Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | ተወዳዳሪ ኤርምያስ ተስፋዬ|“ከ15 ዓመት በኋላ ወደ ሙዚቃ የተመለሰው”| ነሐሴ 15 2014 ዓ/ም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2022
  • እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
    • የድረገፅ | www.balagerutv.com/
    • የዩቲዩብ | czcams.com/users/BalageruTV?...
    • የፌስቡክ | / tvbalageru
    • የኢኔስትግራም | / balageru.tv
    • የቲክቶክ | / balagerutv_official
    ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
    አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ነቃ ነቃ!!!
    ///////////////////
    Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | ተወዳዳሪ ኤርምያስ ተስፋዬ | “ከ15 ዓመት በኋላ ወደ ሙዚቃ የተመለሰው” | ነሐሴ 15 2014 ዓ/ም
    ////////////////////
    Welcome to the official CZcams Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia
  • Zábava

Komentáře • 12

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Před rokem +1

    ምርጥ ዝግጅት ሁሌ ባየውና ብሰማው የማይሰለች የናቴ ኢትዮዽያ ልዩ ተስጦ። አመሰግናለው ኑሩልኝ። ሁሌም ባላገሩ።

  • @abiybirhan9094
    @abiybirhan9094 Před rokem +3

    የተንዛዛ ፕሮግራም የዛሬ 100000 አመት ነዉ መሠል የሚያልቅ

  • @asmaretefra1470
    @asmaretefra1470 Před rokem

    አካራችሁኝ የኩሩ ህዝብ ልጆች ምርጥ ዳኞች አይቻልም እናንተን ፍትህ ለተጠማው ህዝባችን ሰበር ሰሚ ችሎት ነበር ማስቀመጥ

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Před rokem +2

    ማይክል ጃክሰን

  • @abeledegefu3745
    @abeledegefu3745 Před rokem +2

    ባላገሩ አይዶል ግን ምን አስባችሁ ነዉ በጣም አንዛዛችሁት ለቢዝነስ ብቻ አስመሰለባችሁ !!!!

  • @fekadugebreyohannes3672

    It’s nice to see you guys!!

  • @user-wo3fn3sn3z
    @user-wo3fn3sn3z Před rokem +1

    Waaaaaaw 👏👏👏👏

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před rokem +3

    ከወሎ ተራሮች ግርጌ፤ከሸጋይቱ የቀርሳ ምድር ሸለቆ ስር በአጀብ ተሸሽጋ በፍቅርና በውበት ነግሳ ከተቀመጠችው የባቲ ከተማ ዘንድ የፈለቀው ይህ የጥበብ ፈርጥ ከስንት ዘመን በዃላ በመድረክ ላይ አየሁት።አየ ዘመን።አየ ጊዜ።

  • @solomon6297
    @solomon6297 Před rokem

    yekoye eko nw ho gn sweyew gobeze nw

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 Před rokem

    Ihe damo yemache naw woys ba digame