የስዋስቲካ መስቀል ኮድ ሲከፈት በዶክተር ሮዳስ ታደሰ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ስዋስቲካ ምንድን ነው? በላሊበላ ቤተ ማርያም የኾነበት ምስጢር

Komentáře • 259

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 Před 2 lety +43

    እናከብርሀለን እንወድሀለን። የማይጠገበውን ዕውቀትህን ለመክፈል በየጊዜዉ እንጠብቃለን። እግዚአብሔር በፀጋ በበረከት አይለይህ መምህራችን።

  • @azebterefe5648
    @azebterefe5648 Před 2 lety +75

    እንዳንተ አይነት በጥናት፣ ንባብ፣ ምርምር ላይ የተጠመደ ሰዎችን ያብዛልን በኢትዮጵያችን።

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 2 lety

      Thanks DR. Rodas

    • @solomonkassahun490
      @solomonkassahun490 Před 2 lety

      አመሰግናለሁ። ብርታቱን ጌታ ያድልህ። ያመላክትህ።

    • @benicdovic5071
      @benicdovic5071 Před 2 lety

      @@selammamo4166all this information what was brought here is from wikipida,and wikipida is false and propaganda,that mean what he said not truth,this symbol came from ancient black african from ancient egypt and ancient canan,he said 6000 years from europe this big joke,at that time was no europe they were in cave,how can be and give without wisdom to another and give them the wrong information,so bad

  • @eyea7297
    @eyea7297 Před 2 lety +48

    አውቀህ የምታሳውቀን
    ተምረህ የምታስተምረን ቅን ሰው ስለሆንክ እናመሰግንሀለን
    ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
    💚💛❤️

  • @kelemualemayehu2189
    @kelemualemayehu2189 Před 2 lety +33

    የዶክተር ሮዳስ እውቀት ደግሞ የተለየ ነው። ኑርልን

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 Před 2 lety +17

    መምህር ስለምታስተምሩን ረቀቅ ያለ ትምህርት እግዚአብሔር ምስጢሩን ይግለጽልዎት እጅግ በጣም ተወዳጅ ነው እግዚአብሔር ዘመንዎትን ያርዝምልን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @sofanitepilupader2424
      @sofanitepilupader2424 Před 2 lety +1

      🙏🙏🙏

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 Před 2 lety

      @@sofanitepilupader2424 በጣም ጠፍተሻል ኮሜንት ጽፌልሽ አልመለስሽም አንድ ቀን የአዘዝሽኝን አድርሻለሁ የሆነ ነገር ስታስቢ በምችለው አለሁ

  • @user-mf7zh9zj9b
    @user-mf7zh9zj9b Před 2 lety +50

    ስዋስትካው (የተመሳቀለ መስቀል) ከግራ ወደ ቀኝ ሲሆን ትርጓሜው ፍቅር ምሕረት ይቅርታን ቸርነት ማለት ሲሆን ከቀኝ ወደ ግራ ከተሰራ እውቀት(Intelligence) ጉልበት በኃይል ማመን ማለት ነው። ላሊበላ ቤተ ማርያም ላይ ያለው ከግራ ወደ ቀኝ ሲሆን ምሕረትን ቸርነትን ይሰብካል። የጀርመኑ ናዚ ሂትለር ስዋስትካው ከቀኝ ወደ ግራ ሲሆን እንደ ሳጥናኤል በእውቀት በጉልበት የሚያምኑ የሚመኩ መሆናቸውን ሲናገሩ ነው። አዳም ከግራ ዉደ ቀኝ በምሕረት በፍቅር ተሸጋገረ። ሳጥናኤል በትእቢቱ በውሸቱ ከቀኝ ወደ ግራ ወድቆ ቀረ።

  • @eldiabera522
    @eldiabera522 Před 2 lety +11

    ዕውቀትን ሳይሰስት የሚሰጥ ደስ ይላል፡፡ እግዚአብሔር የጥበብ መጨረሻ የሆነውን ፍቅርን ያድለዋልና፡፡

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před 2 lety +6

    ደስ የሚል ትንታኔ ነዉ ዕድሜ ከጤና ይስጥህ መምህር🙏🙏🙏

  • @mebinayitbe1912
    @mebinayitbe1912 Před 2 lety +7

    እናመሰናለን መምህራችን እድሜ ይስጥልን

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před 2 lety +5

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    ድንቅ እውቀት ነው እጅግ በጣም አመስግናለሁ አምላክ በችርነቱ
    ይጠብቅዎ💞

