አትላንታ ደህና ሰንብቺ ተባለች👋✋ደስ እሚለው የኢትዮዽያኖች ቀን ዝግጅቶች 👍በአርቲስቶች ደመቁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • በመጀመሪያ እጅግ በጣም የከበረ ሰላምታችን ለሁሉም ተመልካቾች ይድረስ እያልን በመቀጠል ስለዚህ አስገራሚ ቪዲዎ አጠር ያለ ገለፃ እናደረወጋለን ይህ ቪዲዎ እጅግ በጣም እሚገርሙ እና ደምቀው የሚታዩትን ኢትዮዽያዊያን በአትላታ የነበራቸውን ጊዜ ያሳየናል
    ለአንድ ሳምንት የቆየው አስገራሚው የኢትዮዸ‍እያ ቀን ዝግጅት በደመቀ መልኩ ተጠናቋል ታዲያ በመጨረሻው ቀን የሀገራችን አርቲስቶች በሚገርም ብቃት ህዝቡን ሲያስደስቱ እና ጥሩ ጊዜ እንዲያሳልፍ አድርገውታል
    በአጠቃላይ ይህ ቪዲዎ የተለያዩ ስራዎችን በአንድ ላይ የያዘ እሚገርም ቪዲዎ ነው ተመልከቱት እና የተሰማችሁን በኮሜንት ላይ አካፍሉን
    Subscribe here / @uch64ofx0ow48oq41rerfemq
    #ethiopianbroadcastingcorporation #Alexafrotube l#soccercompetition #ethiopianews #soccercompetition #soccerleague #habesha #ethiopianmovie #amazingfact #amharicmusic #teddyafro #asteraweke #gosayetesfaye #tameratdesta #dawittsige #hanagirma #ethiopianmovie #ethiopianbroadcastingcorporation #soccercompetition #soccerleague
    #ethiopianews #fetadaily #thehabesha
    #soccercompetition #adamtube
    #ethiopianbroadcastingcorporation
    #ethiopianentertainment
    #thankyoulordforalltheblessings

Komentáře • 27

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie Před 15 dny +6

    ፈጣሪዬን አንድ ነገር ተማፀንኩት እሱም በሃገሬና እትብቴ በተቀበረበት ያጣሁትን ነፃነት ባገኝና በተለይ ደግሞ ነብስ ካወኩበት ጊዜ ጀምሮ እጅግ የምወዳትን ሰንደቅ አላማዬ ከፍፍፍ አድርጌ ማውለብለብ ነፃት ወዳለበት በወሰደኝ ስል ለመንኩት: እውነት ነው በልቤ ለዘልአለም ታትማ ግን ትኖራለች።

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie Před 15 dny +2

    እጅግ በጣም በጣም ደስስስ ይላ የትም ይወለድ የትም ይደግ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱን ፈፅሞ ሊቀይር አይችልም: ለኔ ግን እስራኤል የሚኖሩ ቤተ እስራኤል ኢትዮጵያዊያንን የሚያክል ፈፅሞ ፈፅሞ የሚወዳደር የለም።

  • @girmah2003
    @girmah2003 Před 15 dny +2

    So amazing, so warm event! Long Live Ethiopians! You are beyond the imagination!

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Před 11 dny +1

    አቤት እግዚአብሔር ይመስገን እዲት ድስ ይላል ♥️♥️♥️♥️♥️💯💯💯💯✔️✔️✔️✔️

  • @yirgalemmekonnen9544
    @yirgalemmekonnen9544 Před 11 dny

    እኛ ኢትዮጵያውያን መች ነዉ በሀገራችን እንዲህ ያለ ነፃነት የሚኖረን😢😢😢

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Před 13 dny +2

    ድስ ይላል ገናበአፍሪካ ይች ባንድራ ትደምቃለ ፍትህ በሳኡድ ለተገደሉት ወንድሞቻችን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪👍

  • @anducheteshome4690
    @anducheteshome4690 Před 15 dny +2

    Ewunt new Hulum ngr mejemeriya ena mecheresha alew del le fano ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-fi6ys2hh5l
    @user-fi6ys2hh5l Před 15 dny +2

    አንዳንድ ሰው ግን አስተሳሰቡ በጣም ያሳዝናል መጥፎ ነገር ብቻ እንጂ መለካም ነገር መናገር አለመፈለጋችሁ ምንድነው እሚጠቅማችሁ ኮሜንት ሳነብ አዘንኩ የምር

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Před 14 dny +2

    አስቴር ግን አታረጅም እንዴ? ምንድነው ምትበላው ግን?

  • @Trs23-w8k
    @Trs23-w8k Před 14 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 Před 11 dny

    Aboyne all program the garage song is number one

  • @user-lj8tq8qz7p
    @user-lj8tq8qz7p Před 15 dny +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Atlanta was shining ❤🎉

  • @user-us6oz1dx2e
    @user-us6oz1dx2e Před 15 dny +1

    Thank you 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @blentesfamariam2307
    @blentesfamariam2307 Před 15 dny +1

    I think Seattel new next

  • @seblemetaferia4270
    @seblemetaferia4270 Před 13 dny

    ❤❤❤

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 Před 13 dny

    ❤❤❤❤

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 15 dny

    wow Amen

  • @user-mz6fs2qh3r
    @user-mz6fs2qh3r Před 15 dny +1

    Amaraye demeket eko nen

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 15 dny

    wow this is we are

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Před 15 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @zizigebeyehu555
    @zizigebeyehu555 Před 15 dny

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 15 dny +3

    የሚቀጥለው አመት የት ነው የሚሆነው??

    • @Ethio491
      @Ethio491 Před 15 dny

      Canada Montreal next year

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d Před 15 dny +1

      @@Ethio491 ok. I thought Ethiooian football in Canada has there Owen game not with us?

    • @elizabethmersha2994
      @elizabethmersha2994 Před 15 dny

      @@user-we8je5jb4dno it’s the same

    • @arseyab7453
      @arseyab7453 Před 13 dny

      Ethiopia midir lay newa, hagerachin lay. Emaye Ethiopian selam yadrigilin 🙏 🙏 🙏