለማፈላለግ መሄዱ ሚበረታታ ቢሆንም ለሱልጣን ሹኩቻ ሲባል የንፁኃን ህይወት መጥፋት ያሳዝናል

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 16 dny +1

    hi

  • @teka1528
    @teka1528 Před 15 dny +1

    SAMSON!! HOD EKAHE, YERER! ANTE KOMATA, BANDA, JEWISA!

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 16 dny

    ewenet mecha new lesew ymeseraw?

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 16 dny

    ere mecha new sew ende sew menowr ymejemerew?

  • @ahmedIbrahimahimedlbrhim

    በሱዳን የድርስልን ጥራ እባካችሁ ለሜድያ አስተላልፌልን ትላንት ነገ መንግስታችሁ ይመጣል ተብለን እስካሁን በእስርቤት እየተሰቃየን ነው

  • @tfenta5994
    @tfenta5994 Před 15 dny

    The visit was done following the suggestion by guad Getachew R.

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 16 dny

    bewent ebakchuw sew enhun ahunes alme beashfet temoltalche ene ebelee enabelet bmebabal

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 15 dny

    Dhiimakanaa obsaan iittiidhiihatanii qoratuudhaan dafaniimataa adaanqabaademuudhaa giingiilchaagudaafetii

  • @EibroYmame
    @EibroYmame Před 14 dny

    ክቡር፡ገና፡ክብር፡ያሳጣውና፡የወያኔ፡አሽቃባጭ፡ነበረ፡፡

  • @GdgggHggbgh
    @GdgggHggbgh Před 15 dny

    😂😂😂😂😂

  • @shokarmnqisto
    @shokarmnqisto Před 10 dny

    አስቸካይ የድርሱልንጥሪ ከሡዳን በአጥባራ ሸንዲ አቢዲያጀማሪክ አባሀመድ ድንጉላ ሀልፉገዲማ ፖርቱሱዳን እነዝሕ የጠቀስካቸው ከተሞችእና ከከተማውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን በማሠር በምግብ በወሀጥም እያሠቃዩንነው ከልጅ አስከአዋቂአያሠሩነው አንዳንድን በስውር የት አንደሚወስዳቸው አናውቅም ሠዳንማለት አንድሀበሻ ከተፋ ሀበሻሀበሻነውብለው የሚበቀል መንግስትነውያላቸው።ሕዝብና የመንግስትንአካልየማይለይ።እንደዚስንል እዝያያለው ሰደተኛይሰቃይማለታችን አይደለምአ ሀገራችንስደተኛ አክባሪናትደ።ድርሱልን ድርሱልን ድርሲልን ድርሱልን። 6:47

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 15 dny

    Umaniiwaliitiihanjamuun waangariidhaa dhiiratuurakofii hiirafii.ateedemamaleedhaa walaalumadhaa umataanhafurabafatuudhaa umatadhugaaratiijarudhiisanii sobaratiijaruuntanaqabdii

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 15 dny

    Hey ማነሕ VOA ወይም የኢትዮጽያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ወይም የኢትዮጽያ ሕዝብ መንግሥት አያገባውም ተባላ እርስ በርስሕ መሐይሞች አውቃችሗለሑ ጠንቅቄ እኔ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድም ጠንቅቆ ያውቃችሗል በተለይ ስሜኑን የኢትዮጵያ ሕዝብ ስሜን ስል ወሎ ጎንደር ጎጃም ትግራይ ኤርትራንም ጨምሬ ነው ።

  • @berhanuchala1735
    @berhanuchala1735 Před 15 dny

    ያው ፋኖ ፀረ ህዝብ ፀረኦሮሞ ሌላ ማን ሊሆን ይችላል።

  • @zerihundesalegn166
    @zerihundesalegn166 Před 15 dny

    ወይ ፋኖ ገና ትናንትና ከጀነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሀን ጦር ጋር አብረን እንሠራለን ከማለቱ ከአንድ ቀን በኃላ ሩጫ ወደ ፖርት ሱዳን :: ወይ ፍጥነት !!!!!! የጨነቀ ለት!!!! አለ ዳኜ ዋለ::

  • @nahusenaymetaferia4099

    የራስዋ እያረረባት የሰው ታማስላለች።ጩሎ አብይ አኽመድ ማለት ነው።

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před 15 dny

    አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ህዝብ አይመጥንም ይዉረድ ኦኔግ ሸኔ ነዉ ዘረኛ ነዉ::??????

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 15 dny

    Hey VoA አባ ለፋ አባ ቦኩ አባፈርዳ የሚባል ነገር የለም የኦሮሚያክልል አስተዳዳሪ ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ ብቻ ናቸው የመንደር ወሬ አቁሙ 😅አስቂኞች No more woyane Or TPLF and OLF in Ethiopia የምን አባክ ሽኔ ነው ወያኔ ሕውሐት ?

  • @Icesoccerroblox7
    @Icesoccerroblox7 Před 16 dny

    የራሷ፡አሮባት፡የሰው፡ታማስላለች፡ማለት፡ይሄ፡ጠቅላይ፡አማሳይ፡ጭራሽ፡እንዳያምሳቸው።