  • @dawityigebahal7886
    @dawityigebahal7886 Před 2 lety +8

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @martaweldegabriel4314
    @martaweldegabriel4314 Před 2 lety +5

    በጣም የሚደንቅ ነው መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @asratbiruhirpo9721
    @asratbiruhirpo9721 Před 2 lety +2

    ሲገርም ለምን የናዚን ምልክት ላሊበላ ቤተክርስቲያን ተጠቀሙት ብዬ ዝግንን ይለኝ ነበር ። ሌላዉ የሐበሻ ቀሚስም በዚሁ ዲዛይን ተሰርቶ ሰዉ ለብሶት ሳይ ጤነኛ አይመስሉኝም ነበር ወይእኔ መምህርዬ ለካስ የሚያስተምረኝ አጥቼ ነዉ። ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥህ ተባረክ ።

    • @kumeralelisa
      @kumeralelisa Před 5 měsíci

      ye lalibelaw wed gera yezore new(7 kutr ) ye nazi wede kegn yezore(ye zore 7 kutr )new yehultum trgumu yleyayal

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 5 měsíci

    በእውነት እኛም ከልብ እናኬብራሌን ጥቤብን የሴጤህእግዝቤሔርን እናመሰግናሌን በሕይወት በጤና ይጤብቅህ አሜን

  • @monaaaa5731
    @monaaaa5731 Před 2 lety +2

    እንዳንተ ዓይነት ሰዉ ያብዛልን የድንግልማሪያምልጅ ካንተጋር ይሁን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥህ ዎንድሜ።

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን እኛም እንወድሀለን፣ እናከብርሀልን ። እውቀቱን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ከፀጋ ጋር ያብዛልህ የኛ የዘመናችን ሀዋሪያ ነህ ብዙ ትምህርቶች ቀስመናል እውቀትንም አግኘተናል እግዚአብሔር አብ ይስጥልን በርታ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቅህ መምህር ዶክተር ሮዳስ ሺ ያድርግህ።አሜን (፫) ይቆየን

  • @tgmekuria5679
    @tgmekuria5679 Před 2 lety +4

    አጃኢብ ነው አቦ !!!!!!! በጣም እናመሰግናለን በእውነት ልዩ ነው የኛ እንቁ መምህራችን እልፍ ዓመታት ኑርል የሀገራች ተስፋ ቃላት የለኝም እንደው ምን ልበልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ።

  • @yaredmekonnen2286
    @yaredmekonnen2286 Před 2 lety +3

    ግሩም ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን። እናመሰግናለን ።

  • @yonastesfaye4799
    @yonastesfaye4799 Před 2 lety +9

    ሁሌም የሚገርመኝ ትውልዱ ቁምነገር አለመውደዱ

  • @eteteetete8403
    @eteteetete8403 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልኽ!!! መፅሐፎችኽ አብዛኞቹ አሉኝ አመሰግናለኹ!

  • @user-od4fz5ls3d
    @user-od4fz5ls3d Před 2 lety +12

    ዶ/ር ሮዳስ እጅግ እናመሰግናለን!! የአንተ ፕሮግራም ከጀመርክ እና እኛም ፕሮግራምህን መከታተል ከጀመርን ጀምሮ የጥንት የአባቶቻችን ላይ የነበረን የተዛባ እውቀት እና ግንዛቤ በ1000% ተቀይሯል፡፡ ስለዚህ ስላደረክልን ሁሉ እናመሰግናለን!!

  • @fraolbacha9860
    @fraolbacha9860 Před 2 lety +2

    መምህር እግዚአብሄር በጤና ይጠብቅልን

  • @belayamsale9514
    @belayamsale9514 Před 2 lety

    በጉጉት እየሰማሁህ ነው። ካየሁት ጀምሮ በጣም ይገርመኝ ነበር ተባረክ አሁንም ይግለጽልህ።

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይስጥልን።💚💛❤

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 Před 2 lety +5

    +++አሜን.አሜን.አሜን.+++ሠላም ቆየን እግዜአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ ለእኛም ብዙ የማናውቀውን እያሳወቅህን ስለሆነ አሁንም በድጋሚ ጤናና እድሜ ይስጥህ መልካም ምሽት ይሁንልን

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ይላል ትንሽ አይናችንን ስለምትገልፅልን በጣም እናመሰግናለን

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před 2 lety +1

    እጅግ ብሩህና ግልጽ የሆነ ሚስጥር ገላጭ ተምህርት ነው በውነቱ አድናቆቴን ለመግለጽ የተጠከምኩበት ቃላቶች ሰህተት ቢሆኑ አርምልኝና ተቀበልልኝ እኛም እንወ
    ድሃለን !!!

  • @tassewbekele4379
    @tassewbekele4379 Před 2 lety +4

    እናመስግናለን ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ያገኝነው
    ያቆይልን!!

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Před 2 lety +5

    🙏🙏🙏🙏 ክብረት ይስጥልን

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 Před 2 lety +2

    እኛም እንወድሀለን እናከብርሀለን እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ ሰላም ሁን

  • @alemtafese7083
    @alemtafese7083 Před 2 lety

    እኮራብሀለው ዶክተር ፡ እድሜ ከጤና ተመኝሁ

  • @mulukenmulatu9328
    @mulukenmulatu9328 Před 2 lety +10

    ጥበብን ለጠቢባን እውቀትን ለአስተዋይ ሰዋች የሚሰጥ አምላክ ጥብቡን አሙሎቶ ይስጥህ እንወድሃለን

  • @mieraftasew2494
    @mieraftasew2494 Před 2 lety +5

    ዶ/ር ሮዳስ በአንተ ገና ብዙ ተስፋ አለኝ። እኛ አላወቅንህም እንጂ ነጮቹ ሀገር ብትሆን ኖሮ ይሄኔ በጥበቃ ሁሉ ነገር ተሟልቶልህ እንደ ሀገር ነበር የሚንከባከቡህ :(

  • @gorfuasefa1920
    @gorfuasefa1920 Před 2 lety +1

    ዶር ጠቃሚ መረጃ ነው። እባክህን የሀኪም አበበች ክልኒክ አድራሻ ጠቁመኝ

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před 2 lety +1

    በተለይም መምህር ያ ገና ስናየው የሚየንገሸግሸን የናዚ አርማ የቅዱስ መስቀሉ ምልክት ሆኖ መገኘቱ እጅግ በጣም ነው ያስገረመኝ ቅዱስ እግዚአብሔር በሥራህና በህይወትህ ሁሉ ይቅደምልህ!!!

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před 2 lety +3

    ቀለሕይወት ያሠማልን !!! ክብርን ያድልልን::

  • @libenbeyene5278
    @libenbeyene5278 Před 2 lety +2

    በእውነት ትልቅ ምስጋና ለመምህር ይሁንልኝ ማዛሮትን ይዤ ምርምር ተስማምቶኛል

  • @TransformYourMind8860
    @TransformYourMind8860 Před 2 lety +1

    ዛሬ ባጣም ትልቅ ጥያቄዬ ተመልሶልኛል።መምህር እግዚአብሔር ይባርክልን።

  • @ElshadaySemu-vq7er
    @ElshadaySemu-vq7er Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በእድሜ ያቆይልን 🙏🙏🙏

  • @mulukenmeseret-os1bd
    @mulukenmeseret-os1bd Před 4 dny

    አባታችን መጋቢ ሀዲሰ ዶክተር ሮዳሰ እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @user-gt1qg5xg3l
    @user-gt1qg5xg3l Před 2 lety

    በጣም የሚገርም ምርምር ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sisaykebede6540
    @sisaykebede6540 Před 2 lety

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር

  • @kassahunmekonnen7443
    @kassahunmekonnen7443 Před 2 lety +2

    ሺ ዓመት ኑርልን ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ...!!!

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 Před 2 lety +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ዶክተር ሮዳስ በጣም ጠቃሜ ድብቅ ዕዉቀት ነዉ🙏

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 Před 2 lety +1

    ቸኩለናል ዶ/ሮዳስ እየጠበቅን ነው

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před 2 lety +2

    ይገርማል ይደንቃል ቅዱስ ላሊበላ ቦታውን ያላያችሁ እዮ መምህር እኛም እናከብርሃለን እንወድሃለን

  • @ademasres4288
    @ademasres4288 Před 2 lety +1

    አላህ ይባርክልን ዶክተር። በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ ነበር። እናመሰገናለን።

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 Před 2 lety +2

    ሰላም ላንተ ይሁን መ ምህራችን , የስዋስቲካ ምልክቱን ህንዶች እንደ አምልኮት ይጠቀሙበታል

  • @Haregwa
    @Haregwa Před 2 lety

    መጋቢ እውነትም መጋቢ ከልብ እናመሰግናለን የእውነት

  • @meretwork
    @meretwork Před 2 lety

    በጣም ድንቅ አገላለፅ ትልቅ ምስጋና አለኝ እግዚአብሔር ይባርክ ይጨምርልህ እውቀትህ ይባዛ

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 Před 2 lety +3

    እኔ ምን እንደምል ባላውቅም እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርልህ
    ሁሌም አዲስ ነው የዛሬው ብዙ ሚስጥር አወቅን
    #መጽሐፎችህን እናዛለን ለልጆቼ ሲል ነው ያገኛውህ
    እንደውላለን ተሰብስበን በርታልን💪💪💪

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 Před 2 lety +1

      እውነት ነው እህቴ ባይነበብም ገዝቶ ማስቀመጥ ነው ግን ከተገዛ ደግሞ ይነበባል እህቴ እንደዚህ በግሩፕ እየሆናችሁ እናንተም ተጠቀሙ መምህራችንንም አበረታቱልን

    • @sofanitepilupader2424
      @sofanitepilupader2424 Před 2 lety +1

      @@Tekeltv1
      ግድ ነው ወንድም ደንበጭ በጣም መሳጭ ትምህርት ነው
      ይነበባል በጣም እንደውም ይፎካከራሉ አንብቦ ለመጨረስ
      ሽልማት ሰላለው እናመሰግናለን ሰለምትሰጠኝ አሳብ!
      እንድንበረታ በፀሎት አስበን🙏🙏🙏

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 Před 2 lety +2

      @@sofanitepilupader2424 እህቴ እውነት በፉክክር ከሆነ መልካም ነው እሽ በርች እህቴ በጸሎት ያልሽው እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን እንጅ እኔማ በምን አቅሜ ነው የማስብ እዚያው እናቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጇን ትለምንልን እንጅስ እኛማ አይደለም አሁን በዚህ በከፋ ጊዜ ቀደምም ጥሩ ስራ የለንም እናቱ ልጇን ትለምን ልጇ ምህረትን ይስጠን

    • @sofanitepilupader2424
      @sofanitepilupader2424 Před 2 lety

      @@Tekeltv1
      🙏🙏🙏

  • @fraoldaba783
    @fraoldaba783 Před 2 lety +4

    I appretiate the fact that you are so open minded and willing to explore different beliefs despite being not only an orthodox Christian but also a scholar(megabe hadis)...can you please discuss about the meaning of the number 1111 and concepts related to reincarnation

  • @anjelinateffera7470
    @anjelinateffera7470 Před 2 lety +1

    God bless you and your loved once, I love what you are doing and I learn a lot from you.

  • @ChristianoRonaldo24
    @ChristianoRonaldo24 Před 2 lety +4

    መምህር ይህን ምልክት በልጅነቴ ላሊበላ ሄጄ አይቼሁ ነበርና ከዛም እጄ ላይ ምልክቱን በእንጨት ፈቅፍቄ ነቅሼዋለሁና ላሊበላ ውስጥ ያሉ ምልክቶችን ማወቅና መመራመር ፈልጋለሁ

  • @yosefkebede8950
    @yosefkebede8950 Před 2 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏እስቲ ከቻልክ ስለ Golden ratio. ትንሽ ነገር አሳዉቀን 🙏🙏🙏

  • @ZerihunWeldemikael
    @ZerihunWeldemikael Před rokem

    መምህር ሮዳስ በርታልን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ያገልግሎት ዘመን ይስጥህ ፈጣሪ 🙏

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du Před 2 měsíci

    Dr. Rodas, thanks a lot for your explication regarding the physical and spiritual meaning of the Eye, as presented by the Ancient Ethiopian philosophers.
    Please explain to our Ethiopian people about the secret and meaning of all the Ethiopian or Ge'ez Alphabets. Thank you very much.

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 Před 2 lety +1

    ይገርምኃል መምህር እኔ በግሌ በጣሙን እቃወማለሁ የቱንም የመልካም ነገር መገለጫ ሁሉ እየወሰዱ ላልተገባ ነገር የውጮች ሲጠቀሙ ማን ሰጣቸውና ነው አዕምሮአችን ለማሳመን ሲፍጨረጨሩ የኔ ቢጤው የዋህ ደግሞ የአለም አጫፋሪ ሆኖ አምኖ ይቀበላል ኖ ማለት ይልመደብን እኛም ለበጎ ነገር ሳንፈራ እንጠቀመው አመሰግናለሁ ።

  • @solomonsawalsawalsolomon1717

    እናመሰግናለን መምህር ስዋስቲካ በኛ ሀገር ስእለ ኪሩብ እየተባለ ይጠራል

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 Před 2 lety +2

    አነኳን ደህና መጡ መምህር

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 2 lety +4

    ጤና: ይስጥልን: ሰላምህ: ይብዛ: እግዚአብሔር: ይስጥልን::

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn Před 2 lety +4

    መምህር እስቲ አንድ ፕሮግራም ስራልን ስለ ራዲዮአክቲቭ ስለ አደገኛው Uranium እና ስለ Isotope
    ወቅታዊ ስለሆነ ።

  • @GetahunAsefa-ph1tm
    @GetahunAsefa-ph1tm Před 3 měsíci

    Dr እድምህን ያርዝመው

  • @hanaberhane7312
    @hanaberhane7312 Před 2 lety

    እባኮትን ምህር ስለ ፀሎተ ባርቶስ የሚያውቁትን ቢያሳውቁኝ በሕ/ር ስም

  • @kebebushhaile1494
    @kebebushhaile1494 Před 2 lety +1

    Wow you are so brilliant men thank you for sharing video.

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Před 2 lety +2

    እንኳን ደህና መጣህ እየጠበቅሁ ነው

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 Před 2 lety +2

    ቃለህይውት ያሠማልን

  • @girmadegefaw8017
    @girmadegefaw8017 Před 2 lety +1

    Thank you Dr Rodas for lecture of Sewactika Sign

  • @getachewsintayehu376
    @getachewsintayehu376 Před rokem

    ዶ/ሮዳስ እድሜህን ያርዝምልን

  • @shegermobile5625
    @shegermobile5625 Před rokem

    ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን

  • @zewuduwale
    @zewuduwale Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርልን

  • @workiemeseret8920
    @workiemeseret8920 Před 2 lety +1

    አመሠግናለሁ!!!❤

  • @yodithmicheal3395
    @yodithmicheal3395 Před 2 lety +1

    እግዘብሔር ይስጥልን ያክብርልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @helukb5606
    @helukb5606 Před 2 lety +1

    Thank you for the information ordering your book on Amazon right now.

  • @eliasmetalign526
    @eliasmetalign526 Před 2 lety +2

    በርክተህ በዝተህ ኑር!!!!!! ዕንቁ የኢትዮጵያ ሠው!!!!

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 Před 2 lety +2

    ወይኔ የእኔ ትውልድ ተኝተናል እኮ የእውር ድንብር ጉዞ ስንት ጥበብ አስቀምጠውልን እኛ ዛሬም ስንዴ ለማኝ ነን እግዚኦ እንዴት ያዝኑብን ሊቃውንቱ

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 Před 2 lety +1

    ዶር መምህር ሮዳሰ ታደሰ ቅድሰ እግዚአብሔር ይባርክልን አውቆ ማሳወቅ ትልቅነት ነው።

  • @abebew364
    @abebew364 Před 2 lety +1

    Thank you Dr Rodase, long life for you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏.

  • @rahael0
    @rahael0 Před 2 lety +1

    Thank you God bless you and your family and friends

  • @tesfayeabate1554
    @tesfayeabate1554 Před 2 lety +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ሮዳስ ሁሌም የምታቀርባቸውን አስተማሪ ታሪክ እከታተላለሁ እናም ከአንተ ብዙ ታሪክ እያወቅን ነው እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ አንተን በግል ለማግኘት እፈልግ ነበር የማንኝበት መንገድ ብትነግረኝ አመሰግናለሁ

  • @afeworktekle1185
    @afeworktekle1185 Před 2 lety +1

    እናመስግናለን ዶክተር ትለያለህ በጣም

  • @nahomnani1115
    @nahomnani1115 Před 2 lety

    በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @user-hi1le9ch3n
    @user-hi1le9ch3n Před 2 lety +1

    እንደምን ከረሙ መምህር ፀጋውን ያብዛሎት የተዋህዶ እንቁ መምህር ለምን ታድያ የናዚ ጀርመን ምልክት ይባላል የወታደሮቹ ልብስ ላይ አለ

  • @selam7673
    @selam7673 Před 2 lety

    መምህር ስለ ቶ መስቀል ብትነግረን
    🙏🙏🙏

  • @ansarkalid2433
    @ansarkalid2433 Před 2 lety +3

    ስለም ሰላም መምህር ፡ ከግራ ወደ ቀኝ፤ ከቀኝ ወደ ግራ ያለው ስፊ ልዩነት ያላቸው ይመስለኛል ፡ምስሉ(ዙረቱ) እንደሚለያይ፡በዚህ ዙሪያስ ምን ይሉናል የመጀመሪያውስ ግኝት (ቅርፅ)፡ ጊ ፡ይመስለኛል የቱ ነው ?እጅግ እናመሰግናለን ።

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 Před 2 lety

    ምነው ዶክተር ከውንበሩ ጋር ታስረሀል እን? ፈታ በል ስል መልእክት እናመሰግናለን።

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር በጣም ይባርክ!!!

  • @ermiyase6650
    @ermiyase6650 Před 2 lety +3

    ሰላም መምህር እባኮ ስለሀሳብ መርሀግብር ቢሰሩልን

  • @surafelsura5107
    @surafelsura5107 Před 2 lety +3

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህህ

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 2 lety +1

    መምህር እርሶ ሲያስተምሩ የሚገባኝ የሃይማኖት

  • @getachewsintayehu376
    @getachewsintayehu376 Před rokem

    መታደል ነው
    💚💛❤️

  • @alemuabayneh3812
    @alemuabayneh3812 Před 2 lety

    ወንድሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @endalesinishaw9685
    @endalesinishaw9685 Před 2 lety

    DR programh ejeg betam arif new erasachenen endnawk,endenmeremr yemiyaderg new...and aseteyayet neberegn beprogramh mecheresha lay yemetsahft tkoma beteseten yemil...berta kante bzu entebkalen

  • @7300ma
    @7300ma Před 2 lety

    ቨዲዮን እጠብቃለው፡፡

  • @ezramekonen2544
    @ezramekonen2544 Před rokem

    Enamesegenalen dr rodas tadesse

  • @yilmayene9649
    @yilmayene9649 Před 2 lety +1

    God bless you. Thank!

  • @amleseta5580
    @amleseta5580 Před 2 lety

    ዶክተር የዳዊት ኮከብ ስለሚባለው ኮከብ የኢትዮጵያ መፅሐፍት የሚሉት ነገር ካለ ፕሮግራም ቢሰሩልን ምክንያቱም በጣም ግራ የሚያገቡ ሀሳቦች በሰዎች ላይ ስለሚያንፀባርቅ ነው ። ውዥብሩን የሚፈታ ማስረጃ ካለ ?
    አመሠግናለሁ

  • @tutugirma6947
    @tutugirma6947 Před 2 lety

    በአብዛኛው ዝግጅትህ ላይ አንድ ነገር ውስጤን የሚሰማኝ ለምን ይሌላውን አገር ታሪክ ግኝት ከነአመተ ምህረቱ የሰዉ አእምሮ በቅድሚያ ከሰማ በሁአላ የራሳችን መቸረሻ ይነገረናል ጥረትህን እጅግ እያደነኩ የኢትዮጵያ አምላክ ልብህ ውስጥ ያለውን ያውቃልና ስራህን ይጠብቅልህ